ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ የመጀመሪያ ነኝ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ኡፍ ጴጥሮስ እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ ጌታ ፈጣሪ ትክክለኛ እናትህን ያውጣልህ እናት ከእግዚአብሔር ቀጥላ የአለም ብርሃን ናት ፈጣሪ ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ያድልልን እኔ ግን የጥቁሯ ቢሆን ብዬ ተመኝቼ ነበር
እኔም በጣም ነበር የጓጓሁት
እኔም ጥቈሯ ቢሆን ብየ ትመኛሁ
ውጤቱ ምንሆነ
Wuye lijen asazenegh.
@@milkilion696 malet?
ወላሂ ስጠብቀው የነበረው ታሪክ በአላህ ማነው እንደኔ የጠበቀው ❤️👍👍
እኔ ወላሂ ሁሌ ስገባ አያለው ተለቀቀ ወይስ ገና እያልኩኝ
ወይኔ ማነው በጉጉት የጠበቀው እንደኔ በላይክ አሳዩኝ
እስክሠማ ጨነቀኝ ወላሂ ልቤ ድውድው ነው ያለው
እያሳለፍኩሰማሁት ዉጤቱን ለመሥማት እፍፍፍፍ
@@sofyajemalyoutube319 ወላሂ ከባድ ነው በራስሽ ቦታ ብታስገቢው ያማል እንግዲህ አላህ ይርዳው ሌላ ምንም አልልም
እኔ
እኔ ሀቂቀተን ገና ላየው ነው ወይኔ አህህህህ
በሥተቀኝ ያለችው ጴጥሮሥን ትመሥላለች የምትሉ ላይክ
DNA ምርመራው ያለ ምንም ምክንያትና ጥርጥር እንደገና መደረግ አለበት ።ከተቻለ በውጭ ሀገር ቢሆን እጅግ በጣም ጥሩ ይሆናል ።
እግዚአብሐር አምላክ ለጼጥሮስ እናቱን ለሁለቱ እናቶችም ልጆቻችሁን ያስገኝላችሁ ያማል
እውነት ልብ ይሰብራል 😭😭💔ግን አይዞህ ወንድሜ ታገኛታለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ebs አደራ እናቱን አግኙለት 🙏
ውይ በአቋራጭ ሰማሁኝ ።
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
ኧረ ከቀጫጫዋ ጋ በጣም ይመሳስላሉ ድጋሚ ይስራላችው የምትሉ
Enda betam enji
Are betam
በጣም
ምነው፣ዘመድሽናትእዴ
Enem
እኔ ገና ሳላየው ኮምንት አይቼ ልቤ በጣም አዘነ ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ አባት አይዞህ ዋናው በህይወት እንዲኖሩ ዱአ አድርግለት የመዳም ቅመሞች
Betam new yasaznal comint ayiche yaznkut
ውይ ሁለቱም አይደሉም
ክብር ለማዳም ቅማሞች ❤❤❤❤
Ameen ameen ameenYe qimama madam nagn ke Dubai
አሜን አሜን አሜን ውዴ ደምሩኝ ❤
ሣህህህ ክብረ ይገባናል የመዳም ቅመሞች አላህ ሀሣባችንን አሟልቶ ላገራችን ያብቃን ያረብ
Amen
ሳህ ክብር ለኛ ኢይ ወላህ
ውይይይ ሲያሳዝን በተለይ ልጁ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 😢😢😢🙏🏿
ወይኔ ሁለቱም አናቱ አይደሉም ያሳዝናል
ባለሙያ አለመሆናችሁን ያሳየን ክስተት ነው። በተለይ ልጁ ላይ የፈጠራችሁት ጉጉተት(suspense) ምን ያህል እንደሚጎዳው ማሰብ ነበረባችሁ። ውጤቱን ራሳችሁ አይታችሁ ባሉበት ማሳወቅ ነበረባችሁ። ባይሆን አውቀውት ቢመጡና የፕሮግራማችሁ ማሣመሪያ ብታደርጓቸው ይሻል ነበር።
@@abebamengestu9914 ❤️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏
በጣም 🥺እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ እናቱን የገናኝው🤲🤲🤲🙏
መሪ ደምሪኝ❤
አጀቴ ተቆረጠ ያአላህ ኡፍፍፍድ የኔ አባት ከናትህ ያገናኝህ እናቶችም ከልጆቻችሁ ያገናኛችሁ
እኔራሱ 😭ምስኪን አላህ ያስገኚለት
በጣም አላህ ያነናኛቸው ወላሂ😭😭😭
ዮኒ እጅግ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ስርአትህ ሁሉ ነገርህ የጥሩ ቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት እጅጉን ይማርካል ግን ዲኤንኤ ምርመራ ሲመጣ ከውጤቱ ይልቅ ምነው ዮኒ ለኔ ቢሰጠኝ ቶሎ ብከፍተው ብዬ እመኛለው ፀጊ ሞክሼ ወይ አንድ ቀን አንቺ ክፈቺ ከውጤቱ የዮኒ ልብ ማንጠልጠሉ ስልኬ ነው ጠላቴ
ፈጣሪ ትክክለኛዋን እናትህን እንድታገኝ ይርዳህ እናቶችም ልጆቻቹን እንድትናኙ መልካም ምኞቴ ነው።
የመዳም ቅመሞች ለኔ ጀግና ናችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሚን ያረብ
