"የጋብቻ ድርቅ በ ቤ/ክ ለምን?""ገንዘቧን እየላከችለት ሌላ ያገባል!!"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • ውድ የፕሮግራሞቻችን ተከታታዮች አገልግሎታችን ተጠናክሮ ይበልጥ ተደራሽነቱ እንዲሰፋ መደገፍ እና አጋር መሆን ለምትፈልጉ ኒቆዲሞስ ክርስቲያን ሴንተር/Nikodimos Christian Center/
    CBE 1000641642111
    Bank of abissiniya 198017288
    Awash bank 013521379250600
    Berhan bank 2502280142239
    cooporative bank of oromiya 1014000172288
    Dashen Bank 0420730523011
    ..................................................................................................................................................................
    የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 2 วันที่ผ่านมา +13

    ❤❤❤🎉🎉🎉ዛሬ በይበልጥ የክርስቶስ ሞገስ ወርዶብሻል ስወድሽ ቲጂ ጌታ በሰላም አገሬ ገብቼ አንችን ለማግኘት ያብቃኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @victorychannel7776
    @victorychannel7776 2 วันที่ผ่านมา +29

    ለወገኖች መታነፅ ፣መባረክ እና ከገደቦች ሰብሮ ወጥቶ የመጎብኘት ምክንያት ይሁን ።

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 2 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ትግሰት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ያሰፋሽ የሚገርም ፀጋ ነው live ገብቶ ማሰተማር ቢችል ሰው እየጠየቀው በጣም ጠቃሜ ሰው ነው

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ወድጄዋለሁ❤❤❤

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es วันที่ผ่านมา +1

    wowwow በጣም ድንቅ ቆይታ ነበር ጌታ ይባረክህ ፓ/ር በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba3960 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቲጂዬ ተባረኪ የሰሞኑን ኢንተርቪሽ በጣም ብዙ የተማርኩበት ነው። የተሸፈኑ ነገሮችን ወደ ውጭ ወጥቶ በበሰለ መንገድ ሲቀርብ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው። የፓስተር ይመስገን ሞላንም ሁለቱንም ክፍል ጠጥቼዋለው ይሄንንም በደንብ ተባረኪ ጸጋ ይብዛልሽ። አሁን ደግሞ ያው በነካካ እጅሽ ፓስተር ቸሬንም በተጨማሪ ብታቀርቢልን ደስ ይለኛል።

    • @HenonHmichael
      @HenonHmichael 2 วันที่ผ่านมา

      በፈጠረሽ ቲጂዬ ፓስተር ቸሬ የሚባልን ሰዉ እዚ ድርሽ እንዳታደርጊዉ እባክሽ😢😢😢

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 2 วันที่ผ่านมา +7

    እንዴት ስነበትሽ መልካሟ ሴት ሰላም ላንቺ ይሁን ቲጂ የኔ ትሁት ህህት

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬ ተቀድማለው ላይክ ❤❤❤
    እንግዳሽንም ሰላም ብያለው መልካም ቆይታ ይሁንልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኩ በጣም አስፈላጊና ወቅታዊ ጉዳይ ነው ያነሳችሁት።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንግዲህ ትዳር ለምኔ የምትሉ ሁሉ ይህንን ምክር በተግባር ለማ ውል እስከ መጨረሻው መከታተሉ እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ጆሮ ስታችሁ ተከታተሉት ያገባም መልካም አደረገ ያላገባም ግዜውን እንደ ጳውሎስ ለጌታ የስጠ የበለጠ መልካም አደረገ ሁሉ ነገረ እንደ ጥሪያችን እናድርገው
    Sis.ትዕግስት ሁሌም ተባረኪ ፓስተርም ጌታ ይባርክህ ቀጣዩን በናፍቆት!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 24 นาทีที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekeuuu ❤❤❤❤

  • @eliasbatiro
    @eliasbatiro 2 วันที่ผ่านมา +4

    እህታችን አገልጋይ TG በፈረሰው አጥር በኩል እንዲትቆሚ አቅሙንና ራዕዩን የሰጠሽ ጌታ ይመስገን።እኛ ዘንድ ያሉ ታሌንቶች ሁሉ ከጌታ በአደራ የተቀበልናቸው ናቸው።ስጦታዎችን ለሰጪው መቀደስ መታደል ነወ፦የአርቱን ዓለም ዕውቀት ሁሉ ለእግ/ር መንግሰት ቀድሰሻልና ተባርከሻል።ልባም መጋቢ ነሽ።ጸጋው በእጥፍ ይጨመርልሽ🙏

