ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የንግግር ለዛየሰዉ ፍቅርሰዉ የመሆን ጥጉን የምናይበት ደጉ የሀገሬ ሰዉ ❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
ይህቺኛዋን ኢትዮጵያ ፍቅር የተሞላበት ትክክለኛው የድሮ ፍቅር ከአንጀት የሆነውን ፍቅር የድሮዋን ኢትዮጵያ እንደኔ የናፈቀ እህቴ እንኳን ደሰ አለሸ እንደሷ የተጨነቃቹ ሁሉ ፈጣሪ ጭንቀታችሁን ይፍታላቹ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን
በጣም ❤
ፈጣሪ ሆይ በተጨነቁ ሁሉ ልብ እደዚህ ደስታን ሙላበት ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ
ያረቢ ሲያሳዝኑ
Amen Amen Amen 🙏
امنيرب
Amane❤❤❤
በእልልታ እስቲድዮ ያደመቁ የመጀመሪዋ እናት❤❤❤እንኻን ደስ አሎት
የኔ እናት ማነው እንደኔ በደስታ አብሮ ያለቀሰው❤❤
😢😢😢😢እማየየየየ የኔ እናት እንኳን ደሥ አለወት በዚህ ፐሮግራም ነዉ ብሶቴን ሁሉ የማወጣዉ 😢😢😢😢
የማዳም ቅመሞች አላማችን ተሳክቶ ከስደት በቃችሁ ይበለን
አሚን
Amiin yerab
Ameen
አሚን 🤲🤲🤲
ሰው በስቱ አልቅሶ ይሞ ታን ብቻእግዚአብሔር ይመስገን😢😢❤❤❤
በጣም ነው የሚያሳዝኑት እንኳን ደስ አለዎት ልጅ የላቸውም መሰል ደግሞ የማታ እንጀራ ይስጥዎት እማ
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል እንኳን በህይወት ተገናኛቸሁ የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል የለም የሚሳነው ኢቤሶች እግዚአብሔር የምሰራች ነጋሪ ድርጅታችሁንም ከነ ሙሉ ሰራተኛው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!
ƐPls ɛ
0 ɛ
🙏❤
@@wagayebati2770 ❤
ኑ በደስታ እናልቅስ የሀገሬ ልጆች እስቲ ልየው❤❤❤❤❤
😂❤
😢😂ለሚን ሆሆሆ😊❤
ክክክክክ
😂😂😂😂
😭😭😭😭😭
Can not see this story እግዚአብሄር ደግ ነው ebas በጣም እናመሰግናለው እንዴኔ ደስ ያለው ካለ like ለ ebas thanks am happy ❤❤❤ የኣስመራ ልጅ ወንድምህ ነኝ
ሰወች ሲገናኙ እኔ የማለቅሰውን ያክል ባለታሪኮች ራሱ አያለቅሱም እህህህህ እኔ በአመቴ ከስደት ስመለስ እናቴን ሳገኛት ቤተሰቦቸን ሳገኛቸው ምን ያክል እንደማለቅስ አውቀዋለሁ ያውም ሁሌ በስልክ እያወራዋት
የኔ ንፁህ ሴት ደግነታቸው የዋህነታቸው ይነበባል 😢😢😂😂😮😮❤❤
💔💔😢እኮን ደስ ያለወት የኔ የዎህ እናት አስለቀሱኝ አደራ ወንድም አለም በቻልከው አቅም ሁሉ ከጓናችው ሁንላችው የወንድም ፍቅር ጠምቶችው እርባችው ነውና የመጡት ፍቅርህን ሳትሰስት ስጣችው❤❤❤
እውይ እህትኮ የእናት ምትክ ናት አዴራ ከዚህ ቡሃላ ሳቋን እንጅ መከፋቷን እንባዋ በአይኖቿ እዳይፈሱ ወንድማችን አዴራህን ተወጣ ከልጅ ልጅ የላት ብቸኝነቷን ጎዶሎዋን ሙሉ አድርግላት አዴራራራራራራራራራራራራ
እንኳን ደስ አሎት እናታችን ወላ በጣም ነው ያስለቀሱን የሰው ደስታ ይስደስታል ❤❤❤
አጀት፤ሲበሉ፤እንኯን፤ደስ፤አላችሁ
yኔ፤እባ፤yፋሰስ
እንደዛሬ አልቅሼም ተደስቼም አላውቅም እግዚአብሄር ይስጣችሁ የዮናስ የሀዘን ፊት ይጋባል የሴትየዋ የዋህነት የኔ ምስኪን እንኳን ደስ አለዎት ልጅም ስለሌላቸው አንድ ወንድማቸውን ለማግኘት አገር ለቆ ሰው ቤት እስከ መስራት
😁😭💞🙏
ደስ የሚል ፍቅርና ደስታ እኔምእንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም በደስታ😢
በጣም የዋህ ናት ሳቅ ጭዋታ ደስ ይላል ስለተገናኛችው😂😂😂
የእኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል የሠው ደሰታ ማየት ያስደስታል
😘😘😘😘😘😘
በውነቱ ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ በቸኝነት ከባድ ነዉ የፈለገ ሰዉ በዙሪያህ ቢኖር ባዶነት ይሰማሀል እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የመድሐኒአለም ስራዉ ሁሌም ድንቅ ነው። ኢቢኤሶችም ተባረኩ።
