ቀይ ወጥ ethiopain food beef stew زقني أكله حبشيه بطريقه سهله
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
- beef 1kg
onion 2cups
oil 100ml
berbere 1/2cup
garlic 1tbs
black cardamon(korarima) 1ts
salt
butter(niter kibbeh)1tbs
بصل مقطع ناعم
عدد عشر بصلات
100 مل زيت
نصف كوب بربري بهارات
م كبيره ثوم مهروس
كيلو لحم بقري
م هيل اسود
ملح
سمنه كبي حبشي
شكراً لكِ يا طيبة
تحياتي لكم يا أهل الحبشة
نحن شعب جيبوتي نحبكم في الله
🇩🇯🇪🇹
أثيوبيا و جيبوتي إخوه
You probably dont care but does anybody know of a trick to get back into an Instagram account?
I was stupid lost the password. I appreciate any help you can give me!
شكرًا احسن اكلة عندي تحية مغربية من سويسرا
ي لبى الزقني
الله يعز الحبشة 😍
ما شاء الله
تسلم الأيادي اخيراً لقيت وصفات أكل حبشي مترجمة 😭❤
ههههههههههههه الله يسعدك وبالتوفيق لكي يا قلبي
..🌷🌷🌷🌷❤❤❤
عدنا في ارتريا لازم نحمر البصل لي ما سبب كون لوان ذهبي بعدين نكب الشطة
احب الاكل الحبشي وخاصة ...الصلصة الحبشية ...نحن نسميها زقني في ارتريا ...رغم الطريقة مختلفة ...لكن الاكل الحبشي طيب ولذيذ
تسلم ايدك حبيبتي شكلو لذيييييذ😋 تحيه لأثيوبيا😘♥ من اليمن😍😘
كل احترامي لك لكل اليمن من إثيوبيا 💗
@@hayu_konjo277 💜🌸😊
تسلم
@@hikmaabdullah8868 الله يسلمك ويعافيك😘
حبيبتي انا حبكم اهلل يمن مدمي منل يمن تكل معي لوحلوح
احلا حاجه ترجمه عربي شكرا ياريت الحوح الانجره
تسلمي على الشرح الوافي
سوداني مر من هنا 🇸🇩🇪🇹
لذيذة جدا انا ادمنتها عديل
شكرا جزيلا تسلم ايديك
تحياتي لكم من السودان
ما شاء الله الطعم يفوز صرت اعتمده الاهل اعجبهم❤
ييمي واضح للذيذ بسويه 😭😍🔥🔥
.0
تسلم إيدك واضح الترجمه
تسلم ايدك انت😍😍😍😍😍 كتري من الاكلات الاثيوبية 😍😍😍😍😍
I love Ethiopian food and people 🇪🇹❤️❤️🇸🇩
اول مرة اتعرف عن الطبخ الاتيوبي 😘
Balemuya 💖 Gobez Ene Anchin Neber 👈 Magebaw 👈💖☺️🤦
አመሰግናለሁ ካንቺና ከመሰሎችሽ ብዙ ተምራለሁ ቀና ነሽ ከናው መንገድ ይምራሽ ደስታና ጤና አይለይሽ
Amen
@@myrestaurant9560 konjo nesh agureshign betam new yemiyamirew.
