ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ካሜራ እቤቷ ይገጠም የምትሉ በላይክ
awu kamera yigexemilati
የኔም ጥያቄነው
@@JanKhan-c2pየኔ ሀሳብ ከናንተ ባይለይም ምን አልባት ፍቅረኛዋ ሳታየው ደብቆ ቁልፏን ወስዶ አሳትሞ እሷ ከመግባቷ በፊት እየገባ ከሆነስ ጧትም ከወጣች በሁዋላ እየወጣስ ከሆነ ምክንያቱም ቁልፍ ከፍቶ ሲገባ ስለምትነቃበት ቀድሟት እየገባስ ከሆነ
ካሜራ፤መኖር፤አለበት
yቤት፤ቂልፍ፤ለምን፤አትቀyርም
ካሜራ ይገጠምላት የምትሉ ላይክ አድርጉ
እኔም ባይ ነኝ
Botaw hulet camera yigeTemlet lemejemeriay. Keza kirxum yitayal dimxum yisemal. kemutan tenestew yeminqesaqesu andand yutuberoch indetemeleketkut...!! Imigerm neger new!!!
የአብራሀምን አማማት አጣርቶ ጀግናችን እስከሚነግረን የምጠብቁ 👍👈
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪
አብርሃምን ማነው?
እጠብቃለሁ
እኔም፣እየጠበኩኝ፣ነዉ
የተገደለአለዴ
በጌታ በኢየሱስ ስም!! የሰው እጂ አለበት ምንም መንፈስ አይደለም በጣም ዘግናኝ ነው።ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ የኔ ውድ እህት😢😢
በቤቱዋና በግብ ላይ ድብቅ ካሜራ አደርግ ከዛ መስመር ላይ ሆነህ መከታተል ይቻላል ካሜራው ድምፅም የምይዚ ብሆን በጣም ጡሩ ይመስለኛል ሁሉም ነገር መንፈስ ላይሆን ስለምችል ድንገት የሆነ ሰው የቤቱን ቁልፍ ኮፍ አድርጎ ማታ እያደነዘዛት ልገናኛ ይችላል መንፈስ ብሆን ኮዶም እንደት ይሮራል ወንድም ቀላሉ መንገድ ካሜራ ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣር ይጠብቅሽ😢😢😢
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ኢትዮጵያ የሚሰማው ግፍ ፈጣሪ ይፍርድ አልቻልኩም እኔን እህቴ 😭❤️🙏አንተ ቅን ጋዜጠኛ ኑሪልኝ አበሳዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማለም ❤️🙏
ካሜራ ግጠምለትና ተከተተለት የምትሉ እሩጡ 💃💃
ልክነው
አዎ በትክክል
ትክክል
ትክክል ጥንዶች ፈተና ላይ አንድዋ ይህ ብላ ተግኝቶአል ሻጧን ሆኑ እናትዋ ጠንቆይ ነበረች ግን ኮንዶም ካለ ይህ ችግር አለባት ማለት ነው
@@ተሽንፍአለውመንፈስ ነው ለማለት ኮንዶም አለ አለች ጌታ ሆይ 😢
በኢየሱስ ስም ስትል ሁሉም ሃይል ወዳንቴ ይመጣል። በአኢሱስ ስም የሰይጣን ሃይልና እስራት የተፈታ ይሁን።
በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
😂😂😂😂😂😂😂😂
@@jackpark3349😂😂😂😂😂😂😂😂
የዚህ ነገር እውነታውን ሚያወጣው ካሜራ ነው ገጥሞት ካሜራ የሚትሉት ግጭት ግጭት በላይክ😢
ድግምት ነው በአስማት ነው የሚጠቀምባት ፀበል
ፈጣሪ ሄይ ይሄን የሰይጣን መንፈስ አርቅላት አንተ ጀግና ነህ ምንም አያቅትህም ካሜራ ቤትዋ ውስጥ ግጠም የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳቹ 😢😢😢
እኔ ሰይጣን የሚለው ነገር አልተዋጠልኝም እሷ ስራ ላይ ተፍ ተፍ ስትል ፍቅረኛዋ ወይም ሌላ ሰው ቁልፏን አስቀርፆ እየገባ የሚጠብቃት ሰው አለ ባይ ነኝ
ሊሆንም ይችላል እግዚአብሔር ይወቀው
በጌታ በኢየሱስ ሥም አጋንት ይሆናል እግዚአብሔር ይገስፀው ወንድምነት የዛሪው ከባድ ነው እግዚአብሔር ያግዝክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤
ካሜራ ይገጠም የምትሉ👍👍👍
Camera yigetem
ይህ መቶ የሚገናኛት ሠው ስውር ካሜራ እቤቷ ውስጥ ሳይገጥም አይቀር እቤቷን ፈትሽ አደራ ካንተህ የሚያመልጥ ነገር የለም ጥንካሬህን አደንቅለሐለሁ በርታ ወንድሜ በቻልከው ነገር ሁሉ እርዳት አንተህ ማለት ጫና የደረሰበት ህዝብ እንባ ጠባቂ ስለሆንክ
እሚገርም ነው ታድያ ለምን ከሰው ጋር አታድርም ወይ ቤቱን ትልቀቅ
እህቴ ፀበል ነዉ መፊትሄው ተጠመቂ
ምኝታ ክላስካሜራ ግጠምላት ለአንድ ቀን መንፈስ ሊያስወልቃት ይችላል😢😢😢እህቴ ፀበል ሂጅ
ልክነሽ እህቴ አይነጥላመንፈስ እንደዚያደርጋል ኮንዶም አገኛለው ብላለች
መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ይችላል መዳኛችን እሱ ብቻ ነው እህታችን
እዉነት ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ
የመንፈስ አሰራር ነው ወንድሜ በጣም ጸሎት ያስፈልጋታል እደገና ዙሪያዋን በደንብ ትሰልል አደራ ሁላችንም በየእምነታችን እንጸልይላት ወገኖቼ ጋዜጠኛው በርታ ጌታ ይርዳህ !❤
አዎ እኔ የሠማሁት መምህር ተሥፋየ ትምህት ላይ እደዚህ አይነት ነገገር እደተከሠተ ሢያሥተምር ነበር ያየሆነው በሀይማኖታችን ውሥጥ ባሉ ደብተራዎች በተደገመ አፍዝዝ አደዝዝ ነው ።
እግዚሐቤር ይባርክህ ልጅቱ በጣም በጣም ነው ልቤ የተሰበርው እገዚሐቤር ቸር ነው በቅርብ ቀን ከዚህ ችግር ትወጫለሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አትጨነቂ ያልፋል እሱም የጁን ያገኛል 🙏🙏🙏🙏
መንፈስ እኮ ልብስ አያስወልቅም አሉ ቤተሰብ የእዝች ለየት የሚያደረገው ስትነቃ መከላከያ ኮንዶም አለ አለች ሶ ይህ ትክክለኛ ሰው ነው በካሜራ ተከታተልላት ጀግናዬ ❤❤ ደግሞ ስወድህ እኮ
ልብስ ሊያስወልቃት ይችላል መንፈስ ግን የኮንዶሙ ነገር እሺ ሰው ከሆነስ ለምን ኮንዶሙን ጥሎ ይሄዳል አልጋላይ 😢
እኮ
@@genzebjemal1051 እሱ ነው ግራ የገባኝ ምናልባት ሰው ቤቷ እንደገባ እንድትጠራጠረ ይሆናል አላህ ይጠብቀን
በትክክል መንፈስ አይደለም ሰዉናዉ 😢
አውነት ነው ሚገርም ነው የሆነው ሰው ቁልፉን ቀርፃ የያዘ ሰው አለ ብዬ እገምታለው እንጂ መንፈስ ቢሆን ኮንዶም ከየት ያመጣል 😂😂😂😂😂ይቅር ይበለን እኔ በባእድ አምልኮ አላምንም ፈጣሪም አያድርግብኝ ግን ሚገርም ነው እመብርሃን እውነቱን ታውጣ ትርዳት
ገጠመኝ መምህረ ተሰፋየ አበራ ወይ ኤፍታህ ተሰፋ ሰላሴ ብለሸ ገቢና አዳምጢ ይሄ የመንፈሰ ሰራ ነዉ እግዚአብሔር ይገሰፆዉ😢
ወድሜ ፀሎት እና ፀበል ብቻ ነው መፍትየው እርኩስ መንፈስ ነው:: 100%
እርኩስ መንፈስ ከሆነ ኮንዶሙ ከየት መጣ
አዎ፣በትክክል፣ኢትዮጵያ፣ውስጥ፣ተስራፍቷል፣በእምነታችሁ፣ፅኑ።ፈተናው፣ብዙ፣ንው።በዛ፣ላይ፣የዳዊት፣መዝሙርን፣በየቀኑ፣ማታ፣ማታ፣አምብቢ፣ሞክሪ፣።በተለይ፣ምራፍ፣6ን
በፈጣሪ ስም እግዛብሔር መልሱን ይስጥሽይቅርታ አርግልኝ የንስር አይን አንተ በጣም ጎበዝ እና ጀግና ለሁሉም መብቴ አለክካሜራ ግጥምላት እና ተከታተላት የቤቷ ቁልፍ ያለው ሰው አለ አስቀርፆ የያዘ ሰው አለ እራሷን እንዳትዋቅ ብድን እንድትሆን የሚነፉባት ነገር አለ ተጠቅሞባት የሚይሄድ ወይ ፀበል ትሂድ ፀሎት ታርግ
እንቁ ወድማችን ይሄ ስጋ ለበስ ርኩስ መንፈስ ነውና እብዝታ እየሰገደች መዝሙረ ዳዊትንና ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮትን ትፀልይና ትተኛ ከቻለች ደግሞ ንስሃ ገብታ ፀበል እየተጠቀመች ብትቆርብ 100% ድራሹ ይጠፋል
ሰላም ወንድማለም ሰላምህ ይብዛ አንተ የወለደች ማህጸን ትባረክ አንተን የገባህበት ሳይሰካ አይቀርም እና እህታችንም ፀበል ትጠመቅ አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ አንበሳየ 🙏🙏🙏
