ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ እንዴት ቆንጆ ናት በጌታ በጣም ሚያምር ቤተሰብ ተባርኩ!❤❤❤🙏🙏🙏
ዮኒ እንኳን ደህና መጣ ይህ ፕሮግራም ያለ ዮኒ ባዶ ነው።ዮኒን የምትወዱ በላይ ግጩኝ❤❤❤❤
አጎትየው ቅን ነገር ነው ጥሩ አጎቶች አሉሽ ተባረኩ❤
ስለ እናንተ እኛ አነባን ደስምምም አለን እንኳን ደስ ያላችሁ አጎትየው ግን EBS ይቅጠረው ምርጥ ተጫዋች ነው ❤❤❤ የእስክሪን ፊት ነው ያለው ።
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ እስኪ እንያችሁ ❤
እኔ ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲደሰቱ እደሰታለሁ ማርያምን
እጅግ ደስብሎኛል
❤እጅግ በጣም ነው ebs tv የማመሰግነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤
ፍቅር ያሸነፉት ባርያ ህግደፍ
ሙሉ ቤተሰቡ ቆንጆ ናቸው....እንኳን ደስ ያላችሁ!
እዉነት ነዉ የወታደር ልጅ ብቻ ነዉሚገባዉ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
እውነትም አፈወርቅ ❤ይመችህ ገንየ እንኳን ደስ አለሽ❤❤
አካንደስአልሺ የዮኒ ደስታ ግርምይለኝል ሳዝንም የዉነትነዉ እዳትያሉትን ያብዛልን እርጂም እድሚ ከጢናጋ ያድ ልህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤
እዲል እጂ ቁጂና በቂአይደለም ልቅም ያለች ጀግና ቆጆ እናት አይዞሺ እኳን አለፈ
እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم (قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ{١} اللَّهُ الصَّمَدُ{٢} لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ{٣} وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ{٤}#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_1121 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
masha allah allah akber allah ychemrlachihu
አላህ ይጨምርልሽ ፋፊ
እንዃን ደስ ኣላቹው 🎉🎉🎉ለ EBS ኣስፈላጊ ሰው ተገየ በመዝናናት ብሰራ ሓሪፍ ነው ❤❤❤❤❤
አረ መላጣውን ሰውዬ ኢቢኤስ ቅጠሩልን😂😂😂😂ደሞ ዘረ ቆንጆ ናቸው ❤❤❤❤❤
በላጣው ሰውየ ብለሽ ዘረ ቆንጆ ክክክክ😂😂
ክክክክክ ቀልዱ ደስ ይላል
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ያልሞተ ይገናኛል ክፉ ሞት ብቻ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቤተስብ እንካን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
ፈጣሪ አያልቅበት ከሀዘን ወደ ደሰታ ሳቃቸዉ የሚካባ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤
ዮኒ የየቢኤስ ምቀት እንኳን በደህና ተመለስክ::