አሜን፫
👍👍👍👍
እናቱ ፀይሟ ናት የሚል ላይክ ዪድርግ
እኔ፣በጣም፣መስላኛለች፣ግን፣ምርመራው፣ሌላሆነ፣ደግሞ፣ብመረመር፣ብየ፣ተመኘሁ
100%ይመሳሰላሉ ከንደገና ቼክ ያድርጉ
ከፀይሟ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ ውጤቱ ተክክል አይመስለኝም
@@hik1924 ye ethiopia laboratory eko aydlem medgmwe
ድጋሚ ያድርጉ ጠይማ 100% ትመስላለች ውጭ ተሰርቶ ይምጣ
ልጁ በጣም አሳዘነኝ እባካቹ የኢ/ያ እናቶች ልጆቻችሁን አትጣሉ ነገ እንዴዝህ እንደምናየው ሚድያ ይቆጫቹሀል ምንም ቢቸግራቹህ እንኳን ተቸግራቹ መስዋዕት ከፍላቹ ማሳደግ ነዉ ያለባቹህ
ወይኔ በጣም ነው የሚያሣዝኑት የኔ ልብ ልትወጣ ደረሠች የነሡን ሣሥብ ወላሂ ከባድ ነው ሁለቱ እናቶች ልጆቻችሁን አላህ ያሥገኝላችሁወድሜ እናትህን አላህ ያሥገኝልህ
የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ እናትህን እንድታገኝ መልካም ምኞቴ ነው እውነት ልብ የሚሰብር ነገር ነው
ወላሒ ውጤቱን እሥክሠማ አንቀጠቀጠኝ ብርድ ብርድ አለኝ ጥርጤ እራሥ በራሡ ተገጫጨ ሟነው እንደኔ የሆነው
አረ DAN በድገሜ ይተይለቻዉ ከእቴቱ ጋ ይመሣሠላሉሁ😳😳😳 በፈጣራቹሁ ድጋሜ ይታይለቻዉ ebc እናመሠግናለን😍😍
እኔም እያልኩ ነው🥺
አይዞህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ከእውነተኛ እናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ እናቶቻችንም ልጆቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ መልካም እድል
የኔማሮች አብኛዉ ተመልካች የመዳም ቅምነን ክብር ለኛ😍
ውይ እንዴት በጉጉት ስጠብቅ እንደነበረ ፈጣሪ ከእናትህ ጋ በሰላም ያገናኝህ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩ በውጤቱ
አንዷ እናትህ ትሆናለች ብዬ ጓጉቼ ነበር አይዞህ ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ አንድ ቀን ታገኛለህ እናቶችም አይዟቹህ ልጆቻችሁን ለማግኘት ያብቃችሁ
እኔም የዛሬዉ አሳዛኝ ነዉ
እኔም እንደውም ጠቆር ያለችው እናቱ ነች ብዬ ገምቼ ነበር
Tekurwa demachew betam nw memesaselew mermeraw kager wuch behon tru nw degame betay
እኔ 18አመት የመዳም ቅመም ነኝና በላይክ አሳዩዩ
ያኡምሬ አብሽሪ ብቻ ጤና ነው ለሀገራችን ያብቃን
የኔ ውድ አልበዛም ግቢ ውዴ 🥰
@@imblack1354 kkkkkkk
አብሽሪ ውዴ ታድለሻል
@@imblack1354 ያችስ ከፋ
እባካችሁ ይሄን ልጅ እርዱት የኔ አባት አላህ ይርዳህ ይሄን ሁሉ ቀናት ልብህ ተንጠልጥሎ ተጨንቀህ ውጤቱ ይህ መሆኑ አሳዝኖኛል😥
Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት እናንተ የምትወደዱ ምርጦች ዮኒኒ የኔ ቦርቧራ ፀዲ የኔ መልካም እና ቅን እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ያሙዋላላችሁሁ
የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አለም ድንግል ትርዳህ።
እጅግ በጣም አጓጊና አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ። በጣም እናመሰግናለን ። የእናትና የልጅ መገናኘትን የመሠለ ቁም ነገር የለምና !
ኡፍፍፍ አንተ ልጅ ቤጥሮስዬ ፈጣሪ ያሳርፍክ ያስደስትክ :እናተንም ልጆቻችሁን ያስገኝላቹ
ማነው እንደኔ አይቶ ልቡ ያዘነ😢😢😢
እኔ ወላሂ 😢😢😢
ውጤቱ ወደ ውጭ ሃገር ቢላክ
ተልኮ ሁለቱም እናቱ አይደሉም😭😭
ያሳዝናል ጼጥሮስዩ አይዞህልን ፈጣሪ ትክክለኛ እናትህን ያስገኝልህ 😥
በጣም አዝናለው🙏የጠይምዋ ብየ ነበር እግዚአብሔር ይርዳክ ጴጥሮስየ አይዞክ😍🙏
በጣም አዝናለው😢😢😢😢ወድሜ አላህ እናትህ በህይወት ካለች ያስገኝክ❤😢😢😢
የዛሬ ዉ ቅዳሜ ልዩ ነዉ ስንጠቡቀዉ ነበረ
እባካችሁ እናት ነኝ የሚሉትን ሴቶች ሁሉ ሰብስባችሁ አስመርምሩልን እኛም እኮ ልባችን ተጠለጠለ አምላኪ ሆይ😢😥😥😥
አላህ ይርዳችሁ ሁላችሁንም በጣም የሚያጓጓ ነበር ይህ ታሪክ
Wow yemigerem surprise new Arif koyeta neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.