ወድማቾን በጣምነዉ የምንወድህ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ በጣምነዉ የምጨነቅልህ የኔ ጀግና ለህዝብህ የምትከፍለዉ መጽዋት ድግል ማርያም ትከተልህ ከፊትህም ከኋላህም ቅዱስ ምኳኤል ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ፍቅረኛዋ መተት አሰርቶባታል ይህ አይነት ነገር የመናፍስት ስራ ነው መምህር ተስፍዬ አበራን ገጠመኝ ታዳምጥ ወድማችን እደሜ ጤና ይስጥ በርታ ካሜራም ይገጠምላት
Mnalbat ye tetalachewu sewum kalee mechem sewu endmtawuqewu honoal
በጣም በትክክል
በትክክል የመንፈስ ስራ በቅርቡ እራሱ ተመሳሳይ ንሰሀ አባት ምትለው ደብተራ እየመጣ ይገናኛታል
እውነታውን ለማወቅ ካሜራ እቤቷ ይገጠም
አወ የመተት ስራ።ነው
ሰላም ወንዲም ወይኔ ሰው መሆን ግን ምን አይነት አደጋውስጥ ናት ቅዱስ ገብሪኤል የተደበቀውን ይግለፅላት አንተ ጀግና ነህ ታወጣላታለህ ዲብቁን ግን ካሜራ እቤቷ አዲሪገህ መከታተል ፈጣሪይ ያግዝህ
ገጠመኝ ታዳምጥ የብዙ ሴቶች ያልተነገረ የውስጥ ችግር ነው ፀበል ጠተመቂ ፀሎት አድርጊ sgeji በተረፈ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት አዳምቺ!!!! ቤቱንም ፀበል አስረቺ!!!!
የኔ ጀግነ ወለሂ ወንድሜ ቐሆነ ብዬ ተመኘዉ ስወድህ አለህ ይጠብቅህ❤
እህቴ ስይጣን ነው ጽበል ሂጂ መፍቴው እሱ ነው
እኔም አወደዋለሁ ግን ዱኣ እናድርግለት አላህ ሂድያ እድሰጠው
@@rabiyara2445 በትክክልእንሸአለህ እህት
👉👉👉👉ወንድሜ ከቻልክ ድብቅ ካሜራ ግጠምና ተከታተላት የቤት ሚስጢሯን የሚያቅ ሰው ነው እየተጠቀመባት ያለው 😭😭😭
ቁልፉንቀይሪበላት
ፀበል ትሂድ የመምህር ተስፋየንም ገጠመኝ ትስማ
ትክክል ፅበል ቡትጠመቅ ይኤ የዳቤሎሰ ሰራነው እግዜኦ
ቡና እያፈላች ከሆነ ስራውን አቁማ ሌላ ስራ ትስራ ንስሃ ትግባ ሌላው መምህር ተስፋዬን ብታገናኟት ጥሩ ነበር።
እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅው ይህ የመንፍሳ ሱረ ነው እማ ቡን እቀም ምክንያትም ቡን ግብረ ነው ቡን እቁም
መምህር ተስፋዬ እራሱ ውሸታም አስመሳይ ነው ፀበል ትሒድ
ቤቷ ውስጥ ካሜራ አድርግላት ለሷም ጥያቄ ሆኖባት ከምትኖር
ጀግናችን ኑርልን🎉🎉❤❤❤❤
አለዎ ካሜራ. ግጠምና ተከታተለው
ጉድ ዘንድሮ የምንሠማው ሁሉ ተስፋ እሚስቆርጥ ሆነብን የኛ ጀግና ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርክ
ካሜራ ግጠም እባክህን አንተ እሰው ኩሽና ውስጥ ማደር የለብህም ዘርህ ይባረክ
በኢየሱስም የክፉ ሃይል የተመታ ይሁን
የኔ ጀግና እንዃን ሰላም መጣህልን የምሳሳልህ እንደእናትህ እመብርሀን ትጠብቅህ ከፈጣሪ በታች ለተጎዱ የተፈጠርክ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀበል መሄድ አለባት ይህ ሰው አይመስለኝም የሆነ እርኩስ መንፈስ ሰይጣን ነው ጌታ ነው መድሃኒቱ።በክ
እግዚአብሔር ይርዳሽክፉ መንፈስም ሊሆን ይችላል ጥዎት እና ማታ ፀሎት አርጊ ውዳሴ ማርያም ድገሚ
ደብቅ ካሜራ አስቀምጥ ምክንያቱም እሷ ቁልፌ ማንም ጋ የለም ትላለች እንጂ ቁልፉ ሌላ ሰው ጋ አለ ምንልባት በዙርያዋ ያሉትን ትጠርጥር። ሰውማ አለ በመተት እንቅልፍ ጥሎባት የሚጠቀምባት ሰው በእርግጥ አለ። አንተ ከምታድር በቤቷ ድብቅ ካሜራ ይቀመጥ አንተ እንደሆነ ጀግናችን ነህ ለድሀ ፈጥነህ የምትደርስ። ተባረክልኝ አቦ ብርክ በል። ጌታ እየሱስ ጥበቃውን ያብዛልህ።
እባክሽ መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አድምጭ ፀልይ ፁሚ ስገጅ ይህ የዝሙት መንፈስ ተደርጎ ብሻል በዚህ ሰይጠንን ታሸንፍዋለሽ !
ጋዜጠኝ እግዛብሕር ይባርክህ እንድዚህ ይላ ታሪክ ለሁለተኝ ገዜ መስማቴ ነው ካሜራ በመግጠም ማውቅ የቻላል❤❤❤
እኔምእደሷነኝግንኮዶም፣የለም፣ተቄስጋርተኝቼምይመስለኛል፣አዳደየደሞበማቃቸዉሰዉተመስሎአብሮኝይተኛልምንእደማደርግአላቅም፣ጠበልእሄዳለሁ፣ተስየአዳድምልክትአሳይቶኛል፣እምታቁሰዋችመፍትሄታላችሁንገሩኝ፣ሁለየቅዠትያሳየኛል
ሌላ ምንም የለም አጋንንትን እየተጫወተባት ነውና በርታ ጠበል ትሂድ ቤቱንም ትቀይር የሚደግምባት ሰው አለ ሰይጣ ከዚህ በላይ ያደርጋል
እረ ሰይጣን ኳንዶም አይጠቀምም
ስይጣን ኮንዶም ይዞ አይመጣም እሶን የምያቅ ሰው ነው 🙏🙏🙏
አይነ ጥላ ነው ፀበል ሂጂ የኔ እህት ከተቻለሽ ፆም ስግደት ምፃዎት አድርጌ በተቻለሽ መጠን የመምህር እና የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስሜ እግዚአብሔር ይማርሽ
ደብተራ ነው ኮንዶም የሚጠቀም ውጪ ቢሆን በኮንዶሙ ተመርምሮ ይታወቅ ነበር እግዚአብሔር ይገስፀው።
በስመአብ እኔ እደዚ አይነት ሰምቼም አላቅም ግን ወድሜ እሄ ነገር የሲጣን ስራ ሊሆን ይችላል ፀበል ትሂድ ሱባኤ ትግባ ።እመቤቴ ትርዳሽ ወድሜ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅ ካሜራ ግጠሙና ለማየት መኩሩ
ቤቱ ያከራዩዋት ሰዎቹ ሌላ ቁልፍ ኖራቸዉ በተኛችበት በሆነ ነገር እያፈዘዘ ደፍራት እየወጣ እንደ ሆነ ወይም boyfriend ቤት ካከራዩዋት ሰዎች የሚተዋወቅ ከሆነ ማረጋገጥ እኔ ማስበዉ ግን ሌላ ቁልፍ ያለዉ ሰዉ አለ በሩን ሰብሮ ካልገባ በሩን ከፍቶ የሚገባ ሰዉ ነዉ መጨረሻዉን አስታዉቀን brother
የኔ ጀግና ወድም አላህ የጠብቅ ስወድህ ለሰው ያለህ ክብር ትሁትነትህ በቃ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ።በቃ የሚፈልጋት ሰው አለ ማደንዘዣ እያስነካት ነው የሚጠቀምባት ብቻ አላህ ይጠብቅሽ
ልክነሽ እህቴ እደዛነውይሄአጋንት ለሚሉት ነገርግንመጠቀሚያ አይዝም
መስተፍቅር ልሆን ይችላል እሷን አፊዝዞ ነው የምጋናኛት በፀሎትና በስግደት በርች መታ ስተኝ ፀሎት እና በደንብ ስገጅና ተኝው አይዛሽ እህታችን እመብርሃን ከለይሽ ለይ ትስርልሽ
በብዙ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በጣም ጠንካራ የሆነ ክፉ መንፈስ አለ። ✅️በእግዚአብሔር ፊት ንስሐ መግባት እና መስተካከል አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
ያረቢ በጣም የሚዘገንነ ነገር ነዉ ፈጣሪ ይርዳህና ጉዱይታወቅ
ካሜሪ ይገጠምላት። ካንተ የሚያልጥ ነገር አያምልጥክም ጎበዝ ነከ
ካሜራ ግጠምላት ጀግናነህ ወድሜ
አቤት ጌታ ሆይ ማረን 😢የኔ ጀግና ስወድክ አምላክ ይጠብቅህ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ኮስታራ አላማ ያለው ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገጠመኝ አዳምጭ ወደ ፀበልም ሂጂ ይህ መንፈስ ነዉ እባካችሁ ወገኖች በሂወታችን እየተጫወተብን ያለ መንፈስ ነዉ ገጠመኝ አዳምጡ ንቁ ጊዜዉ አሁነዉ እራሳችንን እናድን ነፍሳችንን እናስደስታት እንለወጥ
ወይ ኢትዮጵያና አንተ ልጅ በየቦታው ከሠይጣኖች ጋር ትግልህ ላይ ጌታ ወላዲት ይቅደሙልህ
እንኳን በሰላም መጣህ ጀግናው ከቤቷ ካሜራ አርግና ተከታተል
በታሪክ ሰይጣን አደለም ኮንዶም የሚጠቀመው ሰው እጅ ሰይጣን አይጠቀምም የድብቅ ካሜራ ግጠምላት ከቻልክ ግዴታግን ፀበል መጠመቅ አለባት😊
ክክክ እንዴት አወቅሽ እንደመይጠቀም ?
