Anchor Media ''ፋኖ ወደ መንግስትነት....ብልጽግና ወደ ሽፍታነት'' አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 145

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 41 นาทีที่ผ่านมา +5

    አስረስ ማረ በ እውቀት የተመሰረተ ገለፃ ስለምታረግ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ❤

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እርበኛ ጀግናው ፋኖ አስረሳችን ባለብሩህ አህምሮ ንግግርህ አይጠገብም ❤❤❤❤💪💪💪💪💪🙏

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    አስረስ ማረ በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሠረተ ግልፅ ትንተና ስለምታደርሰን እናመሰግናለን

  • @AshuMihert
    @AshuMihert 39 นาทีที่ผ่านมา +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤

  • @selamAragie
    @selamAragie 30 นาทีที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናሸንፋለን❤❤❤❤

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 18 นาทีที่ผ่านมา +1

    አርበኛ አስረስ ትለያለህ ጀግኖቻችን የአማራን ነፃነት ድል በቅርቡ ያሳይህ ያሳየን እግዚአብሔር አምላክህ ከአጠገብክ አይለይህ
    ድል ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️

  • @epepe6102
    @epepe6102 51 นาทีที่ผ่านมา +2

    አይ አማራዬ ምን እላለሁ ቃላቶች አጣሁ ❤❤

  • @onelove6356
    @onelove6356 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አስማረ ማረ
    የፓለቲካ ሳይንቲስት
    የጦር ስፔሻሊስት💪💪 ምንጊዜም አማራ
    ምንጊዜም ፋኖ!!

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ድል ለጀግናው ህዝብ አማራ ✊✊ ጀግናው ፋኖ አሸንፏል 💪💪💪💪 💚💛❤

  • @chanematyos1098
    @chanematyos1098 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ከንቲባ አብይ አህመድ የአማራን ሕዝብ አታሸንፍም ።
    ድል ለሰፊው ለአማራ ሕዝብ
    ድል ለፋኖ ።

    • @GenetuAlemu
      @GenetuAlemu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😊

    • @bkale6181
      @bkale6181 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምኞት አይከለከልም

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምኞት የማይከለከለው ለማን ነው ? ​@@bkale6181

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የመሬት ይገበኛል ጥያቄ አሁን ባናመጣ

  • @Tata-v6
    @Tata-v6 31 นาทีที่ผ่านมา +1

    As Jounalist It is expected but I appreciate the way Asres Responded especially 3 questions. Any ways Greate Thank fro two

  • @alazarfentahun3639
    @alazarfentahun3639 37 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 16 นาทีที่ผ่านมา

    ድል፣ለፍኖ❤❤❤🎉🎉

  • @kopra6447
    @kopra6447 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አርበኛ አስረሥ ማረ ለምታደርገው ከልብ የመነጭ ትግል እናመሠግናለን በርቱ መሣያችን

  • @Esu1616
    @Esu1616 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ፋኖ ላይጨርስ አልጀመረም 💪💪💪💪💪

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የአስረስ ማረ ትንተና ከወዴት ይገኛል ?አንጀት አርስ ነው ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ አስረስ ክፉ አይካህ ጎበዝ በሩቱልን እግዚአብሄር ሃይል ጋሻ መከታ ይሁናችሁ

  • @abirhie
    @abirhie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    አማረ አማራ አማራ ብጠራው የማልጠግበው ፋኖ ይችላል

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      AMHARA ♥️💎

  • @ThayyibaMuhammed
    @ThayyibaMuhammed ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አላህ ያግዛቹሁ የኛ ጀግናወቺ ፋኖ
    ❤❤❤❤

  • @chalewsole6231
    @chalewsole6231 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የአርበኛ አሥረሥ ሀሳብ ገዢ ነው።

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ድል ለአማራ ፋኖ ተስፋ የቆረጠዉ ብልግና አብይ በግዳጅ ሰልፍ አይሳካለትም

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ድል ለአማራ ነፃ አዉጪ ፋኖ

  • @iam-amhara
    @iam-amhara ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፋኖ ይችላል❤❤❤