የኔ እናት እንኮን ደስ አለሽ አይ የዋሁ ሕዝቤ የኛ አካባቢ ሠው እኮ እሕትና ወንድም እነት የተለየ ፍቅር አለብን😢😢😢
የሥደት እህቶቸ ፈጣሪ የነዚህን የተለያዩ ቤተሠብ እባ የሚያብሥ አምላክ ያገራችንንም ሥቃይ እና መከራ እና ሥቃይ ይበሥልን በቃ ይበለን 😢😢😢 አገራችን ሠላም ይመል
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ቤተሰብ ኢቢኤሶች ለእናንተ ቃል አይበቃም 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 እምየ ኢትዮጵያ እንድህ ስቃ የምናይ ያድርገን ሰላማችሁ ይብዛ 👍👍👍
የኔ እናት የኔ ሳቂተኛ እንኳንም ደስ አለሺ እንኳንም ተገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ የምታሳልፉ ያዲርጋችሁ ኢቢኤሶች አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ
አቤቱ ፈጣሪ አያልቅብህ መቼም እኛንም በደስታ አስለቀስከን ስለ ድንቅ ስራህ ተባረክልን አሜን የኔ የዋህ እንኳን ደስ አሎት እማ።
ምን ይሳንሀል ጌታዬ !! የእኔ እህት ፤ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡ መቼም ይህቺ ሰአት የምናለቅስበት፤ የምንደስበት ነው፡፡ ኢቢኤስ ቻናልን ፤ ጸጊን እና ዮኒ ምስጋና ይድረሳችሁ፡፡ ሁሌ ደስ ይበለን
ማነው እንደኔ የመዳምስራ የሰለቸው ወላሂ አስጠላኙ በዛ ላይ ስትታመሙ ሁሉምነገት ያስጠላል አላህህልማችንንአሳክቶ ላገራችንያብቃን
አይዞሽ እናትዬ እኛ ጤና ሰጥቶን እየሰራን እራሳችንም ቤተሰባችንም እያስተዳደርን ነዉ አብዛኛዉ ህብረተሰባችን ለመስራት ተመኝቶ በጤና ማጣት ህልሙ የጨለመበት ጤና ያጣ በየሆስፒታሉ የሚማቅቅ አለ ይህን አያየን መጽጽናት ያስፈልጋል አይዞሽ
አሜን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@@MenbereDemamu አሚንንንንንንን
እራህማ የጃማዋ የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ
@@Chereqa1357 እሽአችምደምሪኚ
የኔ እናት ሲልካቸው ቢያገጚ ብያግዛቸው ደስ ይለኛል
እዉነት ነዉ
እኛ ሰፈር ናት እስከዳር ትባላለች በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ በየ ሠዉ ቤቱ ልብስ ታጥባለች በአካል ብታያት አንጀት ነዉ የምትበላው
ስልኳን ስጭኝ
በኣላህ ስልኳን ስጠኚ pless@@fasekayrakeyrakefaseka1472
እኳን ደስ አሎት እማዬ❤ የመዳም ቅሞሞችዬ እሄን ደስታ በሂወታችን ሁሌም ይኑር
አሜን፫
አሜን 😢🙏🏿
አሜን😥😥😥❤️❤️❤️❤️❤️
እህት ማለት እኮ ሁለተኛ እናት ናት😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰው ደስታ የሁላችን ደስታ ነው❤❤❤
የዛሬው ልዩ ! እናቴ እንኩን አዲሳባ ያሉ ገጠር ጎንደር ያለ ነው የዋህነታቸው ፍቅራቸው ግልፅነታቸው !የረዳሀቸው ኩርሽም ዘርህ ይባረክ።
😢😢😢ቶሎ ቅዳሜ በደረሰ ምልበት ፕሮግራም😢😢 እንኳን ደስ አሏቸው😢😢
የሰው ፍቅር የሰውነት እውነት የዋህነት መታደል እኮ ነው የኔ እናት ዘመኖትን በደስታ ይሙላልዎት 😊😊 ኢትዮጵያ ሃገሬ እስቲ የሃዘን ካባሽን ገፎ እንዲህ በደስታ የሚያፍለቀልቅሽን ዘመን ያቅርብልሽ
እማየ እንኴን ደስ አለሽ አብሬሽ ስቅስቅ አልኩ እናት ሷቌን እንጅ ለቅሶዋን ማየት ከባድ ነው አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው እድሜሽን ያርዝመው በፍቅር ኑሩ
እነሱ እንደተደሰቱ እናንተም በቤታችሁ ደስታ በልጆቻችሁ ደድታ በጣም ደስ ይላል
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሺ ❤❤❤ወንድምየዉ እህትህን አደራ የእህትህ ሀቅ አለብህ😢❤
እናት አትሙት ልጆች ይጎዳሉ በጣም እንኳን ደስ አላቹ
እሰይ እንኳን ደስ ደስ አሎት አቤት የገጠር ሰው ለሰው ያለው አክብሮት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ በእውነት በጣም ደስ ይላል
የኔ ገራገር እናት እንኳን ደስ አለዎት ይህ ታሪክ እኛቤ ቤት ነበር ታለቅ ወንድሜ አንድ ሴት ልጅ ወልዶ ሰው ገደለብኝ እና እናቴ ታማሚ ስለነበረች እልጅቷ ጋር የሚወስደን አጣን የናቴ ወንድሞች ውሰዱን ስንላቸው ማንም ፈቃደኛ ሊሆን አልቻለም ዛሬ ነገ እያሉ ተስፋ አስቆረጡን እናቴም ልጅስ ነፍሱን ይማረው ልጁን እንኳን ሄጀ እንዳላያት ይህው በሽተኛ ሆንኩ እያለች ስታነባ እሷም አረፈች እናቴ ካረፈች ብሐላ እኔ ስደት አገር ሆኘ እናቴ ሁል ግዜ ያገሩን ስም ትነግረኝ ስለነበረ ብዙ ስዎችን ስጠይቅ ሳጠያይቅ የሞተውን ወንድሜን የአባቱን ልጅ አገኘሁት ከዛ የልጅቷን ሁኔታ የት እንዳለች ጠየቅሁት ሁሉንም ነገር ነገረኝ አድጋ አግብታ ጡሩ ትዳር መስርታ አንድ ወንድ ልጅ ተገኘች እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቸና እህቶቸ ሂደው አዩአት አሁን እየተጠያየቅን በደስታ እንኖራለን እናቴ ሳታያት ብዬ ይቆጨኛል እሷን ያገኝሁአት ግዜ እናቴ 40 ቀን ቁርባኗ ነበር ትንሽ ቀን ቆይታ ብዬ እመኛለሁ ግን እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ነው ያሰለቀሳችሁኝ የኔ እናት እንኳንም ተገነኛችሁ ማን እንደናት ልጅ❤❤❤
የሚገርም የእናት ለዛ ያላቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ
I wasn't ready to cry but I can't help it 😢😢😢😢 she is so real and sweet, im so happy for them 👏👏👏👏👏
Love my people from the country side. So loving and so honest. Wishing them a very happy life
ያኔ ደግ መልካም እናት ናቸው ከአፋቸው በረካት ብቸ ነው ምወጣው እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉🎉
እልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምነው እኔም እንደእርሶ ወንድሜን አግኝቼ ባንባሁ ውይይይ 😭😭😭😭🙏🏿
እይ ዞን አላህ ያገናኛችሁ
ኡፈፈ የምለወ ነገረ ጠፋብኝ እንኳን ደሠ አላቹህ
አይዞሽ ታገኛለሽ።
ፈልጉት አላህይረዳችሁ
እንኳን ደስ ያላችሁ! የእህት ደስታ ይጋባል:: ወንድሟን ፍለጋ ወጥታ እንደወጣች ቀረች:: እንደ አንድ ወንድ ለእህቴ ያለኝን አመለካከት ቀየረው:: እህቴን እወዳታለው:: ይህቺ ደግ ሴት ግን እይታዬን ቀየረችው:: እህትህ ሲበዛ ንጹህ ሰው ነች! መልካሙን ሁሉ እመኝላቹሃለው::
የኔ እናት 😢የኔ እንባ ይፍሰስ ወላሂ ትልቅ ሰው ሲያለቅስ አልወድም😢🎉❤ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉
😢😢😢😢
😭😭😭
የተባረከች ቅን እናት፡ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
እናታችን እንኳን ደእና መጡ 🎉🎉❤❤የኔ እናት ደስታቸው ወደር የለውም!!!!አብሬ ነው ያለቀስኩት!!!ebs ሶች እግዚአብሔር ይባርካችው!!!!የስንቱን ጎዶሎኖት ሞላችው!!!ኡኡኡኡኡኡ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤የኔ አናት ቤተሠብን ፍለጋ መተው እዚው መቅረት!!!የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት❤❤ኡኡኡኡኡኡኡ ደስታው ልዩ ነው❤❤❤❤❤ወንድማችንም እንኳን ደስ አለኸ❤❤❤❤
የናቴ ልጅ ሆዴ አንጀቴ😭❤️🥰 ፍቅር የሆኑ ፍናት ምንም ችግር ውስጥ ቢሆኑ🤣🤣🤣 ደስተኛ ና ሳቂታ የሆኑ🙏🙏🙏 ፈጣሪያቸውን ና ሰወችን አመስጋኝ
ማሻ አላህ አልኸምዱሊላ ሌላ ምን ይባላል
ሁሉን ያዘጋጀ ግን እግዚአብሄር ነው የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት አለን
She loves ❤️ him so much. I can't stop crying!