th-cam.com/video/Q60fxjc1MvA/w-d-xo.htmlsi=fAl9ZBJ4-ZZPSbA3
ክክክ ሣሎድ በግድ አሣቅሺኝ ሾይጧን በኮዶም ያለመጠቀሙ ማሥረጃ አለሺ?
SEYTAN. Setup. Rekik. NEW. ZemnualSEW. Aydelem. Erasu. Menfesu. New
SELTAWI. NEW. SERAW. MENFES NEW. BETU YEMELEKEBET KENEBERE. WEYNEM. METET. TELEKOBBAT NEW
የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን የኛ ጀግና እንኳን ደክና መጣህ❤ እህቴ ይኽ የሴጣን መንፈስ ነው ጸበል ተጸበይ ።
ቀላል ነው ካሜራ አስቀምጥ በጣም ቀላል ነው
እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ የሚገርምህ ታሪኩ ቢለያይም የታሪኩ ባለቤት እናቴ ነች የምትኖረው ለብቻዋ ነው ግን ሶፋው በቢላ ተቀዶ ማንቆርቆሪዋ ተለውጦ ትራሳ በእሳትተቃጥሎ ልብሳን በቢላ በጣም ብዙ ስንቱን በጣም አስፈሪ
መፍትሔው ካሜራ ነው እኔም ወደፊት ይህንን አማራጭ ከአንተ እጠብቃለሁ
ወንድሜ እራስን ጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
የእኔ ጀግና በቆምክበት ቦታ ሁሉ እም ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ፣እርስ መንፈስ ኮንዶም እንዴት ይጠቀማል አንተ ዘብ ማደር የለብህም፣ ጀግና ነህእንደተለነደው ካሜራ ግጠምና የሚሆነውን እየው በፍፁም ጥበቃ ማደር የለብህም እግዚአብሔር ይርዳችሀ፣፣፣
ሰላም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ የእህታችን ችግር በርዋ ሳይከፈት ከሆነ የምታገኘዉ ይህ የዝሙት መንፈስ ነዉ የያዛት ንሳሃ ገብታ ፀበል ትጠመቅ በመቀጠል ከመኝታ ቤትዋ ካሜራ ኣስቀምጠህ ሂድ ከዛ እዉነቱለመወቅ ቀላል ነዉ እግዚአብሔር ያግዝህ ለእህታችንም እግዚአብሔር ምህረት ይላክላት በቤትዋ ደሞ የፆሎት ቦታ ታድርግ ቄስ ጠርታ ታስባርከዉ ከዛ ጥዋትና ማታ ፆት ኣድርጋ ሰግዳ ትተኛ 😢😢😢❤❤❤
❤❤❤መንፈስ ነዉ ወድሜ ቸርች ትህድ እየሱስ ነፃ ያወ ጣታአል
ጌታ አምላክ ሙሉ ጤንነትህን መልሦ በደሥታ ያቁምህ እንዴት እንደምወድህ የኔ መልካም ሠዉ❤❤❤❤
ካሜራ ግጠምላት መንፈሰም ከሆነ ሰውም ከሆነ ወዳጅና ጠላቷን ትወቅ
እሷ የማትወደው ሰው እሱ እሚወዳት ሰው ካለ መተት አርገውባት ይሆናል በደምብ ሱባዩዬ ግብት ጠመቅ
የዚህ መፍተሄ እህቴ ቼርች እጅ አፀልይ ጌታ ይረዳሻል
መንፈስ ነው ብለሽ ነው መንፈስ ኮዶም ከየት አመጣ
ሰላም ለአንተ ይሁን ጋዜጠኛ ለምትሰራው ስራዎቹ ሁሉ አደንቃለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ይህ እኔ የሚመስለኝ የዝሙት መንፈስ ነው ሰው በእሷ ላይ መተት እንዳደረገባት ነው የሚሰማኝ። ምናልባት በሴት ጓደኛ ምናልባት በወንድ ጓደኛ የተሰራ አባት የዝሙት መንፈስ ነው ስለዚህ ካሜራ ይገጠምላት ይህ ከባር የሚላክ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ካሜራ ይገጠምላት ሰው ግን አይደለም ግንኙነት የሚያደርጋት ይሄ ከጨለማ አመልም የሚላክ መንፈስ ነው
Bata kayeri belat and ebakihe silikihen 🙏🙌
ካሜራ ግጠምና እያት የሆነሚደያም እደዝች አይነት ታሪክ ያጋጠማትነበረ እና ሰይጣነው ፀበል ትሄድ
ኮዶሙ ከምን መጣ ሰይጣን ቢሆን😢
እሱ አየስቀምጥም አሉ?@@Arabarab-uz6sr
የሱዋን ቁልፍ ያቀረፅ ሰዉ አለ እና ልጁ መተት አሰርቶባታል
ኧረተው መተትአትበሉ አላህጋ አትጣሉ ብቻ የቤቷን ቆልፍ ያስቀረፀው ይኖራል እጅ ሌላው መተትእሚባለው ያሸይጧን ቢገባም መጠቀሚያ አይኖርም
@@GFg-uj2gv መተት ካልሆነ በርሲከፈት ላትሰማ ትችላለችእንዴት ነው የማታውቀ ሲገናኛት ?
@@mahelettula2534 እሽ እደዛ ከሆነ ሸይጧንከሆነ ኮዶም ይዞነውዴ እሚገባው ማለቴሸይጧኑ
@@GFg-uj2gv ማለት ሰውየው ራስዎን እንዳታቅ ድግምት ይኖረዋል ያው እንድምንሰማው ገንዘባቸውን በፈቃድ ይሰጡ ይላል አደንዘዋቸው ይህም የቤቱ ቁልፍ ያለው ሰው እንዳትነቃ የሚያደርግ ድግምት አለው ጤናማ ግንኙነት ብር ሲከፈት አትስማ ሴክስ ሰርቶ ጨርሶ እስኪወጣ እንዴት አታቅም ጋዜጠኛው ቁጭብዪ ጠብቃለው ይላል። ድግምት ካለው ለሱም ያሰጋል
ካሜራ ግጠምለት ደሞ አምሮብሀል ጥቁር ልብስ ያምርብሀል ውበት ከጀግንነት ጋር❤❤❤
በስመአም ክብርቲ ሓፍተይ ልዑል ፈጣሪ ምሳኺ ይኹን እበይ ብጣዕሚ ከቢድ እዩ ማንነቱ ዘይፍለጥ ለይታ ለይቲ ናመፀ ብድንዛዘ ክጫወተካ ከሎ ከቢድ እዩ💔 እሞ ከዓ ብዓመፅ😢ብዝኾነ ክብርቲ ሓፍተይ ፀላኢኻ ካብ ቀረባ እምበይ ካብርሑቕ አይመፅን እዩ እዚ ንዓኪ ብደንቢ ውሽጥኺ ዝፈልጥ ናይ ቀረባ ሰብ እዩ:: ምስመን ትሓድሪ ምስመን ከምትኣቲ ትወፂ ብደንቢ ተከታቲሉ እዩ ዝመፀኪ ዘሎ ቁልፊ ገዛ ዶሞ አብ ስራሕ ቦታ ናሰራሓኺ ከለኪ ንስኺ ብዘይፈለጥክዮ መንገዲ ተጠቒሚ ወሲዱ ኣራቢሕዎ ክኸውን ይኽእል እዩ ርጉም ሰብ ሓሊኻ ኣይሕለውን እዩ ስለዚ ብፍጥነት ካሜራ ተኺልኪ ክትከታተልዮ ትኽእሊ ኢኺ ማንነቱ እውን ፈታዊኺ ምኳኑ ክትፈልጥዮ ኢኺ ታይ ቀለቶ ክትብልኒ ኢኺ ብፍፅም እዚ ካብ ቀረባ እምበይ ካብ ርሑቕ ኣይመፅን እዩ ስለዚ ከምኡ ግበሪ ከቢድ ጉድኣት ተይበፀሓኺ 😢
ፈጣሪ ሚስጡሩን ይግለፅላችሁ! በጣም ከባድ ነዉ!
