ክፍለ ትምህርት ሦስት መጠይቃውያን ቃላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @teklemaryamabrha5813
      @teklemaryamabrha5813 4 ปีที่แล้ว +1

      ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ ቀጽልዎ ኣምላክ ጸግኡ የብዝሕ።

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 4 ปีที่แล้ว

      አስተማሪው በጣም ጎበዝ ነው። ካሚራ የሚቅርፀው ትንሽ ብታሰለጥኑት ጥሩ ነው።

  • @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ
    @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @SunshineMediaFilm
    @SunshineMediaFilm 4 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/play/PLczHSYaju6qIngL8glNJDYzDmvrGL54DX.html . ከዚህ በፊት ያለፉትን ክፍሎች ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ። Kezih befit yalefu kiflochin lemagignet.

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 4 ปีที่แล้ว +4

    ጥቀ ሰናይ ውእቱ መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቸሩ አምላክ ይስጥልን በእዉነት መልካም ትምህርት ነዉ

  • @ermiyasmoges7881
    @ermiyasmoges7881 4 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ! ፍጻሜየችሁን ያሳምርላችሁ!!!
    በጣም በጉጉት ነው የምጠባበቀው፡፡ የክፍል ሦስትን ቀሪዉን (ተቆርጦ የቀረውን) መቼ ልትልኩት ይሆን?

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት

  • @eeee3056
    @eeee3056 4 ปีที่แล้ว

    ኦዎ መምህ እትሊ ናይ የውም ትምህር ለህሌካ ምህሮ እግል ኩሉ ለርዕኩወ ደሓንቱ መንቱ ምን እሊ ሔጋ ለገበዓ እፎቱ አማርኛ ሊግባ ትግርኛ ልግባእ ግዕዝ ሊግባ ኩሉ ምን ትግረ ጋይስቱ እሊ ሓገጊትናቱ ሓንተሓንተ ፊደል ውሰኽቱም ድቡ እግልሚቱ ኮለል ቤላ እቱ የአመርኮኒ ከፎ ወደኩሞ አነ ተሓገኩምኒ ምንገቢ እሊ ሰምዖ እግልኩም እተሓገኩም ድብ ትምሕርት ለገብዕ ለሓለ እባ ትልሒት ወእባ መንበሮ እትሊ እሊ አረፍተ ነገር ቱ ወእትሊ ምንዕሊ እንተ ልበልካሑቱ እንዜ ተሓትካ ረዔ ከምቶም ለሕውካ ከፎ በልስ እትሊ ሓውየ ሰለስቶም ክለዕ ህፃን ወሓንተ ሕት እቶምቶም ለሓውየ እተያ ነብሮ ሕለው ድብ አድና እነብሮ ሓለው ምስል እምየ ወአቡየ አቡካ ከፎ ላናብሮም ሕለ አቡየ መሕረስ ሸቀልሓለ ነዋይ ወብቱ እባ ነዋይሁ እዝርዕ ድብሊ ገበይናቱ እንመገብ እላ ኮሜንት እላ ብርሂት ትግባዕ እግልኩም እምንየቲ ታ ሰላመትኩ ዉእተው እንደ አጽበሕካ ጊስ ዲቡ ወዳሓንካ ስላም ወእቴ

  • @berhe4910
    @berhe4910 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመስግናለን መሓበረ ቅዱሳን ። ይህ የኢትዮጵያዊያን ቋንቋ የሆነ ግእዝ እዳይቋረጥ ኣደራ እንላለን ለመምህራችንም እግዚኣብሔር ብርታቱ ይስጣቸው

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 4 ปีที่แล้ว +1

    የ ግዕዝ ቁጥሮችን ብታስተምሩን በጣም ይጠቅመናል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ ይህን ትምህርት ስላገኘው።

  • @habtetsionfikadu3961
    @habtetsionfikadu3961 4 ปีที่แล้ว +1

    ምራእፍ ሁለት ትምህርት አላገኘዉም

  • @adeymelese2435
    @adeymelese2435 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመሠግነው የካሜራው ትኩረት ቦርዱ ላይ ቢሆን

  • @awokemisganaw67
    @awokemisganaw67 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for creating this excellent opportunity to learn Geez, please keep the good work up!

  • @kaleabgetu6863
    @kaleabgetu6863 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እንዳይቋረጥ እናመሰግናለን

  • @deseyaadmassu2528
    @deseyaadmassu2528 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Mahiber kidusan . I learned so much. Please keep posting the lectures .