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመሥገን እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሑ እውነት ቃል አጠው ዮኒዬ የኔ ትሑት
እንካን ደስ አላችሁየኔ እናት በጣም ነው የወደድኩሽ ፈጣሪ አድሜ ጤና ይስጥሽለኢቢስ ሠራተኞች በሙሉ እናመሰግናለን
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም በኔ ቤተሰብ አብረን እየኖርን መግባባት አቅቶናል ተለያይቶ መኖር ግን እንዲህ ያሳዝናል
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክህ እንኩዋን ደስ አላችሁ 💞
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው አይኔ እያነባ ልቤ እያዘነ ሀዘኑም ደስታውም ነው ያስለቀሰኝ ኡፍ ፈጣሪን ላመነ ምላሻችን ቅርብ ነው
ወንድማቸው የኚህን ወንድም እራብተኛ የውሃ ሴት ትልቅ አላፊነት አለብህ አንተ ለሳቸው እናትም አባትም እህት ወንድም ልጃቸው ነህ ናበተቻለህ መጠን ተንከባከባቸው ያለ ገደብ ፍቅርንና አክብሮትን ቸራቸው
እደዛሪ ተደስቼ አላዉቅም ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
የኔናት ሲዛዝኑ ወይ አንጀቴን በላችኝ እባክህ አምላኬ የሰው ቤት በቃ በለን
ይችን ሰትዮ በጣም አሳዝናኝ ነበር የኔ እናት ደስ ብሎኛል ስለ ተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ውዶች❤❤❤❤
የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት ኡፍፍፍ 😭😭😘😥እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤🥰😘😘😘😘😘
ቅን እና ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት❤❤❤❤❤
لاحول ولا قوة إلا بالله 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ebs الله يحفظك من كل شر اللهم أمين يارب
😢 እውነት እግዚአብሔር አይልቅብትም እውነት ዮኔዬ ጽጌ እውነት እግዚአብሔርን ማንም አይስቅምም እውነት ❤❤❤ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ዮኔዬ ጣፋጭ
አልሀምዱሊለህ እናትዬ እኮን ደስ አሎት ወላሂ በእባ ጨራስኩት ኡፍፍፍፍፍ
ልጅ ምርጥ ሰው ምንዳውን ከአላህ ያግኝ በሀገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያረገን መልካም ሰዎች መኖራቸው ነው
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ
ይህን የዋህ ህዝብ ነው የሞት ፍርድ የተፈረደበትየኔ የዋህ እንኳን ደስ አለሽ
የዛሬው ፕሮግራም የአገሬን ወግ እና ባህል በተግባር አየሁበት እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት እጠብቃለን ቀጣይ ሳምንት በሰላም ያድርሰን❤❤❤
በጣም ጥሩ ልቤ አላቸው የእኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳት
የኔናት ሲሳዝኑ እኮን ደሥ አላችሁ እእፍፍፍ ምናል የሞተ ቢገናኝ😭😭😭💔
እንደዚህ ዘመዳቸውን አጥተው ላሉ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያ እግዚያብሔር አምላክ በያሉበት ሰላም አርጎ እንዲያገናኛቸው እመኛለው EBS የኢትዮጵያ
የናት ልጅ ማንም እንደሌላት ወንድሟን ፍለጋ ብላ ወታ ስትንከራተት ማየት ያማል ቢሆንም ስለሁሉም ተመስገን በቀረው ዘመናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን። ስለ ሁሉ🙏 እግዚአብሔር ድንቅ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!
በጣም ደስይላል እኳን ደስ አላችሁ እኔም አያቴን ባገኝ ደስለኛል አባቴ ሁልግዜም አሁንአባቴን ባገኝ ይላል በዱአችሁ አስቡኝ ውዶቸ
ተአምር ነው ሰው በህይወት ካለ ይገኛል የሚገርም ሚዲያ ተባረኩ እንኳን ደስ አላችሁ
muluken, my classmate back in in late 1990s at Haramaya University. I am very happy to see you mate your sister. She is very kind and natural lovely women. Congratulations again Mule.
አቦ እናትና ሀገር ሲደሰቱ ነው የሚያምረው አልሀምዱ ሊላህ ለቅሶና ሳቅ ቅልቅል ደስታ አቦ ረጂም አመት አላህ ያቆያችሁ! ወጣት ለእናቶች ሲረዳ እንጂ በመጥፎ ተግባር ሲሳተፍ ያስጠላል ጎበዝ ወጣት!
Thanks for making me cry with joy every week!