የቤት ቁልፍ ሊኖረው ይችላል እሷን ለመጠቀም እሚያደነዝዝ እየያደረገ የስውም ስይጣን አለ ውይም መንፈስ ይሆናል ወንድሜ ከስራ መልስ ፅበል እንድትገባ ታድርግ ቤቱንም ትቀይር የድንግል ልጂ ይማራት
በጌታ በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ
Amen Amen
አሜን አሜን
በተመሳሳይ ቁልፍ እየከፈቱ ማደንዘዣ እያጨሱባት ቢሆንስ ካሜራ ቢገጠምላት ጥሩ ይመስለኛል
እኔም የም ጠረጥረው ያን ነው። ቁሌፍ ያስቀሠጸ። ነገር ግን ጊቢውን ማን ከፍቶለት ይገባል??? ወይ አከራዪቹ የሚያውቁት ነገር ይኖር?? ገራሚ ነው ምን ልበል ታዲያ!!💔💔
@@tsigenigatu3922 ከተከራዮቹ አንዱ ቢሆንስ ???በእውነት በጣም የሚያስጨንቅ ነገር ነወ
ያምሀልደ ግን አተ ሰውዬ እደት ኪቺንነው የምትቀመጠው ጋኒን እዳያጠናግርህ ያቺን መከረኛ እናትህን ደግመህ እዳታሰቃያት
ውሎዋን የሚያዉቅ ሰው ነው አንተ ስትገባም ስቶጣ ስለሚያዬ አይመጣም አንተ እዛ ሆነህ ልታገኘው አትችልም ወንድሜ አንድና አንድ ለሷ አስጠንቅቀህ ማለቴ እንዳትገላለጥ ሙሉ ልብሰ ለብሳ ትተኛ እና ካሜራ ገጥመህ አንተ በሩቅ ብትከታተለው ባይ ነኝ እርግጠኛ ነኝ ሰውራ ይሁን ሸይጣን ትደርስበታለህ በርታ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ወንድሜ❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም ስራህ ይፍረስ ወንድሜ ሆይ በኢየሱስ ስም ተሸፈን
Amen Amen Amen
ጉዋደኛዋም ቁልፉዋን ወስዶ አስቀርፆ መልሶ አስቀምጦባት ይሆናል
እመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይ የዚህ ተመሳሳይ የገጠማት ሴት በድረ ካሜራ ሲታይ ደብተራ ሆኖ ተገኘ ስለዚህ አሁንም ካሜራ ቤት ዉስጥ አስቀምጥ
በትክክል ደብተራ ሊሆን ይችላል እኔም ይህን ነው የወሰንኩት ❤❤😊
ንስሀ አባቷ ደብተራ ይሆናል
መፀልይ። በመቁጥረያ። መቀጥቀት በሶት ቀን ዉስጥ ታቀዋለች ከማንጋራ እደምተኛ ሰጣን ፈርነዉ ። መስገድ
ፀበል ነው መፍትሄ ሌላ የለም እግዚአብሄር በፍለፊት ያሳይሽ እህቴ ካሜራ ይገጠም
መድሐኒቱ ፀብል ነዉ የአጋንት ሥራ ነዉ ሰለዚህ ወደፀብል ትሄድ በፆም በፀሎት በስግደት ፈጣሪዋን ትማፀነ
ሰይጣን እኮ ሴት ልጅ ይዎዶዋል... እና ዎደ ፈጣሪ እንመለስ.... 🙆♀️🙆♀️🥺🥺ኡዙብላህ ምናል ሺይጣን ረጅም 😥በ እምነትሽ ጠንካራ ሁኚ
ሸይጣንካዳምይጠቀማንአደ የህሰዉ የቤታንቁልፍየያዘሰዉነዉ
ሲጣ ን ኮንዱም አይጠቀምም ሁሉንም ለሲጣን አንስጠው የሰው ልጅ ከሲጣን ብሷል
@@rodibayou1352 አወ ሸይጣስሥሙሁኖበት ነዉአሁላይሰዉ ብሳ በግርም ትአያየሳይሆንይቀራን ሸይጣን እረሡ
ፅልይ አጠገብሽ መፅሀፍ ቅዱሥ አስቀምጭ ፅበል ተፅበይ ስገጂ ከዛ ምንም አይመጣብሽም እመኝ ውዴ ❤
🙏🥺
መጽሐፍ ቅድስ ማሰቀመጥ ሳይሆን ማንበብ ነው ክፉ መንፈስ ነወ ተቃወምው።
@@aberashayele66 እሺ
ፀበል ነው መዳኒቱ አጋንት አይነጥላ የሚባል እርኩስ መፈስ እንደሰው ይደፍራል በመፀለይ በመስገድ ነው ሊርቅ የሚችል ለበቁ አባቶች በመናጋር ከዚህ ችግር መፋትሂኤ እሱ ብቻነው በስማም ወልድ በመንፈስቅዱስ ✝️
ኧረጉድ ታዳአጋንት ኮዶም ይዞነውዴእሚገባው ያችስከፋ እልቅ የቤቷንቆልፍ ያስቀረፀ ሠውኑሮነውእሚሆነው እጅ አጋንትእደዚህመጠቀሚያይዞአይመጣም ብየነው ካስከፋሁሽይቅርታ
እኔ የጠረጠርኩት ነገር ቢኖር ሌላ የሚወዳት ሰዉ አለ ሰለዚህ እንቢ ብላለች ሰለዚህ እሷን ለማሰቃየትና ሰርታ እንዳትበላ የተደረገ መተት ነዉ ጸልይ ጸበልም ትሒድ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ደብተራዎች እንደዚህ ያደርጋሉ እሷ በማታውቀው ኬዝ አድርገው መምህር ተስፍዬ ይህንን ነገር አጋልጧል ልክ እንደ ልጅቷ ኬዝ የደረሰባትን እናት ስለዚህ ደብተራ አደንዝዞ ነው የሚጫወትባት ካሜራ ይገጠምና ተከታተል
ካሚራ እቤቶ ተገጥሞል ማለት ነው ምክንያቱም እንቅልፍ ሲይዛት የሚገባ የራሦነ 😢😢ቁልፈ አለው ማለት ነው ካሚራ ቢገጠምም ሠለሚያቅ መፈትሔው መውጣት ብች ነው መፈትሔው 😢😢😢 ወድም የራሡ ካሚራ አው እኔም አንደ ጎደናየ አጋጥሞታል የሚሰጠላ የሚደነዝዝ እሚረጪ መዳኒት ነው የሚጠቀሙት ካባድ ነው ማንም ሰው የማይሰራውን ሰራ ነው የተሠራችው ይሕው ልጂቱ አካለ ሥንኩል ነበር ሲጠቀማት የነበረ ይሕን ሰታቅ እራሦን ታጥፈ የት ትሔድ አይታወቅም😢😢😢እምጠራጠረው እኔ ቤት ያከራወችን ነውምክኘያቱም ታማሚ አለ ሰላለቺ ብች ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
እኔም እስማማለሁ አለሁ አሁን እራሱ የሚወሩትን ሊያየዉ ይችላል ግን ቢያስ ከበሩ ወይም ከሳሎኑ ግጠምላትመጀመሪያ ካሜራ መኖር አለመኖሩን መፍተሻ አልኬሽን አዉርድና ፍትሽ ይሄ መንፈስ አይድለም ኮንዶም አገኛለሁ እያለች ነዉ
😢😢😢😢😢 ሰው አይደለም ታዳ ፌረድ ስትሆን ሰው ከሆነ በምን ያውቃል እደገና እሰው ግቢ በምን ላይ ይገባል ሰው አይመስለኝም ካሜራ ተጠቀም ካሜራ ሌላ ምንም አያስፈልግም
ወድሜአላህ ይጠብቅህ እኔብዙ ሰዉችእክታተላለዉ ያተዉን ይለይብኛል
ካሜራ አስቀምጠህ ሞክር ካልሆነ በምታምነው እምነት ትሂድ
መቼም አንተ መላ አታጣም ወንድሜ እስቲ ካሜራ ግጠምላት ፀበል ትጠመቅ እግዚአብሔር ይርዳሸ አይዞሸ
ካሜራ እቤቷ ይገጠም የምትሉ በላይክ
awu kamera yigexemilati
የኔም ጥያቄነው
@@JanKhan-c2pየኔ ሀሳብ ከናንተ ባይለይም ምን አልባት ፍቅረኛዋ ሳታየው ደብቆ ቁልፏን ወስዶ አሳትሞ እሷ ከመግባቷ በፊት እየገባ ከሆነስ ጧትም ከወጣች በሁዋላ እየወጣስ ከሆነ ምክንያቱም ቁልፍ ከፍቶ ሲገባ ስለምትነቃበት ቀድሟት እየገባስ ከሆነ
ካሜራ፤መኖር፤አለበት
yቤት፤ቂልፍ፤ለምን፤አትቀyርም
ካሜራ ይገጠምላት የምትሉ ላይክ አድርጉ
እኔም ባይ ነኝ
Botaw hulet camera yigeTemlet lemejemeriay. Keza kirxum yitayal dimxum yisemal. kemutan tenestew yeminqesaqesu andand yutuberoch indetemeleketkut...!! Imigerm neger new!!!
