ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Kale hiwotn yasemaln
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልንout standing way of teaching.may God bless you.
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን። የት አምልጦኝ ነዉ አፍጥጨ እየጠበኩኝ ዘልሌ ክፍል አራትን ቁጥር ሁለት እማራለሁደ 🤔ጉደ ደስ ብሎኛን ግን ያኛዉ ሲያልቅ ይህን ዱቅ አደረገልኝ። እሽ።እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን። ምልማዱን በደብ ላጥናና እመልሳለሁ።
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን የክፍል አንድን ሊንክ በማርያም ተባበሩኝ አይገባኝም እያልኩ ደንቁ ሬ ቀረሁ ።
th-cam.com/video/WoaHXKs8WTI/w-d-xo.html
memhrachn edmyna tsegaw aiylyot qalyot yasemaln!!!
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን፡፡ ለማህበረ ቅዱሳንም እንደዚህ ያለ ትምህርት አዘጋጅታችሁ ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ ፡፡ በዚሁ ቀጥሉ ግን አደራ አስጀምራችሁን እንዳታቆሙት በመልካም እንዳስጀመራችሁን በመልካም አስጨርሱን ፡፡ በመጨረሻ ደሞ ባለኝ አቅም እንዴት ነው ፕሮግራሙን እንዲሁም መምሕራችንን ማገዝ የምችለው ??
meche meche new timhrtu yemisetew yenta
አሜን አሜን አሜን
melmad answer 1 a wetseat 2-- 3 c sltan 4 c tdemhrt 5 d tryzer
******** ትኩረት_ ለጃን_ሜዳ **********ጃንሜዳ እንደሚታወቀው ሁሉ ብዙ እስፓርታዊ አገልግሎት መከናወኛ ነው በጣም ብዙ ትውልድን በተለያየ ዘርፍ ያፈራ ነው ለምሳሌ ከ05, 06, 08, 09, 03, 17 ቀበሌ እንዲሁም ፈረንሳይና ቤላን, መነን (ተፈሪ መኮንን) አፍንጮ በር, አራት ኪሎ, አምስት, ኪሎ ስድስት ኪሎ, ያጠቃልላል ይህን ሁሉ አካባቢ በተለያየ እስፓርታዊ ጨዋታና ጨዋነት ያፈራ ጃንሜዳ ነው። ከዛም አልፎ ተርፎ በእጅጉ የሚታወቀው ጃንሜዳ ጥር ወር ላይ ይምናከብረውን በዓለ ጥምቀት (የጥምቀት በዓል) በጃንሜዳ ዛሬ እንደሚታየውና እንደሚታወቀው ቦታው በጣም ለማየትና ለመስማት በሚዘገንን ሁኔታ ይታወቃል ለዚህም ትልቁ ተጠያቂ በአዲስ አበባ አስተዳዳሪ ወይም ሜየር የተባሉት አካል ነው። በfacebook እና በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያ እየተላለፉ ላሉት የህዝቡን ድምጽ መስማት ግድ ይላልከጥንት ጀምሮ ጥምቀት ሲከበርና እኛም ከተወለድንበትና ነፍስ ካወቅንበት ጀምሮ የአባቶቻችንን ፈለግ ተከትለንና ያስረከቡንን ኦርቶዶክሳዊ ስርዓት ይዘን ስናከብርና እያከበርን የነበርነው ጃንሜዳ ነው ይህም ይዞታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው። ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ እንዳይሆን ነገሩ በግዜ ይዞታውን ብትመልሱና ቢጸዳ ጥሩ ይመስለኛል በጃንሜዳ አካባቢ ያሉት ወንድም እህቶች ብቻ ሳይሆኑ የሚመለከታቸው ሁሉ ይሔንን የተደረገውን እኩይ ተግባር ለመቃወምና ለማዘጋጀት ቆርጠው ተነስተዋል። አባቶቻችንም ይሔንን ይዞታ ካሁኑ ለማስመለስ ቅድሚያ ወደሚመለከተው አቤት እንድትሉልን በጃንሜዳ እና በአካባቢው ስም እንጠይቃለን።
ክፍል አንድ ሁለት የት ነው
ሁሉንም ትምህርቶች በዚህ ሊያገኟቸው ይችላሉ th-cam.com/play/PLczHSYaju6qIngL8glNJDYzDmvrGL54DX.html
ምልማድ ፣🌿፩፣ለ ፣ጽአት፪፣መ ፣ምዕላድ ፫፣ሀ ፣ሥሉጥ ፬፣ሀ ፣ድማሬ፭፣መ ጥሬ ዘርዕ ለሙከራ ነዉ እደዉ በደፈናዉ 😂።
Kale hiwotn yasemaln
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
out standing way of teaching.
may God bless you.
