ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
✞ አሜን👐 አሜን👐 አሜን👐 ቃለ ህይወት ያስማልን ⛪ ❤🙏❤
አሜን አሜን አሜን።ንሴባሀከ ኦ መምህርነ ልሳነ ግእዝ ጥዑም።እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር። እኛም ተምረን ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
በእውነት ቃለህይወትን ቃለማልን ጸጋ እግዚአብሔርን ያድልልን ♥♥♥
Bexam gobez nech berta!!!!
እባካችሁ የተዋህዶ መሪዎች ገንዘብ እና መሬት ላይ አይሁን ትኩረታችሁ እንደዚህ አስተምሩን ህዝብ ክርስቲያን እየጠፋ ነውና
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን፡፡ ሁሌ ሲያስተምሩ ከግእዝ መዝገበ ቃላት እያሉ ነው እና የግእዝ መዝገበ ቃላት የለኝም ግን መግዛት እፈለግ አለሁ፡፡ መምህር እርሰዎ ስለሚያቁ ምን የሚል መዝገበ ቃላት ብገዛ መልካም ነው የሚሻለውን ንገሩኝ ?????
memhroy tsegawna berketu aiylyot !!!!
የግእዝ መዝገበ ቃላት በፒዲኤፍ ካለ ጠቁሙኝ
ምነው ጠፋቹ
ትርጉሙን በአማረኛ ብትጽፉልን ምን አለበት እግሊዘኛውን ትታችሁ በአማረኛ ፃፉልን እባካችሁ እግሊዘኛው ምንም አይሰራልንም እናም አናቀውም የግእዙን ትርጉም በአማረኛ ፃፉልን
የቪድዮ ኣርእስት ትምህርቱን የሚገልጽ ቢሆን መልካም ነው ለክለሳም ይ መቻል ለናንተም ኣርካይቭ ለማድረግ መራፉ የምን ትምህርት እንደሆነ ለማወቅ `ያግዛልምሳሌግእዝ ትምህርት ምእራፍ ሦስት ክፍል ፭ ከተባለ በሃላ ምንድንነው ትምህርቱ ቢገለጽምሳለግእዝ ትምህርት ምእራፍ ሦስት ክፍል ፭ ዓይነተ ስም ወይ የስም ኣይነቶች
✞ አሜን👐 አሜን👐 አሜን👐 ቃለ ህይወት ያስማልን ⛪ ❤🙏❤
አሜን አሜን አሜን።
ንሴባሀከ ኦ መምህርነ ልሳነ ግእዝ ጥዑም።
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር። እኛም ተምረን ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን።
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
በእውነት ቃለህይወትን ቃለማልን ጸጋ እግዚአብሔርን ያድልልን ♥♥♥
Bexam gobez nech berta!!!!
እባካችሁ የተዋህዶ መሪዎች ገንዘብ እና መሬት ላይ አይሁን ትኩረታችሁ እንደዚህ አስተምሩን ህዝብ ክርስቲያን እየጠፋ ነውና
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን፡፡ ሁሌ ሲያስተምሩ ከግእዝ መዝገበ ቃላት እያሉ ነው እና የግእዝ መዝገበ ቃላት የለኝም ግን መግዛት እፈለግ አለሁ፡፡
መምህር እርሰዎ ስለሚያቁ ምን የሚል መዝገበ ቃላት ብገዛ መልካም ነው የሚሻለውን ንገሩኝ ?????
memhroy tsegawna berketu aiylyot !!!!
የግእዝ መዝገበ ቃላት በፒዲኤፍ ካለ ጠቁሙኝ
ምነው ጠፋቹ
ትርጉሙን በአማረኛ ብትጽፉልን ምን አለበት እግሊዘኛውን ትታችሁ በአማረኛ ፃፉልን እባካችሁ እግሊዘኛው ምንም አይሰራልንም እናም አናቀውም የግእዙን ትርጉም በአማረኛ ፃፉልን
የቪድዮ ኣርእስት ትምህርቱን የሚገልጽ ቢሆን መልካም ነው ለክለሳም ይ መቻል ለናንተም ኣርካይቭ ለማድረግ መራፉ የምን ትምህርት እንደሆነ ለማወቅ `ያግዛል
ምሳሌ
ግእዝ ትምህርት ምእራፍ ሦስት ክፍል ፭ ከተባለ በሃላ ምንድንነው ትምህርቱ ቢገለጽ
ምሳለ
ግእዝ ትምህርት ምእራፍ ሦስት ክፍል ፭ ዓይነተ ስም ወይ የስም ኣይነቶች