You are a great story teller. We cannot change the past but what we do with what we have today is what makes us great. I have been swinging between emotions I have cried, sighed and laughed….. by your story. You have an amazing dad, and I am sure he is happy and proud of you….my dear…!!! God is great and you are an inspiration for many of us…. Marta your wife is an amazing woman. May God bless you🙏🏽🙏🏽🙏🏽
I was sick today after I came from work I found this video and I watched part one and part two until midnight Woww am amazed by his story I really admired you my brother and proud of you.your wife I don’t know what to say she very strong and loving Please take good care of her, I want to help him too bemchilew their story was very touching Good job we’re proud of you !!
This is the most inspiring interview I have ever watched. It's never over till it's over. God's work, Father's sacrifice, Women's real love, A man's strength. All in one story.
ይች ምሚስትህ የመፅሐፍ ቅዱሱዋ ልባም ሴት ነች በስማም የምስትህ ተስፋ የ እግዚአብሔር በርከት ነው ቀሬ ዘመናችሁ ይባርክ❤
እውነት
በጌታ ሚገርም እምነት ልባም ምገርም ሴት
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@@aberufeysa5027
እውነት ነው
ጀግና
አንተ መምህራችን ብቻ ሳትሆን አባታችንም ነክ.... ለእያንዳንዱ ስኬታችን ያንተ ሚና ትልቅ ነው የተመኘክልን ቦታ ደርሰን ሕልምክን እውን አድርገን እንድናሳይክ አምላክ ይርዳን.....We Are My Seed Family!🙏🏼🙏🏼
Aminnn really edezare tedesche alakm
Please Fts yhe lj gon legon
Sle sus mastemar bemigeba ychlal. frem yaferal specialy ahun sus betam yetesfafa slehonem please
እንኩኩአን እናንተ እኔ አራሱ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ
የምር አኩርታቹታችሁታል አላማችሁን እንዳረሱ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እና ባለቤትህም በጣም የተባረከች ነች ያባትህ ምርቃት ነው እግዚአብሄር ይባርካቹ❤የድሬ ልጅ አቦ ይመችህ እኛ የድሬ ልጆች ጀግና ን❤❤❤
ከአባትም በላይ ነህ ወንድም ጓደኛ ሁሉም ነገራችን ነህ ዳኒዬ 10× we are my seed family 🙏🙏🙏
ወንድሜ እኛ ጀግና አባትህን በተመልካች ልብ ውስጥ አስቀምጠሀል ክብር ለጀግናው አባትህ🙏🙏🙏
ባተ ህይወት ውስጥ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አባትህ ባለቤትህ ትልቅ ሚና አላቸው ጀግና መምህር ነህ ❤ ያባትህን ነፍስ ይማር😢
❤❤❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሚስትህ ግን በጣም ጀግና ናት ኣንተም ጠንካራ ነህ በእውነት ግን እንደዚህ ኣይነት ሚስት ማግኘት መባረክ ነው
ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ አልቅሼ የጨረስኩት ሚስቱ ጀግና ናት እድሜ ና ጤና ይስጣት ታድላ ጥንካሬዋ ❤❤❤❤❤
ታሪኩ ተጀምሮ እሰኪያልቅ ተመሰጨ ነበር የሰማሁት
ፍቅር ክፉ ነው አንዳንዴ የሴትን ልጅ እድሜና እድል 😭😭😭አቀዋለሁ ጌታ ይርዳት
በእውነት ዩ-ቱዩብ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ በጽሞና በመስማት የጨረስኩት ታሪክ የለም ወንድሜ እግዚኣብሔር ገና ትልቅ ታሪክ ይሰራል ባንተ ላይ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yewnet enem😊
እኔም በትክክል ያየሁት ታሪክ የመጀመራየ ወላሂ
አፌን ከፍቼ የጨረስኩት ታሪክ ነው ።I have never heard story of life like this. እጅግ በጣም አዛኝ 😢ግን ደስ የሚያሰኝ ታሪክ 😮 በጣም አክባሪህ ነኝ ። ዳኑ የአባትህን እምነት እና ጥንካሬን ጠብቀሃል ። ያቺን የሴት ጀግና ልበ ሙሉ ሴት አመስግናት ❤❤❤❤❤
Betam waw
ዳኒ ጠንካራ ሠው ነህ :: ሚስትህ ማርታም እግዚአብሄር ይባርካ ት :: ልጄን ስለረዳህልኝ አመሠግና ለሁ
በመጨረሻም ይህንን ሁሉ ላደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
Amen Amen Amen❤
ትልቁን ድረሻ የተወጣችሁ ባለቤት ነች ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን
ዳኒ አናመሰግናለን ልጆቻችንን ስለምታስጠናልን ማርታም ጠንካራ ነሽ በርቺ
Who are you from America 🇺🇸 I will tell him are you Miki Giovanni??
