የአሌክስ ግንፍልነትና እልኸኛነት ወደ አልተጠበቀ ድርጊት፣ ዴዚ አለቀሰች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @AhmadAhmad-dh7ht
    @AhmadAhmad-dh7ht 12 วันที่ผ่านมา +15

    ቆይ አቤላ ይወዳታልደ ደዚን አዲላይ እዲሆን አይፈልግም አሌክሥና ደዚ እዲገናኙ አይፈልግም ወላህ ደዚ በጣም ልዩ ሤት ናት ይልቁንሥ አታምልጥህአሌክሦ🎉🎉🎉

  • @BHzxb
    @BHzxb 12 วันที่ผ่านมา +16

    አሌክስ አተ ገገማ ዴዚየን ለመጉዳት ነዉ ይኸ ሁሉ አተ ጉረኛ ንግግርኳ የማትችል ገገማ መልክ ብቻ ነዉ ዴዜ ከምኗም አደርስ ትበዛብሀለች ለተመልካችኳ ክብር የለለህ ማግባትኳ ባፈልግ ቀስ ብለህ የሆነ ዜዴ ፈጥረህ መሄድ ነበረብህ ለተመልካችም አስረድተህ እሷንም በማይጎዳት መልኩ መሄድ እየቻልክ አተ ግን ሰዉ ታመናጭቃለህ እሷን እዳታስገቡ ከገባች እወጣለሁ ምናምን ምናምን እያልክ ትዘባርቃለህ እሷ የጎዳት አነጋገርህ እጅ ፍቅር እዳይመስልህ አተ ሰገጤ 😏😏😏

    • @bettybettyy3502
      @bettybettyy3502 11 วันที่ผ่านมา +2

      Alex debari lij guregina

    • @madinamadina4722
      @madinamadina4722 11 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም የምር የውስጤን ነው ያወራሽው ይሄ ሰገጤ እንደት አንደተቃጠልኩ ዛላው መና በሱ ቤት እኮ ከሱ በላይ ሰው የለም የሆነ ስዕል ነገር ደሞኮ አጥፍቶ እዳላጠፋ የሚኩራራው ነገርስ

    • @anshawelo6296
      @anshawelo6296 11 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 9 วันที่ผ่านมา

      @@BHzxb በትክክል

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 12 วันที่ผ่านมา +28

    ኤጭ ይቺህ ጃኒ ተብዩዋ በጣም ነው የሚታስጠላኝ

    • @bettybettyy3502
      @bettybettyy3502 11 วันที่ผ่านมา +2

      Betam betam betam lemin endehone alawkim stelat

    • @ZestOrange
      @ZestOrange 11 วันที่ผ่านมา +2

      Tekekel!! Gebre Sodom nech. Ye Chilemaw amekaki selehonech new yemtastelash. Segete Fara nech! 👍

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 10 วันที่ผ่านมา

      እኔምታሥጠላኛለችቀፉፉነችጃኒ

    • @tarikwascott2250
      @tarikwascott2250 3 วันที่ผ่านมา

      Princess Desy for a real prince. But I don't know who will be ? If the prince is Dave, he is my favorite. ❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 12 วันที่ผ่านมา +14

    ያአቤላ፡የተበለ፡የአሌክስ፡ጓደኛ፡ከመሀለቸው፡ፈጠሪ፡ይንቀላው፡በእውነት፡አሌክስ፡ዴዚን፡በጠም፡ነው፡እምወዳት፡በጠም፡ነው፡የምያፋቅራት፡ምን፡ዋጋ፡አለው፡አቤላ፡የተበለ፡ሥጋ፡ለበስ፡ስይጠን፡መሃለቸው፡ጋብቶ፡ከማይሆን፡ሴት፡ጋራ፡እያጋነኘ፡ነው፡አሌክስ፡የዋህ፡ስለሆነ፡ዝም፡ብሎ፡ይነዳል?????

    • @ربيعه120
      @ربيعه120 11 วันที่ผ่านมา +1

      ጓደኛ እልመረጥም ግን ደሞ የሱ መስማት የለበትም ዴዚ ይወዳትል ግን ምን ዋጋ አለው ከኩፍ ሰው የዋለ አይጥም

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 12 วันที่ผ่านมา +9

    ዴዚና ጓደኞቿ ላይቭ ላይ ብቻ ማየት ደስ ይላል ❤

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 9 วันที่ผ่านมา

      @@Dagimanyegeberallij በትክክል

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 12 วันที่ผ่านมา +15

    ይቺ ጃኒ የተባለች ልቅምቅም ስትቀፈኝ ዘጊ ሆነ ብላ ትቁላላለች።

    • @ZestOrange
      @ZestOrange 11 วันที่ผ่านมา +1

      Gebre Sodom selehonech new. Alebabesuwam hulum negeruwa metfo new.