የኔ አባት ልጁ ነው የሚያሳዝነው. አላህ ከቤተሰቦችህ ያገናኚህ
ይህ ነገረር ግን እንደገና ቢረጋገጥ ባይ ነኝ እቴኑ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ በጣም dna check በብደረግ
እናትህን ፈጣሪ ያስገኝልኝ
የፈረሳዋ ልጂ ውጤት የት ደረሰ ንገሩና
ውይይይይ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ለጵጥሮስም እናቱን ለሁለቱ እናቶች ደግሞ ልጃችሁን ያገናኛችሁአል እኔ ግን ጠይሟ ሴትዮ ጋር ተመሳስለውብኛል
ለልጁ ሲል ፈጣሪ ይርዳው የኔ ጌታ በምን እዳው ነው ይዱሁ ስቃይ 😢😢😢😢😢 እናትክን አግኝተክ ስትደስት ያሳይን ምኞቴ ነው
አላህ ያገናኛችሁ እናትም ልጇን ታግኝ ልጁም እናቱን አላህ ያገናኜው
DNA ድጋሚ መደረግ አለበት የሚል ስሜት ውስጤ ይመላለሳል የጅማዋ እናት ...እናቱ ትመስላለች 💔
የኔም ጥያቄ ነው
Ke Ethiopia selahona nw?😅
@@tktk2709 🤓 እንደዛ እንኳ ለማለት አልነበረም ? ውስጤ የተሰማኝን ስሜት ነው የገለፅኩት :: እንግዴ አንተም የተሰማህን ፅፈሀል 👍
Yse
Llllllllllllll
ወላሂ ልጁ ግን በጣም አሳዘነኝ አላህ ለሁላችሁም ጥያቂያችሁን ይመልሰው አይዟችሁ ወገኖቸ
ኡፍፍፍፍ ልቤ ተሰበረ እውነት ጠይሟ እናቱ ተሆናለች ብዬ ገምቼ ነበር አላህ በሰላም ከእናተህ ያገኛኝክ እንዴት ሆኖ ይሁን
ሡብሀን አሏህ የሚገርም ነው በጉጉት ሰጠብቅ ነበር አሏህ ኸይሩን ነገር ያሰማን ብቻ ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ ይሆናል አንድ ቀን ኢንሻ አሏህ አብሸር እናቶቸም
😭😭😭😭😭እናቱን ያገኛል ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር እግዚአብሔር ይርዳህ እናትህን እድታገኝ ወንድማችን
በቅንነት ደምሪኝ❤
በፍፁም ምርመራው እንደገና በውጭ ሀገር መሆን አለበት ❗❗❗❗❗
የኔም ስሜት ነው ግን
ከጠይሟጋር በጣም ይመሳሰላሉ
አይዞክ እግዚአብሔር ከእናት ጋር በሰላም ያገናኝክ ለሁለታቹ እናቶችም ከልጆችሁ ያገናኛቹ ፈጣሪ
ጴጥሮስ ሲያሳዝን የኔ ወድም እናትህን አላህ ያገናኝህ ለነሱም ልጆቻቸውን አላህ ያገናኛቸው
DNA ምርመራ በድጋሚ በውጭ አገር ቢያረጉ መልካም ይመስለኛል መርፌ አስተካክሎ መውጋት የማይችል ዶክተር ተብዬ ሞልቶ በተረፈበት አገር የዚንውጤት አምኖመቀበል የዋህነት ነው በተለይ ከአንደኛዋ እናት ጋር በጣም ነው ሚመሳሰሰሉት።
ትክክል እኔም አስማማም
የኔም ሀሣብ ነው ወላሂ
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ነው
Are adenga anatu nati betam yimesaselalu
በዚህ ሃሳብ እኔም እስማማለሁ ebs ይሄን ነገር ቢያስብበት ተቀባይነቱን እና ተወዳጅነቱን እንደጠበቀ ለህዝቡም ትክክልኛ እና ፍጹም አገልግሎቱን እየሰጠ እንዲቀጥል ያስችለዋል ::
ወላሂ ስጠብቅ ነበር አይ ወንድሜ አላህ ያገናኝህ እፍ አንጀቴ በላኝ ልጁ ወላሂ 💔
ወላሂ እንደ ዛሬ የጓጓሁበት ቀን የለም ዮኒ ቶሎ ቶሎ አንብብልን ጨነቀኝ ኡፍፍፍ እኔማ ፀይሟ ትሆናለች ብዬ ነበር አላህ ያስገኝላቹ ያረብ 😥😥
የኔም ሀሳብ ነበር ገናቪዶወውን አልጨረስኩም ታድያ እናቶቹን አላገኘምደ😢
😢😢ውይይይ ከነሱ ይልቅ ልጅ በጣም አሳዘነኝ አይዞክ እግዚአብሔር ይርዳችው
ይህንን ዝጅታችሁን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው።በጣምም ነው የማደንቃችሁ የምወጃችሁ።♥በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
ውይ ፈጣሪያ ይርዳሆ
ቅመሞችዬ ኑ ገባ ገባ ነሉ ሲደሰቱ እንደሰድት ሲያለቅሱ እናልቅስ 🥰🥰🥰🥰🥰
መጣንንን
መተናል መተናል
መተናል 🥰🥰🥰🥰🥰
መጣን ውድ እህቶቸ ደምሩኝ ፕሊስ ❤
በጣም ጠብቄ ነበር እግዚአብሔር ይርዳህ
ፈጣሪ ይርዳቹ እናቶችም ልጆቻቹ አግኝታቹ ልጁም እናትህ አግኝተህ ለመደሰት ያብቃን 🙏🙏ዮኒዮ በሲካ ጸጊ አንደኛ 💖💖
ወላሂ ከሁለት አንድኛቼው ይሆናሉ የሚል ተስፋ ነበረኝ ውጤት እስኪታይ ድረስ ተሳቂቄ ነበር የጨረስኩት 🥺 አላህ እናትህን ያስገኝልህ😥
በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ነበር አዝኛለሁ ልጁ ግን አሳዘነኝ አይዞህ እናት ግን ታገኛለህ
እግዚአብሔር አምላክ ይረዳችሁ በእዉነት
ያአላህ በጉጉት ነበር የጣበኩት አላህዬ ይሄን ልጅ አስደስታው አላህ ከናትክ ጋ የገናኝክ የራብ
አይዞህ ጼጥሮስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እናትህን እንድታገኝ እመኛለሁ ሁለቱ እናቶችን ልጃቸውን እንዲያገኙ ምኞቴ ነው
ኡፍፍፍፍፍ እዳው ሳስብ ጥቁራ ትሆን ይሆን ብዬ እናቶችም አሳዘኑኝ ልጁም አንተም እናትህን ታገኛለክ አብሽር እናተም ልጆችሁን ታገኛላችሁ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን የወኒ እና ፀጊ ፈድሻዎቻችን
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ❤
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያበማክ ጴጥሮስዬ
እናቱን የሚያገኝ መስሎኝ ጓጉቼ ነበርግን አሁንም ተስፉ አትቁረጡ ትገናኛላችሁ አይዟችሁ በርቱ ኢቢኤሶችጥሩ ስራ ነዉ የምሰሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ዮኒ & ፀጊ ስወዳችሁ 😍😍እስኪ ቅዳሜ ከሳዓት እንደኔ በጉጉት የምጠብቀው👍😍ወይኔ ይዚህ ልጅ ታሪክ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወላሂ እስኪ አብሬአቸው ልደት እና ላንባን የደስታ እንባ 😍😍😢😢
ማነዉ እንደኔ በጉጉት የጠበቀዉ
👍
እኔ አለሁ የእኔም እህቴ ሰለጠፍች በዚህ ፕሮግራም ትፈልገኛለች ብየ ሰለምጠብቅ እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች
ወይነሽ እናቱ በሂውት ካለሽ ብቅ በይለት አላህ ይርዳህ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጴጥሮስ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን አይዞህ