ማይ ሃባሮች 34ኞች አንኳን ደስ አላችሁ መ/አ አበባው ገ/እግዚአብሔር ብሩ 1953 _1962 ማይ ሃባር ጦ/ር ሠፈር ተወልጄ 1_2ኛ ክፍል የተማርኩባት በተራራ የተከበበች ውብ ካምብ መጨረሻም 13/9/83 በዚሁ ካምኘ 1.81.2ኛ ስፓርታ ብርጌድ ነርስ መኮንን ሆኘ እየሠራሁ በተወለድኩበት ከምኘ ውስጥ የመጨረሻውን ውግያ ፍጻሜ ያየሁበት አሳዛኝ አጋጣሚብርሃኑ ንግግርህን ሳዳምጥ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅነቴንና ወታደርነቴን አስታወስከኝ ምናልባት እኛ ልጆች ብንሆንም አባቶቻችን ሳይተዋወቁ አይቀርም10 አለቃ ገ/እግዚአብሔር ብሩ ይባል ነበር ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁመ/አ አበባው ገ/"እግዚአብሔር ሠቆጣ
የኔ እናት እንኳን ሳቅሽ ተመስገን
አጎትየው ebs መስራት አለበት tnank you
ደስታም እንባም ተቀላቀለብኝ😂😢ገኒዬ የኔ ጀግና ይሄንን ሁሉ መከራ ተቋቁመሽ ዛሬ ቤተሰቦችሽን ስላገኘሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ ከዚህ ጀግና ቤተሰብ በመፈጠራች በእውነት ኮራን የአሁኖቹ የዘር ፖለቲካ አራማጆች ትርፉ መጠፋፋት መሆኑን ተረዱ እናት ሀገር ወይ ሞት ከቀድሞ ሰራዊት ተማሩ የሀገር ፍቅር በደማችን ታትሟል ❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው መልካም ነት ለእራስ ነው ነይ ቤት ለእንቦሳ እንባበል
@@GenetLigabawገኒሊጋባው ዘንድሮ ቤትሽ ከመፍረስ ተረፈልሽ እቱ😂እንቦሳ እሰሪ ብለናል መጣሁ።
@selamawitgebretsadik3097 ክክክክክክክ እውነት በሳቅ ነው የምትኩት አዎ የስደት ቤት ስራው በመዳም ቤት ሁላችውም ተጠርታችዋል እንደትቀሩ. ኑ. ቤት ለእንቦሳ በሉ እንቦሳ እስሩ እያልኩ ነው በአዲስ ቤት
@selamawitgebretsadik3097 አሜን፫ እንቦሳ እስሪ አልሽ በሳቅ ምትኩት እውነት
በጣም ነው ደስ ያለኝ ገኒ ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ አብረንሽ አነባን አብረን ደስ አለን አጎትሽ በጣም ተጨዋች ነው ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በጤና በደስታና በሳቅ ይሞላ።
አቦ አጎት የደሰታ ምንጭ ነህ በሰዉ ልብ ውሰጥ ደሰታ ትጭራለህ ግራ ጎንህ ታደላለች ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ስትደስቱ ደስ ይለናል ስታለቅሱ እናለቅሳለን በጣም ነው የሚገርመኝ ስው ማለት እንደዚህ ነው ደስታም አዘንም አብሮ መክፈል ነው ወንድሜ ትመስላለክ ከነመላጣክ ደስ ስትሉ
ኡፍፍ ❤❤❤❤❤ ለማያቃት እናቱ ግጥም የጣፈዉ ልጅ ፊቴላይ ድቅን ይልብኛል
የገነት ቤተሰቦች ገነት እንኳን ደስ አላቹ ይህ ሑሉ ቤተሰብ እያለ በብቸኝነት መኮራመት መንከራተት ያሳዝናል የቤተሰብ መበታተን ያመጣዉ ጣጣ ነዉ ።መልካቸዉ እራሱ መመሳሰሉ በጣም የሚያምሩ ፍቅር የሆኑ ፈታ ያሉ ፈጣሪ ባለ ቀን መገናኘታቹ ይመስገን ጦርነት አይኑ ይጥፋ ።እንቋዕ ሐጎሰኪ ገነት ኩሉኹም ቤተሰብ ፈጣሪ ይመስገን ❤🇪🇷❤🇪🇹🙏🙏🙏🙏
የወኒ እንኳን ደና መጣእልን ኢቢኤስ ድምቀት አተነእ ታሳምእረዋለ የአባታ ኩራት ታረገዋለ
እንኳንም ተገናኛችሁ ወላሒ ደሥየሚል ቤቸሠቦች
በእውነት የዛሬው ፕሮግራም ለኔ ልዩ ነው ገኒ እንኳን ደስ አለሽ። ኢቢኤሶችም እግዝአብሔር ዘመናችሁ ይባርከው።
ebsለሀገረ የቆመተቋማትነው ከዝህ በላይ ምንደሰታአለ በየሰምንቱ የሰንቱን ጥያቄነው አሚመለሰው😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉
እንኩዋን እግዚአብሔር እርዳሽ እህቴ ደስታችሁ ሙሉይሁን ♥️♥️♥️♥️
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