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 10 วันที่ผ่านมา +1

      ፦እጭቀፉፉነች ሥጀመርምንሺምአያምርም አረቲ

  • @kuobrakuobra4336
    @kuobrakuobra4336 12 วันที่ผ่านมา +13

    አቤል ዴዚን እና አሌክስን አድላይ እዲሆኑ አይፈልግም ማታ አሌክስን እና ጅኒን አድላይ እንዲሆኑ አረገና ኮዛ እሱ ብቻውን ሆነ ኮዛ አቤል ለዴዚ ቴክስት እያረገላት ነበር ላይቭ ግቢ እያለ የሆነች ስት አስገብቶ ነበር አቤል ኮዛ. ልጅቷ አቤል ለምድነው ያማታወራኝ ስትለው አይ ለዴዚ ቴክስት እያረኩላት ነው አለ ላይቭ እድትገባ ስለዝህ አሌክስ ለ አቤል ሁሉን ነገር ይነግራዋል እና አቤል ለምድነው አሌክስን እና ዴዚ አድላይ እንዲሆኑ አይፈልግም ማለት ነው ጠርጥር😮😂

    • @anshawelo6296
      @anshawelo6296 12 วันที่ผ่านมา +6

      አወን እውነተኛ ጓደኛ ቢሆን ያስታርቃቸው ነበር ብዙግዜ አይቸዋለሁ አድላይ እድሆኑ አይፈልግም

    • @Elbethel167
      @Elbethel167  12 วันที่ผ่านมา +5

      @@kuobrakuobra4336 ትክክል አሌክስና ዴዚ አቤልና ሴቷን ማማከር ካላቆሙ ሰላም አይሆኑም🤣

    • @anshawelo6296
      @anshawelo6296 12 วันที่ผ่านมา +6

      ​@@Elbethel167 ሲጀመር ፍቅር ላይ ሶስተኛ አካል ተገባ አከተመ አይሳካም

    • @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
      @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 12 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ለራሱ እዳለኮሜቱን አስታርቃቸዉ ነበረ እያልኩ ያመሸሁት እሱግን ዝም አለ

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm 12 วันที่ผ่านมา +2

      ባለፈስ እሱ አደል ያጣላቸዉ አስር ጊዜ ዴዚ ላስገባት እያለ ሲያስጨንቀዉ ነበርኮ በዉስጥ ነግሮታል ግን እንደሚቀረጽ ስለሚያዉቅ አስር ጊዜ ሲጠይቀዉ ነበር ሲጀመር ዴዚ በዉስጥ ማዉራት የለባትም ይሄንን ሰዉዬ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 12 วันที่ผ่านมา +8

    እባክሽ ደቆታም አታምጫባት አብሱ ከሱጋ አታምጨብን 😢😢ዴዚዬ አይዞሽ

    • @Elbethel167
      @Elbethel167  12 วันที่ผ่านมา

      @@yttugyygttff5531 🤣

    • @ربيعه120
      @ربيعه120 11 วันที่ผ่านมา +1

      ድሮም ወንድ ልጅ አደበኛ ሴት አይወድም

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 12 วันที่ผ่านมา +8

    አቤላማ ይወዳታን መሰል ደዚን ከአሌክስጋ እድቶን አይፈልግም

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሌክስ ተብየዉ ሁሉንም በህትነት ይላል በአባት ነዉ በነት ዴዚና አለክስ ያዮትን ሁላ ነው የሚወዱት ቱቱቱቱ

  • @ZainabMo-d3w
    @ZainabMo-d3w 12 วันที่ผ่านมา +3

    ጃዬ የኔ እብድ ነገር 😂ትሞታለህ የተባለ ሰው ሞት የምታስረሳ ጣፋጭ የሆነች ል🤌🫶

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 5 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅ቀፋፊ ነገር ስታስጠላ ጃ ኒ 😂😂😂😂