Betam lebe tesebere💔💔💔 😭😭😭😭😭 gen hulu alfual Ayzoh Ayzuachuh Marta betam ye metedenek gobez tenkara nat
@@ElsaSomunellaawo bexam lebam set nace
የሰውልጅ ፈተና😢😢😢😢ይህቺህ ጀግና ሴት የእውነት ጠንካራ ነች ይህ ሁሉ በስዋ ነው❤❤❤❤
Betam abatum yleyalu nefsachewn begenet yanurln❤
ከምን እንደምጀምርም አላቃ ስለ አባትህ ምንም ማለት አልችልም በእንባ ነው የታጠብኩት የኔ ጀግና አባት በእውነት የደሀ ጀግና ናቸው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍ
ባለቤትህ ከእግዚአብሔር የተላከችልህ መልክተኛ ነች ሌላ በምንም መልኩ መግለፅ አይቻልም ካልሆነ እንዴት ሰው መንገድ ተዳዳሪን ይወዳል ? እግዚአብሔር ሊአነሳህ ፈለገ እሷን ላከልህ
አሁንም ቀሪ ዘመንህን አባትህን የንታኮራ ልጅ እንደምትሆን አልጠራጠርም
እናትህን ግን ዛሬ ነገ አትበል ሄደህ እያቸው በእናትህም ተመረቅ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ፊልም የሆነ ታሪክ ነው ።
በድጋሜ ዳኔ ከባለቤቱጋ ይቅረብ የምትሉ 👍👍
በቅርብ ቀን ከነባለቤቱ ይቀርባሉ
እናመሰግናለን
እባክህ ይችን ጀግና ፣ትግስተኛ፣ይህን ቀን አርቃ ያየችን ሴት አቅርብልን።@@nequheyewet5076
@@nequheyewet5076 pls do it pls
ውይ ታሪኩ አዝኘም ተደሰትኩበት ሚሥቱን ሣያደንቁ ማለፍ ንፍግነት ነው
በጣም ጀግና ሴት ናት መሸለም አለባት❤❤❤
የልጄ አስተማሪ በመሆንህ እድለኛ ነኝ አላህ እድሜ ይስጥህ
ተባረኪ
Amin rejme edme yanureh
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
አንተ ልጅ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ
ሚስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ማንም የቆሸሸን የሚወድ የለምና
አባትህ ጀግና ነው ።ብርሀኑ ነጋ ቢያዬህ የደብረዘይት አስተዴሪ ቢያዬህ አንተና ባለቤትህ የምድር በረከት ናችሁ። አዲስ አበባ ብትሆን ልጄን አንተ ጋ አስገባት ነበር ።ታሪክህ ያስተምራል አቅም ቢኖረኝ ብረዳህ ብዬ ተመኝው ።
አሜን ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒአለም አዲስ አበባ ላሉት ልጆች እድሉ ቢመቻች
ዘንድሮ የሚፈተን ተማሪ ልጅ አለኝ እና በጣም ስላሳሰበኝ ነው
Ayi yedebrezeyit astedader leba nw eyasekayen new enkuan liredaw
ተባረክ
አላህ ይጨምርልህ የሰው ልጅ ከስህተቱ ተምሮ እዚህ ደረጃ ሲደርስ አባት ቢኖሩ ተመኘሁ ህልማቸውን አሳክተሀል ከግራ ጎንህ ጋር ሆነህ ይባርክ ዘርህንም ይባርክልህ
ይኽ ሰው እና ባለቤቱ "የዓመቱ የበጎ ሰው" ሽልማት ይገባቸዋል ።
ድጋሚ ልኮምት ተገደድኩ ት/ቤቱን ስም ካወጣህ ባባትህ ስም ብትሰይመው ደስ ይለኛል
በትክክል!
you are right, it is better to say, my dad.
