ቀዳሜ ልሳናት፡- መራሕያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Subscribe and share / eotcmk

ความคิดเห็น • 42

  • @amanuelbayusheferaw1705
    @amanuelbayusheferaw1705 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ እንዲሁም ለትውልዱ በሚገባው መልክ መሆኑ ይበረታታል፡፡ እንደ አስተያየት ግን መምህሩ በዘመናዊ ትምህርት አስተማሪዎች አለባበስ ከሚለብስ የራሳችንን የየኔታዎች አለባበስ ባናስቀረው መልካም ነው፡፡ አለባበሱ በራሱ አስተማሪና ኢትዮጵያዊነትን ገላጭ ስለሆነ ለትውልዱም እናስተምረው የራሳችንም እያለ ማሳደግም እየቻልን ባንኮርጅ እንዲሁም ባናጠፋው መልከም ነው፡፡

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቻላችሁት አቅም ቀጥሉበት ይሄ ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን በጣም አስፈላጊ ነው

  • @EMislene
    @EMislene 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
    ሁላችንም የግእዝ ቋንቋን ለመማር እና ለማስተማር እንትጋ!

  • @tadiemengie5902
    @tadiemengie5902 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እባካችሁ በየጊዜው የቴሊቪዥን ፕሮግራሙን መከታተል ለማንችለው ዩቱብ ላይ ሙሉውን ዳውንሎድ አድርጉልን። ምዕራፍ አንድን ብቻ ነው የምናገኘው ሁሉንም ጫኑልን።

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነትመሃበረቅዶሠን፣የሜያቀረቦት፣፣ሊበርታታይገባል፣እኔገእዝ፣መማርእፍልግነበር፣

  • @yaredkassahun2554
    @yaredkassahun2554 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቻላችሁት አቅም ቀጥሉበት ይሄ ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን በጣም አስፈላጊ ነው!!!

  • @Butu07
    @Butu07 4 ปีที่แล้ว +2

    Ebakacheu endayikuareteben

  • @amharadailytube5847
    @amharadailytube5847 4 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ለምን ትምህርቱን መሉው አይለቀቅልንም ብዙ በማህበሩ የቲቪ የተላለፉ ያለፉኝ ግን አፕሎድ ያልተደረገ ብዙ አለ ለምሳሌ አዕማደ አርዕስት:ስለግስ እና ብዙ አፕሎድ አልተደረገም

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 8 หลายเดือนก่อน +1

    ንሴብሐከ መምህርነ።

  • @mulugeta8855
    @mulugeta8855 ปีที่แล้ว

    ሐበሻ እኮ የማይጠቅም video ቢሆን ስንት ሰው ያየው ነበረ።

  • @endatilahun7656
    @endatilahun7656 หลายเดือนก่อน +1

    Teru new

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይዎትን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ይቀጥል

  • @somsonalemu1867
    @somsonalemu1867 2 ปีที่แล้ว

    kal hiwet yasemalin kezih befit yalfuten timihirtoch bekidem teketel bilekekulin ketechal tiru new

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 3 ปีที่แล้ว +1

    Grum new

  • @abebemiheret2573
    @abebemiheret2573 3 ปีที่แล้ว +2

    የህወትን ቃል ያሰማልን

  • @zemenebirhanu
    @zemenebirhanu 7 หลายเดือนก่อน

    ከክፍል
    ፰ ጀምሮ የለውን የት ነዉ የም
    ናገኘዉ?

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደልልልልል ተዋሕዶኮ ሐብታም ናት። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @بابتتبتبتت
    @بابتتبتبتت 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🎉🎉🎉

  • @alemneshalemnesh5237
    @alemneshalemnesh5237 4 ปีที่แล้ว +1

    qal hiwet yasemalen egzihaber yesxelen

  • @belayneheskeziaw
    @belayneheskeziaw ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያበርታልን

  • @belayneheskeziaw
    @belayneheskeziaw ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያበርታልን

  • @MulugetaAlemu-tf9ry
    @MulugetaAlemu-tf9ry 7 หลายเดือนก่อน

    ንሴብሀከ መምህር

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማህበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን ሁሌም እግዚአብሔር አይለየው ማህበሩን አገልጋዮቹ በሙሉ እግዚአብሔር ብርታት ያድላችሁ በርቱልን ጠንክሩልን ሁሌም እግዚአብሔር ከእናንተ አይለይ

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይውት ያሰማል ይቀጥል

  • @medmak1494
    @medmak1494 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ! ከየባእድ ቋንቋ ከመማር የራሳችን ቋንቋ ብንማር ልዩነቶችን ይደመሰሳሉ፡ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ትግርኛ ቢማሩም ልክ እንደ ግእዙ፡ ሰዋስው ብዙ ልዩነት የለውም ፡ ቋንቋ ያቀራርባል። መምህር ሆይ ! የማስተማር ብቃትህን አማን ወበአማን ብያለሁ ደስም ብሎኛል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ! አመስግነሀለሁ! ተባረክ!

  • @sisaymaru2140
    @sisaymaru2140 ปีที่แล้ว

    ወንድና ሴት አንድ ላይ ብንጠቀም ምን እንላለን?

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว

    እንደነዚህ መምህር አይነት አሳዋቂና አስተማሪ አያሳጣን ቃልዮዎት ያሰማልን

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 3 ปีที่แล้ว +1

    great great scholar

  • @የተለያዩማስታወሻዎቼ
    @የተለያዩማስታወሻዎቼ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว

    ጥቀ ሰናይ ዉእቱ ረቡኒ ቃለ ኀይወት ያሠማልን

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @cerstyanton6582
    @cerstyanton6582 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/2mLUeND42pE/w-d-xo.html yehen film tergumulen ebakachu.

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว

    ውይ መታደል ምን አል እኔም ይሄንን እድል ባገኝው እንደ እናተ ቁጭ ብሎ መማሩን

  • @eskedaremishaw9071
    @eskedaremishaw9071 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ይቀጥል! እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @mifuyo4466
    @mifuyo4466 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @lanbtube753
    @lanbtube753 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ ጥሩ ነው::

  • @balemzewud3385
    @balemzewud3385 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ
    @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያስማልን