Kalye thank u tru video new leteyksh mefelgew leljoch sunscreen metekem alebn wey ? ena demo ylje anget gulbet eyetekore new mn larg wede please i need ur advice
Thank you kaliye ye melu sis I use all this non chemical products eucerine oatmeal for sensitive skin so good for me and my kiddos and non fluoride toothpaste so good thank you
የሁሉም ፕሮዳክቶች ሊንክ ዲስክሪፕሽን ላይ ይገኛል (ከቪዲዩው በታች ትንሽ ቀስት ነገር አለች ስትጫኑት ያወጣላችዋል) እንዲሁም ከዚህ ኮመንት በታች ታገኛላችሁ👇||please find all product links on the description box
፣
Almond Oil( ለፀጉር እና ለሰውነት ማሳጅ ማድረጊያ)
www.amazon.com/dp/B011QHFB4A/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_PZE4FCZVPDXWJ3E29TNZ
.
Aquaphor Baby Wash and Shampoo
www.amazon.com/dp/B01NAFQIJ9/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_4D3V5SAHK663MKDKZMW7?_encoding=UTF8&psc=1
.
eucerin advanced repair cream( ለሰውነት እና ለፊት የሚሆን ሎሽን)
www.amazon.com/dp/B01DIXHNUU/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_NSX6PQVBK63J19XE4NZH
.
eucerin eczema relief cream (ለሰውነት የሚሆን ሎሽን፣ በተለይ ለሚደርቅና ለሚያሳክክ ለሚቆስል)
www.amazon.com/dp/B00DEXA0LY/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_W3ZABCJGKB2EHTGW94XA
.
shea moisture kids curling butter cream (ፍሪዝ ለማድረግ እና ለማለስለስ የሚጠቅም)
www.amazon.com/dp/B00HWTAFUC/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_VHZ6Z28AJZW5RFYMXB6T
.
indian hemp hair growth( ጭቃ ቅባት)
www.amazon.com/dp/B000GGPK0I/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_AA0F38R01XRWZQG7SCZX
.
cantu avocado hair products( ሻምፖ እና ኮንድሽነር)
www.amazon.com/dp/B0859NRG9D/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_GWZY1MNCJNTBT816KM0G
.
sheamoisture shampoo and conditioner( ሻምፖ እና ኮንድሽነር)
www.amazon.com/dp/B01N005W5K/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_WJT8ZXPPFYQ609RST3D5
.
Dove Beauty Bar ( ለፊትና ለገላ የሚሆን ሳሙና)
www.amazon.com/dp/B005HO0AR2/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_DR7FYRRB9WFWA2JGPW72
.
Olay Body Wash( የሰውነት መታጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና)
www.amazon.com/dp/B07C9P33KF/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_7YZDQP4W6V9W0G0SFB30
.
ይህን ምርት እንዲሁም ለሳል የሚሆነውን ከረሜላ ከ ሲቪኤስ ብትገዙት የበለጠ ተመራጭ ነው
Vicks DayQuil and NyQuil
www.amazon.com/dp/B00EQA34W6/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_1SQH4XZAK72J0ESEXCDB
.
Boar Soft Wave Brush(ማበጠርያ)
www.amazon.com/dp/B0019ZCX46/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_6FBE8NJK2WGB9ZQC6V65
.
የልጆች የገላ መታሻዎቹን ከሲቪኤስ ማግኘት ይቻላል
.