Right
የኔም ጥያቄ ነው
woww teru hasab new
በእውነት በጣም የተናድኩበት ደግሞም የተማርኩበት የትእግስትና የተስፋን ጥግ ያየሁበት ነው።ለአባትየው እና አርሴማዊት ለሆነችው ባለቤቱ ከፍተኛ ክብር አለኝ ተባረኩ።
በእባ ጀምሬ በደስታ ጨረስኩት ጀግና ነህ ያኛንመልካም አባትህን ስም በአለም ሜዳ ለማስጠራት ያብቃህ ነብሳቸውን ከቅዱሷኑጋር ያኒኑርለህ 🙏 ጀግናው ሚስትም ክብር ይገባታል ከዚህ በላይ አፍርታቹ አብባቹ ለማየት ያብቃን
ይች ሴት ለባሏ ብቻ ሳይሆን የትውልድ የሀገር እናት ነች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
እናመሰግናለን
በጣም ብዙ ተማርኩኝ ከእስዋ ትለያለች ❤
በጣም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት ይባርካችሁ 🤲🙏😢
Amen Amen 🙏
Amen🙏🙏🙏
ባጣም ናው ያባርታሃኝ ይህ ሁሉ ዉጤት ያባትህ ዉጤት ናዉ ጥንካሬህ አስታምሮኛል 🙏🙏🙏
ፊልም የሚመስል ታሪክ ፍጹም የንስር አይን ነው ያለሕ እንዴት አገኘሕው ዳኒን ቀጣም ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት ተባረክ
ወንድሜ ጥንካሪህና ከባል በስተጀርባ ሚስትየሚለውንና የአባትና የልጅ ጠንካራ አልሽነፍነትና ለዚህ ሁሉ የወደቀወን ጥርኝ አንሰ ታ መድሀኒት መሆኑነን ያበቃች የፈጣሪ መልእክተኛ የህይወት አጋርህ ስትሆን ቃሉ ቃል ሆኖ ሳይቀር ነፍስ መዝራትህ ያባትህንም ነፍስ ያሳርፋል ክብር ይገባሀል የኛ የድሬ ልጅ።🎉❤🎉❤🎉❤
እኔ የመጀመሪያዋ በነፃ የተማርኩ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ በጣም አመሠግናለሁ
ታድለህ
You are Lucky 😘😘 He is,Amazing Teacher Ever
ጎበዝ በእናንተ ምክኒያት ነዉ ትምርት ቤት የተቀጠረዉ
ይህንን ያንተ ታሪክ በፌልም እያየሁት ነው የሰማሁህ ያባትህን ሰም ሰታነሳ እንባየ ሳላውቀው ይፈሳል እናም ወይ በመጽሀፍ ወይ ፌልም ይሰራልን አንተን እግዛብሔር እረዳህ ተባረክ
ዳኜ አብረን ስንማርም ጎበዝ ተማሪ ነበር ...ዳኜ በጣም ብዙ ነገር አሳልፈሀል ስለ አባትህም ማረፍ ከዚ video መስማቴ ነው በጣም አዝኛለው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን🙏🙏..ስላየውክ ደስ ብሎኛል በርታ ዳኜ በጣም እየጣርክ ነው አግዚአብሔር ከፍ እንደሚያደርግክ አልጠራጠርም ካንተ የሚጠበቀውን እያደረክ ነው እግዚአብሔር ደሞ ታማኝ አምላክ ነው በዚ ጥረትክ ከቀጠልክ ከፍ ያለ ቦታ እንደማይክ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ይርዳክ🙏🙏...Edel
በጣም የማይሰለች አቀራረብ ታሪኩ ከፍታው ዝቅታው የአባትህ መልካምነት እና አሳዛኝ መጨረሻ ብቻ ታሪኩ አሳዛኝ አስደሳች አናዳጂ ታሪክ ነው ያለው ልጁ ግን በስተመጨረሻ ሚስትህ የታሪኩ ትልቅ ገፀባህሪ ናት እሷን እግዚአብሔር ባይልክለት የዚህ ልጂ ታሪክ እዚህ ባልረሰ ነበር ባለቤቱን ለማየት እና የምትለውን ለመስማት የጓጓ አለ የጠንካራ ሚስቶች ምሳሌ ጌታ ያስፋችሁ ከዚህ በላይ ለትውልድ መጋቢ እናት እና አባት ያርጋችሁ ትዳራችሁ ይባረክ በኢየሱስ ስም ❤❤❤❤
እፎይ ጀግና ሴት እግ/ር ትውልድሽ ይባረክ ተባረኩ። ምሳሌ መፃፍ ላይ ያለችው ሴት ነች።ጀግና ጀግና ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ አናደከኝ ነበር መጨረሻ ግን አኮራከኝ ጎበዝ ❤ ባለቤትክ ግን እውነተኛ አፍቃሪ ናት❤
በመጀመሪያ የአምላክ የጥበቡ መገለጫ ነህ በሁለተኛነት ሚስትህ የራስህ ዘውድ ናት አሁንም አምላክ በሞገስ እና በክብር ያኑርህ እና በdistance degree ህን ጨርስ አይዞህ የአመቱ ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው ተባረክ እግዚአብሔር በነገርህሁሉ ይቅደም
እንደ ልብወለድ ነው የሰማሁት ምን ዓይነት አስተማሪ ታሪክ ነው ሰው ልብስ ለብሶ ሰው ይመስላል በስተጀርባ ስንት ነገር አለ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከሚስት ጋር 🙏❤️❤️❤️
ወንድማችን ጥሩ አስተማሪ ነህ አንት ስለዚህ ሌላ የገቢ ምንጭ ልንገርህ የምታስተምረውን ዩትዩብ ከፍታችሁ ልቀቁት ብዙ ተማሪዎች ይጠቅማል እናንተም ገንዘብ ሜክ ታደርጋላችሁ