ያሳዝናል በጣም የሳዝናል ። በእውነት ፊት ከሆነው ይልቅ በጉጉት እናት ለማግኘት በተስፋ ሲጠብቅ የነበረው ልጅ ሁለቱም አይደሉም ሲባል ህመሙ አመመኝ። ግንኮ መልኩ ከእቴቱ ጋር ይመሳሰላል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ልብህን ይደግፈው። እሱ እናት አባት ወገን ዘመድ የሰሁንህ የኔ ልጅ። ጴጥሮስ አንድ እወነት ግን ልነግርህ እወዳለሁ። "ገና በእናትህ ማሕፀን ሳትፈጠር የሚያውቅህ በእናትህ ማሕፀን ሣለህ የባረከህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ" ይወድሃል። ሁልግዜ ካንተጋር ነበር ፤ ሁልግዜም ካንተ ጋር ይሆናል። እሱ መንገድህን ያቅና ። በዘመንህ ሁሉ በሱ መመራት ይሁንልህ። በጸጋው ይደግፍህ።እግዜአብሄር እንቆቅልሽህን እዲፈታ አንተንና ምስሎችህን በእግዝአብሔር ፊት አቀርባለሁ። በታማኝነት እግዝአብሔርን እለምናለሁ። አጮሀለሁ ። አለቅሳለሁ። የእውነት እዚህ ፕሮግራም ላይ እያቀረባችሁ የምታለቅሱ ቤተሰቦች ፣ አቅም አጥታችሁ ባላችሁበት የምታለቅሱ ፣ ወዴት ሄዳችሁ ማፈላለግ እንዳለባችሁ ግራ የገባችሁ ህመማችሁ አመመኝ። የኔ ልብ ይሄን ያክል ስለእናንተ ከታመመ የፈጠራችሁ እግዝአብሔር እንዴት በብዙ እጥፍ አንጀቱ አይላወስም? አንዴት አይራራም? አዎ እሱ ቸር ሩሩህ ምህረቱም ለዘለአለም ነው። ለኛ ያቃተ ለሱ ይቻለዋል ። እሱ ኤልሻዳይ ነው። ሁላችሁ ቅንልብ ያላችሁ እግዝአብሔርን የምታምኑ ሁሉ በዚህ ጉዳይ ከልብ ጸልዩ ። ይኼ የነበረውን ፣ ያለውን የማሀበራዊ ቀውስ የሚያሳይ ነው።
ያሳዝናል' ልብይሰብራል' ፈጣሪ እናትህን' ያገናኝህ
እንዴ አየው ነው አምኤገኘ
ዋው መጠበቅ አልችልም። 👁👁 መልካም እድል ወንድሜ
ውጪ አገር ምርመራው ይሂድ ኢትዮጵያ ውስጥ አያስተማምንም
የኔ ምርጥ እናቶች አብሽሩ ለሀላችሁም ልጆቻችሁ ጋ ያገናኛችሁ😢😢
እውነት እኔ እሱ ነው የሚያሳዝነኝ እግዚያብሄር ያስገኝለት ሌላ ምን አልልም
የኔጌታ ሢያሣዝን እግዚአብሄር ትክክለኛዋን እናትህን ያሥገኝልህ እናትእኮ ብረሀን፣ሚሥጥርነች
በጠም ልብ ሰበር ነው ነገረ ግን ሁሉም ለማልከም ነው አሁንም በተስፋ እንጠቀማለን ይህ ተረክ በደስታ እንደምነይ በጌታ ስም እንጠቀማለን!!!
Omg sorry about that petrose i hope you get your mother i will pray for you never give up be strong 💪🏻🥰🥰🥰
Wow! I was hoping he will get a good news today 😢🥲🥲 Peter you are awesome!!!! you will eventually find out who your birth Mom / Families eventually. God bless you ❤
ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ይባላል ሲጀመር ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው የትም እንደቆሻሻ መጣል የለባቸውም አቅም ካልቻለ ለዘመድ ለመንግስት መስጠት እየተቻለ የልጆቻቸውን የዘመናት ጥያቄ የሚሆኑ እናቶች አረ በጣም ጨካኝ ናቸው ልጁ አሳዘነኝ በጣም ፈጣሪ አምላክ ይርዳው
ዮኒ መልካም ሰው ::🙏🏽👍🏽👏🏽
ወይ አይዞን ወዲሜ አሁንም ተስፋ እዳቆረጥ እናትህን ታገኛለህ እናተም ተስፍ እዳቆረጡ ልጆቻችሁን ታገኛላችሁ ብቻ ተስፍ እዳቆረጡ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት' ስጠብቅ' ነበር እንኳን ደናመጣቹህ
I am heart broken ewunet I am praying for you my brother. there is still hope you will get your mom and families. 😍
ወላሂ በጣም ነው ደብዳቤውን አንብቦ እስኪጨርስ ዮወኒ ጨጓራዬ በጣም ተቀጣጠለ. ተጨናነኩኝ ዬምጠጣውን. ኑስካፌ ቁጭነው ያደረኩት ኡፍፍፍ እኔጨግን ዬፀይሟ እንደሆነ አልጠራጠርም ዬእኔ ቆንጆ ይቅርታ አድርጉልኝ ሰላልቸለመደ ዬሀገር ውስጥ ምርመራ. ተጨናነኩኝ
Wow! 😭😭 My heart broke for all of them, I hope all of them get there happy ending God bless all,
እግዚአብሔር እናቶችም ልጆቻችሁን ወንዲም አንንተም እናትህን እንዲታገኝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
አዞህ አባት እግዚአብሔር፡ያውቃል፡ጠንካራ ሁን፡እናቶችም ፈጣሪ፡ያገናኛቹሁ፡ሌላ፡ተመሳሳይ፡ታሪክ፡ያላቹ፡እናቶች፡ኑለት
በጣም አሳዝነኝ አዛኙ አላህ ይዘንላችሁ እናትም ልጃን ልጅም እናትን ያገናኛችሁ ዱአየ ነው
አሚንንንንንን ወድም አብድየ እደነህ
በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እህት
ፈጣሪ ይርዳህወንድሜ ለኛም ከባድ ነው እንኳን ላንተ አንዷን ያርግልህ።
ያአላህ በጣም በጉጉት ጠብቄነበር አብሽሩ አሁንም አልመሸም የአለማቱጌታ የሆነው ሃያሉ አምላካችን አሏህ ከተደበቁበት ያውጣላችሁ
እፍፍፍፍ እስከምሰማ ቸኮየ ነበር ስሰማ ግን እንዴት ልብ ይሰብራል
አሳልፎ ያየ እስኪ 👍👍
Same 😁
እንኳን የሡ ልብ ነኔም ተሠበረ ያረብ አላህ ይርዳህ😭
ያአላህ ወላሂ አጀቴን ነው የበሉኝ በተለይ ልጁ ለአላህ ሁሉም ቀላል ነው በቅርብ እደሚያገናኛቹ ተስፋ አለኝ አብሽሩ
حبيبي. يونس. وسدالش. احبكم. وجميع. طاقم. برنامج. ebc. الف. شكر. لكم. انا. اتابع. هدا. البرنانج. جميل. جدا جدا
ايوا والله اني مرا حزينا يارب
የፈረሳዮን ልጂ የሜጠበቃት ማነው እንደኔ የመዳም ቅመም ነኝ ከመዳም ኩሸና እባካቸሁ የዛቸን ልጄ ወጤት የጂብቲዋን
ወይኔ የመጀመሪያ ነኝ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ኡፍ ጴጥሮስ እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ ጌታ ፈጣሪ ትክክለኛ እናትህን ያውጣልህ እናት ከእግዚአብሔር ቀጥላ የአለም ብርሃን ናት ፈጣሪ ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ያድልልን እኔ ግን የጥቁሯ ቢሆን ብዬ ተመኝቼ ነበር
እኔም በጣም ነበር የጓጓሁት
እኔም ጥቈሯ ቢሆን ብየ ትመኛሁ
ውጤቱ ምንሆነ
Wuye lijen asazenegh.
