ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፀጉርሽ ያምራል የኔም ፀጉር እዳች ነበር ካችም ይረዝም ነበር ፀጉር ቤት ሂጅ ሲያቀብጠኝ ቀለም ተቀባሁ የምሬን ነው የምልሽ ምን አይነት ቀለም እደሁ አላቅ ኤክፓይረድ የሆነ ነው መሰል ከተቀባሁ ቡላ ተቃጠለ በጣም ይወጣል ቁርጥርጥ አለ 😢 ከዛ ምንም አማራጭ የለኝም ሙልጭ አርጌ ልጭት አልኩት አሁን አመት ከሶስት ወር ሆነው አሪፍ ሆኖ ወቶልኛል አሁን የሚያሳድግ በፍጥነት ካውቅሽ ንገሪኝ የምትጠቀሚውን ቅባት የኔና ያች ፀጉር ተመሳሳይ ነው የምትጠቀው ለኔም የሚስማማኝ ይመስለኛል
የኔ ማር እኔም አይይይየ የእብድ ቀን አይመሽም አሉ
@@ጦይባየወሎልጅT አችም እጀኔ ሙለጭ አረግሽው እደ ክክክ
@@fafilove2970 የኔ ማር ይባስ ብላ ትላት መዳም አምጭ የሾለውን ልቁረጥ ብላ ከወገቡ ጋጠጠችው አይይ
@@ጦይባየወሎልጅT አይዞሽ ያደጋል ተከባከቢው ግን እደት መዳምሽን አምነሽ ፀጉርሽን ትሰጫለሽ ጥሩ ልትሆን ትችላለች ቢሆንም አያስፈልግም መቁረጥም ካለብሽም በጣም ሳይሆን ጫፉን መንታውን ብቻ በጣም መቁረጥ ጥሩ አይደለም ሊደነግጥ ይችላል እሽ እህት
@@fafilove2970 አመሰግናለሁ ማማየ ምን እደነካኝ አላቅም ነይ የተባለጠውን ልቁረጥልሽ በዛ ላይ የሾለው እድያድግ አያደርገውም አለችኝ እሽ ብየ ተጠጋሁ ብቻ በጣም ተናድጃለሁ ምን ብከባከበው እሚያድግ አይመስለኝም እና ብዙ ግዜ እኔ ዘይዘይቱን እቁላል ዘባድ እጠቀም አለሁ ሻፖ እቀያይራለሁ ሌላ መላ ካለሽ ኡፍፍፍ
ፀጉርሽያምራል
እኔ ከአንድ አይሉ 3 ጊዜ ቆረጥኩት ግን ጭራሽ አጠር አቩካዶ አሉኝ ቀባሁት ሽኩርት አሉ ቀባሁት ሙዝ አሉ ቀባሁት ብቻ ንቅንቅ የለም ልክ እንዳቺ እንድሆን ምኞቴ ነበር ታሚ ምን ላድርገው አረውይ
😂ማማዬ ከተፈጥሮው ታዳጊ ካልሆነ ምንም ብናደርግ አያድግም ዋናው ጤና
@@workuworku8123 ትክክል ነሽ የነሱ በተፈጥሮ ታዳጊ ነው የኔ ግን ፍንክች አይልም ዋናው ነገር ጤና
@@የኢማንእናትነኝበጣምየምወ አወ ምን ብትጠቀሚ አያድግም እኔ ያበዛል ሚሉትን ለአመት ሳላቁዋርጥ ሞክሬው ምንም ለውጥ የለው ሉጫ ስስ ነው
@@workuworku8123 ሁቢ ወላሂ ስልክ ነው ወይንም ሽቦ ነው ፀጉሬ አንድ ሶፍት የሚባል ተቀብቸ ነው ጉድ የተሰራሁት እፍፍ
@@የኢማንእናትነኝበጣምየምወ እሱ ነው ሚያበላሸውየወይራ ዘይትእና።ያጉሎ ዘይቱ። ለስለስ ያሰርግልሻልስላየሁት ነውእኔ ተቀብቸ በስምንት ቀን ነው ምታጠበው ቢሸትም ግድ የለኝ 😂