واااو
Its look yummy I like food ithopia
طيب ماشاء الله عليك الله يوفقكم
Wawawa,yamral
እኔ ቅቤ አልወድም ምግቡ አሪፍ ነው እናመሰግናለን በዘይት እሰራለሁ ምን አልባት ብመለስ ወደ ሀገሬ ኢንሻአላህ
ኢንሸሻአላህ😢
እኔም ሀገሬ ሥገባ ለማላቀው ባሌ እድሠራለት
እንሻአላህ እንመለሣለን
@@hayattube6243 ኢንሻአላህ ውዷ አላህ ከሪም ምንም ማለት አይደለም እኔስ ምርርር አለኝ ዘንድሮ ዱአ እንደራረግ እህቶቼ
@@aabdulla2229 አይዞን ባሉ ሲገኝ ገብተን እንሰራለን ዋናው ጤና ነው ሁቢ
يمى يمى تسلم ايدك ياميمى 😘
እንዴት የሚያምር ምግብ ጎራ በዝምድና ሰላማችሁ ብዝት ይበል👏👍
Mashaa Allah belii Afiyaa
َماشا الله تسلم يدينك الطعم لذيذ جدا" 😋
اموت في ذي الاكله
ዋውውው አንደኛ ነኝ እንጀራ እንደኔ ያማረው ልይክ ይግጨኝ ባይሆን በላክ አምሮቱ ቢወጣልኝ
ያለሽበት ቦታ የለም እህት
@@keyihte4966 በርግጥ መኖር አለ ግን ማን ገዝቶ ያቀብለኛል የምሰራው ኮንትራት ቤት ነው
@@MuhammadMuhammad-io6jm የት ነው ያለሺው ማሬ ደውይላቸው እነሱ እቤትሽ ድረስ ያመጡልሻል ሆዴ
@@MuhammadMuhammad-io6jm እኔ ኩዌት ነኝ ኩዌት ከሆንሽ ቁጥር እሰትሻለሁ እቤት ድረስ ያመጡልሻል
Ayizosh
ممكن طريقة اللحوح ده
مشكوره اختي يعطيك العافيه ننتظر جديدك بالترجمه 🌻🌷
Betam konjo muya new yasetemareshen Enameseghenalen. Enejerashem saibela beain bemayet becha selemiyategheb Esunem ke buket eseke gagera betasayn des yilegnal ameseghenalehu Tebareki
ممكن طريقة البربري؟؟
مساعدتنا حبشيه تسويه لذيذ
تسلم يدك ممكن اعرف بهار البربر وش مكوناته
Abo. Amechwu. Gigi.. Ewunet👍👍👍👍
ሁሌም እንዳች ነበር እምሰራው አሁን ግን ሽንኩርቱ እና ስጋው ባንድ ላይ ጥብስ አርጌ ከዛ ዘይቱ በርበሬው እና ቅቤ መከለሻ አድርጌ ስሰራው በጣም ይጥማል
አዎ ጌዜም አዮስድም በጣም ነው የሚጣፍጠው
Awo ename endeza new miseraw tamu erasu leyu new betam new metafetew
ልክ ነሽ እኔም ድሮ እንደሱዋ ነበር ግን አሁን ያንቺን አስራር ስርቼው በጣም ትሩ ነው በዛ ላይ ጊዜ ይቆጥባል
ውይ ሲያምር ወጡም እጀራውም ፀጋውን ያብዛልሺ
እኔ ምግብ ስሪ ስባል ፈረሀት ይወረኛል ነገሩን አላቅም እየፈራሁ የግዴን ለመዳሜ ለልጆቺ እሰጣለሁ ጡሩ ነው ይሉኛል ግን
ዝብየ እፈራለሁ በፀሎት አስቢኚ ፀዳለ ማርያም ብለሺ እናመሰግናለን አሰራሩን ስለአሳየሺን 😍
እኔም ብዙም አልሰራ እፈራለሁ መስራት እየቻልኩ ዝምብሎ ስቅቅ ይለኛል
@@myfullhope1272 የኔ እናት ውነሺነው እኔም ስቅቅ እላለሁ አሁን ለመቀነስ እየጣርኩነው ፈረሀት ካሰብነው እዳንደርስ የሚያረገን ጠላነው መዋጋት አለብን ለማንኛውም አይዞሺ
@@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ እሽ እህት አሁን አሁን እሻላለሁ ሲወጡልኝ የፈለኩትን ሰርቸ እየለመድኩነው መስራቱ ሳይጠፋኝ ግን ስለምፈራ ምግብ የምሰራ አይመስላቸውም ታዳ እናደዳለሁ ድፍረት ግድ ነው ብዙም ባንሰራ
@@myfullhope1272 በትክክል ማር በርቺ እበረታለሁ 😍
Ayizosh berasmetemamenishin asadigi
ወይኔ እጂሺ ይባረክ
ካቺ እስኪ ልማር ጥሎብኚ ምግብ መሰራት
እፈራለሁ ነገሩን አላቅም ልቤ ይመታል ስሪ ሰባል 😍
طريقة سهلة " شكرا عالترجمة
ደስ ስትይ በተለይ ዛዛታ የለ እጥር ምጥን ያለ አሰራር በሚገባን መልኩ እጅሽ ይባረክ እኔም ተቀላቀልኩሽ ሰብስክራይብ አድርጌ
جميل جدا 😋😋
شكرا 👍.