@@milkilion696 malet?
ወላሂ ስጠብቀው የነበረው ታሪክ በአላህ ማነው እንደኔ የጠበቀው ❤️👍👍
እኔ ወላሂ ሁሌ ስገባ አያለው ተለቀቀ ወይስ ገና እያልኩኝ
ወይኔ ማነው በጉጉት የጠበቀው እንደኔ በላይክ አሳዩኝ
እስክሠማ ጨነቀኝ ወላሂ ልቤ ድውድው ነው ያለው
እያሳለፍኩሰማሁት ዉጤቱን ለመሥማት እፍፍፍፍ
@@sofyajemalyoutube319 ወላሂ ከባድ ነው በራስሽ ቦታ ብታስገቢው ያማል እንግዲህ አላህ ይርዳው ሌላ ምንም አልልም
እኔ
እኔ ሀቂቀተን ገና ላየው ነው ወይኔ አህህህህ
በሥተቀኝ ያለችው ጴጥሮሥን ትመሥላለች የምትሉ ላይክ
DNA ምርመራው ያለ ምንም ምክንያትና ጥርጥር እንደገና መደረግ አለበት ።ከተቻለ በውጭ ሀገር ቢሆን እጅግ በጣም ጥሩ ይሆናል ።
እግዚአብሐር አምላክ ለጼጥሮስ እናቱን ለሁለቱ እናቶችም ልጆቻችሁን ያስገኝላችሁ ያማል
እውነት ልብ ይሰብራል 😭😭💔
ግን አይዞህ ወንድሜ ታገኛታለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ebs አደራ እናቱን አግኙለት 🙏
ውይ በአቋራጭ ሰማሁኝ ።
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
ኧረ ከቀጫጫዋ ጋ በጣም ይመሳስላሉ ድጋሚ ይስራላችው የምትሉ
Enda betam enji
Are betam
በጣም
ምነው፣ዘመድሽናትእዴ
Enem
እኔ ገና ሳላየው ኮምንት አይቼ ልቤ በጣም አዘነ ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ አባት አይዞህ ዋናው በህይወት እንዲኖሩ ዱአ አድርግለት የመዳም ቅመሞች
Betam new yasaznal comint ayiche yaznkut
ውይ ሁለቱም አይደሉም
ክብር ለማዳም ቅማሞች ❤❤❤❤
Ameen ameen ameen
Ye qimama madam nagn ke Dubai
አሜን አሜን አሜን ውዴ ደምሩኝ ❤
ሣህህህ ክብረ ይገባናል የመዳም ቅመሞች አላህ ሀሣባችንን አሟልቶ ላገራችን ያብቃን ያረብ
Amen
ሳህ ክብር ለኛ ኢይ ወላህ
ውይይይ ሲያሳዝን በተለይ ልጁ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 😢😢😢🙏🏿
ወይኔ ሁለቱም አናቱ አይደሉም ያሳዝናል
ባለሙያ አለመሆናችሁን ያሳየን ክስተት ነው። በተለይ ልጁ ላይ የፈጠራችሁት ጉጉተት(suspense) ምን ያህል እንደሚጎዳው ማሰብ ነበረባችሁ። ውጤቱን ራሳችሁ አይታችሁ ባሉበት ማሳወቅ ነበረባችሁ። ባይሆን አውቀውት ቢመጡና የፕሮግራማችሁ ማሣመሪያ ብታደርጓቸው ይሻል ነበር።
@@abebamengestu9914 ❤️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏
በጣም 🥺እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ እናቱን የገናኝው🤲🤲🤲🙏
መሪ ደምሪኝ❤
አጀቴ ተቆረጠ ያአላህ ኡፍፍፍድ የኔ አባት ከናትህ ያገናኝህ እናቶችም ከልጆቻችሁ ያገናኛችሁ
እኔራሱ 😭ምስኪን አላህ ያስገኚለት
በጣም አላህ ያነናኛቸው ወላሂ😭😭😭
ዮኒ እጅግ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ስርአትህ ሁሉ ነገርህ የጥሩ ቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት እጅጉን ይማርካል ግን ዲኤንኤ ምርመራ ሲመጣ ከውጤቱ ይልቅ ምነው ዮኒ ለኔ ቢሰጠኝ ቶሎ ብከፍተው ብዬ እመኛለው ፀጊ ሞክሼ ወይ አንድ ቀን አንቺ ክፈቺ ከውጤቱ የዮኒ ልብ ማንጠልጠሉ ስልኬ ነው ጠላቴ
ፈጣሪ ትክክለኛዋን እናትህን እንድታገኝ ይርዳህ እናቶችም ልጆቻቹን እንድትናኙ መልካም ምኞቴ ነው።
የመዳም ቅመሞች ለኔ ጀግና ናችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሚን ያረብ
አሜን፫
👍👍👍👍
አሚን ያረብ
እናቱ ፀይሟ ናት የሚል ላይክ ዪድርግ
እኔ፣በጣም፣መስላኛለች፣ግን፣ምርመራው፣ሌላሆነ፣ደግሞ፣ብመረመር፣ብየ፣ተመኘሁ
100%ይመሳሰላሉ ከንደገና ቼክ ያድርጉ
ከፀይሟ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ ውጤቱ ተክክል አይመስለኝም