አንድ ቀን የኔም ቤተሰቦች ይፈልጉኝ ይሆናል ምን ይታወቃል😢😢😢😢😢
ማለትእሕቴአንቺፈልጊያቼውማማየአላሕበሰላምለመገነኜትያብቃሺማማ
Ayzosh my sis
ክብር ለኢትዮጲያ እናቶች ይሁን🙏🥰
እንኳንደስአላችሁ
ምንሆኖ ነው ሰብስክራይቡ የቀነሰው የebs ጥሩ ስራ ነው የሚሠሩ በጣም ነው የሚያሳዝነው
ጀግናእናትነሺ የኔምእናት ዋጋከፊላነውያሳደግችን እናትየጀግናጀግኖችናችሁ
9 ኛ ነኝ እሰኪ ህይወት ስልችት ያለው ላይክ ግጩኝ 😥ደስ ይበለኝ
😂😂😂አልሰለቸኝም 😂
ላይክ እንዳልገጭሽ ሕይወት አልሰለቸኝም❤
አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ😢
@@alainfef176 ሁሌም ይመችሽ እህቴ❤😘
እንዴት ደስይላል ተመስገን❤
ዋው ስማርት የሆኑ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
ዬኔየ እኳን ደህና መጣህልን አተ ያለህበት ብሮግራም ድምቀት ነው ድምቀት ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሽአመት ኑሩልን ሁላችሁም የኢትዮ ድምቀቶች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሁሌ የሚያሳዝነኝ ነገር እንዲህ ሰው እያላቸው በሰው ማጣት የሚሰቃዩት ህመም
እግዚአብሄር ይመስገን ደስ ይላል ❤🎉❤
እንኮን ደስ አላችሁ በጣም ዉብ ቤተሰብ ስታምሩ❤🎉🎉🎉🎉
የናታቸው ምትክ ናት በፍቅር ያኑራችሁ
አራታኛ ነኝ አትራገጡኝ😊😊😂
😂😂😂4 ልጅ ወይስ🤣🤣🤣
😂
😂😂😂
🐎🐎🐎🤳🤳🤳
ዮኒእንኳን ደህና መጣህ
I didn't cry today I'm so happy today that man is comedy😂😂😂😂
የወታደር ልጅ ወታደር ፣ያለው ፍቅር ፣ ያለው ሀገር ።ሰንደቁ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ፣እንደ ቀስተደመና የሚያበራ ከሰማይ ።
Thank you ebs.
😅😅😅😅 wawwwww yone ዩኔ መጥቷል የኔ አዛኝ አተ ከለሌህ ebs አያምርም💐💐💐💐💐💐💐
Egziabiher yimesgen...yestashew fikir bebetashin asayen
እንኳን ደስ አላችሁ
በናተ በሁለታቹህ ነው መደባቹህ የሚያምረው
እውነት ነው የቀድሞ ሠራዊት ከምንም በላይ ሀገሩን ያስቀድማል የጀግናው ባለቤትም ልጆቹን በጥንቃቄ ታሳድጋለች በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ሆና። ይህ የብዙዎቻችን ህይወት እናቶቻችን ከምስጋናም በላይ ይገባቸዋል።
ፈጣሪ ይባርክህ እውነተኛ ወታደር ትደነቃለህ !
ዮኒ እንኳንደህና መጣህ❤❤❤
Wawoooo I appreciate your uncle
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አደርግልን 🤲
🥰🥰ቴዲዬ አፉቲ መላዉ ቤተሰብ እንኩዋን ደስ አላችሁ 😢😢😢በደስታ አስለቀሻችሁኝ
አጎትየው የአምባ አራዳ ነው ይመችህ🕺🕺🕺 ደስታህ ደስታችን ነው🎉🎉🎉🎉
እኮን ደስ አላቹ ደሞ እዴት ውብ ናቸሁ 🌹🌹🌹
እንኳን ደስ አለሽ እንዲህ ያለ ቤተሰብ እያለ ያለ መገጣጠም በብቸኝነት መሰቃየት ሕይወትን ቀለል እሚያደርግ ሰው ደስ ሲል በመሃል ጣል እሚያደርገው ቀልድ 😂
እንኳንደስአላችሁቤተሰብ
እንካን ደስ ኣለሽ
ዋወ የመጀመረያ ነኝ❤❤❤❤
ተመስገን ዛሬገና እድሰአት ሳይሞላ አየውት የው አልጨርሰውም የመዳም ጭቅጭቅ እያለ ግን እስኪ ልጀምረው
እንኳን ደስ አላቹህ