የእጅ ሴኒታይዘሮቹን እና ዳየሪዎቹን ሲቪኤስ ማግኘት ይቻላል
Emebet tasadegleshe konjo🥰🥰🥰🙏🙏
አስቀምጭልን
Kalye thank u yene wed balshigh mesert befitnet metashligh❤❤
Yess my dear ❤😘
አስቀምጫለው እሺ የኔ ውድ
Hulum betam konjo new bewnte yehe video ለብዙ ሰው ይጠቅማል #share ከልብ አመሰግናለሁ
Thank you so much ውድ እህቴ❤🥰
በጣም ቆንጆ ነው የማላውቀውን አሳዎቅሽኝ
ቃል ቆንጆ💕🌹😘
ልጆች ያሉአችሁ ሁሉ በእድሜ በጤና ጠብቆ እንደ ልባችሁ መሻት ያሳድግላችሁ አሜን👏
አመሰግንሃለሁ👍👏
አሜን አሜን ሐና ሐናዬ ሠላም ነሽ የኔ ውድ😘😘😘💕💕💕
ቃልዬ እናመሰግናለን እህቴ ይህ ለመጨረሻ ኮመቴ ልሆን ይችላል ብየ አስባለሁ ከአራት ቀን በኋላ ወደሀገሬ እገባለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ የማዳም ቅመሞች በሀረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቸ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ስደት አይሞላም ወደሀገራችሁ ለመግባት ሞክሩ 😘😘😘😘😘😘
በሰላም ግቢ የኔ ውድ ፣ እንዳትጠፊ ደግሞ ዩቱዩብ ላይ❤🥰🥰🥰
@@zemenawit እሽ እምወድሽ😘
እግዚአብሔር በሠላም ላገርፕ ያብቃሽ
@@bettytsegaye4165 አሜን😘🙏
እማምላክ በሠላም ለሀገርሽ ታአብቃሽ
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው እናመስግናለን ቃልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you so much yene konjo ❤
ቃልየ እናመስግናለን የዛሬዉ በጣም ለልጆቼ ስፈልገዉ የነበረ ነዉ ልጠይቅሽ እያሰብኩ ነበር
እጆችሽ ይባረክ የኔ ማር ስለ ልጆችም ማቅረብሽ ቀጥይበት ጎበዝ እዉነት ላንቺ 👍 እንዴ ብቻ ባይሆን ኖሮ እናመሰግናለኔ ቃልየ❤❤❤❤
እኔም ለልጆቼ እምጠቀመው Dove 🕊 ሳሙና እና cantu kids shampoo 🧴 & conditioner ነው በጣም ጥሩ ነው ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን @ሼር 🥰
Thank you so much yene konjo ❤
ስያምሩ ይባረኩልሽ በጣም ያምራሉ ያሳየሽን ፕሮዳክቶች በሙሉ በጣም ጠቃሚ አስፈላጊያችን ናቸዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
Thank you so much ❤
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው ይዘሽ የመጣሽው ቃል ቆንጆ ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በማስተዋል ያሳድጋቸው ውድድድድ
Thank you my dear 😘❤💕💖♥
ምርጥ እናት ነሽ ቃልዬ thank you for sharing 🙏
Thank you so much yene konjo ❤😘
Tnxs kalye tekami melket new, pls sle lijoch ena ye lijoch libs yalshewn bitseri betam des ylegnal tnxs.
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው ይዘሽ የመጣሽው ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሲያምሩ👏👏ላይክ ሼር❤🙏💞
Thank you so much yene konjo ❤😘
የኔ ውድ የሴት ልክ ጥቅቅ ያልሽ ሴት ወይዘሮ እውነትም ዘመናይ እደስምሽ እድሜሽ ይርዘምልኝ የወንዜልጅ
Yene konjo betam amsegnalew ❤🥰🥰🥰
ቃልዬ ሁሌም ጠቃሚና ጥሩ ነገሮችን እያሳየሽን ነው ተባረኪ ለልጆችሽም እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናቸው ይደጉልሽ እህቴ🙏🥰
Amen amen yene konjo thank you so much ❤
በጣም ጠቃሚ information ነው ያሳየሽን thanks🙏😍
ዋው ቃልዬ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለ ልጆችሽ ደሞ በጣም ደስ ይላሉ እግዛብሄር ያሳድግልሽ
ሁሉም ጠቃሚ ናቸው በተለይ ኮልጌት አፋቸው ውስጥ ስለሚገባ የምንጠቀመውን ማወቅ እንዳለብን እና ከኬሚካል ነፃ መሆናቸውን መለየት እንድንችል ጥሩ አርገሽ ገልፀሸዋል ቃልዬ ከተሞክሮሽ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👍👍👍🥰❤❤❤ሼር
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤🥰🥰🥰
ይሄ ቪዲዮ እኔን ጨምሮ ለብዙ ሰው ይጠቅማል!!! ቃልዬ እናመሰግናለን! በርቺልኝ እህቴ!!!!!!!!!
Thank you my dear 😘❤
በጣም የምፈልጋቸውን ነገሮች ነው ያካፈልሽኝ ቃልዬ ጠቃሚ ነገሮች ሁሉም አመሰግናለሁ
Thank you so much yene konjo ❤
Kalye thank u tru video new leteyksh mefelgew leljoch sunscreen metekem alebn wey ? ena demo ylje anget gulbet eyetekore new mn larg wede please i need ur advice
እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽ በፍቅሩ ጠብቆ
ያሳድግልሽ ይባረኩ። በጣም እናመሰግናለን
ስለምታሳይን ነገር በሙሉ ተባረኪልኝ 🙏 የኔ ቆንጆ 😘 ጎበዝ በርቺ 😍 መልካም ቀን ♥️
Amen amen yene konjo thank you so much ❤
በጣም ስፈልግ ነበር ለኔ ወቅታዊ መረጃ ነው አመሰግናለው ቃልዬ
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያቀረብሽልን ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የወደድኩት ሼር👍👍👍❤️❤️❤️🥰🥰ሼር
Thank you so much yene konjo ❤😘
ዉይ ልጆችሽ በጣም ያምራሉ የኔ ማሮች ምርጥ እናት አለቻቸው
Oww thank you so much yene konjo ❤
ቃልዬ አመሰግናለሁ ሀ፯ጅ ስወልድ ይጠቅመኛል የልጅ እናት ለመሆን ያብቃኝ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ውድ
Amen amen yene konjo thank you so much ❤🙏
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን ቃልየ እናምሰግናለን🥰🙏
Thank you so much yene konjo ❤😘
ቃልዬ እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ ❤️
Amen amen yene konjo ❤🙏
ሠላም ቃል
በጣም ጥሩ ናቸው ኢንፎዎቺሽ(information)እናምስገናልን በርቺ. ቆንጆ ነሽ ።
Thank you my dear 😘❤
Thank you kaliye ye melu sis I use all this non chemical products eucerine oatmeal for sensitive skin so good for me and my kiddos and non fluoride toothpaste so good thank you
Yess dear gobez moma 😍😘❤
ልዕልቷ ሲያምሩ ልጆችሽ ፈጣሪ በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግልሽ ❤
Amen amen yene konjo ❤🙏
ቃልዬዬዬ የኔ መልካም አብዛኛው ነገር አለኝ እድሜ ላንቺ የቀሩትን ግን አሁን እገዛለው ሩሪልን የኔ ማር ልጆችሽ ደሞ በጣም ያምራሉ እግዚያብሄር ይባርክ እኩዬችሽን አድርሰሻል 🥰🥰🥰❤️❤️ሼር
Thank you so much yene konjo ❤
Egzyabher yasadeglesh ebakeh seleljoch lelam kale akafeyne ❤️❤️
በእውነት ልጆችሽ ናቸው ? እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
Awo yene konjo thank you so much ❤
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ፕሮዳክቶችን ነው ያሳየሽን ተባረኪልን 🥰🥰🥰👌👌👌
Amen amen yene konjo ❤
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያካፈልሸኝ እናመሰግናለን ልጀ በጣም ደረቅ ቆዳ ነው ያላት እሞክርዋለሁ
Eshi yene konjo thank you so much ❤💖
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ኢንፍርሜሽን ነው ስለ ልጆች ብዙ ስሪልን በተለይ 12 አመት በላይ
Kaleya that's great information 💁♀️ 👍 thank you for sharing ❤
Thank you yene konjo ❤😘
ልጆችሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ የሰጠሽን መረጃ በጣም ጠቃሚ ነውእናመሰግናለን ስንወልድ አረሳውም 👍
Yene fikir thank you so much ❤
Oh wow they're so cute. God bless your kids.