የአብራሀምን አማማት አጣርቶ ጀግናችን እስከሚነግረን የምጠብቁ 👍👈
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪
አብርሃምን ማነው?
እጠብቃለሁ
እኔም፣እየጠበኩኝ፣ነዉ
የተገደለአለዴ
በጌታ በኢየሱስ ስም!! የሰው እጂ አለበት ምንም መንፈስ አይደለም በጣም ዘግናኝ ነው።ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ የኔ ውድ እህት😢😢
በቤቱዋና በግብ ላይ ድብቅ ካሜራ አደርግ ከዛ መስመር ላይ ሆነህ መከታተል ይቻላል ካሜራው ድምፅም የምይዚ ብሆን በጣም ጡሩ ይመስለኛል ሁሉም ነገር መንፈስ ላይሆን ስለምችል ድንገት የሆነ ሰው የቤቱን ቁልፍ ኮፍ አድርጎ ማታ እያደነዘዛት ልገናኛ ይችላል መንፈስ ብሆን ኮዶም እንደት ይሮራል ወንድም ቀላሉ መንገድ ካሜራ ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣር ይጠብቅሽ😢😢😢
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ኢትዮጵያ የሚሰማው ግፍ ፈጣሪ ይፍርድ አልቻልኩም እኔን እህቴ 😭❤️🙏አንተ ቅን ጋዜጠኛ ኑሪልኝ አበሳዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማለም ❤️🙏
ካሜራ ግጠምለትና ተከተተለት የምትሉ እሩጡ 💃💃
ልክነው
አዎ በትክክል
ትክክል
ትክክል ጥንዶች ፈተና ላይ አንድዋ ይህ ብላ ተግኝቶአል ሻጧን ሆኑ እናትዋ ጠንቆይ ነበረች ግን ኮንዶም ካለ ይህ ችግር አለባት ማለት ነው
@@ተሽንፍአለውመንፈስ ነው ለማለት ኮንዶም አለ አለች ጌታ ሆይ 😢
በኢየሱስ ስም ስትል ሁሉም ሃይል ወዳንቴ ይመጣል። በአኢሱስ ስም የሰይጣን ሃይልና እስራት የተፈታ ይሁን።
በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
😂😂😂😂😂😂😂😂
@@jackpark3349😂😂😂😂😂😂😂😂
የዚህ ነገር እውነታውን ሚያወጣው ካሜራ ነው ገጥሞት ካሜራ የሚትሉት ግጭት ግጭት በላይክ😢
ድግምት ነው በአስማት ነው የሚጠቀምባት ፀበል
ፈጣሪ ሄይ ይሄን የሰይጣን መንፈስ አርቅላት አንተ ጀግና ነህ ምንም አያቅትህም ካሜራ ቤትዋ ውስጥ ግጠም የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳቹ 😢😢😢
እኔ ሰይጣን የሚለው ነገር አልተዋጠልኝም እሷ ስራ ላይ ተፍ ተፍ ስትል ፍቅረኛዋ ወይም ሌላ ሰው ቁልፏን አስቀርፆ እየገባ የሚጠብቃት ሰው አለ ባይ ነኝ
ሊሆንም ይችላል እግዚአብሔር ይወቀው
በጌታ በኢየሱስ ሥም አጋንት ይሆናል እግዚአብሔር ይገስፀው
ወንድምነት የዛሪው ከባድ ነው እግዚአብሔር ያግዝክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤
ካሜራ ይገጠም የምትሉ👍👍👍
Camera yigetem
ይህ መቶ የሚገናኛት ሠው ስውር ካሜራ እቤቷ ውስጥ ሳይገጥም አይቀር እቤቷን ፈትሽ አደራ ካንተህ የሚያመልጥ ነገር የለም ጥንካሬህን አደንቅለሐለሁ በርታ ወንድሜ በቻልከው ነገር ሁሉ እርዳት አንተህ ማለት ጫና የደረሰበት ህዝብ እንባ ጠባቂ ስለሆንክ
እሚገርም ነው ታድያ ለምን ከሰው ጋር አታድርም ወይ ቤቱን ትልቀቅ
እህቴ ፀበል ነዉ መፊትሄው ተጠመቂ
ምኝታ ክላስካሜራ ግጠምላት ለአንድ ቀን መንፈስ ሊያስወልቃት ይችላል😢😢😢
እህቴ ፀበል ሂጅ
ልክነሽ እህቴ አይነጥላመንፈስ እንደዚያደርጋል ኮንዶም አገኛለው ብላለች
መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ይችላል መዳኛችን እሱ ብቻ ነው እህታችን
እዉነት ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ
የመንፈስ አሰራር ነው ወንድሜ በጣም ጸሎት ያስፈልጋታል እደገና ዙሪያዋን በደንብ ትሰልል አደራ ሁላችንም በየእምነታችን እንጸልይላት ወገኖቼ ጋዜጠኛው በርታ ጌታ ይርዳህ !❤
አዎ እኔ የሠማሁት መምህር ተሥፋየ ትምህት ላይ እደዚህ አይነት ነገገር እደተከሠተ ሢያሥተምር ነበር ያየሆነው በሀይማኖታችን ውሥጥ ባሉ ደብተራዎች በተደገመ አፍዝዝ አደዝዝ ነው ።
እግዚሐቤር ይባርክህ ልጅቱ በጣም በጣም ነው ልቤ የተሰበርው እገዚሐቤር ቸር ነው በቅርብ ቀን ከዚህ ችግር ትወጫለሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አትጨነቂ ያልፋል እሱም የጁን ያገኛል 🙏🙏🙏🙏
መንፈስ እኮ ልብስ አያስወልቅም አሉ ቤተሰብ የእዝች ለየት የሚያደረገው ስትነቃ መከላከያ ኮንዶም አለ አለች ሶ ይህ ትክክለኛ ሰው ነው በካሜራ ተከታተልላት ጀግናዬ ❤❤ ደግሞ ስወድህ እኮ
ልብስ ሊያስወልቃት ይችላል መንፈስ ግን የኮንዶሙ ነገር እሺ ሰው ከሆነስ ለምን ኮንዶሙን ጥሎ ይሄዳል አልጋላይ 😢
እኮ
@@genzebjemal1051 እሱ ነው ግራ የገባኝ ምናልባት ሰው ቤቷ እንደገባ እንድትጠራጠረ ይሆናል አላህ ይጠብቀን
በትክክል መንፈስ አይደለም ሰዉናዉ 😢
አውነት ነው ሚገርም ነው የሆነው ሰው ቁልፉን ቀርፃ የያዘ ሰው አለ ብዬ እገምታለው እንጂ መንፈስ ቢሆን ኮንዶም ከየት ያመጣል 😂😂😂😂😂ይቅር ይበለን እኔ በባእድ አምልኮ አላምንም ፈጣሪም አያድርግብኝ ግን ሚገርም ነው እመብርሃን እውነቱን ታውጣ ትርዳት
ገጠመኝ መምህረ ተሰፋየ አበራ ወይ ኤፍታህ ተሰፋ ሰላሴ ብለሸ ገቢና አዳምጢ ይሄ የመንፈሰ ሰራ ነዉ እግዚአብሔር ይገሰፆዉ😢