  • @YoniSol-s5b
    @YoniSol-s5b ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አስረስ የዘመኑ ምርጥ ሰው

  • @TADELETENAWU
    @TADELETENAWU ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጤና ይስጥልን ወነድማችን መሣይ መኮነን የምታስተላልፍን መረጀ ምርጥ ሆኖ ሳለ በሥረ ለሚሠቃዩት ለወድሞቻችን ለአቶ ክርስቴያን ታደለ እና ለአቶ ይዮሃነስ ቧያለው ሰለጤንነታቻው ባለው ይዞታ በተለይ ሰሞኑን ቀዶ ህክምና ተደርገላቻው በተባላው ጉዳይ ምን ደደረሰባቻው እና ህመማቸውን ሳያገግሙ ወደሥረ ቤት መመለሳቻውነ አሳወቁልን እባካችሁ ደጋግማችሁ ለሕዝቡ አሳዉቁልን ❤ድል ለፋኖ ❤ከጎንህ ነን እንውድሃለን እግዚአብሔር ብርታቱን❤ ይስጥህ

  • @zerayhabtamu5383
    @zerayhabtamu5383 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሳይ መኮንን ፣
    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፣
    ምንም የማይሳነው ልዑል እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርካችሁ ።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል ለነፃነት ለፍትህ ለእኩልነት እና ለህልውናው ታጋዮች የአማራ ፋኖዎች! ሞት ለደፋሪዉ ለአዉዳሚዉ ለዘራፊዉ ለደፋሪዉ ለአራጁ ለአፋኙ የአብይ አህመድ ጨፍጫፊ።

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መሳይ ጀግናችን በርታልን የሱለይማን ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ? አደራ አትርሱት መሳይ በመቀጠል ለተገፋው ለተጨቆነው ብሶት ለበዛበት ወገኔ አማራዬ

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተመስገን !!!!
    ብሶት ለወለደው ለተገፋው ድል አማራ ፋኖ !!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አማራዬ አንድነት ሀይል ነው አንድ አማራ አንድ ፋኖ 💪💚💛❤️
    መሪዎቻችን አንድ ባለመሆናቸው ምክንያት የአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው ‼️

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ አንድ ሁኑልን አንድነት ኃይል ነው አማራዬ

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስረስ የዘሜ ታማኝ
    የአማራ ጠበቃ

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍኖድልልልልልልል

  • @AyenewAregaofficial
    @AyenewAregaofficial 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፋኖ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ድል ድል። ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ። ፋኖ ይቺላል ፋኖ ያሸንፋል። ወሮበላው ሺፍታው በተሎው ይጠፋል ድል ለየዋሁ ወገኔ ለአማራው ህዝቤ ። ፈጣሪ አምላክ እባክህ ከህቦቻችን ጎን ሁንልን

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሺ ፈሳም አንድ ጎማ አይነፋም 💪🏾ፋኖ

  • @MohammedHassen-ws2gi
    @MohammedHassen-ws2gi ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wow amazing analysis keep it up brothers

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 53 นาทีที่ผ่านมา

    ታጋይ ፋኖ ወንድም አስማረ ማረ በርታ እንዲ
    ሁም መሳይና ሌሎች የፋኖ ሀይሎች በርቱ
    የዘረኛው መንግስት ይውደም ፋኖ ይቅደም
    ፋኖ አንድ ከሆነ በእርግጠኝነት ያቸንፋል
    አንድ ካልሆነ የሚያጋጥመው😂 ነው
    እንቅፋት የሚሆንን ሰው ማስወገድ ያስልጋል
    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይና ለግብረ አበሮቹ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Asres mar my mom name is Asres so Asres mar is the strongest man I really love him ❤❤❤ justice for Amhara people ❤❤❤❤❤

  • @Amhara251
    @Amhara251 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ እናሸንፋለን

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትልቅ እውነት ነው አብይ ቢሸውደንም ድብቅ ሽፍትነቱን አለም ሁሉ ስላወቀው በጣም ደስ ብሎናል።

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነገ አዲስ ቀን ነው አማራ 💚💛❤️

  • @andualeabiandualemabi2489
    @andualeabiandualemabi2489 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርቱልን 💪💪💪ፋኖ ፋኖ

  • @dt3629
    @dt3629 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank you, Aseres. I don't know if there is any capable apolitical communicator as good as Aseres within the Prosperity party or TPLF or OLF. He is very well read & put the objective across very clearly. Well done long may continue!!!