ደስ የምትል እህት ናት በድጋሚእንካን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አሎት እናቴ አዘናቹ አዘናችን ደስታቹ ደስታችን ነው ❤ ኢቤሶች እባካቹ እኔንም እርዱኝ የስደቷ እናቴን አፋልጉኝ አድሬሳቹን ባካቹ
ታላቅ እህት የናት ምትክ ናት እኮ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ 🌹🌹❤️
እንዴት ደስ እንደሚሉ የኔ እናት ፈንዲሻ ነገር ለቅሶዋቸው አስለቀሰኝ
የኔ እናት በእንባ ጨረስኩት አቤት ደግነት ደግነትሸ ንግግርሽ ሀገርሸን ይገልጻል
እንባቸው መንታ መንታ ሆኖ ሲፈስ እንዴት ያሳዝናሉ። እንኳን ደስ አላችሁ።
ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭በለቅሶ እና በደስታ ጨረስኩት የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እህት እኮ የእናት ምትክ ናት እናትህን እንዳገኜክ ቁጠረው ወንድሜ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ በደስታ የተሞላ ዘመን ያድርግላችሁ❤🙏 እህትአለሜ ኑሩልን ❤🙏
የኔ እናት ጨዋታዋም ደስታዋም እፍፍፍፍ ብቻ አልሀምድሊላህ
እስይ እንዴት ደስ ይላል የዋህ የሆነች ሴት እግዚአብሔር ይመስገን
ውይይ የእኔ እናት እንኳን ደስ አለችሁ ደስታውን በእንባ ነው የጨረስሁት 😭😭😭 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላክ ሆይ የልጅህን የወለተ ስላሴን እንባ አብስልኝኝ 😭😭😭
የሚገርም ታሪክ በለቅሶ ነው የጨረስኩት
ኡፍፍፍፍ!ርዕሱን በማየት ብቻ ልቤ... ❤😢❤
ውይ የሚያሳዝኑ እናት ናቸው አብሬያቸው ነው ያለቀስኩት ኢቢኤሶች ተባረኩ በዕውነት የሰው ደስታን ማየት ግን እንዴት ደስ ይላል
For ABS long life you guys are healing people
እህት እናት ነች እንኳን ተገናኛችሁ ጎበዝ እህት ናቸው❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ኡፍ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን የእኔ እናት 🎉🎉
ቃላት ያሰኛን ኢቢኤሶች ሁላችሁም እድሜና ጤናይስታችሁ
በስደት ያለነውንም እግዚአብሔር በሠላም ከዘመዶቻችን ጋር ለመገናኘት ያብቃን።
አሜን
አሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤
የንግግር ለዛ
የሰዉ ፍቅር
ሰዉ የመሆን ጥጉን የምናይበት ደጉ የሀገሬ ሰዉ ❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ሀገራችን ሰላም ያርግልን
ይህቺኛዋን ኢትዮጵያ ፍቅር የተሞላበት ትክክለኛው የድሮ ፍቅር ከአንጀት የሆነውን ፍቅር የድሮዋን ኢትዮጵያ እንደኔ የናፈቀ እህቴ እንኳን ደሰ አለሸ እንደሷ የተጨነቃቹ ሁሉ ፈጣሪ ጭንቀታችሁን ይፍታላቹ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን
በጣም ❤
ፈጣሪ ሆይ በተጨነቁ ሁሉ ልብ እደዚህ ደስታን ሙላበት ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ
ያረቢ ሲያሳዝኑ
Amen Amen Amen 🙏
امنيرب
Amane❤❤❤
በእልልታ እስቲድዮ ያደመቁ የመጀመሪዋ እናት❤❤❤እንኻን ደስ አሎት
የኔ እናት ማነው እንደኔ በደስታ አብሮ ያለቀሰው❤❤
😢😢😢😢እማየየየየ የኔ እናት እንኳን ደሥ አለወት በዚህ ፐሮግራም ነዉ ብሶቴን ሁሉ የማወጣዉ 😢😢😢😢
የማዳም ቅመሞች አላማችን ተሳክቶ ከስደት በቃችሁ ይበለን
አሚን
Amiin yerab
Ameen
አሚን 🤲🤲🤲
አሚን
ሰው በስቱ አልቅሶ ይሞ ታን ብቻእግዚአብሔር ይመስገን😢😢❤❤❤
በጣም ነው የሚያሳዝኑት እንኳን ደስ አለዎት ልጅ የላቸውም መሰል ደግሞ የማታ እንጀራ ይስጥዎት እማ
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል እንኳን በህይወት ተገናኛቸሁ የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል የለም የሚሳነው ኢቤሶች እግዚአብሔር የምሰራች ነጋሪ ድርጅታችሁንም ከነ ሙሉ ሰራተኛው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!
Ɛ
Pls ɛ
0 ɛ
🙏❤
Amen Amen Amen 🙏
@@wagayebati2770 ❤
ኑ በደስታ እናልቅስ የሀገሬ ልጆች እስቲ ልየው❤❤❤❤❤
😂❤
😢😂ለሚን ሆሆሆ😊❤
ክክክክክ
😂😂😂😂
😭😭😭😭😭
Can not see this story እግዚአብሄር ደግ ነው ebas በጣም እናመሰግናለው እንዴኔ ደስ ያለው ካለ like ለ ebas thanks am happy ❤❤❤ የኣስመራ ልጅ ወንድምህ ነኝ
ሰወች ሲገናኙ እኔ የማለቅሰውን ያክል ባለታሪኮች ራሱ አያለቅሱም እህህህህ
እኔ በአመቴ ከስደት ስመለስ እናቴን ሳገኛት ቤተሰቦቸን ሳገኛቸው ምን ያክል እንደማለቅስ አውቀዋለሁ ያውም ሁሌ በስልክ እያወራዋት