ብበላው
ይስለም የድክ እኔ ግን ስሰራ ሽኩርትና ዘይት ሲበሰል ዝንጅብል እና ነጭ ሽኩርት ከዛ በርበሬ ጨምሬ ውሀ አልጨምርም የተፈጨ ጠማጥም ከዛ ጠብ እያደረኩ አሸዋለሁ በጣም አሽቸ ስጋውን መጨመር ስሰሪ ቲማቲም አልጨመርሽም ልበል እስኪ እሞክረዋለሁ በአንች መንገድ
ይቻላል
በድሮ ጊዜ ቲማቲም አይደረግም ነበር
@@myrestaurant9560 አመሰግናለሁ ማማየ ሙያ የግልሽ ነው አብሽሪ በርች
Foods Goods
ሆዴን አጮህሽው ዋው ነው ተባረኪ እኔ በሩዝ ሆዴ ደረቀ ቦርጭ ብቻ ጥሎብኛል ኡኡኡኡ አሪፍ ነው በነገራችን ላይ ቂቤ አልወድም
በርቺ ባለሙያ ነሺ
Yummy
Afey may muagu🤣🤩👌👍😘
شكرا جزيلا
تسلم ايدك روعه جميل جدا طبخ 😍😘
شكران
@@myrestaurant9560
ማሻአላህ
WoW min argalhu miraq mewat enji.enjera keblahu koyhu arif NW
Yhabsh migeb gin gzi yfelegalr
ሶሪ ኣድ ጥያቄ ኣለኜ።የነ ጥይቄ ምን መሰለሽ መጀመርያ በጣም ጎበዝነሽ።ከዚ ቀጥየ ደሞ እንደዚ ሚያክል መጋገር እንጀራ መዲጃ ከት አገህኜሽ?ይቅረታ አማርኛ በዙህ አልችልም ይከብድኛል ትግረነ ምናገርው ሶሪ አድርግልሽ አማርኛ ድብልቕልቕ አርጉት።
ዋውውውው ፈጣሪ ይጨምርልሽ በጣም በጣም አድናቂሽነኝ እሽ የሴት በላይ ብየሻለው👍
Uuuuufffff eni bila
IloveetoFood
ኧረ እህት እንጀራሺ በጣም ያምራለ አቦካኩን አሣይን ተይ
😂😂
Yeinjera video ale eko channle lay
Wooow betam aref now barchi marre thank you.
ሀሪፍ ጤፍ ከሆነ ያምራል ለነገሩ ሞያም ይጠይቃል
@@zahrasied7018
አረብሀገር የጤፍ ዱቄትአለ እንደ?
ألف صحة وعافية أكلة لذيذة انجيرا اكلة اثيوبية
ጎበዝ የኢትዮጲያን ባህን በማስተዋወቅሺ በአረበኛ ትርጉም ማዘጋጀትሺ ጎበዝ ቀጥይበት።
በጣም ያምራል ግን የሁሉም ሙያ ይለያያል እኔ ሽንኩርቱን የተወሰነ ካሸሁ ቡሀላ አጥንቱን ጨምሬ አብሬ አሸዉ አለሁ ከዛም ስጋዉን አብሬ አሸዉ አለሁ መብሰል ሲጀምር ነዉ በርበሬ የምጨምረዉ እራሴን ለማካበድ ይደለም ዋዉ ነዉ ባሌ ምስክሬ ነዉ
ماشاءﷲ يسلمو یدیك یا اختي 😘
يسلم قلبك يارب
ውይ ጎደ በሰው ሀገር ምራቂን አሠዋጠች
اجمل واطيب اكله تسلم يدك 🌷
ምግብ ቤት ቆንጆ ት/ት ነው ብዙ ግዜ ጥብስ ስሰራ ሽስኩርቱ ጣአሙ ስኳር ስኳር ይልብኛል ለዚህ መፍትሄ ካለሽ ከምስጋና ጋር አቀርባለሁ የብዙ እህቶች ጥያቄ ይመስለኛል አመሰግናለሁ
Wowow 😋😋❤️❤️❤️ejeshi yebareki
واووو هوا افدضل أكل لحم الجمل
Waw Samer Emkralew..