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሻአሏህ ሲያምሩ የኔ ኩሮዎች ፋኖዎችዬ ሀባቢ

  • @solomonbaraki7711
    @solomonbaraki7711 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የበሰልክ ሊቅ የአማራ ጀግና ፍኖ ያሸንፋል በርቱ❤❤❤

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 38 นาทีที่ผ่านมา

    Ye Amara anbesoh fano amlack yetebkachu . Banda teshenfal . Bertu yene anbesa h .❤❤❤❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሃያል. ዓምላክ. የእብሪተኞችን. እንደ ጎመ የተወጠረዉን. ልባቸዉ. የሚያስተነፍስ.
    ሃይሉን. ሞገሱን. ጥበቡን. ያላበሰዉ. የግፉሃን. ስብስብ. የንጹሃን. ደም. መላሽ. ፋኖ. በዙፋኑ. ያኑርሕ. የእዉነት. ዓምላክ. አይለይሕ. !

  • @RaszSillaseRas
    @RaszSillaseRas 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማንንም መሬት ጠፍጥፎ የሰራ የለም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ምድር ናት::

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 58 นาทีที่ผ่านมา

    "አሳውን ለማጥፋት ባህሩን ማድረቅ" ሊያጠፋው ያቀደውን ህዝብ ሰልፍ ውጡልኝ ብሎ ይለምናል። አሏህ በአለም ለተጨቆኑ ህዝቦች ነስርን ይስጠን።

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    FANO 💚💛♥️🦅

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi8030 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ወይ ፈረጃውንቅርብአርግልን

  • @gm3419
    @gm3419 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በመንግስት ተብየው ውስጥም ሆነ በተቃሞ ፖለቲካ ውስጥ አስረስን የሚስተካከል ትንታግ ወጣት ፖለቲከኛ የለም:: አስረስ የጎጃም ፍኖ መሪ ብቻ አይደለም የሁሉም አማራ ፋኖ ባጠቃላይ ወክሎ ወደፊት ቢመጣ እጅግ የሚያኮራ እንጂ የሚታፈርበት አይደለም:: ብራቮ አስረስ!!

  • @Fano775
    @Fano775 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ

  • @tadesseshimeles9081
    @tadesseshimeles9081 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤አማራው

  • @beseluwondemu310
    @beseluwondemu310 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Very appreciate it for what you do 24 seven continue the journey until peace and prosperity in Ethiopia!!

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 36 นาทีที่ผ่านมา

    Asres ye zemene kend . ❤❤❤❤

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks Asras u r the hero

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ ጅግና

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 41 นาทีที่ผ่านมา

    Adress mare gegna anbesa ❤❤❤

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano ❤❤❤❤❤ jeginaw❤❤❤❤❤ yashenifal

  • @CherieDiress
    @CherieDiress 8 นาทีที่ผ่านมา

    አስረስ ለአማራ ፖለቲካ ወሳኝ ሰው ነው ብዙ ምክንያታዊ ሰው ነው

  • @gofan1279
    @gofan1279 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለብልበው ዋሻውን ዝጋበት ድል ለፍኖ

  • @BizuhanDemeke
    @BizuhanDemeke 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድልለአማራፋኖ❤❤❤

  • @kindenehtegenew5567
    @kindenehtegenew5567 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Messay Vs Asrese Both R real expert on there based

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይሕንን ሚድያ. እየተከታተላችሁ. ያላችሁ. ወገኖች. በሺዎች. የምትቆጠሩ. ስትሆኑ. ላይክ. ለማድረግ. ለምን. ሰሰታችሁ. ?