የኔ ንፁህ ሴት ደግነታቸው የዋህነታቸው ይነበባል 😢😢😂😂😮😮❤❤
💔💔😢እኮን ደስ ያለወት የኔ የዎህ እናት አስለቀሱኝ አደራ ወንድም አለም በቻልከው አቅም ሁሉ ከጓናችው ሁንላችው የወንድም ፍቅር ጠምቶችው እርባችው ነውና የመጡት ፍቅርህን ሳትሰስት ስጣችው❤❤❤
እውይ እህትኮ የእናት ምትክ ናት አዴራ ከዚህ ቡሃላ ሳቋን እንጅ መከፋቷን እንባዋ በአይኖቿ እዳይፈሱ ወንድማችን አዴራህን ተወጣ ከልጅ ልጅ የላት ብቸኝነቷን ጎዶሎዋን ሙሉ አድርግላት አዴራራራራራራራራራራራራ
እንኳን ደስ አሎት እናታችን ወላ በጣም ነው ያስለቀሱን የሰው ደስታ ይስደስታል ❤❤❤
አጀት፤ሲበሉ፤እንኯን፤ደስ፤አላችሁ
yኔ፤እባ፤yፋሰስ
እንደዛሬ አልቅሼም ተደስቼም አላውቅም እግዚአብሄር ይስጣችሁ የዮናስ የሀዘን ፊት ይጋባል የሴትየዋ የዋህነት የኔ ምስኪን እንኳን ደስ አለዎት ልጅም ስለሌላቸው አንድ ወንድማቸውን ለማግኘት አገር ለቆ ሰው ቤት እስከ መስራት
😁😭💞🙏
ደስ የሚል ፍቅርና ደስታ እኔምእንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም በደስታ😢
በጣም የዋህ ናት ሳቅ ጭዋታ ደስ ይላል ስለተገናኛችው😂😂😂
የእኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል የሠው ደሰታ ማየት ያስደስታል
😘😘😘😘😘😘
በውነቱ ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ በቸኝነት ከባድ ነዉ የፈለገ ሰዉ በዙሪያህ ቢኖር ባዶነት ይሰማሀል እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የመድሐኒአለም ስራዉ ሁሌም ድንቅ ነው። ኢቢኤሶችም ተባረኩ።
የኔ እናት እንኮን ደስ አለሽ አይ የዋሁ ሕዝቤ
የኛ አካባቢ ሠው እኮ እሕትና ወንድም እነት
የተለየ ፍቅር አለብን😢😢😢
የሥደት እህቶቸ ፈጣሪ የነዚህን የተለያዩ ቤተሠብ እባ የሚያብሥ አምላክ ያገራችንንም ሥቃይ እና መከራ እና ሥቃይ ይበሥልን በቃ ይበለን 😢😢😢 አገራችን ሠላም ይመል
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ቤተሰብ ኢቢኤሶች ለእናንተ ቃል አይበቃም 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 እምየ ኢትዮጵያ እንድህ ስቃ የምናይ ያድርገን ሰላማችሁ ይብዛ 👍👍👍
የኔ እናት የኔ ሳቂተኛ እንኳንም ደስ አለሺ እንኳንም ተገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ የምታሳልፉ ያዲርጋችሁ
ኢቢኤሶች አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ
አቤቱ ፈጣሪ አያልቅብህ መቼም እኛንም በደስታ አስለቀስከን ስለ ድንቅ ስራህ ተባረክልን አሜን የኔ የዋህ እንኳን ደስ አሎት እማ።
ምን ይሳንሀል ጌታዬ !! የእኔ እህት ፤ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡ መቼም ይህቺ ሰአት የምናለቅስበት፤ የምንደስበት ነው፡፡ ኢቢኤስ ቻናልን ፤ ጸጊን እና ዮኒ ምስጋና ይድረሳችሁ፡፡ ሁሌ ደስ ይበለን
ማነው እንደኔ የመዳምስራ የሰለቸው ወላሂ አስጠላኙ በዛ ላይ ስትታመሙ ሁሉምነገት ያስጠላል አላህህልማችንንአሳክቶ ላገራችንያብቃን
አይዞሽ እናትዬ እኛ ጤና ሰጥቶን እየሰራን እራሳችንም ቤተሰባችንም እያስተዳደርን ነዉ አብዛኛዉ ህብረተሰባችን ለመስራት ተመኝቶ በጤና ማጣት ህልሙ የጨለመበት ጤና ያጣ በየሆስፒታሉ የሚማቅቅ አለ
ይህን አያየን መጽጽናት ያስፈልጋል አይዞሽ
አሜን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@@MenbereDemamu አሚንንንንንንን
እራህማ የጃማዋ የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ
@@Chereqa1357 እሽአችምደምሪኚ
የኔ እናት ሲልካቸው ቢያገጚ ብያግዛቸው ደስ ይለኛል
እዉነት ነዉ
እኛ ሰፈር ናት እስከዳር ትባላለች በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ በየ ሠዉ ቤቱ ልብስ ታጥባለች በአካል ብታያት አንጀት ነዉ የምትበላው
ስልኳን ስጭኝ
በኣላህ ስልኳን ስጠኚ pless@@fasekayrakeyrakefaseka1472
እኳን ደስ አሎት እማዬ❤ የመዳም ቅሞሞችዬ እሄን ደስታ በሂወታችን ሁሌም ይኑር
አሜን፫
አሜን 😢🙏🏿
አሜን😥😥😥❤️❤️❤️❤️❤️
እህት ማለት እኮ ሁለተኛ እናት ናት😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰው ደስታ የሁላችን ደስታ ነው❤❤❤
የዛሬው ልዩ ! እናቴ እንኩን አዲሳባ ያሉ ገጠር ጎንደር ያለ ነው የዋህነታቸው ፍቅራቸው ግልፅነታቸው !የረዳሀቸው ኩርሽም ዘርህ ይባረክ።
😢😢😢ቶሎ ቅዳሜ በደረሰ ምልበት ፕሮግራም😢😢 እንኳን ደስ አሏቸው😢😢