It's very good products . Most of you mentioned I use it too . Love your video's 😘❤️🙏🏽
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰❤
Thank u so much kale for telling us this all 💕👍🙏
Hi sis thank you for sharing but if you don't mind please could send me kids sunscreen?
Kaleye konjo ende lelaw gize linkuachu weyme semachew betaskemechilign teru neber beterefe sele meteseriw vidiochesh betam amesegenalew tebareki
የኔ ውድ ሁሉንም ሊንኮች ዲስክሪብሽን ላይ አስቀምጫለው እሺ ከቪዲዩው በታች ትንሽዬ ቀስት አለች እሷን ስትነኪ ይወጣል የኔ ፍቅር
Selam konjo Sensitive yehone product le normal skin lalachew hesanat metekeme enchilalen
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም የምፈልገው ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
Thank you my dear 😘❤
Thank so much God bless you 💐💐💐
Thank u betamm zemenye.ebakesh yelejoch tsegur weekly routine asayen lelejochesh metaderegiwn
❤❤eshi yene konjo
@@zemenawit thank u dearr 😘
ቃልዬ ልጆችሽ ሲያምሩ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግልሽ እህቴ💕💕💕🥰🥰😍
Amen amen yene konjo ❤🙏
ቃልዬ በጣም አመሰግናለሁ 💕ቆንጆ መረጃ ነው!
Thank you so much yene konjo ❤😘
በጣም ነው እኮ የምወድሽ መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነው ግን በጣም አደንቅሻለሁ በርቺ
Thank you so much yene konjo ❤
I know I am late but am in Ethiopia where did I get the Cantu shampoo and conditioner
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው
Ufh yhe maroch idigh beluliny 😍😍😍😍kaliye lijochish siyamamiru egziybher bsegawh ysadigilish wddddddd❤️❤️❤️❤️❤️
Amen amen yene konjo
Pls le wend hesan lij 5 years yesegur kebat mndenw aref shetaw konjo yehone
Thank you for your usual helpful tips Kal greatly appreciated 🥰🤗
ቃልዬ tnx alot ልጆችሽ እንዴት ያምራሉ 😍😍 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🌹🌹❤️❤️❤️
Amen amen yene konjo thank you so much ❤
Thanks for sharing kaleya, your kids are so beautiful 😻 God bless them🙏
Thank you my love 💓
Kalye betam tekami neger contur leleje tsgure mokrew alkem esti emokrewoalhu thank you yene wed 🙏❤❤❤
Thank you so much yene konjo ❤
Hulum yasayeshen betam tekami yehonu negeroci nacew kaly Egziabeher amlak lijocishen yasadegelesh 😍😍🙏🙏
Amen amen yene konjo ❤🙏
እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን በፍቅር በፀጋ ያሳድግልሽ ይባርክልሽ ለቁምነገር ያብቃቸው 🙏❤እኔም አንድ ወንድ ልጅ አለኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ነው የማመሰግንሽ ተባረኪልኝ ቃልየ የኔ ቆንጆ❤
Thank you so much yene konjo ❤amen amen 🙏🙌
አመሰግናለሁ እህቴ
Le 1 amet lij dove samunaw yehonal? bexam tekami video new tnxs
አልመክርሽም ሌላ የህፃናት ፈሳሽ ሳሙና ሊንክ አስቀምጫለው እሱን ተጠቀሚው