ወድሜ ፀሎት እና ፀበል ብቻ ነው መፍትየው እርኩስ መንፈስ ነው:: 100%
እርኩስ መንፈስ ከሆነ ኮንዶሙ ከየት መጣ
አዎ፣በትክክል፣ኢትዮጵያ፣ውስጥ፣ተስራፍቷል፣በእምነታችሁ፣ፅኑ።ፈተናው፣ብዙ፣ንው።በዛ፣ላይ፣የዳዊት፣መዝሙርን፣በየቀኑ፣ማታ፣ማታ፣አምብቢ፣ሞክሪ፣።በተለይ፣ምራፍ፣6ን
በፈጣሪ ስም እግዛብሔር መልሱን ይስጥሽ
ይቅርታ አርግልኝ የንስር አይን አንተ በጣም ጎበዝ እና ጀግና ለሁሉም መብቴ አለክ
ካሜራ ግጥምላት እና ተከታተላት የቤቷ ቁልፍ ያለው ሰው አለ አስቀርፆ የያዘ ሰው አለ
እራሷን እንዳትዋቅ ብድን እንድትሆን የሚነፉባት ነገር አለ ተጠቅሞባት የሚይሄድ ወይ ፀበል ትሂድ ፀሎት ታርግ
እንቁ ወድማችን ይሄ ስጋ ለበስ ርኩስ መንፈስ ነውና እብዝታ እየሰገደች መዝሙረ ዳዊትንና ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮትን ትፀልይና ትተኛ ከቻለች ደግሞ ንስሃ ገብታ ፀበል እየተጠቀመች ብትቆርብ 100% ድራሹ ይጠፋል
ሰላም ወንድማለም ሰላምህ ይብዛ አንተ የወለደች ማህጸን ትባረክ አንተን የገባህበት ሳይሰካ አይቀርም እና እህታችንም ፀበል ትጠመቅ አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ አንበሳየ 🙏🙏🙏
ወድማቾን በጣምነዉ የምንወድህ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ በጣምነዉ የምጨነቅልህ የኔ ጀግና ለህዝብህ የምትከፍለዉ መጽዋት ድግል ማርያም ትከተልህ ከፊትህም ከኋላህም ቅዱስ ምኳኤል ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ፍቅረኛዋ መተት አሰርቶባታል ይህ አይነት ነገር የመናፍስት ስራ ነው መምህር ተስፍዬ አበራን ገጠመኝ ታዳምጥ ወድማችን እደሜ ጤና ይስጥ በርታ ካሜራም ይገጠምላት
Mnalbat ye tetalachewu sewum kalee mechem sewu endmtawuqewu honoal
በጣም በትክክል
በትክክል የመንፈስ ስራ በቅርቡ እራሱ ተመሳሳይ ንሰሀ አባት ምትለው ደብተራ እየመጣ ይገናኛታል
እውነታውን ለማወቅ ካሜራ እቤቷ ይገጠም
አወ የመተት ስራ።ነው
ሰላም ወንዲም ወይኔ ሰው መሆን ግን ምን አይነት አደጋውስጥ ናት ቅዱስ ገብሪኤል የተደበቀውን ይግለፅላት አንተ ጀግና ነህ ታወጣላታለህ ዲብቁን ግን ካሜራ እቤቷ አዲሪገህ መከታተል ፈጣሪይ ያግዝህ
ገጠመኝ ታዳምጥ የብዙ ሴቶች ያልተነገረ የውስጥ ችግር ነው ፀበል ጠተመቂ ፀሎት አድርጊ sgeji በተረፈ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት አዳምቺ!!!! ቤቱንም ፀበል አስረቺ!!!!
የኔ ጀግነ ወለሂ ወንድሜ ቐሆነ ብዬ ተመኘዉ ስወድህ አለህ ይጠብቅህ❤
እህቴ ስይጣን ነው ጽበል ሂጂ መፍቴው እሱ ነው
እኔም አወደዋለሁ ግን ዱኣ እናድርግለት አላህ ሂድያ እድሰጠው
@@rabiyara2445 በትክክልእንሸአለህ እህት
👉👉👉👉ወንድሜ ከቻልክ ድብቅ ካሜራ ግጠምና ተከታተላት የቤት ሚስጢሯን የሚያቅ ሰው ነው እየተጠቀመባት ያለው 😭😭😭
ቁልፉንቀይሪበላት
ፀበል ትሂድ የመምህር ተስፋየንም ገጠመኝ ትስማ
ትክክል ፅበል ቡትጠመቅ ይኤ የዳቤሎሰ ሰራነው እግዜኦ
ቡና እያፈላች ከሆነ ስራውን አቁማ ሌላ ስራ ትስራ ንስሃ ትግባ ሌላው መምህር ተስፋዬን ብታገናኟት ጥሩ ነበር።
እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅው ይህ የመንፍሳ ሱረ ነው እማ ቡን እቀም ምክንያትም ቡን ግብረ ነው ቡን እቁም
መምህር ተስፋዬ እራሱ ውሸታም አስመሳይ ነው ፀበል ትሒድ
ቤቷ ውስጥ ካሜራ አድርግላት ለሷም ጥያቄ ሆኖባት ከምትኖር
ጀግናችን ኑርልን🎉🎉❤❤❤❤
አለዎ ካሜራ. ግጠምና ተከታተለው
ጉድ ዘንድሮ የምንሠማው ሁሉ ተስፋ እሚስቆርጥ ሆነብን የኛ ጀግና ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርክ
ካሜራ ግጠም እባክህን አንተ እሰው ኩሽና ውስጥ ማደር የለብህም ዘርህ ይባረክ
በኢየሱስም የክፉ ሃይል የተመታ ይሁን
የኔ ጀግና እንዃን ሰላም መጣህልን የምሳሳልህ እንደእናትህ እመብርሀን ትጠብቅህ ከፈጣሪ በታች ለተጎዱ የተፈጠርክ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀበል መሄድ አለባት ይህ ሰው አይመስለኝም የሆነ እርኩስ መንፈስ ሰይጣን ነው ጌታ ነው መድሃኒቱ።
በክ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ክፉ መንፈስም ሊሆን ይችላል ጥዎት እና ማታ ፀሎት አርጊ ውዳሴ ማርያም ድገሚ
ደብቅ ካሜራ አስቀምጥ ምክንያቱም እሷ ቁልፌ ማንም ጋ የለም ትላለች እንጂ ቁልፉ ሌላ ሰው ጋ አለ ምንልባት በዙርያዋ ያሉትን ትጠርጥር። ሰውማ አለ በመተት እንቅልፍ ጥሎባት የሚጠቀምባት ሰው በእርግጥ አለ። አንተ ከምታድር በቤቷ ድብቅ ካሜራ ይቀመጥ አንተ እንደሆነ ጀግናችን ነህ ለድሀ ፈጥነህ የምትደርስ። ተባረክልኝ አቦ ብርክ በል። ጌታ እየሱስ ጥበቃውን ያብዛልህ።
እባክሽ መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አድምጭ ፀልይ ፁሚ ስገጅ ይህ የዝሙት መንፈስ ተደርጎ ብሻል በዚህ ሰይጠንን ታሸንፍዋለሽ !