  • @EtenesheDibaba
    @EtenesheDibaba 55 นาทีที่ผ่านมา

    ተባረኪ❤❤

  • @raheltellela4037
    @raheltellela4037 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ በብዙ የሚጠቅም ነገር ነው ዛሬ ያመጣሽልን ፖስተር ጌታ ይባርክህ ያተነካው ሀሣብ በደንብ አብራራህልን ቤተክርስትያን ያለውን ነውር በግልጥ ስለገለጥክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሣምንቱን በጉጉት ነው ምጠብቀው🙏

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይቦዛልሽ ቲጃ ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉😢🎉🎉

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 2 วันที่ผ่านมา +3

    Shalom shalom❤❤❤

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ he is brilliant

  • @BemnteDani
    @BemnteDani 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 2 วันที่ผ่านมา +1

    Stay blessed 🙌 it's so amezing message for us and also thank you for your prayer 🙏 ❤️

  • @piadam2720
    @piadam2720 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank You Tigiye ።❤❤❤❤❤

  • @AsratGezehagn
    @AsratGezehagn 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ አገለላፅ ነው

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዛሬ በጣም ነው ግርም ያለኝ ለምን?ብትእኝ ከሁለት ቀን በፊት አንድ ወንድሜ እንደዚሁ ብዙሆችን ሴቶች ዚያናግር አገኘውት በእግዚሐብኤር ቃል ሲሸቅት በጣም ያሳዝናል በጣም ነበርኩ የተናደድኩት መልካም ሰው መስሎኝ እደህህት ስመክረው እሱ በግ መስሎ ተኩላ ኦኖ ተገኘ ለዚህ ነው ዛሬ በጣም የገረመኝ ሰሞኑን ብቻሄን ሳሰላስል ነበር ማነው የሚታመነው ግን አብረን አንድ ቸርች እያገለገልን ብዙሆችን ሴት ከሀረብ አገር ያወራል ቡዙ አሉ በጣም ቆሻሻ አስተሳሰብ ያላቸው ጌታ ከደዚህ አይነቱ ሰዎች ይጋርደን ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁ ስለተገጣጠመብኝ ነው ይህንን ሁሉ ልል የወደድኩት ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁ ቲጂዬ በርቺ እሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @essayessayhailemariam9231
    @essayessayhailemariam9231 2 วันที่ผ่านมา +1

    I was so impressed with this interview! It was insightful, engaging, and full of deep truths about our generation. I could relate to so much of what he was said, as I have been in similar relationships myself. I learned a lot from this interview, and I appreciate the opportunity to discuss such an important topic. This is a timely and relevant issue, and I hope that more people will listen to this interview and learn from it. Thank you for your great work on this show! TIGEST EJIGU❤👏👏🤝👏👏

  • @millaab5377
    @millaab5377 2 วันที่ผ่านมา +1

    Pastor አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለማግባት ፀሎት እያደረግን Ready ሆነን በ life busy ከመሆን የተነሳ በቤተክርስቲያን ውስጥ የመተያየቱ ዕድል እየቀነሰ ይመጣና ሳናገባ እንቆያለን:: ከቤተክርስቲያን ውጪ ደግሞ Christian ያልሆኑት ነው ሚበዙት ::
    ተባረኩ pastor and Tigist

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ትክክል የአይምሮ ጤንነታቸው ቼክ መደረግ የግድ ነው !! የምንሰማው ነገር ምንጩ ይህ ከሆነስ ?? ፍቅር ሌላውን አይጎዳም

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን!

  • @TsedeyTesfaye-o1o
    @TsedeyTesfaye-o1o วันที่ผ่านมา +3

    ቲጂዬ ተባረኪ ።።ኒቆዲሞስ ሾን follow በማድረግ ድጋፋችንን እናሳይ??

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 วันที่ผ่านมา

    Wow,pastr,tebrk,tigyi❤❤❤❤❤

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 2 วันที่ผ่านมา +1

    amen amen

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing this amazing lesson and I can’t wait for the next one!!!!❤❤❤❤❤

  • @webitehailu863
    @webitehailu863 2 วันที่ผ่านมา +1

    🎉❤ቲጅዬ ጌታ ይባርክሽ 🎉🎉🎉

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ደስ የሚል የሚያስተምር ነው ነገር ግን የእግዚአብሔር ስም እግዜር ባይባል በመግቢያው ላይ እግዜር ያክብርልኝ ባይባል የእግዚአብሔርን ስም ሙሉዉን ቢጠራ ሀሳብ ነው በተረፈ ቲጁ እወድሻለሁ ተባረኪ