@@hik1924 ye ethiopia laboratory eko aydlem medgmwe
ድጋሚ ያድርጉ ጠይማ 100% ትመስላለች ውጭ ተሰርቶ ይምጣ
ልጁ በጣም አሳዘነኝ እባካቹ የኢ/ያ እናቶች ልጆቻችሁን አትጣሉ ነገ እንዴዝህ እንደምናየው ሚድያ ይቆጫቹሀል ምንም ቢቸግራቹህ እንኳን ተቸግራቹ መስዋዕት ከፍላቹ ማሳደግ ነዉ ያለባቹህ
ወይኔ በጣም ነው የሚያሣዝኑት የኔ ልብ ልትወጣ ደረሠች የነሡን ሣሥብ ወላሂ ከባድ ነው
ሁለቱ እናቶች ልጆቻችሁን አላህ ያሥገኝላችሁ
ወድሜ እናትህን አላህ ያሥገኝልህ
የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ እናትህን እንድታገኝ መልካም ምኞቴ ነው እውነት ልብ የሚሰብር ነገር ነው
ወላሒ ውጤቱን እሥክሠማ አንቀጠቀጠኝ ብርድ ብርድ አለኝ ጥርጤ እራሥ በራሡ ተገጫጨ ሟነው እንደኔ የሆነው
እኔ
አረ DAN በድገሜ ይተይለቻዉ ከእቴቱ ጋ ይመሣሠላሉሁ😳😳😳 በፈጣራቹሁ ድጋሜ ይታይለቻዉ ebc እናመሠግናለን😍😍
እኔም እያልኩ ነው🥺
አይዞህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ከእውነተኛ እናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ እናቶቻችንም ልጆቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ መልካም እድል
የኔማሮች አብኛዉ ተመልካች የመዳም ቅምነን ክብር ለኛ😍
ውይ እንዴት በጉጉት ስጠብቅ እንደነበረ ፈጣሪ ከእናትህ ጋ በሰላም ያገናኝህ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩ በውጤቱ
አንዷ እናትህ ትሆናለች ብዬ ጓጉቼ ነበር አይዞህ ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ አንድ ቀን ታገኛለህ እናቶችም አይዟቹህ ልጆቻችሁን ለማግኘት ያብቃችሁ
እኔም የዛሬዉ አሳዛኝ ነዉ
እኔም እንደውም ጠቆር ያለችው እናቱ ነች ብዬ ገምቼ ነበር
Tekurwa demachew betam nw memesaselew mermeraw kager wuch behon tru nw degame betay
እኔ 18አመት የመዳም ቅመም ነኝና በላይክ አሳዩዩ
ያኡምሬ አብሽሪ ብቻ ጤና ነው ለሀገራችን ያብቃን
የኔ ውድ አልበዛም ግቢ ውዴ 🥰
@@imblack1354 kkkkkkk
አብሽሪ ውዴ ታድለሻል
@@imblack1354 ያችስ ከፋ
እባካችሁ ይሄን ልጅ እርዱት የኔ አባት አላህ ይርዳህ ይሄን ሁሉ ቀናት ልብህ ተንጠልጥሎ ተጨንቀህ ውጤቱ ይህ መሆኑ አሳዝኖኛል😥
Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት እናንተ የምትወደዱ ምርጦች ዮኒኒ የኔ ቦርቧራ ፀዲ የኔ መልካም እና ቅን እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ያሙዋላላችሁሁ
የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አለም ድንግል ትርዳህ።
እጅግ በጣም አጓጊና አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ። በጣም እናመሰግናለን ። የእናትና የልጅ መገናኘትን የመሠለ ቁም ነገር የለምና !
ኡፍፍፍ አንተ ልጅ ቤጥሮስዬ ፈጣሪ ያሳርፍክ ያስደስትክ :እናተንም ልጆቻችሁን ያስገኝላቹ
ማነው እንደኔ አይቶ ልቡ ያዘነ😢😢😢
እኔ
እኔ
እኔ ወላሂ 😢😢😢
ውጤቱ ወደ ውጭ ሃገር ቢላክ
ተልኮ ሁለቱም እናቱ አይደሉም😭😭
ያሳዝናል ጼጥሮስዩ አይዞህልን ፈጣሪ ትክክለኛ እናትህን ያስገኝልህ 😥
በጣም አዝናለው🙏የጠይምዋ ብየ ነበር እግዚአብሔር ይርዳክ ጴጥሮስየ አይዞክ😍🙏
በጣም አዝናለው😢😢😢😢ወድሜ አላህ እናትህ በህይወት ካለች ያስገኝክ❤😢😢😢
የዛሬ ዉ ቅዳሜ ልዩ ነዉ ስንጠቡቀዉ ነበረ
እባካችሁ እናት ነኝ የሚሉትን ሴቶች ሁሉ ሰብስባችሁ አስመርምሩልን እኛም እኮ ልባችን ተጠለጠለ አምላኪ ሆይ😢😥😥😥
አላህ ይርዳችሁ ሁላችሁንም በጣም የሚያጓጓ ነበር ይህ ታሪክ
Wow yemigerem surprise new Arif koyeta neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.