    • @ZainabMo-d3w
      @ZainabMo-d3w วันที่ผ่านมา

      @FaFa-fy8pi መልካም የመቃጠል ዘመን ብለናል🤣

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi วันที่ผ่านมา

      @ZainabMo-d3w 😅😅😅😅ዱቄታም አሁን አቺ ምን ሽ ያቃ ጥላ ል ቀፋፊ

  • @tsiyioAli
    @tsiyioAli 12 วันที่ผ่านมา +7

    Ichi Jani yemitibal duketam asiwogidut benatachu sitasitela

  • @HayatSaid-x5f
    @HayatSaid-x5f 12 วันที่ผ่านมา +5

    በአላህ አትሳቁ ሚስኪን ስታሳዝን

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg 8 วันที่ผ่านมา +1

    ፈረስ ፊት ናት ጀኒ ነው ጃኒ ሚሏት

  • @tube3507
    @tube3507 12 วันที่ผ่านมา +2

    አናዳኛለች😢 አሳዘነችም😢 ኦ ዴዚ

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg 8 วันที่ผ่านมา

    ትበዛባሀለች ዴዚ ማር እኮናት አትመጥንህም

  • @henaa3965
    @henaa3965 12 วันที่ผ่านมา +4

    አቤላ፡የተበልክ፡ከዴዚ፡ላይ፡አንሥቶ፡ለአንተ፡ይሥጥህ፡ፈጠሪ፡አንተም፡ስተለቅስ፡ፈጠሪ፡የስያን፡ፈጠሪ፡ይበቃላሃል፡ጠብቅ፡የጓደኛ፡ምቀኛ??????

  • @fatma6629
    @fatma6629 11 วันที่ผ่านมา +1

    😂ሚስኪን ዴዚ

  • @netsib3805
    @netsib3805 11 วันที่ผ่านมา +1

    Meseken, Dezye, ye Habesha woned they don't know love, sorry.
    They know only Ginejena.😭

  • @Bella-l2l1g
    @Bella-l2l1g 11 วันที่ผ่านมา +1

    By the way , is Dave is a good friend or what ? I don’t understand his Intention?

  • @hiwe569
    @hiwe569 11 วันที่ผ่านมา +1

    እነኚ 2 ፆታ ነው ያላቸው 😒🙄🙄 ሜሪዎች ምን አይነት ወንዶች ነው እየመጡብን ያሉት

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 12 วันที่ผ่านมา +2

    ጨረታ!

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 12 วันที่ผ่านมา +1

    በግድ ውደደ ኤጭ ዘጊ

    • @anshawelo6296
      @anshawelo6296 12 วันที่ผ่านมา +1

      በግድ ውደድ አይደለም ግን ደስርአት መለያየት ይቻላል አልሆነነገር ይናገራል ላሽ ማለት እያለ

  • @ESE-g8w
    @ESE-g8w 11 วันที่ผ่านมา +1

    አልወዳትም ጃኒን

  • @UsersSSsss-us5zf
    @UsersSSsss-us5zf 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክስወንድልጅእደዝህአይጎረርምእደማትወድህእያወክእደዝህስትሆንበጣምነዉየምታስጠላዉብትወድህእማአለምየኜናትልትልነዉ

  • @marmar803
    @marmar803 11 วันที่ผ่านมา +1

    በግድ ውደደኝ , ትወደኛለህ ወይ?? ብሎ በግድ ጥበሰኝ ይባላል እንዴ?? የሆነች ክፍትአፍ , ርካሽ 😡😡😡 ለፍላፊ ክፎትአፍ

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 12 วันที่ผ่านมา +1

    Wey jani zegashign

  • @SmilingButterfly-ox2cb
    @SmilingButterfly-ox2cb 11 วันที่ผ่านมา

    Awo,betam

  • @WudeAbera-ez5pn
    @WudeAbera-ez5pn 12 วันที่ผ่านมา +2

    .ጃኒ ነጫጭባ

  • @meseretregassa2146
    @meseretregassa2146 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሄድ ፊልተር የተቀቡትን ተደበርባቸው

  • @muluberihun3622
    @muluberihun3622 10 วันที่ผ่านมา

    ለዛ ቢስ ነሽ ዴዚ ስማርት የተፈጥሮ ቁንጅና

  • @GfGg-i2t
    @GfGg-i2t 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጭ አች ተበሳበስሺ እኔ ግን በጣም ነው እምታስጠላኝ

  • @RahelGebrewahd
    @RahelGebrewahd 12 วันที่ผ่านมา +1

    litam stastela

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 10 วันที่ผ่านมา

    ነጭፈረሥእጭ አረቲ

  • @ZainabMo-d3w
    @ZainabMo-d3w 12 วันที่ผ่านมา

    Iast part ዴዚ😅😅😅😅

  • @Tigst-c8t
    @Tigst-c8t วันที่ผ่านมา

    ጃኒደስትይኛለሽ

  • @RadzoI
    @RadzoI 4 วันที่ผ่านมา

    ጃኒና ዴዚ ምና ገናኛቸው ዴዚ ኦርጋኒክ ናት

  • @sarahaethio8750
    @sarahaethio8750 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂❤

  • @sasaudi
    @sasaudi วันที่ผ่านมา

    ጃዬ እብድ😂😂😂😂

  • @MintwabShiferaw
    @MintwabShiferaw 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @Belqislove
    @Belqislove 11 วันที่ผ่านมา

    Abel kebrit😂😂😂😂