ቆርጨዉነበር፣ካላወጣ፣እፍፍፍየፀጉሬና፣የቦርጪነገርአደከመኝ
መዳም የተበላሸውን ልቁረጥልሽ ብላ እኩሉን ቆረጠችብኝ ትላት ሳለቅስ ነው የዋልኩት ምን ላድርገው
እኔ ዛሬ
#መሳቅ ለምትፈልጉ በሙሉ Subscribe ያድርጉth-cam.com/video/nyZt71M6JFM/w-d-xo.html
ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ፀጉሬ እየደርቀ አስቸግሮኛል እህት ምን ላድርግ
Harifa newa barachi enegam garabeya
good work
ቆይ ግን እኔ እምላችሁ ተነስታችሁ ስለ ፀጉር ነው የምታወሩት. የምታዉሩት አጣችሁ. እር በስማም. ስቶች እህት ወድም እያለቀ እናተ ሁሌ ሰለ ፀጉርና ስለ ሜካፕ ብቻ ነው ወሪያችሁ ይገርማችሀል. የኔ ፀጉር እድሜው ከነጋ እኩል ነው ከፍም ዝቅም አይል. ለምን ካላችሁኝ ከላይ ነው የተሰጠኝ. በቃ ሰው በተሰጠው ነገር ነው ማጌጥ. ስለተለቀለቃችሁ አይደለም. ይህን ትታችሁ ይልቅ ፀልዩ
ወላሂ ሥወድሺ በግልፅነትሺ እህቴ ውነትሺንነው ለብር መለቀቃቀሚያነው እህት በተፈጥሮ የረዘመላቸው ጊዜ ፈጣሪያቸውን አያመሠግኑም እኔማ አሥጠሉኝ ጨረሥኩ ፀጉሬን በጣጠሥኩ እነሡን እያየሂ
@@Toyb-ln9qv የኔ ቆጆ አመሰግናለሁ እነሱን ተያቸው እህት ፍጣሪ በሰጠሽ ነገር ብቻ አጊጭ እህት እኔማ. በጣም ነው ያስጠሉኝ ሁሌ ስለ ሜካፕ ስለ ፁጉር።ነው የሚያወሩት አጡ እር በስማም ምን አለበት ባለን በተሰጠን. ብንኮራ ነገሩ እዉነሽን ነው የብር መለቃቀሚያ ነው
ካንቺ ይበልጣል የኔ ስለዝህ ምንም የሚስደስት አደለም ፀጉርሺ ስስ ነው ፀጉር የሚድገው ከስር ነዉ ያለሆን ትምርት አትስጪ
እስኪ መላ በይን ለእኔ ፅጉሬ ሻምፖ ሲነካው ሽቦ ይሆናል ከዛም ፍሪዝ ይሆንብኛል ማበጠር አልቻልኩም
Condishiner tetekemi
ምን አይነት
አህለን
አህለን ትጅ የኔማር ማሸአላህ
ውሸትነው ፀጉራችሁን አትቁረጡ እኔ ከልምድ ነውየምግገራችሁ እነሱያሉትን ሰምቸ ቆርጨውነበር
ሰላም ትጅዬ የኒ ቆንጆ
እናመስግናል ቲጀየ እኔም ቆርጥኩ አብርን እናሳድጋል
😍😍
mante kahaleno makoret yemi asfelig meta kalelm aykoratim
ፀጉር ተፈጥሮነው
አረ እኔ ቆርጫ ነበር ምንም ለውጥ የለም 3 ወር ሆኖታል መላበይኝ
Kkkk