የኔ አባት ልጁ ነው የሚያሳዝነው. አላህ ከቤተሰቦችህ ያገናኚህ
ይህ ነገረር ግን እንደገና ቢረጋገጥ ባይ ነኝ እቴኑ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ በጣም dna check በብደረግ
እናትህን ፈጣሪ ያስገኝልኝ
የፈረሳዋ ልጂ ውጤት የት ደረሰ ንገሩና
ውይይይይ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ለጵጥሮስም እናቱን ለሁለቱ እናቶች ደግሞ ልጃችሁን ያገናኛችሁአል እኔ ግን ጠይሟ ሴትዮ ጋር ተመሳስለውብኛል
ለልጁ ሲል ፈጣሪ ይርዳው የኔ ጌታ በምን እዳው ነው ይዱሁ ስቃይ 😢😢😢😢😢 እናትክን አግኝተክ ስትደስት ያሳይን ምኞቴ ነው
አላህ ያገናኛችሁ እናትም ልጇን ታግኝ ልጁም እናቱን አላህ ያገናኜው
DNA ድጋሚ መደረግ አለበት የሚል ስሜት ውስጤ ይመላለሳል የጅማዋ እናት ...እናቱ ትመስላለች 💔
የኔም ጥያቄ ነው
Ke Ethiopia selahona nw?😅
@@tktk2709 🤓 እንደዛ እንኳ ለማለት አልነበረም ? ውስጤ የተሰማኝን ስሜት ነው የገለፅኩት :: እንግዴ አንተም የተሰማህን ፅፈሀል 👍
Yse
Llllllllllllll
ወላሂ ልጁ ግን በጣም አሳዘነኝ አላህ ለሁላችሁም ጥያቂያችሁን ይመልሰው አይዟችሁ ወገኖቸ
ኡፍፍፍፍ ልቤ ተሰበረ እውነት ጠይሟ እናቱ ተሆናለች ብዬ ገምቼ ነበር አላህ በሰላም ከእናተህ ያገኛኝክ እንዴት ሆኖ ይሁን
ሡብሀን አሏህ የሚገርም ነው በጉጉት ሰጠብቅ ነበር አሏህ ኸይሩን ነገር ያሰማን ብቻ ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ ይሆናል አንድ ቀን ኢንሻ አሏህ አብሸር እናቶቸም
😭😭😭😭😭እናቱን ያገኛል ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር እግዚአብሔር ይርዳህ እናትህን እድታገኝ ወንድማችን
በቅንነት ደምሪኝ❤
በፍፁም ምርመራው እንደገና በውጭ ሀገር መሆን አለበት ❗❗❗❗❗
የኔም ስሜት ነው ግን
ከጠይሟጋር በጣም ይመሳሰላሉ
አይዞክ እግዚአብሔር ከእናት ጋር በሰላም ያገናኝክ ለሁለታቹ እናቶችም ከልጆችሁ ያገናኛቹ ፈጣሪ
ጴጥሮስ ሲያሳዝን የኔ ወድም እናትህን አላህ ያገናኝህ ለነሱም ልጆቻቸውን አላህ ያገናኛቸው
DNA ምርመራ በድጋሚ በውጭ አገር ቢያረጉ መልካም ይመስለኛል መርፌ አስተካክሎ መውጋት የማይችል ዶክተር ተብዬ ሞልቶ በተረፈበት አገር የዚንውጤት አምኖመቀበል የዋህነት ነው በተለይ ከአንደኛዋ እናት ጋር በጣም ነው ሚመሳሰሰሉት።
ትክክል እኔም አስማማም
የኔም ሀሣብ ነው ወላሂ
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ነው
Are adenga anatu nati betam yimesaselalu
በዚህ ሃሳብ እኔም እስማማለሁ ebs ይሄን ነገር ቢያስብበት ተቀባይነቱን እና ተወዳጅነቱን እንደጠበቀ ለህዝቡም ትክክልኛ እና ፍጹም አገልግሎቱን እየሰጠ እንዲቀጥል ያስችለዋል ::
ወላሂ ስጠብቅ ነበር አይ ወንድሜ አላህ ያገናኝህ እፍ አንጀቴ በላኝ ልጁ ወላሂ 💔
ወላሂ እንደ ዛሬ የጓጓሁበት ቀን የለም ዮኒ ቶሎ ቶሎ አንብብልን ጨነቀኝ ኡፍፍፍ እኔማ ፀይሟ ትሆናለች ብዬ ነበር አላህ ያስገኝላቹ ያረብ 😥😥
የኔም ሀሳብ ነበር ገናቪዶወውን አልጨረስኩም ታድያ እናቶቹን አላገኘምደ😢
በቅንነት ደምሪኝ❤
😢😢ውይይይ ከነሱ ይልቅ ልጅ በጣም አሳዘነኝ አይዞክ እግዚአብሔር ይርዳችው
ይህንን ዝጅታችሁን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው።
በጣምም ነው የማደንቃችሁ የምወጃችሁ።♥
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
ውይ ፈጣሪያ ይርዳሆ
ቅመሞችዬ ኑ ገባ ገባ ነሉ ሲደሰቱ እንደሰድት ሲያለቅሱ እናልቅስ 🥰🥰🥰🥰🥰
መጣንንን
መተናል መተናል
መተናል 🥰🥰🥰🥰🥰
መጣን ውድ እህቶቸ ደምሩኝ ፕሊስ ❤
በጣም ጠብቄ ነበር እግዚአብሔር ይርዳህ
ፈጣሪ ይርዳቹ እናቶችም ልጆቻቹ አግኝታቹ ልጁም እናትህ አግኝተህ ለመደሰት ያብቃን 🙏🙏ዮኒዮ በሲካ ጸጊ አንደኛ 💖💖
ወላሂ ከሁለት አንድኛቼው ይሆናሉ የሚል ተስፋ ነበረኝ ውጤት እስኪታይ ድረስ ተሳቂቄ ነበር የጨረስኩት 🥺 አላህ እናትህን ያስገኝልህ😥
በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ነበር አዝኛለሁ ልጁ ግን አሳዘነኝ አይዞህ እናት ግን ታገኛለህ
እግዚአብሔር አምላክ ይረዳችሁ በእዉነት
ያአላህ በጉጉት ነበር የጣበኩት አላህዬ ይሄን ልጅ አስደስታው አላህ ከናትክ ጋ የገናኝክ የራብ
በቅንነት ደምሪኝ❤
አይዞህ ጼጥሮስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እናትህን እንድታገኝ እመኛለሁ ሁለቱ እናቶችን ልጃቸውን እንዲያገኙ ምኞቴ ነው
ኡፍፍፍፍፍ እዳው ሳስብ ጥቁራ ትሆን ይሆን ብዬ እናቶችም አሳዘኑኝ ልጁም አንተም እናትህን ታገኛለክ አብሽር እናተም ልጆችሁን ታገኛላችሁ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን የወኒ እና ፀጊ ፈድሻዎቻችን
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ❤