ትክክል. በኦላይን ያስተምር
እግዚአብሔር የአባትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን!! በርታ የኔ ዘመን ጀግና
እጅግ በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው የባለቤትህ ነገር ደግሞ በጣም ያስደንቃል ማንም ስው ቢሆን በተፈጥሮ አይኑ የሚማርክ ነገር ላይ ያርፋል አንተ እንዳልከው ንፅህና በጎደለው እይታ ውስጥ ባለቤትህ ፍቅርን ማሳየትዋ ትልቅነትዋን አስተዋይነቱዋን ነገ ልለውጠው እችላለሁ ብላ ያላትን እምነት ያሳያል በእስዋ ውስጥም ደግነትም ይታያል ክብር ለባለቤትህ
በዚ ታሪክ ውስጥ አልቅሻለው ተደስቻለው ተደንቂያለው!እናም ደሞ በዚ ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ ባጣም የሚደነቁ አባትየውና ሚስቱ ድንቅ ናቸው! ዋው ቃል አጣ ከታሪኩጋ ስወጣ ስወርድ ሀለቱንም ክፍል ጠረስኩት:እኔም ተምርያለው:ብቻ እግዚአብሔር ከፍታ ቦታ ይስጥህ።
አቤት ምንአይነት ታሪክ ነዉ። ባለቤትህን አንተንም ሳላደቅ አላልፍም ገና ለብዙዎች በረከት ነህ ትልቅ ሰዉ ትሆናለህ ውስጥህን መስማቱን ቀጥልበት መንፈስ ቅዱስ እየ መራህ ነዉ ተባረክ።
እንዴት: ድንቅ: የሆነች: የእግዚአብሔርን: እርህራሄ: የስጣት: ድንቅ: ሚስት: ስጠህ: በዚህ: ወጣትነት: እድሜዎ: ከመንገድ: አንስታ: የምታቆም: ሴት: በዚህ: ዘመን: መኖሩ: የሚደቅ: ነው:: በእውነት: እግዚአብሔር: በዚች: ድንእቅ: ተጠቅሞ: እረዳህ:: ዘመናችሁ: ሁሉ: የለመለመ: ይሁን::
Amen
መታገስ ከከንቱ ፀፀት ያድናል የመጣልኝ የሀሳብ ጋጋታ ዋጥ አድርጌ ክፍል ሁለትን ከጨረስኩኝ በኋላ ስኬትህ አስደሰተኝ
በርታ ገና ብዙ ስኬት ይጠብቅሃል
ለዉዷ ባለቤትህ ክብር ይገባታል ሰብአዊነትን የተቸረች እንቁ ሄዋንህ ነች🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ❤❤❤ ማርቲ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን መልካም ሴት ነሽ። ❤❤
በጣም በጣም የገርማል የረዳህ እግ/ር ይመስገን ጥፋትህን በብዙ ልጆች ተበቀልክ በርታ አሁንም እግ/ር ይርዳህ!!!!
ከሠማይ በታች እግ/ር ከሞት እንድትወጣ ህይወትህ እንዲቀጥል የተሰጠችህ ውድ ስጦታ ለባለቤትህ ታላቅ ክብር ጌታየሱስ ይባርክሽ ተባረኪ ፍፁም ሰላም ጤና ይስጥሽ
አባትህ ስለታያቸዉ ነዉ እንድታስተምር የመከሩህ ሁሉንም ነገር አይተዋል ጀግና ጀግና ነህ
የዘመናችን ጀግና ሴት ናት ባለቤትህ..❤
ይገርማል መምህር ዳኒ ገና እዚ ላይ ሳትቀርብ ልጄ ስላንተ በጣም ይነግረኝ ነበር ልጄ ያንተ ተማሪ ነበር ማለት ቤቴሌሔም ትምህርትቤት ገና የጀመርክ አካባቢ ደስ የሚል የፊዚክስ አሰተማሪ መጣልን ይለኝ ነበር ሁሉም ያልከው እውነት ነው ልጄ በጣም ነበር የሚወድህ እና ፊዚክስን እንዲወደው ያደረከው አንተ ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
አቤት ፈተና እና ጽናት እግዚአብሔር ይመስገን
የሚገርም ታሪክ ልበለው ድንቅ ምስክርነት ነው ገና እግዚአብሔር ይባርካችኃል እውነትም መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ ነው የሚሰጠው በዚህ ጌታ ባርኮአል ።
ሚስትህንም እግዚአብሔር ይባርካት
ድራማ እስኪመስለኝ ድረስ ሰምቼ ጨረስኩኝ። እሷም ከእግዚአብሔር የተላከች ናት ብዬ አምናለሁ
የምትላትን አምና ያንተን ህልም ለማሳካት የሄደችቡት ርቀት ጀግና እስከማያት ቸኮልኩኝ❤❤
ድር አዲስ የመምህር ዳንኤል እና የቤተሰብ ጉዳይ የሚመለከተዉ እናንተን ነዉ የደመቀ ፕሮግራም ድሬዳዋ ላይ እጠብቃለሁ ይህንን ስል ከልቤ ነዉ ለጀግናው መምህር ጀግና ድርጅት ነዉ ሀላፊነት መውሰድ ያለበት ፍፁም በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥተህ ከእስፖንሰርህ ጋር አዉሩበት እግዚአብሔር ለመልካም ነገር ሁሉ ይጨመርበት ።
እኔ ይህ ልጅ በጣም ለህይወቴ እራሱ ለውጥ እንደሚመጣ ተሰፋ ሰቶኛል የሱም ጥንካሬ እጅግ እሚደነቅ ነው ።በተለይ ያቺ ጠንካራ ከጎኑ የቆመችው ጀግና ሴት ሞራሏን ብርታቷን ሳአላደንቅ አላልፍም ።!!