  • @tarikgaredew9499
    @tarikgaredew9499 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ባንክ ቁጥርሽ ስልክ ቁጥርሽንም ብታስቀምጭልን ደስ ይለናል።

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ስላምሽ ይብዛ ፖስተር ቲጅዬ እኔ አስር አመት ፀለይኩ ግን ይቀርባሉ ይርቃሉ ከአንድ ሳምንት ወይም ወር አያልፍም ምክንያቱም ፍፁም አይገባኝም ድክም ብሎኛል

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 วันที่ผ่านมา

      Ewunt,,animal,dekmognl😢

  • @EnuDemisse
    @EnuDemisse 2 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarekuuu ....

  • @abebelebsemengst6168
    @abebelebsemengst6168 2 วันที่ผ่านมา

    ቲጅ እህቴ ተባረኪ አውን የምታቀርቢቸው ሰው ተባረኬባቸዋለው ወንድምሽ ከባህርዳር

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 2 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 for my daughters!!!!

  • @hawazteshager8499
    @hawazteshager8499 2 วันที่ผ่านมา +2

    ክርስቲያን ሴቶች ብዙ ባል ያላቸው ላጤ ናቸው:: ፖስተሩ ዘማሪው ሰባኪው ሁሉ ባላቸው ነው:: ለእጮኛቸው ለባላቸውም ግዜ የማይሰጡ ፍቅር የማይሰጡ ቢያገቡም ፈት ናቸው ባያገቡም ፈት ናቸው:: ለዚህ ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ ሲንግል ሴቶች የሚበዙትና ሳያገቡ የሚያረጁት::

  • @WakjiraKasu
    @WakjiraKasu 2 วันที่ผ่านมา

    Wow tig it's the best topic or issue and God bless you man of God

  • @esku100
    @esku100 วันที่ผ่านมา

    U are right I married Sir lankan guy but Swiss nationality, I was a friend of his mom after 9years my friend son came from Swiss to Bahrain and we met at the church I told him I am a friend of his mom….. … 😊

  • @bizubizu4421
    @bizubizu4421 2 วันที่ผ่านมา

    GETA.ABZITO.YIBARKACHU❤❤❤❤

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you Tigye yihinin pastor silegabeshilin bizu temriyalehu kesu he so matured regarding marriage teaching pastor bebizu tebarekilin betam yibzalih! But, HIV mirmera tiru new lelawin gin legeta metew yishalal lemin? sew zare tena hono nege litamem yichilal so emnet yibeltal biye asbalehu🎉

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome5356 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amennn I didn’t see my church wedding invtasjon. Only pastor birthday, pastors wife birthday. Every year about8 years.
    I miss that….

  • @TigistAbera-g1f
    @TigistAbera-g1f 2 วันที่ผ่านมา +2

    😮እኔ ብቻ አይደለሁም church ውስጥ አለማግባት fashion ነው ማለት ነው 😊ተመስገን አምላኬ እንኩአን ብቻዬን አልሆንኩ 😂

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome5356 2 วันที่ผ่านมา

    I wish be invite it to wedding celebration. Specially in my church

  • @babybisrat
    @babybisrat วันที่ผ่านมา

    የመውለድ እድሜ ካለፈ በኋላ ማግባት ይደገፋል?

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome5356 2 วันที่ผ่านมา +1

    It’s to much outside too. I living in Europe.
    In my church never seeing wedding party.
    My pastor mensison that never to there young girl. It’s so sadd

  • @AlbaZarello
    @AlbaZarello 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @woineshetzerihun199
    @woineshetzerihun199 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ ክርስቲያኖች ሆነው በተለያዩ ቀላልና ከባድ ብለው በሚሉት ምክንያቶች ትዳር ፈተው ደሞ ሌላ ትዳር የሚይዙ ሰዎች የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል?
    ቤተክርስቲያንስ ምንማድረግ አለባት ትያለሽ?

  • @በእርሱየመለኮት
    @በእርሱየመለኮት วันที่ผ่านมา

    የእውነት መንፈስ ስለሌለ ነው የምታስተምሩት ትምህርት፣ችግር ነው

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 2 วันที่ผ่านมา +1

    Sr. "if you wan someone's behavior listen his mouth word" paster alot of church members they're play this game "come my home I pray for you".....we lost alot sisters .

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 วันที่ผ่านมา

    የባለትዳሮች የጤናማ አካሄድ ጉድለት ሌሎች
    ወደ ትዳር ላለመግባት ትልቁ እንቅፋት ነው?

