ምግብ ቤትmy restaurant
ምግብ ቤትmy restaurant
  • 279
  • 14 925 839
ድቁስ
ድቁስ
มุมมอง: 319

วีดีโอ

ብርቱካን ኬክ
มุมมอง 6176 หลายเดือนก่อน
ብርቱካን ኬክ
March 22, 2024
มุมมอง 4157 หลายเดือนก่อน
March 22, 2024
የስጋ ሻወርማ
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
የስጋ ሻወርማ
አሪኮ አሰራራር
มุมมอง 2.8K2 ปีที่แล้ว
ጤና ይስጥልኝ ዛሬ ያቀረብኩላቹ አሪኮ አሰራር ነው ለመስራት የሚያስፈልገው ነገሮች የተዘጋጀ የጣሳው ፈሶልያ ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ዘይት ቲማቲም ቁንዶ በርበሬ, ከሙን, የዝንጅብል ፓውደር, ጨው የድንብላል ፓውደር
የሽንብራ ወጥ
มุมมอง 1.9K2 ปีที่แล้ว
ጤና ይስጥልኝ ዛሬ ያቀረብኩላቹ በሸክላ ድስት የሽንብራ ወጥ ነው ለመስራት የሚያስፈልገው ጥሬ ታጥቦ የተዘፈዘፈ ሽንብራ(በደንብ የራሰ) ዘይት ቀይ ሽንኩርት ቲማቲም በርበሬ ነጭሽንኩርት ዝንጅብል ቃርያ አሰራሩ ተዘፍዝፎ የራሰውን ሽንብራ ውሃ ጨምሮ መፍጨት ሽንኩርት በዘይት ማቁላላት ቲማቲም በርበሬ ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ጨምሮ በደንብ ማቁላላት የተቁላላው ላይ የተፈጨውን ሽንብራ ጨምሮ ማዋሃድ በቂ ውሃ እና ጨው ጨምሮ ማንተክተክ ረዘም ያለ ጊዚ ወይም ዘይት እስከሚጠል ድረስ በመጨረሻ ቃርያ መጨመር እና እሳት ማጥፈት
አልቤክ እስታይል ችክን ንጌትስ
มุมมอง 3.1K2 ปีที่แล้ว
ጤና ይስጥልኝ ዛሬ ያቀረብኩላቹ አልቤክ እስታይል ችክን ኒጌትስ ነው 100%ተመሳሳይ ባይሆንም በራሱ ጣእም ምርጥ ነው ሞክራቹ አስተያየታቹን ከታች አስቀምጡ ለዚህ የተጠቀምኳቸው ግብአቶች የሚከተሉት ናቸው የዶሮ ደረት ስጋ ፓፕሪካ ነጭ ሽንኩርት ፓውደር ቀይ ሽንኩርት ፓውደር ቺሊ ፓውደር ዝንጅብል ፓውደር ነጭ ቅመም ጨው ሆት ሶውስ አችቶ(ከል) እንቁላል ወተት የፍር ዱቄት የበቆሎ ዱቄት ኦሬንጅ የምግብ ከለር የዳቦ ፍርፋሪ (ቦክሰማት)
እንቁላል ኦትስ ሙዝና ፕሮቲን ፓውደር ፓንኬክ ለሰውነት ግንባታ
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
እንቁላል ኦትስ ሙዝና ፕሮቲን ፓውደር ፓንኬክ ለሰውነት ግንባታ
ቺክን ራፕ chicken wrap
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
የዶሮ ስጋ ቺሊ ሶውስ ጨው ሆት ሶውስ ማይሎኒዝ ካቻፕ ማር የሰላጣ ቅጠል ሙከለል (ፒክልስ) ቶሪቲላ ፍሬንችፍራይስ(የተጠበሰ ድንች)
ሱፍሌ በኦርዮ ብስኩት oreo souffle
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
ንጹህ ቸኮሌት ኦርዮ ብስኩት 6 እሽግ (24ፍሬ) 170 ግ ክሬም(ጊሽጣ) 200 ሚ ሊ ፍሬሽ ወተት 36ግ(አንድ እሽግ)ድሪም ዊፕድ ክሬም
ሩዝ በዶሮ መድፋን አሰራር
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
ዘይት ቀይ ሽንኩርት ቃርያ ነጭሽንኩርት ዶሮ ቲማቲም የተፈጨ ሳልሳ ቡሃራት ሙሸከል ,ቁንዶ በርበሬ ጨው ድንች ሩዝ ቁርንፋድ,ቁንዶበርበሬ, ሄል,ጨው,
የድንች ቦል በዶሮና በክሬም (ኩራት በጣጠስ ብልክሬም)
มุมมอง 16K2 ปีที่แล้ว
ዘይት ሽንኩርት ነጭሽንኩርት የፈረንጅ ቃርያ ካሮት የዶሮ ስጋ ቡሃራት ሙሸከል(ሚክስድ እስፓይስ) ቁንዶ በርበሬ እርድ ጨው የተቀቀለ ድንች ጨው :ቁንዶበርበሬ :የገበታቅቤ: እርጥብ ፐርስሊ ክሬም ቺዝ:ክሬም(ጊሽጣ): ሞዘሬላ ቺዝ
ሮቲ ወይም ቻፓቲ አሰራር
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
ሮቲ ወይም ቻፓቲ አሰራር
አትክልት እና ማካሮኒ ሰላጣ
มุมมอง 3.3K2 ปีที่แล้ว
አትክልት እና ማካሮኒ ሰላጣ
ቀላል ፈጣን በጣም አሪፍ በርገር አሰራር beef burger recipe
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
ቀላል ፈጣን በጣም አሪፍ በርገር አሰራር beef burger recipe
የአትክልትና እንቁላል ፓንኬክ ለቁርስ
มุมมอง 1.9K2 ปีที่แล้ว
የአትክልትና እንቁላል ፓንኬክ ለቁርስ
ሁሉን በአንድ ድስት ማካሮኒ ቤሻመል
มุมมอง 3.5K2 ปีที่แล้ว
ሁሉን በአንድ ድስት ማካሮኒ ቤሻመል
ምርጥ ሰላጣ
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
ምርጥ ሰላጣ
ምርጥ ፈጣየር በስጋ ቀላል meat stuffed pie
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
ምርጥ ፈጣየር በስጋ ቀላል meat stuffed pie
ኮፍታ አሰራር arabic meatballs recipe
มุมมอง 7K3 ปีที่แล้ว
ኮፍታ አሰራር arabic meatballs recipe
ለቁርስ አቡካዶ እንቁላል ጥብስ egg and avocado breakfast
มุมมอง 9K3 ปีที่แล้ว
ለቁርስ አቡካዶ እንቁላል ጥብስ egg and avocado breakfast
ሎሚ ኬክ lemon cake
มุมมอง 8K4 ปีที่แล้ว
ሎሚ ኬክ lemon cake
የቀረፋ ዳቦ homemade cinnamon rolls
มุมมอง 25K4 ปีที่แล้ว
የቀረፋ ዳቦ homemade cinnamon rolls
ቱና ሰላጣ ሳንዱዊች tuna salad sandwich
มุมมอง 6K4 ปีที่แล้ว
ቱና ሰላጣ ሳንዱዊች tuna salad sandwich
የሳንዱዊች ቂጣ pita bread
มุมมอง 4.5K4 ปีที่แล้ว
የሳንዱዊች ቂጣ pita bread
በጣም ቀላል ፓስታ በአትክልት spaghetti with veggies recipe
มุมมอง 23K4 ปีที่แล้ว
በጣም ቀላል ፓስታ በአትክልት spaghetti with veggies recipe
ፓስታ ፍርኖ pasta al forno recipe
มุมมอง 4.2K4 ปีที่แล้ว
ፓስታ ፍር pasta al forno recipe
መችቡስ(ሩዝ በዶሮ) majboos rice recipe مجبوس الدجاج
มุมมอง 14K4 ปีที่แล้ว
መችቡስ(ሩዝ በዶሮ) majboos rice recipe مجبوس الدجاج
ካሮት ወጥ ethiopian food carrot stew
มุมมอง 42K4 ปีที่แล้ว
ካሮት ወጥ ethiopian food carrot stew
ካፕ ኬክ በጣም ቀላል simple cupcake recipe
มุมมอง 9K4 ปีที่แล้ว
ካፕ ኬክ በጣም ቀላል simple cupcake recipe