  • @Africastar
    @Africastar 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Real and true freedom-fighters are Fano

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አወ ይገባናል ሁሌ አስረስን ስናይ አንድ ሁኑልን እያልን እረፍት እንደምንነሣቹ ::
    ነገር ግን እኛ ከናተ የተሻለ አውቀን ወይም ተሽለን አይደለም ነገር ግን ህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ሰቆቃ እና የኢኮኖሚ ድቀት አማራን እጅግ ወደሗላ እየመለሠው እና ጠላት ደግሞ የእኛን ድክመት በመጠቀም ላይ ነው ይህም ማለት ከወገን ሠው እየመለመለ እያሠለጠነ እና ብአዴንን ለመትከል በጥረት ላይ ነው መቸም ባይመለስም ይሁን እንጅ በወገን ማለትም በፋኖ የፕሮፖጋንዳ ሰለባ እየሆነ, የኢኮኖሚ እና የዲያስፖራ ድጋፍን እየገታ እና በተደራጀ መልኩ በሁሉም ቦታ ስልጠና እንዲኖርና ጠላት እየመረጠ እንዳይመታ መሠራት ያለበት በዋናነት አንድነት ነው:: በአንተም ስለምንተማመን ነው እውቅ እና ጥንቁቅ እንቁም በመሆንህ የፋኖን ትግል ውጤቱን የምንለካው በአንተ አንደበት ነው :: ልዩነት ፈጣሪው መሪያችን አስረስ በዋናነት ደግሞ ለመሳሪያ ግዥ እና አቅርቦት ዲፕሎማሲያችሁስ ምን ያህል እየተሠራ ነው ? ስትራቴጅክ የትግል አጋራችሁስ ማን ነው? ሠልጣኝ አልጠፋም ግን ትጥቅ እጥረትም አለ ይባላል ለዚህ ደግሞ ለምን ከጎረቤት ሀገር ጋር መቸ ነው ሚሠራው

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mesay & Asres yezh jegna tewled merwoch ! Enashenfaln #Fano

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዲል ለነፆነት ጮራዉ ፋኖ ዉዲቀት ለአሸባሪዉ ስረአት ህዝብን እያስገደደየ የህዝብ ዲጋፋ አለኝ ለማለት የሚያረገዉ እቅስቃሴ ፋኖን አያስቆመም 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @ayalewtadesse
    @ayalewtadesse ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ፍትህ ለጠማው ጭቁን ህዝብ መሆኑ ስለማይቀር ትግሉ ይቀጥላል - አንድ ሆነን እንበርታ!!!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mesay blessed ❤❤❤❤

  • @abge5258
    @abge5258 43 นาทีที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ሰንደቅ የጠሉ መቼም እናንተ መምሰል አይችሉም እግዚአብሔር ያግዛችህ የሆነ ነገር ሆነን እንጂ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ሲጋፍ ያየናቸው የኞው የምንላቸው ብዙዎች ታዝበናል በልባችን

  • @AbiotAlemu-v4f
    @AbiotAlemu-v4f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አስርስ ይቺላል

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያለአንዳች ጥርጥርፋኖ የተሻለ መንግሥት ይሆናል.ጠላት ከሥራው አኳያተሸንፉል..
    አሊ መዥገር ነወ ወይም ካነሰር መነቅሎ
    መስወገድ🔥💥👹

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 35 นาทีที่ผ่านมา

    Asres le amera bemekomeh betam enamesegelan ❤❤❤

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ ትግል ከፍያለና በካድሬዎች ሰልፈና በአገር ሸምግሌ የሚቆም ትግል አይደለም የአማራ ህዝብን በማታለል ወደ ዳግም ባረነት በፈፁም አይገባም‼️‼️

  • @DawitAsresMerra
    @DawitAsresMerra 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yes

  • @HanibalBogale-w7b
    @HanibalBogale-w7b ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano its king❤❤❤❤❤❤❤

  • @አብዱመንገሻ-ሰ2ነ
    @አብዱመንገሻ-ሰ2ነ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉

