ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረጦሳን ውሰዱ ፈጣሪ አይበልባት የናቶ አምላክ የትሄዶ ነው የናትሽ አምላክ ይጠብቅሽቤትሽ ትዳርሽ ይሙቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶልያና በጣም ቆንጆ ሴት ጎበዝ ሴት ነሽ ♥️እግዚአብሔር ያጽናሽ 🙏 እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ, i you all the the very best in life, እኔ እናቴ ካረፈች 5 ወር ሆናት እና በየ ቀኑ አለቅስ ነበር የአንችን interview ካየሁ በህዋላ በጣም ተጽናናሁ 🙏 የእናቶቻችንን ነፍስ ይማር ♥️♥️ ፈጣሪ በገነት ያኑራቸው ♥️♥️
@@HelenTesfaye-o1cአይዞሽ ሁላችንም ባንቺመንገድ እያለፍን ነው
ሀሌታ ወርዶ ወርዶ እዚህ ደረሰ? 😡
ሶልዬ የናትሽ አምላክ ትዳርሽን ይባርክ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ ቆንጆ 🙏❤️❤️❤️🇪🇷
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
ምነው ክፉ ክፉውን መመኘት ቢቀር ማነው የሚጠቀመው ትዳራቸው ቢፈርስ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን።
በፉፁም የግል ህይወት የግል ነው መውጣት የለበትም የቤተሰብ ጉዳይ በቤተስብ መቅርት አለበት
እግዚአብሔር በመካከላቸው ይግባ እንጂ እናትንም እህትንም ማጣት በቀላሉ የሚታይ አይደለም ለነሱም የእግር እሳት ነው የሚሆነው ይቺን የመሰለች ቆንጆ 😭
እመብርሃን እናቴ ትዳራቸውን ትባርክላቸው
በናንተ አፍ ነው ልታጠፋው ያረጋቿት ፈጣሪ ትዳሯን ይባርክላት አሁንስ አሳዘነችኝ
ከሁሉ ደስ ያለኝ አንገቷ ላይ ያለውን ማተብ በሰርጏ ላይ ማየቴ: እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳርሽ ያማረ ይሁን::
ሰብስክራብ ያረኩትንም አንስቻለሁ! ምድረ ዝቃጭ! ሐሌታን በተራ ጉዳይ ጠብቄው አላውቅም
እንዴ ይሄ ሚዲያ እንደዚህ ዘቀጠ? እረ ወደረሳቹ ተመለሱ ነው ሃክ ተደርጎባቹ ነው ሚዲያው ?
Lemendwnew yemetedegagemut????
ሀሌታ ምን ሆናችው ነው እንደዚህ አይነት ወሬ እነሱ የቤታቸው ሚስጥር የሚዘረግፉቱ ለይቱብ በር ለመሰብሰብ ነው የናንተ ከደረጃችሁ ዝቅ ማለት ምን የሚሉት ነው የመንደር ወሬ የምታመጡት ወይም እንደዚህ ከምትዋረዱ በከፍተኛ ዝውውር የበፉት ጋዜጦኛቹን መልሱ ከናንተ አይጠበቅም
❤❤❤❤❤shkoernatat GBU ❤
"ትዳሯ ፈረሰ" ተመልካች መሰብሰቢያ ርዕስ🤔
ሚስጥራቸውን አደባባይ እየበተኑ ለትዳር ጦስ ይሆናሉ እምነት ይጠፋል ሴቶች አደባባይ የሚሆኑትን እያየን ነው ሚዲያው ተጨመላልቋል በአንዳንድ ጋጦጥ ሴቶች ምክንያት ሴቶችኖ እያሰደቡ አሉ አበረታቱኝ እኔም የደነዚ አይነት ሴቶችን ተቃዋሚ ነኝ
ምንድነው አሁን ይሄ የናንተን ቻናል የማይመጥን ዘገባ ነው
የሰውን አስተያየት ጠጣታ ነው ቪዲዮዎቹን ያጠፋችው እንጂ አልተፋቱም
አንድ ሚዲያ በዚህን ወርዶ መገኘት ያሳፍራል ማን አገባቹ ልጆቷ
ይሄ ሚዲያ ታማኝ ይመስለኝ ነበረ
ይህ ሚድያ በዚህ ልክ ይወርዳል ብዬ አሰቤ አላውቅም😠😠😠
የዚህ ቪዲዮ ዓላማ ግን ምን ነበር? እንቶ ፈንቶ
ሰው እንዴት ለሰው ክፋት ይመኛል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
ወንድሞቼ ከስደት በቅርቡ ነው የመጣሁት አዲስ አባ ስራ ማግኘት ከባድ ሆኑዋል ዩቲዩብ መስራት ከጀመርኩ ብቆይም አሁን ከስደት መልስ ድጋሜ ጀምሪዋልሁ እይታም ሰብስክራይብም ትንሽ ስለሆነ ተመልካቾችም ተባበሩኝ
ሀሌታ ምቀኞች አያድርግባት
የኼን የሚያወሩ ሰዎች አከላታቸው ይፍረስ
በቃ ሶሊ እንደ መቅደስ ፀጋዬ ተደብቀሽ ኑሪ