የሰው ፍቅር የሰውነት እውነት የዋህነት መታደል እኮ ነው የኔ እናት ዘመኖትን በደስታ ይሙላልዎት 😊😊 ኢትዮጵያ ሃገሬ እስቲ የሃዘን ካባሽን ገፎ እንዲህ በደስታ የሚያፍለቀልቅሽን ዘመን ያቅርብልሽ
እማየ እንኴን ደስ አለሽ አብሬሽ ስቅስቅ አልኩ እናት ሷቌን እንጅ ለቅሶዋን ማየት ከባድ ነው አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው እድሜሽን ያርዝመው በፍቅር ኑሩ
እነሱ እንደተደሰቱ እናንተም በቤታችሁ ደስታ በልጆቻችሁ ደድታ በጣም ደስ ይላል
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሺ ❤❤❤
ወንድምየዉ እህትህን አደራ የእህትህ ሀቅ አለብህ😢❤
እናት አትሙት ልጆች ይጎዳሉ በጣም እንኳን ደስ አላቹ
እሰይ እንኳን ደስ ደስ አሎት አቤት የገጠር ሰው ለሰው ያለው አክብሮት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ በእውነት በጣም ደስ ይላል
የኔ ገራገር እናት እንኳን ደስ አለዎት ይህ ታሪክ እኛቤ ቤት ነበር ታለቅ ወንድሜ አንድ ሴት ልጅ ወልዶ ሰው ገደለብኝ እና እናቴ ታማሚ ስለነበረች እልጅቷ ጋር የሚወስደን አጣን የናቴ ወንድሞች ውሰዱን ስንላቸው ማንም ፈቃደኛ ሊሆን አልቻለም ዛሬ ነገ እያሉ ተስፋ አስቆረጡን እናቴም ልጅስ ነፍሱን ይማረው ልጁን እንኳን ሄጀ እንዳላያት ይህው በሽተኛ ሆንኩ እያለች ስታነባ እሷም አረፈች እናቴ ካረፈች ብሐላ እኔ ስደት አገር ሆኘ እናቴ ሁል ግዜ ያገሩን ስም ትነግረኝ ስለነበረ ብዙ ስዎችን ስጠይቅ ሳጠያይቅ የሞተውን ወንድሜን የአባቱን ልጅ አገኘሁት ከዛ የልጅቷን ሁኔታ የት እንዳለች ጠየቅሁት ሁሉንም ነገር ነገረኝ አድጋ አግብታ ጡሩ ትዳር መስርታ አንድ ወንድ ልጅ ተገኘች እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቸና እህቶቸ ሂደው አዩአት አሁን እየተጠያየቅን በደስታ እንኖራለን እናቴ ሳታያት ብዬ ይቆጨኛል እሷን ያገኝሁአት ግዜ እናቴ 40 ቀን ቁርባኗ ነበር ትንሽ ቀን ቆይታ ብዬ እመኛለሁ ግን እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ነው ያሰለቀሳችሁኝ የኔ እናት እንኳንም ተገነኛችሁ ማን እንደናት ልጅ❤❤❤
የሚገርም የእናት ለዛ ያላቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ
I wasn't ready to cry but I can't help it 😢😢😢😢 she is so real and sweet, im so happy for them 👏👏👏👏👏
Love my people from the country side. So loving and so honest. Wishing them a very happy life
ያኔ ደግ መልካም እናት ናቸው ከአፋቸው በረካት ብቸ ነው ምወጣው እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉🎉
እልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምነው እኔም እንደእርሶ ወንድሜን አግኝቼ ባንባሁ ውይይይ 😭😭😭😭🙏🏿
እይ ዞን አላህ ያገናኛችሁ
ኡፈፈ የምለወ ነገረ ጠፋብኝ እንኳን ደሠ አላቹህ
አይዞሽ ታገኛለሽ።
ፈልጉት አላህይረዳችሁ
እንኳን ደስ ያላችሁ! የእህት ደስታ ይጋባል:: ወንድሟን ፍለጋ ወጥታ እንደወጣች ቀረች:: እንደ አንድ ወንድ ለእህቴ ያለኝን አመለካከት ቀየረው:: እህቴን እወዳታለው:: ይህቺ ደግ ሴት ግን እይታዬን ቀየረችው:: እህትህ ሲበዛ ንጹህ ሰው ነች! መልካሙን ሁሉ እመኝላቹሃለው::
የኔ እናት 😢የኔ እንባ ይፍሰስ ወላሂ ትልቅ ሰው ሲያለቅስ አልወድም😢🎉❤ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉
😢😢😢😢
😭😭😭
የተባረከች ቅን እናት፡ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
እናታችን እንኳን ደእና መጡ 🎉🎉❤❤የኔ እናት ደስታቸው ወደር የለውም!!!!አብሬ ነው ያለቀስኩት!!!ebs ሶች እግዚአብሔር ይባርካችው!!!!የስንቱን ጎዶሎኖት ሞላችው!!!ኡኡኡኡኡኡ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤የኔ አናት ቤተሠብን ፍለጋ መተው እዚው መቅረት!!!የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት❤❤ኡኡኡኡኡኡኡ ደስታው ልዩ ነው❤❤❤❤❤ወንድማችንም እንኳን ደስ አለኸ❤❤❤❤
የናቴ ልጅ ሆዴ አንጀቴ😭❤️🥰 ፍቅር የሆኑ ፍናት ምንም ችግር ውስጥ ቢሆኑ🤣🤣🤣 ደስተኛ ና ሳቂታ የሆኑ
🙏🙏🙏 ፈጣሪያቸውን ና ሰወችን አመስጋኝ
ማሻ አላህ አልኸምዱሊላ ሌላ ምን ይባላል
ሁሉን ያዘጋጀ ግን እግዚአብሄር ነው የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት አለን
She loves ❤️ him so much. I can't stop crying!
