በእጥፍ ነው የፀጉራችን ቆዳ የሚከፍተው ቅባቱ በደንብ እንዲገባና ስራውን እንዲሰራ በቀላሉ//hot oil treatment in steam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 377

  • @adutesfafamily7814
    @adutesfafamily7814 10 หลายเดือนก่อน +31

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ መዳኔ አለም የሃሳባችሁን ይሙላላችሁ 🙏🙏

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 10 หลายเดือนก่อน +112

    የኔ ፀጉር እጆሮየ ነበር አሁን እወገቤ ደረሰ ሁለት አመቴ አንድ አይነት ብቻነው እምጠቀመው አችን መስማቴ ጠቀመኝ ጠክሪ ጀግኒት

    • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
      @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 10 หลายเดือนก่อน +6

      ምን ተጠቅመሽ እስቲ ዉዴ ንገሪን?

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 10 หลายเดือนก่อน +4

      በማሪያምለኔንገሪኝ የኔፀጉርከጆሮየበላይነው

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 10 หลายเดือนก่อน +5

      እንዴት ልመንሽ እውነት እንደሆነ ሲቀጥል ምን ተጠቅመሽ ነው የኔ ወላሂ እንዳለ እረገፈ የህፃን ልጅ ሚያክል ነው ያለኝ ፀጉር 😢😢😢😢

    • @freyemaryamlij1263
      @freyemaryamlij1263 10 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ተጠቅመሽ እህት ንገሪኝ😢

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 10 หลายเดือนก่อน +27

      ለኔ የጠቀመኝ እሩዝ መሪ ማለቴ የስጋ መጥበሻው
      ሚስማር ወይም ቁርፍድ
      ጥቁር አዝሙድ ወይም ሀባ ሠወዳ
      እኒህን 3ቱን ባንድ እያፈቀፈኩ በ3ቀን በ3ቀን እፀጉሬላይ ጫፉን አታድሪጊ ስሩንብቻ ጫፉን ደሞ ጪቃቅባት

  • @Lalalex203
    @Lalalex203 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ መስኪ ስለ ሩዝ ውሀ አላውቅም ነበር ትክክለኛ አሰራሩን ከአንቺ ነበር ያየሁት እና April 27 2023 ከጆሮዬ በታች ነበር ለማሲያዝ ማይመች ነበር September 30 2023 ትከሻዬን አልፎአል በ5ወር በቀን በቀን ነበር ምቀባው ልስላሴው ዛላው ሁሉ ነገሩ ዋው 😘🫶ተባረኪልኝ ውዴ እውነተኛ ሰው መመስገን አለበት The creator will fulfill your secret desires that you have not told anyone

  • @AskalDejene
    @AskalDejene 10 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ውድ መስኪዬ ዛሬ የልቤን ነው ያደረሽው ቅባት አልመጥ ብሎኝ ፀጉሬ ተቸግሬ ነበር እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Arsamatube
    @Arsamatube 10 หลายเดือนก่อน +7

    መስየ መልካም ሰው ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 9 หลายเดือนก่อน +2

    መስኪዬ ጋር ሁሌ ዘዴ አለ!!!!!! አባባልሽ ተመችቶኛል መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahirgenana2183
    @bahirgenana2183 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ ተባረኪልኝ በብዙ ይባርክሽ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ ወደ ድሮ ተመለስ የምር ቃል የለኝም ❤❤❤❤

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 10 หลายเดือนก่อน +7

    መሲ የኔ መልካም አሚን ያርብ ሀገራችን ሠላም ያድረግልን ከሁሉም በላይ ሠላም ያስፈልጋል

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አስተዋይ እውነት ነው ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው የፈልግነውን መግዛት ለማንችል ተባረኪ እሺ እንጠቀማለንን❤❤

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና እውናተኛ ሴት ነሽ በረሴ አይቻለው ፀጉሬ በጠም አጭር ነባር አሁን በሚገርም ሁኔታ ወርዶ ወገቤ ደርሶዋል ሁለት አማት በልሞላ ግዜ በለ አጭር ፀጉር ጓደኞቼ ሞክሩት ወለሂ 100% ለውጥ ተየለችሁ

    • @sofayahmed
      @sofayahmed 10 หลายเดือนก่อน

      ምንእየተጠቀምሽ እስኪ በደንብ ለዉጥ ያያሽበትን ንገሪኝ እኔ አስጠልቶኝ ትቸዋለሂ ወላሂጫፉ በተለይ ኡኡኡኡኡ

    • @rukiamohammed2741
      @rukiamohammed2741 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@sofayahmedስትተጠቢ አቮከዶ ሙዝ ጂሊ ቅባት አድርገሽ ተቀቢው ከዛ ቅባቱ የሮዝማሪ ቅጣል ቁሩንፉድ ዛንጂቢል ጂሊ አድርጋሽ ቀቅይው ከዛ ለዋርም ይሆንሻል

