ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዝ ተጠቅሜው ሰርቶልኛል መሻአላህ በርች ማማየ
እስኪ በጌታ ልክ እንደሳዋ ከሰረዉ በዋላ ቶሎ ደረቀና አልሰራ አለኝ እስኪ ንገሪኝ
እርጋታሽ ማማዬ ደስ ይላል ተባረኪ እህቴ በጣም እወድሻለሁ.
አይ እኔስ ፀጉሬ ምረጥነዉ አያድግም ለዳቦዬ ማሻ ከሆነ ንገሪኝ እሱነዉ ያማረረኝ 😋😋😋🤣🤣🤣🤣🤣
ይሆናል እኮ ታዳ 😅
😂😂😂😂😂😂😂😂እሯ ልትነጫጭው ሆ
የምታነሺበት ምድ ነው ወረቀት ነው
በእሳት መጣድ እንችላለን ያው ሀገር ቤት ስኔድ ለብዙወች ለማሞቅ ከይመችም ?
በሳት ይቻላል
ማሻ አላ በጣም ነው የሚሰራው ግን ተናሳችሁብሀላ ባዝሊን ቀቡት ቀጥይበት ማርበጣም አድንቄዋለሁ
እሽ ደግሞ ይወጣል ወይስ ይጠራል
ወላሂ በይ ክክክ ይሠራል? ሞክረሽዋል
በጣም ምርጥ ነዉ ከስር ምዝዝ አርጎ ነዉ የሚያወጣዉ ታድያ በጥንቃቂ ተጠቀሙት እስቲብ በስቲብ አነስ አነስ እያረጋችሁ ባዴ ልድፍ ካረጋችሁት አለቀላችሁ😂ለሙሙም ምርጥ ነዉ እየሳሳ ይሂዳል ጸጉሩም😂❤
እፊታችን ላይ እሳ ካለብን በምን እናለቀው ነው ለፊትም ይሆናል ??
እንዴታ ለምንም ይሆናል
ሰንት ቀን ብንጠቀም ጨረሶ ያናሳልናል ውዴ
ወረቀቱን አልተናገርሺምየማሻውን
አሰራሩን ልክ እንደሰራሽዉ ሰርቼዉ ሳወጣዉ ይደርቅብኛል ከሰሦሥት አረተዬ ሞክሬዋለሁ እምን ላድርግ
ክዳን ያለዉ እቃ ውስጥ አድርጊ
ዳቦየ በየ3 ቀኑ መከራዋን እያሳኋት በምላጭ😮ይቅርታ ዳቦየ😆በዚህ ደሞ 😁እሞነችፍሻለሁ😮😅😅
እንዴ ካነሳነው በኅላ አይበቅልም ወይንስ ይበቅላል ?
😂😂😂😂 ያማ ግልግል ነበር ይበቅላል ግን ቶሎ አይበቅልም አይመሳምም የተወሰነ ያው ነው ግን ንቅል ነው የሚያደርገው
@@ኡማርዩቱብ እንዴ ደግሞ ይበቅላሌዴ?? ምን ይጨማለቃል
@@ኡማርዩቱብ😂😂
አደየ ታነሳነው መልሶ ይወጣል ወይ እረ እፊቴላይ ፀጉር አሸግሮኛል ማጥፊያ እዳላችሁንገሩኝ
ጎበዝ ነሽ ወሬ አታበዝም እዳች አይነቱን ያብዛልን
ዋውውውውውውውውውው ገለዓይነት ምቅሪቲ
እስኪ ለብብት እሚሆን መፍትሄ ክሪም እምታውቁ ይቱብ የሰሩትን አደረኩ ግን አባስኩት😊
ብብት አይጦቅርም ወይ
አጭር ቀሚስ ለማድረግ እፈልጋለሁ ነገር ግን ፀጉር የለውም ግን ችፍ ያለ እንደ ብግር ሚመስል ሸካራ ቆዳ ነገር አለና በምን ይጠፋ ይሆን?
ሎሚና ጭው ተጠቀሚ
ምርጥ ዝግጂት በርች
ቤቢ ፓዉደር ከሌለ ምን መጠቀም አንችላለን??
ኒሻ
@@jonlove5421 እሽ ሀያቲ
አረኔጠቁሮብኛልምንይሻለኛልንገሩኝ
ግን እኔ አድረጊው መልሱ በቀልብኝ ጸጉር በግዝአብሔር መልሽልሽልኝ
አመሰግናለሁ እህቴ 💋
ለፊት ይሆናል?
