ስጡኝ ይሰጣችኋል…!! Dr. Mulatu Belayneh Licensed Marriage and family therapist Nikodimos_Show Tigist_Ejigu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ የተባረከ ሀሳብ በሀገራችን ምድር ላይ ማየትና መስማቱ ዶክተር ሙለቱን እጅግ በርታ የሚያስኝ ነው ጌታ በዘመኑ ሁሉ ትውልድን የሚያተርፍ ስው በማስነሳቱ ክብርና ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን ትዕግስት ጌታ ይባርክሽ ከፕሮግራምሽ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አየተማርን ያለነው ቀጣይኑ ለማየት can't wait God bless you 🙏🏽

  • @adanechtamiru7032
    @adanechtamiru7032 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲጅዬ የተባረክሽ ታላቅ ሴት ነሽ
    ሁልጊዜ የምንታነጽበት የምንማትበት
    መልእክት ይዘሸ ስለምትመጪ
    ተባረኪልን
    ዶክተር ሙላቱ እጅግ የተባረከ ወንድም
    የተባረከ ራእይ እና ሃሳብ ያለው ነው
    እግዚአብሔር ዘመኑን ራእዩን ይባርክ
    ትዳር ቤተሰቡን ሁሉ ይጠብቅ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ጥሩ ውይይት ነው፣ ክብር ለጌታ ይሁን !! እህታችን Tg ጌታ ይባርክሽ።

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ልብ የሚነካ አበራታች አገልግሎትና ምስክርነት ነው :: እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ethiopia1090
    @ethiopia1090 3 ปีที่แล้ว +3

    Excellent interview. Thank you Dr. Mulatu!

  • @Zeleke86
    @Zeleke86 3 ปีที่แล้ว +5

    Dr. Mulatu, you truly have a big heart for our people. May your influence increase in great measures throughout Ethiopia and beyond

  • @enpurshamotivation7424
    @enpurshamotivation7424 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሙሉነህ በቨርቿል ስልጠና በነጻ እንድከታተል እድል ሰጥቶኛል። የሚያወራው ከኖረው ነው እግዚአብሔር እሱና በተለይም በብዙ እዩገዘች ያለችው ባለቤቱን እንዲሁ ልጆቹን ይባርክ። አገልግሎቱ ይባረክ።

  • @ga3775
    @ga3775 3 ปีที่แล้ว +2

    የቀደሙ አባቶችን ማስብ እግዚአብሔር የገባው ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቲጅየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጠቃሜ የሆነ ዝግጅት ነው

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +2

    I know him at my church and i respect him very wise man.

  • @lemmamillion4786
    @lemmamillion4786 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
    ይሔ ዋናና ዋና ነገር ነው ። ለፍተው ዋጋ ከፍለው ወንጌልን እዚህ ያደረሱ ናቸው። አዝነውብን አይለፉ
    ተባረኩልን

  • @ssatenaw
    @ssatenaw 3 ปีที่แล้ว +1

    የድምጥ እና ምስል ጥራት ከካሜራ አንግል አጠቃቀም ጋር.…የአቀራረብ ጥራት የታከለበት ምርጥ ሾው። በርቱ!!

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ ስጦታ ነው፡ ጌታ ይባርክህ ዶር ፡ ፀጋህ ይብዛልህ በርታ፡ Thankyou ኒቆዲሞስ ሾ ተባረኪ ቲጂ በርቺ።

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 ปีที่แล้ว

    እጅግ የተወደደ መልካም ሰው❤❤የአንድ ሰውን value ያየሁበት አገልጋይ የእግዚአብሔር ሰው።

  • @ambelgetachew8931
    @ambelgetachew8931 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Mulatu you have a generiouse heart to care & support our generation. My lord bless you much your family & carrier ❤️🙏

  • @tadeletesfa5496
    @tadeletesfa5496 3 ปีที่แล้ว +4

    Really I am very much touched with this program, Dr. Mulatu , good job!!!