የማዳም ሩዝ ሠለቸኝ ምኑን አሣየሺኝ 😄🙆
ጎበዝ በአረበኛ ጨምር ማድረግሺ አሪፉ ነው አረቦቺም ይመለከታሉ
ሳህ ساخ
ዋውእንጀራው በጣም ነው የሚያምር ኡፍፍፍፍ እንጀራ በጣም ነው የናፈቀኝ
عايزها عربي لاني مصري وبحبها جداا
እናመሰግናለን እህታችን የስጋ ወጥ በስንት ደቂቃ ይበስላል
Maasha allaha
ዋውውውውውው ያምራልልልል መሻ አላህ mashallahi wow wow
Good Fook
በጣም ደስ ይላል በርችልን
البصل قليل جدا
الزقني يحتاج بصل كثير
እንጀራው ልዩ ነው ።አለሳለሱ ያስጎመጃል አምምምምምምም
አጎመጀሽኝ😂👍👍
Kkkkkkkkk yshine ykle wode masmtate ekoew ylteshiyaleshi
ዋው ዋው ያምራል በርቺ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልኳም በአል ተመኝቻለሁ የተዋህዶልጆች በሙሉ
Enkuan abiroadersen
Wowww
lemoyewu inamesegnalen
ارجو نشر طريقة عمل الانجيرا ...اللحوح الاثيوبي
😮😮😮👍👍👍👍👍
عندنا طبق نفسه لكن مانضيف عليه بيض نسموه تغميس🇩🇿🇩🇿
Good Food Give Me Dinner
My favourite food
እድሜ ላንች በማዳም ዋይፋይ ባለሙያ አረግሽኝ ተባረኪልኝ😘😘
ወይኔ ላላገኘው ሆዴ ጮሀ 😥😥እኔና እንጀራ ከተለያየን አመታት አስቆጠርን ሆዴ በሩዝ ደረቀ አሁንስ አልቻልኩም😢😢😢😢
Genet sideteyina ayizo abirenne wanawu xenawu nawu💚💛❤💏💖😻
አይዞሺ፡ማር፡ሁላችንም፡ነን
አይዞን እህትየ
ሀቢትይ የትነሽ ካታር።ብትሆኜአቀብልሽ ነበር
ውይ እህቴ አይዞኝ
الخبز كيف يصنع؟
Wwwww
تسلم يدك، ذكرتيني بماما الله يجمعني بها عن قريب ، بس ليش سميتيه زقني اسم هذا الإيدام واط
اسمو ايش
هذا اسمه بالارتري زقني وبالاثيوبي واط
@@nedanahmo4591 اسمو دورو واط
@@asasg-vi2hn وم دجاج. ذا لحم سقا واط
Enjara nfikoyale malata ena sidatya nay gine enjara sayaw batame ynfkayale
Selam ehta ebakshen degmeshe asaynge berbera aserar
GuD
ዋው የእናቴ እጀራ መሰለኝ ያምራል
I like u make all thanks 😘
👌👌👌💘🎁
Wawwwwww
Wawwwww betame yameral wete mara
Wow arfe new tabareke
አቤት የሠዉ ሀገር እንደት ይሰለቻል እርጉዝ ነበርኩ በርበሬና ቅቤ አማረኝ የዚህ ሀገር አልወደዉም እስኪ የላም ቅቤ ያለበትን እምታቁ ጠቁሙኝ
Yeti naw yaleshi
@@masiyedr.abiyeadnaki6128 Riyadh negn
@@yedanienat2448 atgabi betogn amtalish nabira meni yargali uruki nashi
@@masiyedr.abiyeadnaki6128 amesegnalehu yene melkam fetari yasblsh ema 😍😍😍😍
@@yedanienat2448 Amen yene wude Egzabiher ba selam yaglagelshi erguze nagn belashi eko asasabshign
I want to capture the way Ethiopian meat works
እንጅራው በጣም ያምራል