ክክክክክክክ ለብብትና ለታችቤቱምናምንይሆናል
@@አማራነኝ-ገ2ፐ ኧረ ለታች አትጠቀሙ የምር በጣም ያማል ተገጥሎ የሆነው የሚመስለው 😂😂😂😂😂😂 ብልታችን ስስስ ነው ነገርኩ
@@ኡማርዩቱብ 😅😅😅😅🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@@ኡማርዩቱብ አይጠቁርም🤣🤣🤣
@@አማራነኝ-ገ2ፐ ነገረኛ 😂😂😂😂😂
ለምድነው እኔ ስሞክረው አይሰራም
እኔም አደየ ይቀጥናል ሲያሻዉ ይወፍራል ።ምንም አልሆነልኝም
@@fsy1999 አሠራሩ ዉዶቸ እንደሚያሣዩት አዴለም ሥኳሩን መጀመርያ ብቻዉን ቁሉት ቀይ እሥኪሆን ይቀልጣል ከዛ ዉሃ ጨመር እያረጋቹ አማሥሉት እኔ ሠርቸዉ ነበረ ግን ማንሻ ወረቀቱን አላገኘሁም ግን በላሥቲክ ነገር እግሬ ላይ ሞክሬዉ በደንብ ያነሣል
@@fsy1999 🥺🥺😂😂😂
ያለወረቀት ብቻዉን ያነሳል ገዝቸ አላቅም ወረቀቱን ወፈር አድርጉት
እናመሰግናለንይቅርታና ፀጉር ካነሳሁ ያሳክከኛን እህቴ እረ እምታቂው ከሆነ መላበይ
ቫዝኒል ተጠቀሚ እህቴ
ቫሊዝን ተጠቀሚ ካነሳሽ ቢሀላ
ማይክሮብ ከሌለንስ? በምን እናድርግ
እሳት ላይ
አሎፍር አለኝ
በረቺ ጎበዝ
እጂ ላይ ይቀልጣል እያነሳው
.እህቴ ለተቆረ ብብት ይሆናል
Bemen new yanesashu soft new weyim cherk?
Bበጨርቅም በወረቀትም ማንሳት ይቻላል
Thanks❤
ማሬ ማንሺያው ምንድነው ከት ነው ማገኛው👈🙏
በጭራሽ ስኮራአቅልጣችሁእዳትሞክሩት ጠባሳይወጣል እደብጉር ያማል ቆዳያበላሻል 😎
በጣም ሀሪፍ ነው እጠቀመው ነበር ካነሳሽ በኋላ ቫዝሊን መቀባት
@@እማእወድሻለሁ-ጐ5ቘ ትክክል ብለሻል አረቦች የሚጠቀሙት ጠባሳ የሚያረግ ቢሆን ነካም አያረጉትም ነበር
አመሠግናቸሁ ላደርግነበር
ልሞክረው ነበር ይቅርብኝዴ😳
Bemedenew menanesawe
ለኔ አልሰራልኝም እነደውም ከረሜላ ነው የሆነው
ክክክክ
እስኪ ልሞክረዉ
አይሰራም ሞክሬነበር
በደብ መቶ ፐርሰት ይሰራል ያለሱ አልጠቀምም እኔ ግን እኔ በሳት አፍልቸ ነዉ
በርችማማየ
አነሣሡንማማየ❤❤አሣይኝ
ለሁሌ ነው ለጥቂት ቀን
እኔ በኪሪም ነው የማነሣው
ላኪልኝ ክሬሙን ውድ እዳው የኔ የእግሬ ፀጉር የወንድ ነው የሚመሥለብኝ እረ መላ በሉኝ
ምን አይነት ከሪም???