እዚህ ውስጥ የአባትህ ትዕግስት በአንተ ላይ ያላቸው እምነትና ፍቅር መለኪያ የለውም አንተም ያንን ሁሉ ፈተና አልፈህ በስኬት በመብቃትህ እጅግ ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ ከመልካሙዋ ባለቤትህ ጋር እመኝልሃለሁ❤❤❤
መጀመሪያ በዚሁሉ የረዳህ ጌታ ይባረክ ጀግነው አባትህ ሳላደቅ አላልፍም ደግሞ ጀግነዋ ሚትህ ምንኛ ጎበዝ ነች ባድቀን እይታ አምና አንድ የቆሸሸ ልብስ የለበሰ ምንም የለለውን አምና ማፍቀሯ ልፍቅሯ ደግሞ ዋጋ መክፈሏ እችማ እነትም ላተ እግዚአብሔር አዘጋጅቷታል ምክኒያቱም እዲሁ የሚወድ ጌታ ብቻ ሰለሆነ ወንድሜ ጨምሮ ጌታ ይባርካችሁ
Wow ከአንድ ጀግና ወንድ ጀርባ አንድ ጀግና ሴት አለች...
Ufff , the sacrifices the father made is indescribable. The father deserved everything the best.
You are a great story teller. We cannot change the past but what we do with what we have today is what makes us great. I have been swinging between emotions I have cried, sighed and laughed….. by your story. You have an amazing dad, and I am sure he is happy and proud of you….my dear…!!! God is great and you are an inspiration for many of us…. Marta your wife is an amazing woman. May God bless you🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በእውነትyoutube ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ በጽሞና በመስማት የጨረስኩት ታሪክ የለም ወንድሜ እግዚኣብሔር ቀሬ ዘመናችሁ ይባርክ
ጀግና ነህ እውነት አባት አልሞተም በስጋ ቢለይህም ከውድቀት ተነስተህ እንድትሆንለት የፈለገውን እየሁንክ ነው ባለቤትህን ግን አለማድነቅ አልችልም በጣም ጀግናናት ተንከባከባት
የግዛብሄር ድንቅ ስራ ለራሱ ይንበርስት የተባረረ የደከመ ሰው ላርባ አምስት ተማሪይ ይንበርስት ያስገባ ሰው ከግዛብሄር ቀጥሎ ጀግናዋ ምስቱ የከፈለችው ዋጋ አባክህ ለምስትህ ዘላለማዋን ከልጆችህ በላይ አክብራት ዘበናችሁ ይባረክ ከዝህ በላይ ያስፋችሁ ይባርካችሁ ለብዝዎች ለበረከት ያርጋችሁ 🙏
የኔ እናት እንደው የተባረክሽ ነሽ ትልቅ ተምሳሌት የሆንሽ ነሽ በበለጠ ፍቅር በበለጠ ክብር ፈጣሪ በረጅም እድሜ በጤና አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ
ይሄን ታሪክ ስሰማ ስራ ልሰራ ማታ ክምሽቱ አምስት ሰአት ላይ ነው በጣም የሚገርምህ አሁን ይሄን ኮሜንት ስፅፍ ከለሊቱ 7፡30 ነው ማቋረጥ አቃተኝ የሆነ የተረሳ ህልሜን አስራወስኝ እመነኝ ህልሜን ከጣልኩበት ዛሬ አራግፌ አንስቼዋለሁ እመነኝ ይህን ቀን አስታውሼ እንደምደውልልህ፡፡
የሚገርም ነው በእውነት እኔም ይሄን ታሪክ አንድ ሰከንድ እንካ ወደ ፊት እልፍ ሳላደርግ ነው በለችኝ ግዜ እያዳመጥኩ ያለሁት በጣም አጓጊ ታሪክ ነው። እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በሚገባ ከመስማት በዘለለ በዝህ ሰው ህይወት አየሁት። አንተም በርታ ወናው ቁልፍ ነገር ወደ ፍት ለመጋዝ ሁሌም ተስፋ ያለመቁርጥ መሆንን ነው የተርዳሁት
Enm ጓጓው ህልሜን ለመኖር ይሆናል !