Eczema alebat dc new yazezelgni gen metkem ferahu
@@tt-xk1ir እንደዛ ከሆነማ ችግር የለውም በጣም ቀላል ሳሙና ነው ትንሽ እጁ ላይ ሞክሪውና ምንም ካላለው ተጠቀሚለት
Eshi betam amsegnalhu
God bless you and your family 🙏🙏🙏💝🇨🇬
Thank you sister 🙏
የኔ መልካም በጣም ነው የምናመሠግነው
Thank you so much yene konjo ❤
konjo Tebarek betam new yetekemen lelij ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ጎራ በይ እህቴ
Thank you ❤
ልጆችሽ ሲያምሩ ቃልዬ እግዚሐብኤር ያሣድግልሽ
Amen amen yene konjo ❤
Serebek neber kale lelejwcha thanks dear 😘🙏
Thank you my dear 😘❤
አመሰግናለዉ ቆንጂት ለ አራስ ልጆችስ ይሆናል
Oh ur kids r so cute 🥰 may allah bless them. Its such helpful video and great products. Thanks for sharing ❤❤❤
Thank you my dear 😘❤
እናመሰግናለን ቃልዬ👍👏
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
selam lanch yihun kalye Betam des yeml new wode fit yitekmegal lijochsh egzabeher yasadglsh samiru
Thank you so much yene konjo ❤
Kalye Thanks sewdeshe!!!!
Thanks sis. Very helpful information!!
Thank you so much yene konjo ❤
What a beautiful family you have Kalyae
ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነዉ የኔ ቆንጆ አዲስ ነኝ ጊዜ ካለሽ ወደ ቤቴም ብቅ በይ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰
Anchim gora bey ene metechalew
Eshi yene konjo thank 😊
@@noel7734 eshi
ቃልዬ ጌታ ያሳድግልሽ 😍
ቆንጆዎች እንደ ማሚ😘
Oww thank you yene konjo ❤
Thanks for sharing.👍🏾Yes just share us your ideas and info about children closing.👀
Eshi yene konjo thank you so much ❤
Thanks baby oil naber mexakamu
ዋው ቆንጆ እግዚአብሔር ለቁምኘገር ያብቃልሽ
Amen amen yene konjo ❤
Kalye very helpful video as usual👌😘 Thank you for sharing!
Thank you so much yene konjo ❤😘
የኔ ልዩ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጆችሽን አማ😘😘😘
Amen amen yene konjo ❤
Masha Allah ❤❤
Le wend lij shampoo and kebat pls negereng?
ቪድዮ ላይ የቀረበው ይሆናል እሺ
አድልጂየወለደችአትመስልምስታምር
thank you for sharing💞
❤❤❤
ውይ ቃልዬ የምፈልገውን ልጠይቅሽ ያልኩትን ይዘሽልኝ መጣሽ 💕በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ 💕
Thank you my dear 😘
እር ማማየ መዉለድ የመጀመሪያየ ነዉ የምጠቀመዉ አደናገሮኛል ልግዜ ጆንስን ነው የምጠቀመው ኢትዮ ይገኛል
እናመሠግናለን ቃልየ ❤️❤️❤️❤️😘😘
❤🥰🥰🥰
Gobze enat ♥ lijochishe seiamru
Watching ቃልዬ 👍👍👍❤️💕
Thank you so much yene konjo ❤
ስማቸውን ግልፅ ብታደሪጊልኝ
Betam enamesegnalen
thank you so much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
❤❤❤
Great products Kaliye ❤️❤️
Thank you my dear 😘❤
Thank you so much 🌷🌷🌷
Thank you my dear 😘❤
Thank you yene konjo,
አመሠግናለሁ ቃልዬ 😍😍
በጣም ነው የምናመሰግነው 💕💕
Thank you my dear 😘
erigatash. des yilal. lajochsh yibarekulashe merej. wechsh. tekami. nachewa
Thank you yene konjo ❤😘