ጋዜጠኝ እግዛብሕር ይባርክህ እንድዚህ ይላ ታሪክ ለሁለተኝ ገዜ መስማቴ ነው ካሜራ በመግጠም ማውቅ የቻላል❤❤❤
እኔምእደሷነኝግንኮዶም፣የለም፣ተቄስጋርተኝቼምይመስለኛል፣አዳደየደሞበማቃቸዉሰዉተመስሎአብሮኝይተኛልምንእደማደርግአላቅም፣ጠበልእሄዳለሁ፣ተስየአዳድምልክትአሳይቶኛል፣እምታቁሰዋችመፍትሄታላችሁንገሩኝ፣ሁለየቅዠትያሳየኛል
ሌላ ምንም የለም አጋንንትን እየተጫወተባት ነውና በርታ ጠበል ትሂድ ቤቱንም ትቀይር የሚደግምባት ሰው አለ ሰይጣ ከዚህ በላይ ያደርጋል
እረ ሰይጣን ኳንዶም አይጠቀምም
ስይጣን ኮንዶም ይዞ አይመጣም እሶን የምያቅ ሰው ነው 🙏🙏🙏
አይነ ጥላ ነው ፀበል ሂጂ የኔ እህት ከተቻለሽ ፆም ስግደት ምፃዎት አድርጌ በተቻለሽ መጠን የመምህር እና የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስሜ እግዚአብሔር ይማርሽ
ደብተራ ነው ኮንዶም የሚጠቀም ውጪ ቢሆን በኮንዶሙ ተመርምሮ ይታወቅ ነበር እግዚአብሔር ይገስፀው።
በስመአብ እኔ እደዚ አይነት ሰምቼም አላቅም ግን ወድሜ እሄ ነገር የሲጣን ስራ ሊሆን ይችላል ፀበል ትሂድ ሱባኤ ትግባ ።እመቤቴ ትርዳሽ ወድሜ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅ ካሜራ ግጠሙና ለማየት መኩሩ
ቤቱ ያከራዩዋት ሰዎቹ ሌላ ቁልፍ ኖራቸዉ በተኛችበት በሆነ ነገር እያፈዘዘ ደፍራት እየወጣ እንደ ሆነ ወይም boyfriend ቤት ካከራዩዋት ሰዎች የሚተዋወቅ ከሆነ ማረጋገጥ እኔ ማስበዉ ግን ሌላ ቁልፍ ያለዉ ሰዉ አለ በሩን ሰብሮ ካልገባ በሩን ከፍቶ የሚገባ ሰዉ ነዉ መጨረሻዉን አስታዉቀን brother
የኔ ጀግና ወድም አላህ የጠብቅ ስወድህ ለሰው ያለህ ክብር ትሁትነትህ በቃ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ።በቃ የሚፈልጋት ሰው አለ ማደንዘዣ እያስነካት ነው የሚጠቀምባት ብቻ አላህ ይጠብቅሽ
ልክነሽ እህቴ እደዛነውይሄአጋንት ለሚሉት ነገርግንመጠቀሚያ አይዝም
መስተፍቅር ልሆን ይችላል እሷን አፊዝዞ ነው የምጋናኛት በፀሎትና በስግደት በርች መታ ስተኝ ፀሎት እና በደንብ ስገጅና ተኝው አይዛሽ እህታችን እመብርሃን ከለይሽ ለይ ትስርልሽ
በብዙ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በጣም ጠንካራ የሆነ ክፉ መንፈስ አለ። ✅️በእግዚአብሔር ፊት ንስሐ መግባት እና መስተካከል አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
ያረቢ በጣም የሚዘገንነ ነገር ነዉ ፈጣሪ ይርዳህና ጉዱይታወቅ
ካሜሪ ይገጠምላት። ካንተ የሚያልጥ ነገር አያምልጥክም ጎበዝ ነከ
ካሜራ ግጠምላት ጀግናነህ ወድሜ
አቤት ጌታ ሆይ ማረን 😢የኔ ጀግና ስወድክ አምላክ ይጠብቅህ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ኮስታራ አላማ ያለው ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገጠመኝ አዳምጭ ወደ ፀበልም ሂጂ ይህ መንፈስ ነዉ እባካችሁ ወገኖች በሂወታችን እየተጫወተብን ያለ መንፈስ ነዉ ገጠመኝ አዳምጡ ንቁ ጊዜዉ አሁነዉ እራሳችንን እናድን ነፍሳችንን እናስደስታት እንለወጥ
ወይ ኢትዮጵያና አንተ ልጅ በየቦታው ከሠይጣኖች ጋር ትግልህ ላይ ጌታ ወላዲት ይቅደሙልህ
እንኳን በሰላም መጣህ ጀግናው ከቤቷ ካሜራ አርግና ተከታተል
በታሪክ ሰይጣን አደለም ኮንዶም የሚጠቀመው ሰው እጅ ሰይጣን አይጠቀምም የድብቅ ካሜራ ግጠምላት ከቻልክ ግዴታግን ፀበል መጠመቅ አለባት😊
ክክክ እንዴት አወቅሽ እንደመይጠቀም ?
th-cam.com/video/Q60fxjc1MvA/w-d-xo.htmlsi=fAl9ZBJ4-ZZPSbA3
ክክክ ሣሎድ በግድ አሣቅሺኝ ሾይጧን በኮዶም ያለመጠቀሙ ማሥረጃ አለሺ?
SEYTAN. Setup. Rekik. NEW. Zemnual
SEW. Aydelem. Erasu. Menfesu. New
SELTAWI. NEW. SERAW. MENFES NEW.
BETU YEMELEKEBET KENEBERE. WEYNEM. METET. TELEKOBBAT NEW
የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን የኛ ጀግና እንኳን ደክና መጣህ❤ እህቴ ይኽ የሴጣን መንፈስ ነው ጸበል
ተጸበይ ።
ቀላል ነው ካሜራ አስቀምጥ በጣም ቀላል ነው
እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ የሚገርምህ ታሪኩ ቢለያይም የታሪኩ ባለቤት እናቴ ነች የምትኖረው ለብቻዋ ነው ግን ሶፋው በቢላ ተቀዶ ማንቆርቆሪዋ ተለውጦ ትራሳ በእሳትተቃጥሎ ልብሳን በቢላ በጣም ብዙ ስንቱን በጣም አስፈሪ
መፍትሔው ካሜራ ነው እኔም ወደፊት ይህንን አማራጭ ከአንተ እጠብቃለሁ
ወንድሜ እራስን ጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
የእኔ ጀግና በቆምክበት ቦታ ሁሉ እም ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ፣እርስ መንፈስ ኮንዶም እንዴት ይጠቀማል አንተ ዘብ ማደር የለብህም፣ ጀግና ነህእንደተለነደው ካሜራ ግጠምና የሚሆነውን እየው በፍፁም ጥበቃ ማደር የለብህም እግዚአብሔር ይርዳችሀ፣፣፣
ሰላም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ የእህታችን ችግር በርዋ ሳይከፈት ከሆነ የምታገኘዉ ይህ የዝሙት መንፈስ ነዉ የያዛት ንሳሃ ገብታ ፀበል ትጠመቅ በመቀጠል ከመኝታ ቤትዋ ካሜራ ኣስቀምጠህ ሂድ ከዛ እዉነቱለመወቅ ቀላል ነዉ እግዚአብሔር ያግዝህ ለእህታችንም እግዚአብሔር ምህረት ይላክላት በቤትዋ ደሞ የፆሎት ቦታ ታድርግ ቄስ ጠርታ ታስባርከዉ ከዛ ጥዋትና ማታ ፆት ኣድርጋ ሰግዳ ትተኛ 😢😢😢❤❤❤
❤❤❤መንፈስ ነዉ ወድሜ ቸርች ትህድ እየሱስ ነፃ ያወ ጣታአል
ጌታ አምላክ ሙሉ ጤንነትህን መልሦ በደሥታ ያቁምህ እንዴት እንደምወድህ የኔ መልካም ሠዉ❤❤❤❤
ካሜራ ግጠምላት መንፈሰም ከሆነ ሰውም ከሆነ ወዳጅና ጠላቷን ትወቅ
እሷ የማትወደው ሰው እሱ እሚወዳት ሰው ካለ መተት አርገውባት ይሆናል በደምብ ሱባዩዬ ግብት ጠመቅ
የዚህ መፍተሄ እህቴ ቼርች እጅ አፀልይ ጌታ ይረዳሻል
መንፈስ ነው ብለሽ ነው መንፈስ ኮዶም ከየት አመጣ
ሰላም ለአንተ ይሁን ጋዜጠኛ ለምትሰራው ስራዎቹ ሁሉ አደንቃለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ይህ እኔ የሚመስለኝ የዝሙት መንፈስ ነው ሰው በእሷ ላይ መተት እንዳደረገባት ነው የሚሰማኝ። ምናልባት በሴት ጓደኛ ምናልባት በወንድ ጓደኛ የተሰራ አባት የዝሙት መንፈስ ነው ስለዚህ ካሜራ ይገጠምላት ይህ ከባር የሚላክ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ካሜራ ይገጠምላት ሰው ግን አይደለም ግንኙነት የሚያደርጋት ይሄ ከጨለማ አመልም የሚላክ መንፈስ ነው
Bata kayeri belat and ebakihe silikihen 🙏🙌
ካሜራ ግጠምና እያት የሆነሚደያም እደዝች አይነት ታሪክ ያጋጠማትነበረ እና ሰይጣነው ፀበል ትሄድ
ኮዶሙ ከምን መጣ ሰይጣን ቢሆን😢
እሱ አየስቀምጥም አሉ?@@Arabarab-uz6sr
የሱዋን ቁልፍ ያቀረፅ ሰዉ አለ እና ልጁ መተት አሰርቶባታል
ኧረተው መተትአትበሉ አላህጋ አትጣሉ ብቻ የቤቷን ቆልፍ ያስቀረፀው ይኖራል እጅ ሌላው መተትእሚባለው ያሸይጧን ቢገባም መጠቀሚያ አይኖርም
@@GFg-uj2gv መተት ካልሆነ በርሲከፈት ላትሰማ ትችላለችእንዴት ነው የማታውቀ ሲገናኛት ?