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስስ ይላል ማህበረ ቅዱሳንየ።ግን ክፍል አድ እና ሁለት የታለ።? ልቀቁልን።
    *እነ አፈቅር ልሳነ ግዕዝ ዉዕቱ*
    በጣም መማር የምፈልገዉ ግዕዝ ነዉ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን አሜን።

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm 4 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/play/PLczHSYaju6qIngL8glNJDYzDmvrGL54DX.html

    • @bzuwerqethiopia569
      @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

      @@SunshineMediaFilm አመሰግናለሁ ውደ።እኔም ወደታች ሄጀ አየሁ አገኘሁት።እግዚአብሔር ይስጥልን። 👏👏

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ የእዉነትደስ ይላል እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሀብ ለነ መምህርነ❤

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    *ይትባረክ እግዚአብሄር አምላከ አበዊነ።
    ጥቀ ጥቀ ሰናይ ውእቱ ልሳነ ግዕዝ ዩም።*
    መምህርየ እሴባሐከ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን። መጋቢየ።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።👏👏👏

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳን ሰማያዊ ዋጋን ያድላችሁ

  • @thetruthfuljesuschrist4257
    @thetruthfuljesuschrist4257 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ተከታዩ አንድም ሰው እንኳ ቢሆን ከማስተማር ወደኋላ እንዳትሉ

  • @amharadailytube5847
    @amharadailytube5847 4 ปีที่แล้ว

    ማህበረ ቅዱሳን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ምዕራፍ 2 ወይም ክፍል 2 ይለቀቅልን በጣም እየጠበቅን ነው

  • @weletewoldmekonnen4730
    @weletewoldmekonnen4730 4 ปีที่แล้ว

    Diss like ያደረገው የማነው ደንቆሮ ከብት ?
    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር!!!! ደስ ስትሉ መንፈሳዊ ቅናት አስያዛችሁኝ !!!!!!

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጣፋጭ ነው ተምርቱ እኔ ግን ዚሮ ነኝ አይገባኝም አቤት እናመስገናለን

  • @AbaynewBelay-v6b
    @AbaynewBelay-v6b 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @thetruthfuljesuschrist4257
    @thetruthfuljesuschrist4257 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ተከታዩ አንድም ሰው እንኳ ቢሆን ከማስተማር ወደኋላ እንዳትሉ

  • @berhe4910
    @berhe4910 4 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ በጣም ደስ የሚል ነው ፡ በተለይ ለኛ ለወጣንያን በጣም ጥሩ ነወ ቀጥልበት ። መምህራችን ሲጺፉ ብላክ ቦርድ ላይ ኣርእስቱ በጥቁር ቾክ ቢሆን ሌላው ጽህፈት ግን ሰማያዊ ቢሆን ጥሩ ነበር ። ኣምሰግናለሁ

  • @zinakiros-pp8fy
    @zinakiros-pp8fy ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @berhanubogale2660
    @berhanubogale2660 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሄር ይስጥህ

  • @tsigehailu9411
    @tsigehailu9411 2 ปีที่แล้ว

    ንሴብሕክሙ አነ ❤❤

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያስማዕለነ♥
    እግዚአብሔር ይሃብለነ♥

  • @የተለያዩማስታወሻዎቼ
    @የተለያዩማስታወሻዎቼ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @hiruttemesgen1925
    @hiruttemesgen1925 4 ปีที่แล้ว

    Lemin din new timrtu yeteqoretswu btketslulin melikam new

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ቘ4ኘ
    @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ቘ4ኘ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ እድል ነው በርቱልን እንዳይቊረጥ

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም የምፈልገው ኮርስ / ትምህርት ነበር። በርቱ

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @የተዋህዶልጅነኝመና
    @የተዋህዶልጅነኝመና 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ ስትሉ

  • @tesfamaryammhretab4250
    @tesfamaryammhretab4250 4 ปีที่แล้ว

    ብጣዕሚ ደስ ዘብል ትምህርቲ ኣምላክ ምስትዊኣል ይስጠይ

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 4 ปีที่แล้ว

    EGZYBHR yestelini enamisgenalini

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 4 ปีที่แล้ว

    Eyeteketatelen new memehirachin bertalen

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 ปีที่แล้ว

    EGZEABHERE YESTELENE ENAMESEGENALENE

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኩልክሙ አርድእተ ግዕዝ

  • @newmedearme9406
    @newmedearme9406 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @demewozandebet8622
    @demewozandebet8622 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tigisttadesse1447
    @tigisttadesse1447 4 ปีที่แล้ว

    Wow thanks!!!!

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 4 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ

    • @מיאלטקלה
      @מיאלטקלה 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ ሰራ።እግዛኣብሔረ ይረደህ