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን። የት አምልጦኝ ነዉ አፍጥጨ እየጠበኩኝ ዘልሌ ክፍል አራትን ቁጥር ሁለት እማራለሁደ 🤔ጉደ ደስ ብሎኛን ግን ያኛዉ ሲያልቅ ይህን ዱቅ አደረገልኝ። እሽ።እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን። ምልማዱን በደብ ላጥናና እመልሳለሁ።
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን የክፍል አንድን ሊንክ በማርያም ተባበሩኝ አይገባኝም እያልኩ ደንቁ ሬ ቀረሁ ።
th-cam.com/video/WoaHXKs8WTI/w-d-xo.html
memhrachn edmyna tsegaw aiylyot qalyot yasemaln!!!
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን፡፡ ለማህበረ ቅዱሳንም እንደዚህ ያለ ትምህርት አዘጋጅታችሁ ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ ፡፡ በዚሁ ቀጥሉ ግን አደራ አስጀምራችሁን እንዳታቆሙት በመልካም እንዳስጀመራችሁን በመልካም አስጨርሱን ፡፡ በመጨረሻ ደሞ ባለኝ አቅም እንዴት ነው ፕሮግራሙን እንዲሁም መምሕራችንን ማገዝ የምችለው ??
meche meche new timhrtu yemisetew yenta
አሜን አሜን አሜን
melmad answer 1 a wetseat 2-- 3 c sltan 4 c tdemhrt 5 d tryzer
******** ትኩረት_ ለጃን_ሜዳ **********
ጃንሜዳ እንደሚታወቀው ሁሉ ብዙ እስፓርታዊ አገልግሎት መከናወኛ ነው በጣም ብዙ ትውልድን በተለያየ ዘርፍ ያፈራ ነው ለምሳሌ ከ05, 06, 08, 09, 03, 17 ቀበሌ እንዲሁም ፈረንሳይና ቤላን, መነን (ተፈሪ መኮንን) አፍንጮ በር, አራት ኪሎ, አምስት, ኪሎ ስድስት ኪሎ, ያጠቃልላል ይህን ሁሉ አካባቢ በተለያየ እስፓርታዊ ጨዋታና ጨዋነት ያፈራ ጃንሜዳ ነው። ከዛም አልፎ ተርፎ በእጅጉ የሚታወቀው ጃንሜዳ ጥር ወር ላይ ይምናከብረውን በዓለ ጥምቀት (የጥምቀት በዓል) በጃንሜዳ ዛሬ እንደሚታየውና እንደሚታወቀው ቦታው በጣም ለማየትና ለመስማት በሚዘገንን ሁኔታ ይታወቃል ለዚህም ትልቁ ተጠያቂ በአዲስ አበባ አስተዳዳሪ ወይም ሜየር የተባሉት አካል ነው። በfacebook እና በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያ እየተላለፉ ላሉት የህዝቡን ድምጽ መስማት ግድ ይላል
ከጥንት ጀምሮ ጥምቀት ሲከበርና እኛም ከተወለድንበትና ነፍስ ካወቅንበት ጀምሮ የአባቶቻችንን ፈለግ ተከትለንና ያስረከቡንን ኦርቶዶክሳዊ ስርዓት ይዘን ስናከብርና እያከበርን የነበርነው ጃንሜዳ ነው ይህም ይዞታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው። ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ እንዳይሆን ነገሩ በግዜ ይዞታውን ብትመልሱና ቢጸዳ ጥሩ ይመስለኛል በጃንሜዳ አካባቢ ያሉት ወንድም እህቶች ብቻ ሳይሆኑ የሚመለከታቸው ሁሉ ይሔንን የተደረገውን እኩይ ተግባር ለመቃወምና ለማዘጋጀት ቆርጠው ተነስተዋል። አባቶቻችንም ይሔንን ይዞታ ካሁኑ ለማስመለስ ቅድሚያ ወደሚመለከተው አቤት እንድትሉልን በጃንሜዳ እና በአካባቢው ስም እንጠይቃለን።
ክፍል አንድ ሁለት የት ነው
ሁሉንም ትምህርቶች በዚህ ሊያገኟቸው ይችላሉ th-cam.com/play/PLczHSYaju6qIngL8glNJDYzDmvrGL54DX.html
ምልማድ ፣🌿
፩፣ለ ፣ጽአት
፪፣መ ፣ምዕላድ
፫፣ሀ ፣ሥሉጥ
፬፣ሀ ፣ድማሬ
፭፣መ ጥሬ ዘርዕ
ለሙከራ ነዉ እደዉ በደፈናዉ 😂።