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንዳንድ ሰዎች ማራናታ የሚሉት ጌታ ናፍቋቸው ሳይሆን ኑሮ መሯቸው ነው።😂😂😂

  • @HanaChiko-kf5pz
    @HanaChiko-kf5pz 2 วันที่ผ่านมา +1

    አዳድ ሰው በተሳሳተ ቦታ ወይም በሰገራ ማውጫ ሴክስ ማረግ ይፈልጋል ያንን የማይፈልግ ሴቶች አሉ በትክክለኛው ደሞ ያአ በሽታ ነው

  • @rahelmersha4490
    @rahelmersha4490 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ብዙዎች ተላልፎናል ጴንጤው እኮ ከዓለማዊ ብሰናል ወንዶች ጥቅም ነው የሚፈልጉት ስለዚህ የሚጠይቅ የለም አትልፉ ጌታን እያመለኩ ማለፍ ይሻላል

    • @MaruYideg
      @MaruYideg 2 วันที่ผ่านมา +2

      ምናልባት አንድ ወንድ በድሎ ሊሆን ይችላል ግን ሁሉም እንደዛ ነዉ ማለት አይደለም። ብዙ በሴቶች ተበድለዉ የሚኖሩ ወንዶች አሉና ከነዚህ መካከል አንዱ እኔ ነኝ መካድ እንዴት ልብ እንደ ሚሰብር አዉቃለሁ ግን በዚህ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ።

  • @alemAdugna-v8u
    @alemAdugna-v8u วันที่ผ่านมา

    Aman yebichingnt selecheng

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome5356 2 วันที่ผ่านมา

    Wedding invtasion.

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 2 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ፓስተር ሁሉ ልክ ነው ማለት ከተናገርካቸው ቃሎች አንተ ያልገለጵከው ጌታ የሚገልጰው ችግር አለ ቤተክርስትያን ውስጥ ያሉት ያገቡ ለአላገቡት እንዲያገቡ አያበራታቱም ወንዱ ተቀምጦ ተቀምጦ በሱ እድሜ ያለችውን ትቶ በእድሜ ትንሿን ያገባል ሴቶቹ ከፍ ያሉትን የቤተክርስትያን መበለቶች ይሆናሉ ስለዚህ ጴንጤ ሲኮን እናት ሳያገቡ የቆዩ ህቶችን ስለሚያዩ ወይኔ በቃ ሳታገቢ ልጄ እባክሽ ተይ ነው የሚሉት ይከብዳል ለጥሩ ምሳሌ ቤተክርስትያን መሆን ከአቆመች ቆየች

  • @tilahunasrat5226
    @tilahunasrat5226 2 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkk chiristena waga yasekefelale .E/r awake new bezu betedare zurya yetekefele waga attechenku E/r awake new.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 วันที่ผ่านมา

    አይ መጋቢ! ሴት ልጅ እንኩዋን በትምህርት ፣ በገቢና በማህበራዊ ኑሮ በቁመት አትብለጥህ። ዕድሜዋ ሄድ ብሎ ብታገባህ፣መከራ ነው የምታሳይህ።

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 2 วันที่ผ่านมา

    ግሎባል ቫይታሊቲ ኑው ያለው ማስታወቂያው ሲልቨር ስፕራንግ ሜሪላንድ ያሉት ሌቦች ናቸው ላብራቶሪ ጨምሮ 300 መቶ ዶላር ካሽ አስከፍለውኝ ሲያበቁ በሶስት እጥፍ ቢል ላኩብኝ እኔን ያየ ይጠንቀቅ ።

  • @HanaChiko-kf5pz
    @HanaChiko-kf5pz 2 วันที่ผ่านมา

    የለዛነው የሚፋቱት

  • @AWOLTOSHORA
    @AWOLTOSHORA 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    TG GETA EYESUS CHEMIRO YIBARIKISH! INDEZIH AYNET TIMIHIRTOCH AHUN LALENIBET KIFU ZEMEN WOSAGN INDEHONE YISEMAGNALINA BERTULIN! LEPASTERACHINIM YEGETA TSEGAW YIBIZALOT!!!

  • @oddaa647
    @oddaa647 วันที่ผ่านมา

    ትቀልዳላችሁ መኖር አልተቻለም እንኳን አግብተን?😂😂😂በሉ ቀልዱን ተውት

  • @FikirteSintayehu
    @FikirteSintayehu วันที่ผ่านมา

    ተ ባ ረ ኪ ቲ ጂ የ

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 วันที่ผ่านมา

    Cheat eydrgu eko new yaschgrt wendochu wesha honu