    • @amuti3541
      @amuti3541 10 หลายเดือนก่อน

      ከታጠብን በሗላ ነውዴ ውዴ​@@rukiamohammed2741

    • @amuti3541
      @amuti3541 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@rukiamohammed2741ዝጅብል ቁርፍዱ ከታጠብን በሗላ ነው

  • @MeskermeTeshome
    @MeskermeTeshome 10 หลายเดือนก่อน +13

    የምትሰሪው ሁሉ ከልብሽ ነው በጣም አመሰግንሻለሁ መስኪዬ❤❤❤❤

  • @amranabera
    @amranabera 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ በጣም ነው ምወድሽ ፀጉሬ ተለዉጧል tnxs❤❤❤❤❤

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እምናመሰግነው መስኪየተቸገርኩበት ነበር ልጆችሽን ይባርክልሽ የኔውድ

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እናመሰግናለን❤

  • @shemels1
    @shemels1 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግና እመብርሀን ታበርታሽ የኔ ውድ

  • @Canada404
    @Canada404 10 หลายเดือนก่อน +3

    It’s very important idea to take care of our hair Meskiye thank you for sharing 🥰

  • @HabibaMuhammed-y1v
    @HabibaMuhammed-y1v 8 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪይ በጣም አመሰግናለሁ

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ። እናመሰግናለን። መስኪ ግን ሰውነትሽ በጣም ቀንሷል ጂም ጀመርሽ ወይስ ለሱም ሌላ መላ ተጠቅመሻል? እሱንም ሹክ በይን።

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 10 หลายเดือนก่อน +4

    መሲኪየ የኔ አስተዋይ በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት ግንባሬ ሸሽቶቡኛል በማርያም የሆነነገር በይኝ እማ ❤❤❤❤

  • @tigistzerihun367
    @tigistzerihun367 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪየ እውነት ነው በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ።

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 หลายเดือนก่อน +4

    መሥክዬ የእኛ ቸግና ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ ከነ ቤተሠብሸ

  • @fantucherna
    @fantucherna 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትሽ ነው እራሳችን በራሳችን አናታችንን እናርሰው😂😂

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪ ልጆችሽ ሰላም ናቸው? እግዚአብሔር ይባረክሽ እኔ የሞቀ ቅባት በጣም ነዉ እምስማማኝ ❤️🌹

  • @MuluGebre-b8x
    @MuluGebre-b8x 10 หลายเดือนก่อน

    መስዬ እግዚአብሔር ይባሪክሽ በእውነት አቺ ቅን ሴት ነሽ ኑሪልኝ❤❤

  • @ሣራሣራ-ሸ3ተ
    @ሣራሣራ-ሸ3ተ 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ አቺ እምትነግሪን ሁሉ ይሰራል
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 10 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቅመም 🎉❤❤

  • @Senayt-f6v
    @Senayt-f6v 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪየ የኔወድ እህት እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @umuzekeryainshaallah4799
    @umuzekeryainshaallah4799 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሠግናለን መሲ ምክሮችሽኮ ሁላችንንም ያማከለ ነው።እኛን የሚገልፅ እንደ ሠው የማትለወጪ ልጂ አላህ ይባርክሽ

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 10 หลายเดือนก่อน +2

    መስኪየ ንሪልን አች በጣም መልካም ሰዉ ነሽ ለኛ ለድሆች ጥሩ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 10 หลายเดือนก่อน +2

    meski 🥰my adorable sis 😍thank you

  • @Mahdr12Nahom
    @Mahdr12Nahom 10 หลายเดือนก่อน +8

    የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው የኔ መልካም

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ጅግኒት ሸወጥቀጥ አልሽብኝ እኮ በሁሉ የታድለሽ የኔ አደኛ❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ የኔ የዋህ ትለያለሽ እኮ እመብረሀን ከነሞላ ቤተሠቦችሽ ትጠብቅሽ ዉዴ❤❤❤ የኔ ፀጉር ቅባት ሥቀባ ወደዉስጥ አይገባም ወደፊቴ ሠዉነቴ ነዉ የሚወርድብኝ

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሲየ መልካም ስው የኔም ፀጉር ነፍስ ዘርቶበታል ተመስገ