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እኮንደሥአላቺሁ የተጠፋፉቤተሠብሁሉ አላህያገናኛቺሁ ዛሬ እኔም ድስደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ ሳስብየነበርው ዛሬተወልዶልኛል የሠውደሥታየሚያሥደሥተው
ፍቅር የተሞላበት የቤተሰብ መገናኘሁ
ዮንዬ እንኳንደሕናመጣሕ ተናፍቀሐል❤❤❤ ደሞ
ይህን የመሠለ ቤተሰብ ማግኘት ዋዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ. ማልቀስ. እኳን. ደስ. አለሽ. የኔ. ናት
አጎትዮው ግን ኢቢኤሥ ላይ አዝናኝ ፕሮግራም መሥራት አለበት
በጉጉት እንደኔ የሚጠብቀው ማን ይሆን ደስታ ሲሰማ ደስ ይለኛል አሁን መሃል ቤተሰብ ኮራ በዩው እማማማማማማማማ ፋ ብለሻል
የኔስ እናት መቼ ይሆን እምንገናኘው 😭😭😭😭😭
አድ ቀን እልሜ ልጄን እየፈለኩ ነዉ😢😢
አላህምዱልላህ ኡንካን ዳስ አልሽ ያኔ እናት
ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂እንኳን ደሰ አላቹ ዮኒዬ የሰውማኛ የኢይቢየስ ድምቀት እንኳን ደህና መጣክ ❤❤❤
የኔናት ስታምሪ
አንኳን እግዚአብሔር አገናኛችሁ
ደስ ይላል
የወንየ እንኳን በደህና መጣህ
ዮኒ ዮናስ እንኳን ደህና መጣህልን 🌺🌼🌺🌼
የኔ እናት አይዞዎት እንኳን ደስ አለዎት😊🎉
ኢቢኤሶች ይሄንን ሰውዬ የጣቢያችሁ አባል ማድረግ አለባችሁ በጣም ፈኒ ሰው ነው ሌላ አስፋው መሸሻ መቶላቹሃል ያዙት
ዮኒዬ እንኳን ደህና መጣህ የዎሁ❤❤
Betam desi yilal enkuwan norachihu beselam tegenanyachihu
አለቀስኩ 😥😥 ደስም አለኝ😂😂😂 ገንዬ እንኳን ደስ አለሸ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውውውው ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወያዘሮ ፡ ገነት ፡ እነኳን ፡ ደሰ ፡ አለሽ ፡ እገዚአብሄር ፡ ፡ ቀን ፡ አለዉ ፡ ፡
አረእሕቴን እምጣልኝ በዝሕ ቻናል ያረብ ሸብር ይማማ ወይም ፋጡማይማም እሕቴ አላሕ ያገናኘን
ሰላም ebs tv ብትገብርዎ ስራዝሕ ኣምላክ ይሓግዝኩም ብምቅጻል ኣብዚ ናይ ቤተሰብ ምርካብ ክትታሓባበሩኒ ይምሕጸነኩም ዝደልያ ዘለኩ ሓፍትና ኣበባ ኣብርሃ ሓጎስ ኤረትራ ገዛውቱ ገዛ ኬንሻ ኣስመራ ዝተወለደትሉ ዓምተ ልደት 1956 ኣብ ኩሓ መቀለ ትግራይ ዩ ምስቲ ዘይ ዝነበረ መርከቢታት ብዙሕ ሽህራት ግን ኣይገበርናዮን ስለዚ,,,,, የሳልጠልና
ዪንዪዋ እንኳን በደህና መጣህ ያላንተ ebs ፡ እይደምቅም
ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዪኒ እንኳን በሰላም ገባህ
ወይኔ እንዴት ቆንጆ ናት በጌታ በጣም ሚያምር ቤተሰብ ተባርኩ!❤❤❤🙏🙏🙏
ዮኒ እንኳን ደህና መጣ ይህ ፕሮግራም ያለ ዮኒ ባዶ ነው።ዮኒን የምትወዱ በላይ ግጩኝ❤❤❤❤
አጎትየው ቅን ነገር ነው ጥሩ አጎቶች አሉሽ ተባረኩ❤
ስለ እናንተ እኛ አነባን ደስምምም አለን እንኳን ደስ ያላችሁ አጎትየው ግን EBS ይቅጠረው ምርጥ ተጫዋች ነው ❤❤❤ የእስክሪን ፊት ነው ያለው ።
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ እስኪ እንያችሁ ❤
እኔ ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲደሰቱ እደሰታለሁ ማርያምን
እጅግ ደስብሎኛል
❤እጅግ በጣም ነው ebs tv የማመሰግነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤
ፍቅር ያሸነፉት ባርያ ህግደፍ
ሙሉ ቤተሰቡ ቆንጆ ናቸው....እንኳን ደስ ያላችሁ!