እንዲህ ተመስጨ የሰማሁት ኢንተርቪ የለም ያመንከው እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ የአባትህን ነፍስ ይማር
ያች ጀግናዋ የፍቅር ንግስት ሚስትህን አምላክ ይጠብቅልህ መሻታችሁ ይፈፀም ❤❤
ባለሁበት አሰልች ድግግሞሽ ህይወት ውስጥ እንዴት ተስፋዬን እንዳለመለምከው ተባረክ😊😊
የማገርም ታሪክ ነዉ አባትህ ሳያዩህ ቢሞቱም አንተ ግን እንዲህ ሆነህ በመታየትህ ደስ የሚል ነዉ ባለቤትህም ባለዉለታህ ናት
የአባትህን መኖር ነበረ በጣም የተመኘሁት የእውነት እድለኛ ነህ የአባትህና የሚስትህ ውጤት ነህ የተሻለ ቦታ ትደርሳላቹ ኡፍ እያማጥኩ ሰማሁት
ዋዉ👏👏👏👏 የሚገርም ታሪክ ነዉ አቤት ጀግንነትህ ይደንቃል!!!ባለቤትህ በጣም ነዉ ያሳዘነች የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርጋቹ በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ ጎበዝ👏👏👏አንተ ደግሞ እናትህን ሂደህ ጠይቅ የኔ እናት በናፍቆት እየተቃጠሉ ነዉ😢በአባትህ ህልፈት በጣም ነዉ ያዘንኩት ምነዉ ኑረዉ ኢሄ ስኬትክን ባዩ ብዬ ተመኘዉ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ!!ልጆች ግን የቤተሰብን ልፋት መናባናስቀር እላለዉ እንደዚ ሲያልፍ የእግር እሳት ነዉ በርታ ከይዞዋቹ ትልቅ ቦታ ትደርሳላቹ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን
ዳኝዬ የድሮ ጎደኛዬ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። በጊዜው ይወሩ የነበሩ መልካም ያልሆኑ ነገሮች ሰምቼ ነበር የዚህን ያህል ነው ብዬ አላሰብኩም ነበር። ብቻ እግዚኣብሔር አዌቂ ነው እንካን እግዚኣብሔር ረዳህ። ገና High-school እየነበርን ምን ያህል ተግተህ በተለይ physics ታስጠናን እንደነበር አስታውሳለው። እኔ physics ጎበዝ ስላልነበርኩ entrance ሊደርስ ሲል አንተ ባስጠናኸን ብቻ ነው የተፈተንኩት ማለት እችላላው ግን ሁላችንም ጥሩ ውጤት ነበረን።
ከዚህ በላይ አሳክተህ ስትመጣ ደግሞ በፍቅር እንቀበልሀለን❤
ለአባት ነፍስ ይማር!!! ገና ከዚህ በላይ እንደምታስጠራቸው አምናለው።
በመጀመሪያ ታሪክህን ስሰማው ስተቶችህን በመደጋገምህ አናደኸኝ ነበር ነገር ግን መጨረሸ ላይ ስኬትህን ስሰማ በጣም ተደሰትኩብህ በእውነት በጣም ጀግና ሰው ነህ በርታ ባለቤትህም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ናት እግዚአብሔር አይለያችሁ ባሁኑ ሰዓት እንደዚህ ትውልድን ለውጤት እሚያበቃ ሰው ማግኘት ቀላል አይደለም በርታ ፈጣሪ ይርዳህ
የረዳው ክርስቶስ ይባረክ...ምክንያቱም ያ የሱስ አጋንንት ብዙ ሠዎች አኝኮ መጥጦ ገድሎዋል...ማምለጫ የሠጠው ያበረታው ክርስቶስ ይባረክ።
በጣም የተባረከቸ ሴት ተባረኪ የኔ ጀግና ❤❤❤❤
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አይቼ አላቅም ትኩረት ሰጥቼም አላቅም ጀግና ነህ በርታ ከፍ ያለ ቦታ እንደማይህ አምኘሃለው ታደርገዋለህ ፕሮግራም አቅራቢ እናመሰግናለን ለወጣቱ ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ፕሮግራም ለወደፊት አቅርብ በርታ
የሚገርም ታሪክ ነው ያለህ የአባትህን ጥንካሬ እና ባንተ የነበረው ተስፋ በጣም ነው የተደነኩት ባለቤትህ ምን ብዬ እንደምገልፃት እራሱ ከበደኝ ምርጥ ሴት ነች በርታ 👌👌
በጣም ልቤ የተሰበረበት ታሪክ። ለምን እየተበሳጨሁ እንደምሰማ አላውቅም። አንተ ሰው እንድትሆን አባትህን የሰዋህ ይመስለኛል። ሚስትህንም እንደዛው። ስኬትህ ደስ ይላል። ግን ደግሞ ሀዘኔና ብስጭቴ አልወጣልኝም። በአባትህ ህልምህን ገደብ አብጅለት። ሚስትህና እናትህን ተንከባክብ። ለሌላው ከመሆንህ በፊት አጠገብህ ሚስትህን ተንከባከብ። ይበቀታል። በስራ አትጠግርራት። እንደ ሴት የጎደላት አላት ብለህ የለ: በቃ ዛሬን አኑራት። ከአባትህ ተማር። የአንተን ህልም ለማሳካት አጠገብህ ያለን ሰው መስዋት ማድረግ አቁም። በጣም የተናደድኩበት ታሪክ። 'ሚስቴ 4 ወር ነፍሰ ጡር ሆና እረፍት የላትም' ብለህ በኩራት አታውራ። ከአንተ ሆና እንዴት ትረፍ። ራስ ወዳድ ነህ። የራስህን ደስታ እንጂ ያን የሌላውን 😢 እኔጃ ቃል ያጣሁለት ልቤ የተሰበረበት ታሪክ። አምላክ ማስተዋል ይስጥህ