  • @TsinatTsinattsegaye-xj1ko
    @TsinatTsinattsegaye-xj1ko 10 หลายเดือนก่อน +9

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የኔ ደርባባ መተናል ስለምክሮችሽ 🌺😘🙏

  • @alem8102
    @alem8102 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ መሰየ የኔ አሰተዋይ ❤❤❤

  • @alem8102
    @alem8102 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጉሪ እዴት እደተቀየረልይ አችን መከተል ከጀመርሁ በሖላ ፈጣሪ እዴሜና ጤና ይሰጥልይ❤❤❤

  • @abebafirew2937
    @abebafirew2937 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን መስኪዬ❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ መስኪዬ

  • @alemalemayehu3610
    @alemalemayehu3610 10 หลายเดือนก่อน

    Mesekiya sewede she ekuo❤❤❤❤ amsegnlu 🙏🙏🙏 tebaereki

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 10 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ ተባረኪ❤❤❤

  • @rahmet1294
    @rahmet1294 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ❤❤ አዎ መላ አለሽ እኮ

  • @medihntube
    @medihntube 10 หลายเดือนก่อน +10

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @samurisamuri4424
    @samurisamuri4424 10 หลายเดือนก่อน

    እያሳቅሽ የማታስተምርን ነገርስ መስኪዬ ስወድሽ🥰🥰🥰 ኣንቺ ቪድዮ ስትሰሪ ተስፋ የቆረጠውን ፀጉሬ ራሱን ለመጠበቅ ይነሳሳል😂😂👌

  • @tsigehailu1622
    @tsigehailu1622 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስየ ተባረኪ የኔቆንጆ ❤❤❤

  • @mulukidanu8682
    @mulukidanu8682 10 หลายเดือนก่อน +2

    For hair growth treatment eski asayin ena hule esun bcha new mtekm yalbn ??mekyer yelebnm dont forget plz answer me

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መስኪ መልካም ሰው

  • @Mahder822
    @Mahder822 10 หลายเดือนก่อน +2

    Tnx meskiye akm leleln asbesh sleserashln

  • @uaesh8887
    @uaesh8887 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህት መስኪ እናመሰግናለን

  • @ሙናሞንሟና
    @ሙናሞንሟና 10 หลายเดือนก่อน

    መሲየ የኔ ቆጆ የኔስ ወልቆ አለቀ በጣም ነው የሚመዘዘው

  • @ማርያምየፍቅርእናት
    @ማርያምየፍቅርእናት 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ማርዬ በርች የኔ ጀግና❤❤❤❤❤ፈጣር ልጆች ሽን እጠብቅልሺ ❤❤❤❤❤❤❤ፈጣር አገራችንም ሰላም ፍቅር እመልስልን🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @FasilAdmasu-cf8ts
    @FasilAdmasu-cf8ts 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 10 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ የኛ መልካም🙏❤

  • @ahlamendriss887
    @ahlamendriss887 10 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks a lot messiye. much love&Respect ❤❤

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 10 หลายเดือนก่อน

    Yene wude nefse eko nesh degmo metekem yalubenen negeroche chewanet betemola melku new yemtnegrine zemenesh yibarek geta yibarkesh!!!!!!

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጀ ትክክክል ነሸ❤❤❤❤

  • @NetsanetMamo-o1k
    @NetsanetMamo-o1k 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውብ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananmuzeyin2039
    @hananmuzeyin2039 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wey meskiye betam thank you

  • @feker122
    @feker122 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @romantup9195
    @romantup9195 10 หลายเดือนก่อน

    ማስክዬ ፃጉረ ባጣም እያደግ በዛላይ ባጣም ዋዝ ዛርቶ በጣም አማረልኝ አምሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @HanaAyalew-fi9hm
    @HanaAyalew-fi9hm 9 หลายเดือนก่อน

    Meskiyeeee teleyalesh Maryamen ❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መሰኪየ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you meske. I'll try it. 💚💛❤

  • @ekima-k2d
    @ekima-k2d 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምትመቺኝ ከልብሽ የሚሰሪልን ነገር አቦ አላህ ይጠብቅሽ ከና ቤተሰቦችሽ

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @user-tgiye
    @user-tgiye 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የኔ መለኛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 10 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንቺን ማየት ከጀመርኩ ፀጉሬ ተለወጠ

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔቆጆ እዴትነሽ መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaworkuHana
    @HanaworkuHana 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መስኪየ እንኳን ደና መጣሽልን እህታችን ❤
    ውደ የዚህን skinoren Cream አጠቃቀሙን ንገሪኝ እህት ❤

