ክፍለ ትምህርት አራት መጠይቃዊያን ቃላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +1

      በሁሉ ዘርፍ መሐበረ ቅዱሶን ስለምታደርጉት አምላክ መንግስተሰማያት ያውርስልን ለሁላችሁም

    • @dktube21
      @dktube21 4 ปีที่แล้ว

      ማኅበራችንን ማኅበረ ቅዱሳንንም ፈጣሪ ይባርክልን! እኛም አቅማችን በፈቀደው ሁሉ ከማህበራችን ጋር ነን፤፤

  • @yaekobbeyene7764
    @yaekobbeyene7764 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን የግዕዝ ትምህርት ቢቀጥል ና ቢጠናከር መልካም ነው ። አይዛቹ በርቱልን

  • @tefeshimaryam323
    @tefeshimaryam323 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥቀ ዉእቱ ትትመሃር ልሳነ ግእዝ፡ እግዚኣቢሄር ይሰባህ ፡ዘገብረ ዝንቱ ትምህርት።Thank you ማሕበረ ቅዱሳን ፡ቀጽልዎ።

  • @thetruthfuljesuschrist4257
    @thetruthfuljesuschrist4257 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ተከታዩ አንድም ሰው እንኳ ቢሆን ከማስተማር ወደኋላ እንዳትሉ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 4 ปีที่แล้ว +3

    በሳምንት 2 ቀን ብትለቁልን መልካም ነው በማስታወሻ እየጻፍን ለመማር

  • @amharadailytube5847
    @amharadailytube5847 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ለምን ምዕራፍ 2 አይወጣም?መልስ ቶሎ ብትሰጡን ማህበረ ቅዱሳን

  • @thetruthfuljesuschrist4257
    @thetruthfuljesuschrist4257 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ተከታዩ አንድም ሰው እንኳ ቢሆን ከማስተማር ወደኋላ እንዳትሉ

  • @gineyutube6124
    @gineyutube6124 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 5 እና ቀጣዪቹን ብትለቁል
    Dowlnload አድርገን አየተማርንበት ነው

  • @dktube21
    @dktube21 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ!
    ማኅበራችንን ማኅበረ ቅዱሳንንም ፈጣሪ ይባርክልን!

  • @tigistjemal8655
    @tigistjemal8655 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርቱ ለመምህራችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥቀ ሰናይ።
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን።
    ማህበረ የቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን። 👏👏👏👏

  • @HabtieArt1921
    @HabtieArt1921 4 ปีที่แล้ว +1

    des yilala kalehiwet yasemalin
    ketulubet

  • @solkid7197
    @solkid7197 4 ปีที่แล้ว

    bertuln yetewahido lijoch kegonachihu nen

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናማሰግናለን ፁፉን ለማፃፍ እንድማቻን መጫራሻ ላይ ካሜረውን አስጣኩልን ፍዳላት ላማዬት እንድማቻን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว

    memhroy tsegawna bereketu aiylyot!!!!

  • @abghomes
    @abghomes 4 ปีที่แล้ว

    ግእዝ መጽሓፍ ቅዱስ ሃዲስና ብሉይ ለመግዛት እፈልጋለው ብትተባበሩኝ ምስጋናየ ወሰን የለውም

  • @MT-bn2qi
    @MT-bn2qi 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ።

  • @meseleted900
    @meseleted900 3 ปีที่แล้ว

    ገብር ተገብሮ ግሶች አልፎብኝ ይሆን???

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @berhanubogale2660
    @berhanubogale2660 3 ปีที่แล้ว

    ጅግና ነህ ወንድማለም። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kaleabgetu6863
    @kaleabgetu6863 2 ปีที่แล้ว

    ጥቀ ሰናይ ውእቱ

  • @የተለያዩማስታወሻዎቼ
    @የተለያዩማስታወሻዎቼ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @newmedearme9406
    @newmedearme9406 4 ปีที่แล้ว

    አምላክ መንግስተሰማያት ያውርስልን መምህራችን

  • @jerryjerry958
    @jerryjerry958 4 ปีที่แล้ว

    Thanks