ความคิดเห็น

  • @HabaEthiopa
    @HabaEthiopa วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ክበሪልን

  • @MisrakFazer
    @MisrakFazer 2 วันที่ผ่านมา

    አመሠግናለዉ

  • @WasKam-f7f
    @WasKam-f7f 5 วันที่ผ่านมา

    ነገ እሞክርዋለሁ ❤❤❤ በርች

  • @SamerawitTekele
    @SamerawitTekele 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @abebechmamo6328
    @abebechmamo6328 6 วันที่ผ่านมา

    ጠእና ምንድነው ዉደ

  • @yab_maraki.Tube764
    @yab_maraki.Tube764 11 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ አንችን አይቼ ሰራው ጣአሙን ግን አላቅም ቆንጆ ጠአም እደሚኖረው ተስፋ አደርጋለው❤🎉

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 11 วันที่ผ่านมา

    መሻእላ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 15 วันที่ผ่านมา

    eee? Duba alecha.. yehe rasen kematefat ayetenanesem.. Duba alecha hono asebachehutal

  • @ስደተኛነኝተስፋያደከ-በ8በ
    @ስደተኛነኝተስፋያደከ-በ8በ 16 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ 😂የሴትዬ ልጅ ስሪ ብላኝ ጥብስ አልመሰለኝም ነበር ከዛ ስሪ ያልሽኝ ምግብ ስሙ ምድነው ስላት ሙገልገል አለኝ ከዛ ሰርች ሰርች ሳረግ ያች መጣልኝ ቀላል ጥብስ አሰራር መሆኑ ደስስስስ ብሎኝ መጨረሼ ላይ ቻው ስትይ እምሰሚኝ መስሎኝ ባይይይ አላልኩም😅😅😅😅 ስደት ከመጣሁ 6 አመቴን እየጨረስኩ ነው እና ምግብ ስራ ገብቼ አላቅም ነበር ለዛ ነው 😂😂😂😂