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 3 ปีที่แล้ว

    ሜንቶርሺፕ አግልግሎት ከተጠቀሙት እድለኛ ሠዎች መካከል አንዷ ነኝ ። በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ለሁሉም ሠው ቢደርስ ብዬ የምመኘው ነው። ተባረኩ ዶ/ር እና ቲጂ

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ አይምሮህን ይባርክ በርታ ሌሎችንም አበረታታ አገልግሎትህ ይባረክ ተከናወን በእየሱስ ስም

  • @henocktube
    @henocktube 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing it's Great Discuss Dr Mulatu God bless you all

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 3 ปีที่แล้ว

    True man of dignity!! Bless you more.

  • @timoasmara6267
    @timoasmara6267 3 ปีที่แล้ว +2

    Tg God bless you and I like your program that can build us wholesticaly !!!

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 3 ปีที่แล้ว +1

    This is wonderful.This can be very helpful both in the church as well as in the world.

  • @birhanfeleke1629
    @birhanfeleke1629 3 ปีที่แล้ว

    Wow praise God , ጌታ በዘመን ሁሉ ሰው አለው

  • @TheFerehiwot
    @TheFerehiwot 3 ปีที่แล้ว +1

    Proud to be your cousin Mule!
    I love Tiji and I am happy to see her with you!
    God bless you both ❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @ህይወትአጋጎህይወትአጋጎ
    @ህይወትአጋጎህይወትአጋጎ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia ปีที่แล้ว

    He is amazing he’s my mentor God bless you dr ሙላት

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድማችን

  • @woldemariam3498
    @woldemariam3498 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እህታችን።

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን እናንተ በቅንነት ወንጌልን ሰታችሁናል እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @genetasres5207
    @genetasres5207 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ Dr. 🙏🙏🙏

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 3 ปีที่แล้ว

    Thanks so much !! Yes church need more of training in holistically 👏🏾👏🏾 the problem is they only focused spiritual and neglect the rest of it .

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 3 ปีที่แล้ว

    WOW amazing!! Thank you Dr. and thank you for sharing this TG ❤ u

  • @genetasres5207
    @genetasres5207 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ! Dr ስወድህ እኮ

  • @azebtemesgen2798
    @azebtemesgen2798 3 ปีที่แล้ว

    God bless you both. This is very important.

  • @andyk6210
    @andyk6210 3 ปีที่แล้ว

    Good job Dr. Abundant blessings🙏

  • @nebyatw
    @nebyatw 3 ปีที่แล้ว

    Dr.Mula thank you so much God bless you 🙏

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ ስወድሽ ተባረኪ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በብዙ

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 ปีที่แล้ว +1

    Yes

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 ปีที่แล้ว

    Amazing God bless you 🙏 ❤ 🙏

  • @blessbless1401
    @blessbless1401 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 ปีที่แล้ว

    Right God bless you

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow God bless you 🙏 ❤ 🙏

  • @mehaletworku296
    @mehaletworku296 3 ปีที่แล้ว

    betam ygermale geta abezeto abzto ybarksh wendmacenem geta ybrkow tlke tmheret new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marymar9282
    @marymar9282 3 ปีที่แล้ว

    Tijiya masehafochu yate yegangalu

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 ปีที่แล้ว

    True!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 3 ปีที่แล้ว

    Amazing 👏

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 ปีที่แล้ว

    Geta semu yebark hule yemtseleyebet neber geta ahunm sew alewe. Wendime geta yebarkh.

  • @sabaequbay3053
    @sabaequbay3053 3 ปีที่แล้ว

    Tege gets yebareksch ebakeschen lawerasch efelgalhu selk kuter alesch

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 ปีที่แล้ว

    Right

  • @መንግስትህትምጣ
    @መንግስትህትምጣ 3 ปีที่แล้ว

    betam tilik timirt

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 ปีที่แล้ว

    Yes

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 ปีที่แล้ว

    Right