እዉነት ነዉ የወታደር ልጅ ብቻ ነዉሚገባዉ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
እውነትም አፈወርቅ ❤ይመችህ ገንየ እንኳን ደስ አለሽ❤❤
አካንደስአልሺ የዮኒ ደስታ ግርምይለኝል ሳዝንም የዉነትነዉ እዳትያሉትን ያብዛልን እርጂም እድሚ ከጢናጋ ያድ ልህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤
እዲል እጂ ቁጂና በቂአይደለም ልቅም ያለች ጀግና ቆጆ እናት አይዞሺ እኳን አለፈ
እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم (قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ{١} اللَّهُ الصَّمَدُ{٢} لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ{٣} وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ{٤}
#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
masha allah allah akber allah ychemrlachihu
አላህ ይጨምርልሽ ፋፊ
እንዃን ደስ ኣላቹው 🎉🎉🎉
ለ EBS ኣስፈላጊ ሰው ተገየ በመዝናናት ብሰራ ሓሪፍ ነው ❤❤❤❤❤
አረ መላጣውን ሰውዬ ኢቢኤስ ቅጠሩልን😂😂😂😂ደሞ ዘረ ቆንጆ ናቸው ❤❤❤❤❤
በላጣው ሰውየ ብለሽ ዘረ ቆንጆ ክክክክ😂😂
ክክክክክ ቀልዱ ደስ ይላል
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ያልሞተ ይገናኛል ክፉ ሞት ብቻ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቤተስብ እንካን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
ፈጣሪ አያልቅበት ከሀዘን ወደ ደሰታ ሳቃቸዉ የሚካባ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤
ዮኒ የየቢኤስ ምቀት እንኳን በደህና ተመለስክ::
ማይ ሃባሮች 34ኞች አንኳን ደስ አላችሁ መ/አ አበባው ገ/እግዚአብሔር ብሩ 1953 _1962 ማይ ሃባር ጦ/ር ሠፈር ተወልጄ 1_2ኛ ክፍል የተማርኩባት በተራራ የተከበበች ውብ ካምብ መጨረሻም 13/9/83 በዚሁ ካምኘ 1.81.2ኛ ስፓርታ ብርጌድ ነርስ መኮንን ሆኘ እየሠራሁ በተወለድኩበት ከምኘ ውስጥ የመጨረሻውን ውግያ ፍጻሜ ያየሁበት አሳዛኝ አጋጣሚ
ብርሃኑ ንግግርህን ሳዳምጥ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅነቴንና ወታደርነቴን አስታወስከኝ ምናልባት እኛ ልጆች ብንሆንም አባቶቻችን ሳይተዋወቁ አይቀርም
10 አለቃ ገ/እግዚአብሔር ብሩ ይባል ነበር ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ
መ/አ አበባው ገ/"እግዚአብሔር
ሠቆጣ
የኔ እናት እንኳን ሳቅሽ ተመስገን
አጎትየው ebs መስራት አለበት tnank you
ደስታም እንባም ተቀላቀለብኝ😂😢ገኒዬ የኔ ጀግና ይሄንን ሁሉ መከራ ተቋቁመሽ ዛሬ ቤተሰቦችሽን ስላገኘሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ ከዚህ ጀግና ቤተሰብ በመፈጠራች በእውነት ኮራን የአሁኖቹ የዘር ፖለቲካ አራማጆች ትርፉ መጠፋፋት መሆኑን ተረዱ እናት ሀገር ወይ ሞት ከቀድሞ ሰራዊት ተማሩ የሀገር ፍቅር በደማችን ታትሟል ❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው መልካም ነት ለእራስ ነው ነይ ቤት ለእንቦሳ እንባበል
@@GenetLigabawገኒሊጋባው ዘንድሮ ቤትሽ ከመፍረስ ተረፈልሽ እቱ😂እንቦሳ እሰሪ ብለናል መጣሁ።
@selamawitgebretsadik3097 ክክክክክክክ እውነት በሳቅ ነው የምትኩት አዎ የስደት ቤት ስራው በመዳም ቤት ሁላችውም ተጠርታችዋል እንደትቀሩ. ኑ. ቤት ለእንቦሳ በሉ እንቦሳ እስሩ እያልኩ ነው በአዲስ ቤት