ዋው
አይሰራም
አፋንጫ ስር ለሚወጣ ጥቁረትስ
እኔም መላ አጣሁ😊
እኔም ውድድድድድ❤❤❤❤
ባክሽ ስኳር ነው ምጨርሰዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምርጥ ነዉ ማርያምን
አኔሟክሬዉ ደረቀብኝ ወላሂ 😢😢
ወላሂእኔናጎደኛየመክረነውድጋይሆነ😂😂😂😂
ሰላምሺይብዛ
💎👌😘
እኔአልሆነልኝምበተቃራነውከረሚላነውየሆነው😏😏🙉🙉
እኔም ክክክ
ክክክክክክክ
ትክክል ነሽ እኔ ሞክሬየለው
እናመሠግናለን የኔ ውድ የተመቸው ይጎብኘንth-cam.com/video/dB-AU3GuOl4/w-d-xo.html
ሰብስክራይብ ካደረኩሽ ቆየሁ አችም ደምሪኝ ውደ
ምነዉ እንዳቺ አይወፍር የኔ
ተባረኪ ማማዬ
ውይይይይይ ናፍስ ይጉትታል
ይለመዳል ዉዷ
🐙
እጅሽ ግን😳
እጅሽ በጣም ይደብራል ሙህኖ ነው
የጠንካራ ሰራተኛ እጅ ስለሆነ ነው 😜
ፍራ ነሽ ምን ጣለሽ አች አይ ሰው መሆኔ
አፈርብይ
ስታስጠይ እና ምን ታድርገው
@@hayuti5963 አች ፍግት በይ
በርቺ ጎበዝ

እናመሰግናለን
ይቅርታና ፀጉር ካነሳሁ ያሳክከኛን እህቴ እረ እምታቂው ከሆነ መላበይ
ቫዝኒል ተጠቀሚ እህቴ
ቫሊዝን ተጠቀሚ ካነሳሽ ቢሀላ
ማይክሮብ ከሌለንስ? በምን እናድርግ
እሳት ላይ
አሎፍር አለኝ
በረቺ ጎበዝ
እጂ ላይ ይቀልጣል እያነሳው
.እህቴ ለተቆረ ብብት ይሆናል
Bemen new yanesashu soft new weyim cherk?
B
በጨርቅም በወረቀትም ማንሳት ይቻላል
Thanks❤
ማሬ ማንሺያው ምንድነው ከት ነው ማገኛው👈🙏
በጭራሽ ስኮራአቅልጣችሁእዳትሞክሩት ጠባሳይወጣል እደብጉር ያማል ቆዳያበላሻል 😎
በጣም ሀሪፍ ነው እጠቀመው ነበር ካነሳሽ በኋላ ቫዝሊን መቀባት
@@እማእወድሻለሁ-ጐ5ቘ ትክክል ብለሻል አረቦች የሚጠቀሙት ጠባሳ የሚያረግ ቢሆን ነካም አያረጉትም ነበር
አመሠግናቸሁ ላደርግነበር
ልሞክረው ነበር ይቅርብኝዴ😳
Bemedenew menanesawe
ለኔ አልሰራልኝም እነደውም ከረሜላ ነው የሆነው
ክክክክ
እስኪ ልሞክረዉ
አይሰራም ሞክሬነበር
በደብ መቶ ፐርሰት ይሰራል ያለሱ አልጠቀምም እኔ ግን እኔ በሳት አፍልቸ ነዉ
በርችማማየ
አነሣሡንማማየ❤❤አሣይኝ
ለሁሌ ነው ለጥቂት ቀን
እኔ በኪሪም ነው የማነሣው
ላኪልኝ ክሬሙን ውድ እዳው የኔ የእግሬ ፀጉር የወንድ ነው የሚመሥለብኝ እረ መላ በሉኝ
ምን አይነት ከሪም???
ዋው
አይሰራም
አፋንጫ ስር ለሚወጣ ጥቁረትስ
እኔም መላ አጣሁ😊
እኔም ውድድድድድ❤❤❤❤
ባክሽ ስኳር ነው ምጨርሰዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምርጥ ነዉ ማርያምን
አኔሟክሬዉ ደረቀብኝ ወላሂ 😢😢
ወላሂእኔናጎደኛየመክረነውድጋይሆነ😂😂😂😂
ሰላምሺይብዛ
💎👌😘
እኔአልሆነልኝምበተቃራነውከረሚላነውየሆነው😏😏🙉🙉
እኔም ክክክ
ክክክክክክክ
ትክክል ነሽ እኔ ሞክሬየለው
እናመሠግናለን የኔ ውድ የተመቸው ይጎብኘን
th-cam.com/video/dB-AU3GuOl4/w-d-xo.html
ሰብስክራይብ ካደረኩሽ ቆየሁ አችም ደምሪኝ ውደ
ምነዉ እንዳቺ አይወፍር የኔ
ተባረኪ ማማዬ
ውይይይይይ ናፍስ ይጉትታል
ይለመዳል ዉዷ
🐙
እጅሽ ግን😳
እጅሽ በጣም ይደብራል ሙህኖ ነው
የጠንካራ ሰራተኛ እጅ ስለሆነ ነው 😜
ፍራ ነሽ ምን ጣለሽ አች አይ ሰው መሆኔ
አፈርብይ
ስታስጠይ እና ምን ታድርገው
@@hayuti5963 አች ፍግት በይ
በርቺ ጎበዝ