ዋው ይገርማል ከዚህም በላይ ይጨምርላቹ ሚስትህ ግን የመፅሀፍ ቅዱሷ ልባም ሴት ነች በህይወት እስካለህ ተንከባከባት❤
ይህን ታሪክ ስሰማ ቡዙ ስሜቶችን አስተናግጃለው ንዴት ሀዘን ሳቅ አድንቆት የ እግዚያብሄርን ታአምር ስኬትህን አባትክ ቢያዩት እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር ግን ፈጣሪ የፈቀደው ነዉ የሚሆነው ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
በሱሶችህ ላይ የነበረው ትጋትና ጽናት በተቃራኒው ተበቀልከው 👍
ዳኒዬ አንተ ያኔ ያሳለፍከውን ከባድ ሂወት እኔ አሁን እየኖርኩት ነው ትልቅ ትምርት ነው የሆነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን
"My Seed" pls convert this story to film. It's extremely interesting and educational.
እጅግ በጣም ትልቅ አላማ ያለው ትውልድን የሚቀርፅ ነው። ጃፓን በሀገሪቱ ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ከሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀምሮ ያሉ ተማሪዎች ተመርጠው አካዳሚ ይገባሉ። ይህንን አካዳሚ international culture exhange በሚል ፕሮግራም ከምማርበት ዩንቨርስቲ እድሉን አግኝቸ ጎብኝቻለሁ። ሁሉ ነገር ተሟልቶ እዚያው አካዳሚ ነው የሚኖሩት። የወደፊቷ የሀገሪቷ እጣ ፈንታም በነዚህ ልጆች እንደሆነም እየተነገራቸው ነው የሚማሩት። መምህር ዳኔልም እየስራ ያለው ስራ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እገዛ ግን ያስፈልገዋል። ባለቤትህ ጀግና ነች። የጀግና አባትህን ነፍስ ይማርልን።።
በልጆቹ ውጤት እኔ ራሴ ለአንተ እረካው:: እግዚአብሔር ይመስገን::
I was sick today after I came from work I found this video and I watched part one and part two until midnight
Woww am amazed by his story I really admired you my brother and proud of you.your wife I don’t know what to say she very strong and loving
Please take good care of her, I want to help him too bemchilew their story was very touching
Good job we’re proud of you !!
ኦ አምላኬ እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህ ያለቀስኩበት የለም የአባትህ በአንተ ላይ ያለው የእምነት ፅናት ይለያል ነብስ ይማር
አባቴ እወድሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ።ህይዎትን ፣ታሪክን የምትቀይር ደግሞ የምታፅናና፣ደግሞ እንደዚህ በክብር የምታቆም....የአባትህ ነገር ግን የሆነ ወገቤ ጋ ውጋት ተሰምቶኛል።
እንደዚህ አይነት አባት አለህ ❤ ይደንቃል ሱስ የሚያስከፍለው ዋጋ እጅግ ከባድ ነው 😢 እሰይም አለፈ እሰይም በረታህ .... በሱስ ህይወት ለሚሰቃዩ ተስፋ ነህ
ዋው እንዴት የሚደንቅ ሕይወት ነው? አጋጣሚ ሌሊት ላይ ነበረ የተከታተልኩት በህልሜ መስሎኝ በድጋሚ ሲነጋ እያዳመጥኩት ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ
የሚገርም ታሪክ ነው ያባትህ ሞት ቢያሳዝንም እግዚአብሔር ግን በሚስትህ ክሶሀል ጀግና ሴት ናት ያባትህንም ነፍስ ይማር
አባቱ ታሪክ ግን እደት ያማል አባቴ በጣም ነው የምወደው ያተ አባት ግን ይለያል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍፁሜ እናመሰግናለን እዳልከው ውሎአቸውን አዳርቸውን አንድ ቀን ብታሳየን ደስ ይለነ ተማረወቹን ብናይ ❤❤❤❤❤
በእውነት ምርጥ አባት ናቸው በደዚህ ሁኔታ ልጃቸውን ሲያዪ ምንም ሳይሉ ልጃቸውን የሚያበረቱ አባቱን ለመግለፆ ቃላት ያጥራል ጀግና ብያቸዋለሁ
እሄን ልጅ ማገዝ የኢትዩጵያን የትምርት ካሪኩሉም መቀየር ይቻላል
ትክክል:: ገና ብዙ ታሪክ የሚሰራ ልጅ ነው::
የሚታገዝ ጠፍቶ ?