@selamawitgebretsadik3097 አሜን፫ እንቦሳ እስሪ አልሽ በሳቅ ምትኩት እውነት
በጣም ነው ደስ ያለኝ ገኒ ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ አብረንሽ አነባን አብረን ደስ አለን አጎትሽ በጣም ተጨዋች ነው ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በጤና በደስታና በሳቅ ይሞላ።
አቦ አጎት የደሰታ ምንጭ ነህ በሰዉ ልብ ውሰጥ ደሰታ ትጭራለህ ግራ ጎንህ ታደላለች ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ስትደስቱ ደስ ይለናል ስታለቅሱ እናለቅሳለን በጣም ነው የሚገርመኝ ስው ማለት እንደዚህ ነው ደስታም አዘንም አብሮ መክፈል ነው ወንድሜ ትመስላለክ ከነመላጣክ ደስ ስትሉ
ኡፍፍ ❤❤❤❤❤ ለማያቃት እናቱ ግጥም የጣፈዉ ልጅ ፊቴላይ ድቅን ይልብኛል
የገነት ቤተሰቦች ገነት እንኳን ደስ አላቹ ይህ ሑሉ ቤተሰብ እያለ በብቸኝነት መኮራመት መንከራተት ያሳዝናል የቤተሰብ መበታተን ያመጣዉ ጣጣ ነዉ ።መልካቸዉ እራሱ መመሳሰሉ በጣም የሚያምሩ ፍቅር የሆኑ ፈታ ያሉ ፈጣሪ ባለ ቀን መገናኘታቹ ይመስገን ጦርነት አይኑ ይጥፋ ።
እንቋዕ ሐጎሰኪ ገነት ኩሉኹም ቤተሰብ ፈጣሪ ይመስገን ❤🇪🇷❤🇪🇹🙏🙏🙏🙏
የወኒ እንኳን ደና መጣእልን ኢቢኤስ ድምቀት አተነእ ታሳምእረዋለ የአባታ ኩራት ታረገዋለ
እንኳንም ተገናኛችሁ ወላሒ ደሥየሚል ቤቸሠቦች
በእውነት የዛሬው ፕሮግራም ለኔ ልዩ ነው ገኒ እንኳን ደስ አለሽ። ኢቢኤሶችም እግዝአብሔር ዘመናችሁ ይባርከው።
ebsለሀገረ የቆመተቋማትነው ከዝህ በላይ ምንደሰታአለ በየሰምንቱ የሰንቱን ጥያቄነው አሚመለሰው😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉
እንኩዋን እግዚአብሔር እርዳሽ እህቴ ደስታችሁ ሙሉይሁን ♥️♥️♥️♥️
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
አንድ ቀን የኔም ቤተሰቦች ይፈልጉኝ ይሆናል ምን ይታወቃል😢😢😢😢😢
ማለትእሕቴ
አንቺፈልጊያቼውማማየአላሕበሰላምለመገነኜትያብቃሺማማ
Ayzosh my sis
ክብር ለኢትዮጲያ እናቶች ይሁን🙏🥰
እንኳንደስአላችሁ
ምንሆኖ ነው ሰብስክራይቡ የቀነሰው የebs ጥሩ ስራ ነው የሚሠሩ በጣም ነው የሚያሳዝነው
ጀግናእናትነሺ የኔምእናት ዋጋከፊላነውያሳደግችን እናትየጀግናጀግኖችናችሁ
9 ኛ ነኝ እሰኪ ህይወት ስልችት ያለው ላይክ ግጩኝ 😥ደስ ይበለኝ
😂😂😂አልሰለቸኝም 😂
ላይክ እንዳልገጭሽ ሕይወት አልሰለቸኝም❤
አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ😢
@@alainfef176 ሁሌም ይመችሽ እህቴ❤😘
እንዴት ደስይላል ተመስገን❤
ዋው ስማርት የሆኑ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
ዬኔየ እኳን ደህና መጣህልን አተ ያለህበት ብሮግራም ድምቀት ነው ድምቀት ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሽአመት ኑሩልን ሁላችሁም የኢትዮ ድምቀቶች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሁሌ የሚያሳዝነኝ ነገር እንዲህ ሰው እያላቸው በሰው ማጣት የሚሰቃዩት ህመም
እግዚአብሄር ይመስገን ደስ ይላል ❤🎉❤
እንኮን ደስ አላችሁ በጣም ዉብ ቤተሰብ ስታምሩ❤🎉🎉🎉🎉
የናታቸው ምትክ ናት በፍቅር ያኑራችሁ
አራታኛ ነኝ አትራገጡኝ😊😊😂
😂😂😂4 ልጅ ወይስ🤣🤣🤣
😂
😂😂😂
🐎🐎🐎🤳🤳🤳
😂
ዮኒእንኳን ደህና መጣህ
I didn't cry today I'm so happy today that man is comedy😂😂😂😂
የወታደር ልጅ ወታደር ፣
ያለው ፍቅር ፣
ያለው ሀገር ።
ሰንደቁ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ፣
እንደ ቀስተደመና የሚያበራ ከሰማይ ።