@@mahelettula2534 እሽ እደዛ ከሆነ ሸይጧንከሆነ ኮዶም ይዞነውዴ እሚገባው ማለቴሸይጧኑ
@@GFg-uj2gv ማለት ሰውየው ራስዎን እንዳታቅ ድግምት ይኖረዋል ያው እንድምንሰማው ገንዘባቸውን በፈቃድ ይሰጡ ይላል አደንዘዋቸው ይህም የቤቱ ቁልፍ ያለው ሰው እንዳትነቃ የሚያደርግ ድግምት አለው ጤናማ ግንኙነት ብር ሲከፈት አትስማ ሴክስ ሰርቶ ጨርሶ እስኪወጣ እንዴት አታቅም ጋዜጠኛው ቁጭብዪ ጠብቃለው ይላል። ድግምት ካለው ለሱም ያሰጋል
ካሜራ ግጠምለት ደሞ አምሮብሀል ጥቁር ልብስ ያምርብሀል ውበት ከጀግንነት ጋር❤❤❤
በስመአም ክብርቲ ሓፍተይ ልዑል ፈጣሪ ምሳኺ ይኹን እበይ ብጣዕሚ ከቢድ እዩ ማንነቱ ዘይፍለጥ ለይታ ለይቲ ናመፀ ብድንዛዘ ክጫወተካ ከሎ ከቢድ እዩ💔 እሞ ከዓ ብዓመፅ😢ብዝኾነ ክብርቲ ሓፍተይ ፀላኢኻ ካብ ቀረባ እምበይ ካብርሑቕ አይመፅን እዩ እዚ ንዓኪ ብደንቢ ውሽጥኺ ዝፈልጥ ናይ ቀረባ ሰብ እዩ:: ምስመን ትሓድሪ ምስመን ከምትኣቲ ትወፂ ብደንቢ ተከታቲሉ እዩ ዝመፀኪ ዘሎ ቁልፊ ገዛ ዶሞ አብ ስራሕ ቦታ ናሰራሓኺ ከለኪ ንስኺ ብዘይፈለጥክዮ መንገዲ ተጠቒሚ ወሲዱ ኣራቢሕዎ ክኸውን ይኽእል እዩ ርጉም ሰብ ሓሊኻ ኣይሕለውን እዩ ስለዚ ብፍጥነት ካሜራ ተኺልኪ ክትከታተልዮ ትኽእሊ ኢኺ ማንነቱ እውን ፈታዊኺ ምኳኑ ክትፈልጥዮ ኢኺ ታይ ቀለቶ ክትብልኒ ኢኺ ብፍፅም እዚ ካብ ቀረባ እምበይ ካብ ርሑቕ ኣይመፅን እዩ ስለዚ ከምኡ ግበሪ ከቢድ ጉድኣት ተይበፀሓኺ 😢
ፈጣሪ ሚስጡሩን ይግለፅላችሁ! በጣም ከባድ ነዉ!
የቤት ቁልፍ ሊኖረው ይችላል እሷን ለመጠቀም እሚያደነዝዝ እየያደረገ የስውም ስይጣን አለ ውይም መንፈስ ይሆናል ወንድሜ ከስራ መልስ ፅበል እንድትገባ ታድርግ ቤቱንም ትቀይር የድንግል ልጂ ይማራት
በጌታ በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ
Amen Amen
አሜን አሜን
በተመሳሳይ ቁልፍ እየከፈቱ ማደንዘዣ እያጨሱባት ቢሆንስ ካሜራ ቢገጠምላት ጥሩ ይመስለኛል
እኔም የም ጠረጥረው ያን ነው። ቁሌፍ ያስቀሠጸ። ነገር ግን ጊቢውን ማን ከፍቶለት ይገባል??? ወይ አከራዪቹ የሚያውቁት ነገር ይኖር?? ገራሚ ነው ምን ልበል ታዲያ!!💔💔
@@tsigenigatu3922 ከተከራዮቹ አንዱ ቢሆንስ ???በእውነት በጣም የሚያስጨንቅ ነገር ነወ
ያምሀልደ ግን አተ ሰውዬ እደት ኪቺንነው የምትቀመጠው ጋኒን እዳያጠናግርህ ያቺን መከረኛ እናትህን ደግመህ እዳታሰቃያት
ውሎዋን የሚያዉቅ ሰው ነው አንተ ስትገባም ስቶጣ ስለሚያዬ አይመጣም አንተ እዛ ሆነህ ልታገኘው አትችልም ወንድሜ አንድና አንድ ለሷ አስጠንቅቀህ ማለቴ እንዳትገላለጥ ሙሉ ልብሰ ለብሳ ትተኛ እና ካሜራ ገጥመህ አንተ በሩቅ ብትከታተለው ባይ ነኝ እርግጠኛ ነኝ ሰውራ ይሁን ሸይጣን ትደርስበታለህ በርታ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ወንድሜ❤❤❤❤
በኢየሱስ ስም ስራህ ይፍረስ ወንድሜ ሆይ በኢየሱስ ስም ተሸፈን
Amen Amen Amen
ጉዋደኛዋም ቁልፉዋን ወስዶ አስቀርፆ መልሶ አስቀምጦባት ይሆናል
እመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይ የዚህ ተመሳሳይ የገጠማት ሴት በድረ ካሜራ ሲታይ ደብተራ ሆኖ ተገኘ ስለዚህ አሁንም ካሜራ ቤት ዉስጥ አስቀምጥ
በትክክል ደብተራ ሊሆን ይችላል እኔም ይህን ነው የወሰንኩት ❤❤😊
ንስሀ አባቷ ደብተራ ይሆናል
መፀልይ። በመቁጥረያ። መቀጥቀት በሶት ቀን ዉስጥ ታቀዋለች ከማንጋራ እደምተኛ ሰጣን ፈርነዉ ። መስገድ
ፀበል ነው መፍትሄ ሌላ የለም እግዚአብሄር በፍለፊት ያሳይሽ እህቴ ካሜራ ይገጠም
መድሐኒቱ ፀብል ነዉ የአጋንት ሥራ ነዉ ሰለዚህ ወደፀብል ትሄድ በፆም በፀሎት በስግደት ፈጣሪዋን ትማፀነ
ሰይጣን እኮ ሴት ልጅ ይዎዶዋል... እና ዎደ ፈጣሪ እንመለስ.... 🙆♀️🙆♀️🥺🥺ኡዙብላህ ምናል ሺይጣን ረጅም 😥በ እምነትሽ ጠንካራ ሁኚ
ሸይጣንካዳምይጠቀማንአደ የህሰዉ የቤታንቁልፍየያዘሰዉነዉ
ሲጣ ን ኮንዱም አይጠቀምም ሁሉንም ለሲጣን አንስጠው የሰው ልጅ ከሲጣን ብሷል
@@rodibayou1352 አወ ሸይጣስሥሙሁኖበት ነዉአሁላይሰዉ ብሳ በግርም ትአያየሳይሆንይቀራን ሸይጣን እረሡ
ፅልይ አጠገብሽ መፅሀፍ ቅዱሥ አስቀምጭ ፅበል ተፅበይ ስገጂ ከዛ ምንም አይመጣብሽም እመኝ ውዴ ❤
🙏🥺
መጽሐፍ ቅድስ ማሰቀመጥ ሳይሆን ማንበብ ነው ክፉ መንፈስ ነወ ተቃወምው።
@@aberashayele66 እሺ
ፀበል ነው መዳኒቱ አጋንት አይነጥላ የሚባል እርኩስ መፈስ እንደሰው ይደፍራል በመፀለይ በመስገድ ነው ሊርቅ የሚችል ለበቁ አባቶች በመናጋር ከዚህ ችግር መፋትሂኤ እሱ ብቻነው በስማም ወልድ በመንፈስቅዱስ ✝️
ኧረጉድ ታዳአጋንት ኮዶም ይዞነውዴእሚገባው ያችስከፋ እልቅ የቤቷንቆልፍ ያስቀረፀ ሠውኑሮነውእሚሆነው እጅ አጋንትእደዚህመጠቀሚያይዞአይመጣም ብየነው ካስከፋሁሽይቅርታ
እኔ የጠረጠርኩት ነገር ቢኖር ሌላ የሚወዳት ሰዉ አለ ሰለዚህ እንቢ ብላለች ሰለዚህ እሷን ለማሰቃየትና ሰርታ እንዳትበላ የተደረገ መተት ነዉ ጸልይ ጸበልም ትሒድ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ደብተራዎች እንደዚህ ያደርጋሉ እሷ በማታውቀው ኬዝ አድርገው መምህር ተስፍዬ ይህንን ነገር አጋልጧል ልክ እንደ ልጅቷ ኬዝ የደረሰባትን እናት ስለዚህ ደብተራ አደንዝዞ ነው የሚጫወትባት ካሜራ ይገጠምና ተከታተል
ካሚራ እቤቶ ተገጥሞል ማለት ነው ምክንያቱም እንቅልፍ ሲይዛት የሚገባ የራሦነ 😢😢ቁልፈ አለው ማለት ነው ካሚራ ቢገጠምም ሠለሚያቅ መፈትሔው መውጣት ብች ነው መፈትሔው 😢😢😢 ወድም የራሡ ካሚራ አው እኔም አንደ ጎደናየ አጋጥሞታል የሚሰጠላ የሚደነዝዝ እሚረጪ መዳኒት ነው የሚጠቀሙት ካባድ ነው ማንም ሰው የማይሰራውን ሰራ ነው የተሠራችው ይሕው ልጂቱ አካለ ሥንኩል ነበር ሲጠቀማት የነበረ ይሕን ሰታቅ እራሦን ታጥፈ የት ትሔድ አይታወቅም😢😢😢እምጠራጠረው እኔ ቤት ያከራወችን ነው
ምክኘያቱም ታማሚ አለ ሰላለቺ ብች ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
እኔም እስማማለሁ አለሁ አሁን እራሱ የሚወሩትን ሊያየዉ ይችላል ግን ቢያስ ከበሩ ወይም ከሳሎኑ ግጠምላት
መጀመሪያ ካሜራ መኖር አለመኖሩን መፍተሻ አልኬሽን አዉርድና ፍትሽ ይሄ መንፈስ አይድለም ኮንዶም አገኛለሁ እያለች ነዉ