@@EthioPrismይህን ያህል ዋጋ ከፍሎ ትውልዱን በእውቀት የሚያንፅ ሰውን ከማገዝ የተሻለ ምን ተግባር አለና ነው አገሪቷን የሚረከበው ይሄው ትውልድ ነው
@@EthioPrismወጣት ልጆች ላይ ነው የሚሰራው ፣ ሀገር የምትቆመው በወጣቶች ነው ፣ ብቻውን ያንን ያህል ለውጥ ማምጣት አይችልም እና መታገዝ መረዳት አለበት ፣
ብዙ ወላጆች በልጆቻቸው ትልቅ ስብራት ውስጥ ይኖራሉ ። ልጆቹን ለሚወድ ሁሉ እጅግ ትልቅ ነገር ነው@@EthioPrism
ታሪኩን ማመን አልቻልኩም፤ የመጀመሪያው ክፍል በጣም አሰቃይቶኝ ነበር፡፡ ከተቀየረ በኃላ ያለው ታሪክ ግን በዓለም የአንቂ ትምህርት ውስጥ መካተት እንደሚገባ ተሰማኝ ፡ ፡ እጅግ አስተምሮኛል፣ እጅግ አድናቂው ነኝ ! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፡፡
የሚገርም ታሪክ ነው😊😊 እውነትም በእግዚአብሔር የሰው ታሪክ ይቀየራል 😊 አሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏼🙏🏼ጤና ይስጣችሁ 🙏🏼🙏🏼
This is the most inspiring interview I have ever watched. It's never over till it's over. God's work, Father's sacrifice, Women's real love, A man's strength. All in one story.
እባክህ የኚህን ጀግናና ምስኪን አባት ፎቶ ላክልኝ ለብዙ ወላጅ ምሳሌና ለልጆቻችን ት/ ቤት ናቸው ወላጅ በምን ውስጥ እያለፈ ለልጁ የተሻለ ህይወት የሚከፍለውን ዋጋ ያሳዩ ድንቅ የ21ኛው ክ ዘመን ጀግና ናቸው። ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው።አንተም ተባረክ።ይህቺን ድንቅ ሴት የሰጠህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
እናንተ የፍቅር የመተማመን ውጤቶች ናችሁ እኔ በጣም የማደንቃት ንፁህ አፍቃሪዋን ነው ይህን ያህል ጊዜ ከነበራት ወርዳ ግን በተስፋ ብቻ አብራ መቀጠልዋ ተአምረኛ ያደርጋታል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፍቅራችሁን እያማረ እንድሄድ ፈጣሪ የመጨረሻችውን ያሳምርላችሁ
Omg!!I've never felt this excited to watch a video before.
በጣም ደስ ይላል ጥንካሬክን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስ የሚል ሂወት ደስታ ሀብት ንብርት ጤና ፍቅር ፀጋና ሞገስ ሞልቶ ይስጥህ ሚስትህንም እግዚአብሔር ይባርካት ያንተ መነሻ ምክኒያት እሷ ናትና ተባርኪ በልልን መምህር ጥንካሬክ እንደት ደስ እዳለኝ በተለይ አባትክ በዚች ጊዜ ቢኖር ብየ ተመኘሁ ነፍሱን ይማርልን😢
እግዚአብሔር ዘራችሁን ለዓለም ያድርግ አንቺ ድንቅ ሴት አብቢ❤❤❤ ፍጼ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ዳኒ በጣም እድለኛ ነህ: እንኳንም እግዚያብሄር ረዳህ!
ለአባትህና ለባለቤትህ ቃል የለኝም: የፍቅርን ጥግ አይቸባቸዋለሁ::
መፅሃፍ የሚሆን ታሪክ ነው ያለህ እባክህ ከቻልክ ፅፍልን መፅሃፍ 💚💛❤🙏የእውነት ታሪክ አይመስልም ልብ ወለድ የሚመስ እውነተኛ ታሪክ በማድመጤ ደስ ብሎኛል ገራቢ ታሪክ ነው የአባቱን ቃል በመፈፀሜ ደስ ብሎኛል💚💛❤🙏🌻💚💛❤🙏🌻
ለመልካም አባቶች ህይወታቸዉን ለልጆቻቸዉ ለሚሰዉ ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤ የዳኒ አባት❤❤ እንዲህ አይነቷ ናት እንዲህ አይነቷ ናት እዉነተኛ ረዳት የእዉነት ሚስት ናት እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏❤❤
በጣም የሚገርም ሕይወት
የሚስትህ የአባትህና የአንተ ተስፋና ጽናት አስተማሪ ናቸው
ዋው አባትህ ምስትህ አንተ የምትደነቁ ናችሁ እግዚአብሔር አሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አንተ ጀግና ነህ በርታ ዩቱብ ክፈትና በሱስ የወደቁ ወጣቶችን አስተምር