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመሥገን እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሑ እውነት ቃል አጠው ዮኒዬ የኔ ትሑት
እንካን ደስ አላችሁ
የኔ እናት በጣም ነው የወደድኩሽ ፈጣሪ አድሜ ጤና ይስጥሽ
ለኢቢስ ሠራተኞች በሙሉ እናመሰግናለን
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም በኔ ቤተሰብ አብረን እየኖርን መግባባት አቅቶናል ተለያይቶ መኖር ግን እንዲህ ያሳዝናል
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክህ እንኩዋን ደስ አላችሁ 💞
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው አይኔ እያነባ ልቤ እያዘነ ሀዘኑም ደስታውም ነው ያስለቀሰኝ ኡፍ ፈጣሪን ላመነ ምላሻችን ቅርብ ነው
ወንድማቸው የኚህን ወንድም እራብተኛ የውሃ ሴት ትልቅ አላፊነት አለብህ አንተ ለሳቸው እናትም አባትም እህት ወንድም ልጃቸው ነህ ና
በተቻለህ መጠን ተንከባከባቸው ያለ ገደብ ፍቅርንና አክብሮትን ቸራቸው
እደዛሪ ተደስቼ አላዉቅም ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
የኔናት ሲዛዝኑ ወይ አንጀቴን በላችኝ እባክህ አምላኬ የሰው ቤት በቃ በለን
ይችን ሰትዮ በጣም አሳዝናኝ ነበር የኔ እናት ደስ ብሎኛል ስለ ተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ውዶች❤❤❤❤
የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት ኡፍፍፍ 😭😭😘😥እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤🥰😘😘😘😘😘
ቅን እና ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት❤❤❤❤❤
لاحول ولا قوة إلا بالله 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ebs
الله يحفظك من كل شر اللهم أمين يارب
😢 እውነት እግዚአብሔር አይልቅብትም እውነት ዮኔዬ ጽጌ እውነት እግዚአብሔርን ማንም አይስቅምም እውነት ❤❤❤ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ዮኔዬ ጣፋጭ
አልሀምዱሊለህ እናትዬ እኮን ደስ አሎት ወላሂ በእባ ጨራስኩት ኡፍፍፍፍፍ
ልጅ ምርጥ ሰው ምንዳውን ከአላህ ያግኝ በሀገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያረገን መልካም ሰዎች መኖራቸው ነው
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ
ይህን የዋህ ህዝብ ነው የሞት ፍርድ የተፈረደበት
የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለሽ
የዛሬው ፕሮግራም የአገሬን ወግ እና ባህል በተግባር አየሁበት እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት እጠብቃለን ቀጣይ ሳምንት በሰላም ያድርሰን❤❤❤
በጣም ጥሩ ልቤ አላቸው የእኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳት
የኔናት ሲሳዝኑ እኮን ደሥ አላችሁ እእፍፍፍ ምናል የሞተ ቢገናኝ😭😭😭💔
እንደዚህ ዘመዳቸውን አጥተው ላሉ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያ እግዚያብሔር አምላክ በያሉበት ሰላም አርጎ እንዲያገናኛቸው እመኛለው
EBS የኢትዮጵያ
የናት ልጅ ማንም እንደሌላት ወንድሟን ፍለጋ ብላ ወታ ስትንከራተት ማየት ያማል ቢሆንም ስለሁሉም ተመስገን በቀረው ዘመናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን። ስለ ሁሉ🙏 እግዚአብሔር ድንቅ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!
በጣም ደስይላል እኳን ደስ አላችሁ እኔም አያቴን ባገኝ ደስለኛል አባቴ ሁልግዜም አሁንአባቴን ባገኝ ይላል በዱአችሁ አስቡኝ ውዶቸ
ተአምር ነው ሰው በህይወት ካለ ይገኛል የሚገርም ሚዲያ ተባረኩ እንኳን ደስ አላችሁ
muluken, my classmate back in in late 1990s at Haramaya University. I am very happy to see you mate your sister. She is very kind and natural lovely women. Congratulations again Mule.
አቦ እናትና ሀገር ሲደሰቱ ነው የሚያምረው አልሀምዱ ሊላህ ለቅሶና ሳቅ ቅልቅል ደስታ አቦ ረጂም አመት አላህ ያቆያችሁ! ወጣት ለእናቶች ሲረዳ እንጂ በመጥፎ ተግባር ሲሳተፍ ያስጠላል ጎበዝ ወጣት!
Thanks for making me cry with joy every week!
ደስ የምትል እህት ናት በድጋሚእንካን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አሎት እናቴ አዘናቹ አዘናችን ደስታቹ ደስታችን ነው ❤ ኢቤሶች እባካቹ እኔንም እርዱኝ የስደቷ እናቴን አፋልጉኝ አድሬሳቹን ባካቹ
ታላቅ እህት የናት ምትክ ናት እኮ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ 🌹🌹❤️
እንዴት ደስ እንደሚሉ የኔ እናት ፈንዲሻ ነገር ለቅሶዋቸው አስለቀሰኝ
የኔ እናት በእንባ ጨረስኩት አቤት ደግነት ደግነትሸ ንግግርሽ ሀገርሸን ይገልጻል
እንባቸው መንታ መንታ ሆኖ ሲፈስ እንዴት ያሳዝናሉ። እንኳን ደስ አላችሁ።
ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭በለቅሶ እና በደስታ ጨረስኩት የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እህት እኮ የእናት ምትክ ናት እናትህን እንዳገኜክ ቁጠረው ወንድሜ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ በደስታ የተሞላ ዘመን ያድርግላችሁ❤🙏 እህትአለሜ ኑሩልን ❤🙏
የኔ እናት ጨዋታዋም ደስታዋም እፍፍፍፍ ብቻ አልሀምድሊላህ
እስይ እንዴት ደስ ይላል የዋህ የሆነች ሴት እግዚአብሔር ይመስገን
ውይይ የእኔ እናት እንኳን ደስ አለችሁ ደስታውን በእንባ ነው የጨረስሁት 😭😭😭 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላክ ሆይ የልጅህን የወለተ ስላሴን እንባ አብስልኝኝ 😭😭😭
የሚገርም ታሪክ በለቅሶ ነው የጨረስኩት
ኡፍፍፍፍ!
ርዕሱን በማየት ብቻ ልቤ... ❤😢❤