እረ አይሁንባት ምን አደረገች
Yswe gemna yayhwun yalayhwun mawrat wrgna sole tdarshen ftare ybarklshe
Medr mwartga bewsht yemitagegut birs biir yihonlachwal yekifat tig mecam tekeflwachu Mehon albet yesew tidar mitbtebtut
ምነው ለጥሩ ነገር ብትጠቀሙበት
እደጉ እንጂ ምን ነካችሁ ? ይህንን ሟርት ወደ መጣበት ይመለስ ጥሩ አስቡ ጥሩ እንድታገኙ ምርጫቸው ነው የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ይባል ነበር ድሮ ተው እንጂ ሌላ ስርይ ፈልጉ ፎቶ ብታነሳ ብትለጥፍ የእናንተ ጉዳይ አይደለም የእናት ሃዘን የእህት እንዲሁም ሆደ ባሻ ያደርጋል መፅናናት ይመከራል ማንም አይቀርም ግድ ነው አለቀ !
Enantes men ewnet awerachu ahun agul hakegha enemsel atebelu eski enantem like show lemageghet new were yabezachut
ላይክ እና ሼር ለመሰብሰብ ብለህ ብቻ በጣም ነዉር ነዉ አይደረግም😊
😢😢
Egezabhr yegesesach
Ser fetoch Menew kenachu endi
ከእናንተ ከሀሌታ ሐ አይጠበቅም ይሄ አሉባልታ
እኔ በጣም የገረመኝ የሰውን ነገር ማውራትና ማብራሪያ መሰጠት ለምን አሰፈለገ ምናለ በዚህ ፋንታ ሰለራሳችን ሕይወትን እንዴት እንደምናሸንፍ/ለመለወጥ በሚለው ላይ ብንሰማራ ይሔ ሚዲያ ከዛ ለይቼ አላየውም ኢትዮጵያዊን ያለውን ሁሉ ጥንቅቅ አድርገው ያውቃሉና/የቀድሞ እናቶች ሚዲያ ገለመሌ በሌለበት እውቀታቸው የአሁኑ 4 አመት ዩነቨረስቲ ገብተው ከወጡ ልጆች አሰተሳስብ ይበልጣልና !!!!!!
Wrong title...not fare
Eyobye Endezih Aynet Program Anten Aymwtenhm Tenker Bale Hasaboch Bicha Na Yihe lante Ayhonm
Enkawan
እኔ እደውም እርጉዝ መስላኝ ነበር በቀደም ሊቭ ላይ ልወጣና ነው ሲላት እኔም ልውጣና ጥፍሬን ልሰራ ሲባባሉ አልነበር ሶልዬ አይዞሽ ሀዘን ሲመጣ አንዴ ነው😢
የምቀኛ ወሬ ነው አልተፋቱም
Ehe hulu were mindenew Beqa ehetu nat ekoo me positif mebtu new eko yesewa enat yesus ehet nat werenya nachu enesu 1 qen yetareqalu medere werenya taferubatalachuu
😂😂😂😂😂worega ante erasure and duty neh
fetari tedareshn yetbek
Ende haleta.....Mindinew negeru.......?Yegleseb guday wisit bezih dereja.....?Ere.... sinit angebgabi guday ale behagerachin....!
ሾካካ
አረይችንልጅግን ባካችሁ ሰውከጎኗ ይሁንበህልሜ አየሀት በስማም ምንአይነትትዳርቢሆን ነው በሳምንት
አዳምጥ መጀመሪያ😂😂😂
ተንቀልቅላለች ትዳር ረዥም ጉዞ ከፍታ እና ዝቅታ እንዳለ አላወቀችም😂😂
የተፋታች መስስሎሽ ደስ አለሽ ግን አልተፋታችም አይዞሽ !
ውሸት ነው የጠላት ወሬ
አይባልም ኧረ ልጅቷን ተዋት እናትን ማጣት ምን ማለት እንደሆነ የደረሰበት ያውቀዋል😭
@@lulululu3892እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏❤️🇪🇷
አበረታቱኝ በናታችሁ❤1ሺ አስገቡኝ የኔ ውዶች
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢❤🎉

Ende haleta.....
Mindinew negeru.......?
Yegleseb guday wisit bezih dereja.....?
Ere.... sinit angebgabi guday ale behagerachin....!