  • @EliasAssefa-th7oh
    @EliasAssefa-th7oh 16 วันที่ผ่านมา

    ሙልቅቅ ያለ ዱለት በሞልቃቃ

  • @selamadu
    @selamadu 18 วันที่ผ่านมา

    እህሉ ከምን የተሰራ ነው የት ይገኞል

  • @Semira-q8f
    @Semira-q8f 19 วันที่ผ่านมา

    ሰባነኩስ

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆጆ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 20 วันที่ผ่านมา

    To much salt

  • @فاطمةالشهري-ن8س
    @فاطمةالشهري-ن8س 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናለን

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ ❤❤❤

  • @HfjJgh-e9r
    @HfjJgh-e9r 21 วันที่ผ่านมา

    ሽኩረን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 21 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ነዉ አሠራሪሽ ማማየ በርቺ

  • @የማዳምቅመሞችቤት
    @የማዳምቅመሞችቤት 23 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ልሞክረዉ😩

  • @chth9545
    @chth9545 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ❤❤ ዋውውውው በርችልኝ እህቴ ❤❤❤ ስብመልሽ

  • @Fayisa-ru9nc
    @Fayisa-ru9nc หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @KelemuaMuanda
    @KelemuaMuanda หลายเดือนก่อน

    እኔሠውዲልመጣነው

  • @HayatSaid-m7k
    @HayatSaid-m7k หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ውደ

  • @ermiaskidane3570
    @ermiaskidane3570 หลายเดือนก่อน

    Be dilhu fanta timatim sos mareg yichalal

  • @selam-ሠ2ሐ
    @selam-ሠ2ሐ หลายเดือนก่อน

    ሠለም ውዴ እሄ እኮ ከብሲ ሳይሆን መችቡስ ነው

  • @ToybaSeid-k3o
    @ToybaSeid-k3o หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @Saadamahmead123
    @Saadamahmead123 หลายเดือนก่อน

    Thank you 😊

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro หลายเดือนก่อน

    ቤይሊቭ ምድነው ውደ ኮረሪማ ደግሞ አረብ ሀገር አይቸ አላውቅም

  • @sikosilo8686
    @sikosilo8686 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ

  • @lyudaledvyagina2746
    @lyudaledvyagina2746 หลายเดือนก่อน

    Hodme😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lilalila5853
    @lilalila5853 หลายเดือนก่อน

    አረ አረፈ ነው

  • @Kasech-s8r
    @Kasech-s8r หลายเดือนก่อน

    Gobez berch

  • @Kasech-s8r
    @Kasech-s8r หลายเดือนก่อน

    Waw gin ine sasibew cewu yebeza yimeslegnal😂

  • @meronteshome6136
    @meronteshome6136 หลายเดือนก่อน

    Ejeshi ybarek yene konjo zare mesa serche betam yemtafet neber❤❤❤❤

  • @የራያዉ
    @የራያዉ หลายเดือนก่อน

    እጀግ በጣም ጥሩ❤

  • @hayatt4404
    @hayatt4404 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ❤❤❤

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጥሩ ነው ግን ሺንኩርቱ መፈጨት አለበት🎉

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j หลายเดือนก่อน

    የጨው ነገር እኔን አሳሰበኝ ስታወጭም ከላይ አርጊበት እሽ😂

    • @KokobeDerasa
      @KokobeDerasa หลายเดือนก่อน

      እኔብዙምግብ እምሰሩ ሴቶች አያለሁኝ 100//100ነውየሳምግብ ጫው ማንኛውምሰው።አይጠፋውም።

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j หลายเดือนก่อน

    አረ ጨውን እየቀመሽ እህት እስኪ አሁን ልሰራው ነው ቢበላሽ ውርድ ከራስሽ 😕

  • @chth9545
    @chth9545 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @chth9545
    @chth9545 2 หลายเดือนก่อน

    🥀🥀🌷🌷🥀🌹🌹🌹🌹

  • @MerryDagne
    @MerryDagne 2 หลายเดือนก่อน

    Wow bexam arfi negr gin mefcawan ket new magenyi benatish koment lay nigerinyi

  • @sentu-se9pn
    @sentu-se9pn 2 หลายเดือนก่อน

    Segae ምበሰል syhon beteraw ነው መትሸው

  • @shirinmohammedcookingchann3915
    @shirinmohammedcookingchann3915 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AHMED49698
    @AHMED49698 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዛሬ እንደት አድርጌ ልስራው እያልኩ ነበር

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምቆጆነውሁለየእሠራዋለሁምግብሁላቆጆነው❤❤

  • @cococoskdd3004
    @cococoskdd3004 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @حياةمحمد-ظ2ث
    @حياةمحمد-ظ2ث 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 2 หลายเดือนก่อน

    አመሠግአለሁ❤❤❤