  • @MesheshMeshesh
    @MesheshMeshesh 2 หลายเดือนก่อน

    ይችሽ

  • @HawiShife
    @HawiShife 10 หลายเดือนก่อน +1

    betamnew mewdedh yene qonjo 🌹🌹🌹 meskiye tebrek ☝️☝️💔💔💔💔💔🎉🎉🎉

  • @WosiGonderewa-xx2fy
    @WosiGonderewa-xx2fy 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @selamwttemesgen332
    @selamwttemesgen332 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ ሞሪንጋ ለፀጉር ጥሩ ነው አጠቃቃሙስ እንዴት ነው እባክሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😍

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ መልካም በርችልን የኔ ጀግና

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 10 หลายเดือนก่อน

    Meskiye thank you edimena tiena yistesh mokurealew bedeb yiseral

  • @medanitteshome2988
    @medanitteshome2988 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks ehte bexaam ene bugur aschegronyal ehte bexam sibeza kabet alwexam ebet nany enna men lexaqam ??

  • @LillyYona
    @LillyYona 8 หลายเดือนก่อน

    የሆንሽ ደስስትይ❤❤❤

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 10 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ እኔ ራሱ ዛሬ ቅባቴን ሞቅ አድርጌ ተቀባሁ እንዴት ደስ የሚል

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤መስክዬ ❤ተባረኪ ❤ልጆችሽይባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawaHaje0
    @HawaHaje0 10 หลายเดือนก่อน +1

    Gobazi yene widii widddiiiddiii❤❤💐💯

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 10 หลายเดือนก่อน

    መስኪ በርቺ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 10 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤ልጆች ደህናናቸው መስየ ሳሚልኝ ❤በጣም እና መሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Meski

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን አንቺ እያሳየሽን ያለው የጸጉር ቅባት አጠቃቀም እኔ ሁሌ ልታጠብ ስል እጠቀናለሁኝ እና በትክክል ነው እና በፎጣ ጠቅልየው አላውቅም ብቻ በሻሽ ሸፍኘው አድርና በማግስቱ እታጠባለሁኝ ግን ከዛሬ ጀምሮ በፎጋ እጠቀልለዋቸሁኝ እና ለተበጣጠሰው ጸጉር ፈጣን መድሀኒት በቤት የሚሰራ ካለሽ 🙏

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ስውድሽ እካ ❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ እደምወድሺ ታውቃለሺ አድራሻሽን ላኪልኝና መጥቸ ጎርቤትሺ ልሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @elsamengestu6374
    @elsamengestu6374 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mesky yene asetemar derbaba set❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 10 หลายเดือนก่อน

    .ፍቅር የሆንሺ ልጂ ጠፋሺ በጣም ደህናነሺ ❤

  • @FevenGezae-vv5rq
    @FevenGezae-vv5rq 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks meski 🥰🥰🥰

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው መሰኪየ

  • @MakodiiDaniel
    @MakodiiDaniel 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yene qonejo sewedesh yachii meker hulum xeqem iji gudat yelewem yene jegena set❤❤❤🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናል መስኪየ ጀግኒት የሴት በላይ እዉነት አንቺን ሳይ እነቃቃለሁ❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጥ❤❤❤

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህት❤❤❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 10 หลายเดือนก่อน +2

    እራሳችን በራሳችን አናታችንን እናርስ እንዳልሽውም ማን አለን።😂😂😂😂

  • @WogayoWadha
    @WogayoWadha หลายเดือนก่อน

    Selamis bizit yibelis hulem geta yitebikis❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramabera2508
    @ekramabera2508 10 หลายเดือนก่อน

    Hi meski university lay anchi edmeseriyachew aynet routine lemesrat ayemechem mekniyatum menem instrument masgebat ayfekedem lega kelel yale hair routine video endesrilen neber maleta boil mareg menamen mayfeleg timum selelalen betam mokat hagerem selalehu kefitlefit betam tesebaberual muk weham selahone betam segur yekorartal men letekem

  • @ggvj1398
    @ggvj1398 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ሥወድሽ ጥሎብኝ ቅን እቁ ሤት ሥወድድድድድድ❤❤❤

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 10 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ❤❤❤

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በምታምኝው አምላክ ለሳሳ ፀጉር የሚያበዛ ለሚነቃቀል ፀጉር የሚያስቆም ካለሽ ንገሪኝ የኔ ፀጉሬ በጣም ስስና ረጂም ነው ቅባት ስቀባው ከላይ ብቃ ነው ወዙ ወደውስጥ አይመጥም በፈጠረሽ እንዳታልፊኝ ❤