ፀጉርሽ ያምራል የኔም ፀጉር እዳች ነበር ካችም ይረዝም ነበር ፀጉር ቤት ሂጅ ሲያቀብጠኝ ቀለም ተቀባሁ የምሬን ነው የምልሽ ምን አይነት ቀለም እደሁ አላቅ ኤክፓይረድ የሆነ ነው መሰል ከተቀባሁ ቡላ ተቃጠለ በጣም ይወጣል ቁርጥርጥ አለ 😢 ከዛ ምንም አማራጭ የለኝም ሙልጭ አርጌ ልጭት አልኩት አሁን አመት ከሶስት ወር ሆነው አሪፍ ሆኖ ወቶልኛል አሁን የሚያሳድግ በፍጥነት ካውቅሽ ንገሪኝ የምትጠቀሚውን ቅባት የኔና ያች ፀጉር ተመሳሳይ ነው የምትጠቀው ለኔም የሚስማማኝ ይመስለኛል
የኔ ማር እኔም አይይይየ የእብድ ቀን አይመሽም አሉ
@@ጦይባየወሎልጅT አችም እጀኔ ሙለጭ አረግሽው እደ ክክክ
@@fafilove2970 የኔ ማር ይባስ ብላ ትላት መዳም አምጭ የሾለውን ልቁረጥ ብላ ከወገቡ ጋጠጠችው አይይ
@@ጦይባየወሎልጅT አይዞሽ ያደጋል ተከባከቢው ግን እደት መዳምሽን አምነሽ ፀጉርሽን ትሰጫለሽ ጥሩ ልትሆን ትችላለች ቢሆንም አያስፈልግም መቁረጥም ካለብሽም በጣም ሳይሆን ጫፉን መንታውን ብቻ በጣም መቁረጥ ጥሩ አይደለም ሊደነግጥ ይችላል እሽ እህት
@@fafilove2970 አመሰግናለሁ ማማየ ምን እደነካኝ አላቅም ነይ የተባለጠውን ልቁረጥልሽ በዛ ላይ የሾለው እድያድግ አያደርገውም አለችኝ እሽ ብየ ተጠጋሁ ብቻ በጣም ተናድጃለሁ ምን ብከባከበው እሚያድግ አይመስለኝም እና ብዙ ግዜ እኔ ዘይዘይቱን እቁላል ዘባድ እጠቀም አለሁ ሻፖ እቀያይራለሁ ሌላ መላ ካለሽ ኡፍፍፍ
ፀጉርሽያምራል
እኔ ከአንድ አይሉ 3 ጊዜ ቆረጥኩት ግን ጭራሽ አጠር አቩካዶ አሉኝ ቀባሁት ሽኩርት አሉ ቀባሁት ሙዝ አሉ ቀባሁት ብቻ ንቅንቅ የለም ልክ እንዳቺ እንድሆን ምኞቴ ነበር ታሚ ምን ላድርገው አረውይ
😂ማማዬ ከተፈጥሮው ታዳጊ ካልሆነ ምንም ብናደርግ አያድግም ዋናው ጤና
@@workuworku8123 ትክክል ነሽ የነሱ በተፈጥሮ ታዳጊ ነው የኔ ግን ፍንክች አይልም ዋናው ነገር ጤና
@@የኢማንእናትነኝበጣምየምወ
አወ ምን ብትጠቀሚ አያድግም
እኔ ያበዛል ሚሉትን ለአመት ሳላቁዋርጥ ሞክሬው ምንም ለውጥ የለው ሉጫ ስስ ነው
@@workuworku8123 ሁቢ ወላሂ ስልክ ነው ወይንም ሽቦ ነው ፀጉሬ አንድ ሶፍት የሚባል ተቀብቸ ነው ጉድ የተሰራሁት እፍፍ
@@የኢማንእናትነኝበጣምየምወ
እሱ ነው ሚያበላሸው
የወይራ ዘይት
እና።ያጉሎ ዘይቱ። ለስለስ ያሰርግልሻል
ስላየሁት ነው
እኔ ተቀብቸ በስምንት ቀን ነው ምታጠበው ቢሸትም ግድ የለኝ 😂
ቆርጨዉነበር፣ካላወጣ፣እፍፍፍየፀጉሬና፣የቦርጪነገርአደከመኝ
መዳም የተበላሸውን ልቁረጥልሽ ብላ እኩሉን ቆረጠችብኝ ትላት ሳለቅስ ነው የዋልኩት ምን ላድርገው
እኔ ዛሬ
#መሳቅ ለምትፈልጉ በሙሉ Subscribe ያድርጉ
th-cam.com/video/nyZt71M6JFM/w-d-xo.html