  • @hawaa112
    @hawaa112 26 นาทีที่ผ่านมา

    መላው የወለጋ አማራውች ተደራጂታችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ብልፅግና መቸም አያድንህም እናም የወለጋ ህዝብ ንቁ ካሁን ቡሀላ ሞት በቃኝ ማለት አለብህ ተደራጂ እራስህን ጠብቅ መላው የአማራ ህዝብ ህዝባዊ ትግል አደርጉልእና ይሄ አራጂ ሴት ደፍሪ ጨፍጫፍ መከላከያ ከክልላችን ማስወጣት አለብን መላው የኢትዩጵያ ህዝብ. ከአማራ ጎን መሆን አለባችሁ. ታሪክ ይቅር አይላችሁም ብልፅግና በተግባር እያሳየን ይገኛል የአማራ ህዝብ እንደት እንደሚጠላ አየነው በተግባር መላው የአማራ ህዝብ ዛሬም ነገም ንቁ ይሄ ሰውዬ መቸም ሰላም አይፍልግም. መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ከሶሪያው መሪ መማር አለባችሁ

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👌👌👌

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤😢😢😢

  • @NekatbebNekatbeb
    @NekatbebNekatbeb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርታ በሉ ሰው ቢረሳችሁ ታሪክ አይረሳችሁም ግን ጥንቃቄ አድርግ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Fanooo power

  • @TameneMusie-x9i
    @TameneMusie-x9i ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በተለያዩ ከተሞች ላይ የአማራን ህዝብ የድጋፍ ሰልፍ ካልወጣችሁ እየባለ በመረከብ ላይ ይገኛል

  • @ZainZain-k1c
    @ZainZain-k1c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሉይቀጥላል መሳይ መኮነን ፊልድማርሻል ማለት አተነህ በሲጋና በጫት ያበዱ በዘረኝነት ያበዱ ቀሺሞች ባናቱ እየደፋሀውነው ለግዜው ስልጣኑ ሀጃቻው ላይ ቢሆንም የቀሺም ስብስብ አብሽር በርታልን ወድማች አተ ከሀይማኖት ከዘረኝት የፀዳህ ነህ

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እራሱን ያልመራ ሃይል መንግስት አይሆንም!
    ይሁንና ብልፅግናም አይበጅንም! 😢

  • @AsresahegnNegash-y5d
    @AsresahegnNegash-y5d 20 นาทีที่ผ่านมา

    እነዚህ ጫካ አረጋ ከበደ ቤተመንግስት ይገርማል።ምርጥ የአማራ ልጅ አስረስ ማረ።ድል ለአማራ ፋኖ ውርደት ለአብይና መንግስቱ

  • @wubale-p8n
    @wubale-p8n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብሄር ፖለቲካ ካልጠፋ በቀር ሀገር እንደ ሀገር የመቀጠል ዕድል አይኖርም

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ሲጀመር ለዚህ አይነት ጥያቄ መልስ መስጠት ያናዳል ። ወይኔ ወገኖቸ በምድረ የፌስ ቡክ የመጡብንን ሌቦቺስ ምን እንበል? የአማራው ህዝባችን እኮ በስወስት የደንቆሮ ልጆቺ እንዳለቀ የሚያቅ ያለመ አይመስለኝም፣

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano stands for peace and freedom

  • @eshetuketema2541
    @eshetuketema2541 22 นาทีที่ผ่านมา

    ቆምጨጭ ብሎ ፣ ጠበቅ ብሎ ፣ ጠንከር ብሎ !!!!

  • @natih5765
    @natih5765 4 นาทีที่ผ่านมา

    አስረስ ስለ ወለጋ የመለስከው ይገርማል በትክክል 100% ገልፀከዋል
    At the same time መሳይ ሰለውለጋ የጠየከው አጠያየቅ it’s wrong

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሳይ አንድንድ ጊዜ ቪዲው ጋር የተቀነባበረ አቀራረብ ቢሆን መልካም ነው፡፡

  • @GeteAmare-b6w
    @GeteAmare-b6w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉❤🎉❤🎉❤😢❤

  • @EyobAdane-rx1jj
    @EyobAdane-rx1jj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ፋኖ ደሴ ላይ አስጨፈረብን የትገብቶ ይሆን ደሴ እንዴ ውቃኖስ እሩቅ ሆናበታለች።