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያበማክ ጴጥሮስዬ
እናቱን የሚያገኝ መስሎኝ ጓጉቼ ነበር
ግን አሁንም ተስፉ አትቁረጡ
ትገናኛላችሁ አይዟችሁ በርቱ ኢቢኤሶች
ጥሩ ስራ ነዉ የምሰሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ዮኒ & ፀጊ ስወዳችሁ 😍😍እስኪ ቅዳሜ ከሳዓት እንደኔ በጉጉት የምጠብቀው👍😍ወይኔ ይዚህ ልጅ ታሪክ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወላሂ እስኪ አብሬአቸው ልደት እና ላንባን የደስታ እንባ 😍😍😢😢
ማነዉ እንደኔ በጉጉት የጠበቀዉ
👍
እኔ አለሁ የእኔም እህቴ ሰለጠፍች በዚህ
ፕሮግራም ትፈልገኛለች ብየ ሰለምጠብቅ እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች
ወይነሽ እናቱ በሂውት ካለሽ ብቅ በይለት አላህ ይርዳህ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጴጥሮስ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን አይዞህ
ያሳዝናል በጣም የሳዝናል ። በእውነት ፊት ከሆነው ይልቅ በጉጉት እናት ለማግኘት በተስፋ ሲጠብቅ የነበረው ልጅ ሁለቱም አይደሉም ሲባል ህመሙ አመመኝ። ግንኮ መልኩ ከእቴቱ ጋር ይመሳሰላል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ልብህን ይደግፈው። እሱ እናት አባት ወገን ዘመድ የሰሁንህ የኔ ልጅ።
ጴጥሮስ አንድ እወነት ግን ልነግርህ እወዳለሁ።
"ገና በእናትህ ማሕፀን ሳትፈጠር የሚያውቅህ በእናትህ ማሕፀን ሣለህ የባረከህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ" ይወድሃል። ሁልግዜ ካንተጋር ነበር ፤ ሁልግዜም ካንተ ጋር ይሆናል።
እሱ መንገድህን ያቅና ። በዘመንህ ሁሉ በሱ መመራት ይሁንልህ። በጸጋው ይደግፍህ።
እግዜአብሄር እንቆቅልሽህን እዲፈታ አንተንና ምስሎችህን በእግዝአብሔር ፊት አቀርባለሁ። በታማኝነት እግዝአብሔርን እለምናለሁ። አጮሀለሁ ። አለቅሳለሁ።
የእውነት እዚህ ፕሮግራም ላይ እያቀረባችሁ የምታለቅሱ ቤተሰቦች ፣ አቅም አጥታችሁ ባላችሁበት የምታለቅሱ ፣ ወዴት ሄዳችሁ ማፈላለግ እንዳለባችሁ ግራ የገባችሁ ህመማችሁ አመመኝ።
የኔ ልብ ይሄን ያክል ስለእናንተ ከታመመ የፈጠራችሁ እግዝአብሔር እንዴት በብዙ እጥፍ አንጀቱ አይላወስም? አንዴት አይራራም? አዎ እሱ ቸር ሩሩህ ምህረቱም ለዘለአለም ነው። ለኛ ያቃተ ለሱ ይቻለዋል ። እሱ ኤልሻዳይ ነው።
ሁላችሁ ቅንልብ ያላችሁ እግዝአብሔርን የምታምኑ ሁሉ በዚህ ጉዳይ ከልብ ጸልዩ ። ይኼ የነበረውን ፣ ያለውን የማሀበራዊ ቀውስ የሚያሳይ ነው።
ያሳዝናል' ልብይሰብራል' ፈጣሪ እናትህን' ያገናኝህ
እንዴ አየው ነው አምኤገኘ
ዋው መጠበቅ አልችልም። 👁👁 መልካም እድል ወንድሜ
ውጪ አገር ምርመራው ይሂድ ኢትዮጵያ ውስጥ አያስተማምንም
በቅንነት ደምሪኝ❤
የኔ ምርጥ እናቶች አብሽሩ ለሀላችሁም ልጆቻችሁ ጋ ያገናኛችሁ😢😢
እውነት እኔ እሱ ነው የሚያሳዝነኝ እግዚያብሄር ያስገኝለት ሌላ ምን አልልም
የኔጌታ ሢያሣዝን እግዚአብሄር ትክክለኛዋን እናትህን ያሥገኝልህ እናትእኮ ብረሀን፣ሚሥጥርነች
በጠም ልብ ሰበር ነው ነገረ ግን ሁሉም ለማልከም ነው አሁንም በተስፋ እንጠቀማለን ይህ ተረክ በደስታ እንደምነይ በጌታ ስም እንጠቀማለን!!!
Omg sorry about that petrose i hope you get your mother i will pray for you never give up be strong 💪🏻🥰🥰🥰
Wow! I was hoping he will get a good news today 😢🥲🥲 Peter you are awesome!!!! you will eventually find out who your birth Mom / Families eventually. God bless you ❤
ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ይባላል ሲጀመር ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው የትም እንደቆሻሻ መጣል የለባቸውም አቅም ካልቻለ ለዘመድ ለመንግስት መስጠት እየተቻለ የልጆቻቸውን የዘመናት ጥያቄ የሚሆኑ እናቶች አረ በጣም ጨካኝ ናቸው ልጁ አሳዘነኝ በጣም ፈጣሪ አምላክ ይርዳው
ዮኒ መልካም ሰው ::🙏🏽👍🏽👏🏽
ወይ አይዞን ወዲሜ አሁንም ተስፋ እዳቆረጥ እናትህን ታገኛለህ እናተም ተስፍ እዳቆረጡ ልጆቻችሁን ታገኛላችሁ ብቻ ተስፍ እዳቆረጡ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት' ስጠብቅ' ነበር እንኳን ደናመጣቹህ
I am heart broken ewunet I am praying for you my brother. there is still hope you will get your mom and families. 😍
ወላሂ በጣም ነው ደብዳቤውን አንብቦ እስኪጨርስ ዮወኒ ጨጓራዬ በጣም ተቀጣጠለ. ተጨናነኩኝ ዬምጠጣውን. ኑስካፌ
ቁጭነው ያደረኩት ኡፍፍፍ እኔጨግን
ዬፀይሟ እንደሆነ አልጠራጠርም
ዬእኔ ቆንጆ ይቅርታ አድርጉልኝ ሰላልቸለመደ
ዬሀገር ውስጥ ምርመራ. ተጨናነኩኝ