Seifu on EBS - አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ / Netsanet Workeneh Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Fevelove-A
    @Fevelove-A 6 ปีที่แล้ว +15

    ነፂ በጣም ከማደንቀቻው ኣርቲስት ነህ ልጆችህን እግዛቢሄር ይባርክልህ ትዳርህም ጭምር 😘😘😘😘😘

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፅዬ።ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እኮ ነህ እግዚአብሔር በሀይማኖትህ ያፅናህ ደስ ይላል

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወር ሞላኝ ካየሁት አላቀውም ነበር
    ሰላምህ ይብዛ ሰይፉየ እናመሠግናለን
    ሀገራቼንን ሠላም ያርግልን

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 4 ปีที่แล้ว +8

    ትደርሳለህ ብቻ ተኛ ክክክክክክክክክ ነፂየ አድናቂ ነኝ ሰይፍሽ እናመሰግናለን በስደት ያላችሁ እህቶቸ መዳሐኒለም ይጠብቃቹ እራሳችሁን ጠብቁ ዱበይ ያላችሁ ዝናብ በዛ ሲባል ሰምቸነው ጥንቃቄ ረድርጉ ከጎርፍ

  • @mediyemariyamelij8829
    @mediyemariyamelij8829 7 ปีที่แล้ว +37

    ኑፂየ የቤተ ክርስቲያን ሰትል እኔም በጣም ናፈቀኝ እዉነትህ ነው ሰወድህ እፍፍፍፍ ኑሩልኝ ከነቤተሰብችህ

  • @ይስራይስራ
    @ይስራይስራ 8 ปีที่แล้ว

    እዴ ሰይፉየ ምነው ሙሉውን ልቀቀው እጅ ደሞ እዴት ንፉቅ ብለህኝ ነበር ነፂየ የኔ ጌታ ስወድህ እኮ

  • @sarabill2241
    @sarabill2241 5 ปีที่แล้ว +21

    እውነት ነው የቤተክርስቲያን ድምፅ በጣም ይናፍቃል 😭😭😭😭😭

    • @abelgoitom1031
      @abelgoitom1031 3 ปีที่แล้ว

      tikikil new windime 🙏🙏🙏

  • @magdashaila7104
    @magdashaila7104 8 ปีที่แล้ว +2

    ነፂ ስወደክ አድናቂክ ነኝ የምሠራቸው ፊልሞች ይመቸኛል አስቂ ነገር ነክ ሠይፉ የልጅ አበት ስለሆክ ደስ ብሎኛል በል ድረስበት ነፂ ላይ

  • @sarahtesfaye9746
    @sarahtesfaye9746 8 ปีที่แล้ว +5

    Hahahahahah Wowww እረ ስይፍ እባክህ ሁሉንም ልቀቅልን የምን ማጎጋት ነው ይሄን ሁሉ ግዜ ቆይተህ መተህ ደግሞ
    ነፆነት በጣም ነው የማደንቅህ ብዙ እንተርቪህ ላይ ስለልጆችህ የምታወራው ፓርት ደስ ይላል በርታ

  • @አሚናየወሎልጂ
    @አሚናየወሎልጂ 5 ปีที่แล้ว +6

    ስወድህ ነፄ ምርጥ ሰው ቀልድህ ሁለ ነገርህ ይመቸኛል

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
    @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ዘና ፈታ ያደርገኛል ነፂ ክክክክክ ምርጥ ልጅ ሰይፉ እናመስግአለን ሁለታችሁ አንድ አይነት

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 5 ปีที่แล้ว +2

    ነፃዬ በጣም ነው የምወድክ ያንተው አድናቂ ነኝ 🤩🤩😎

  • @የማርያምልጅልዩ
    @የማርያምልጅልዩ 7 ปีที่แล้ว +44

    እውነት ነው ነፂ ሀገር መኖር መታደል ነው እኔም የናፈቀኝ እሱ ነው በስመአብ አምላኬ በሰላም መልሰን ሁላችንንም

  • @lemrajemal7404
    @lemrajemal7404 4 ปีที่แล้ว +2

    ነፂ እና ሠይፉ ሥወዳቹ ከልቤነዉ ኑሩልኝ

  • @kelemyemariamlij1645
    @kelemyemariamlij1645 8 ปีที่แล้ว +43

    ነፂ የማይነካ ነካክተህ የባሰ ሆድ አስባስከኝ ቤተ እግዚአብሔር ናፍቆኛል እጣኑ ቅዳሴው የአባቶች ቡራኬ እረ ስንቱ

  • @bereketmossie7451
    @bereketmossie7451 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትመቸኝ ሰው ነፃነት አድናቂህ ነኝ

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 8 ปีที่แล้ว +1

    ክፍት ኣፍ፥ «ዲያስፖራ» ይላል ጥሩ ቃል የተናገረ ይመስል። መናኛ የመንገድ መደዴ።

    • @barni_mb
      @barni_mb 5 ปีที่แล้ว

      zarr Sar 😂😂😂😂ምነው ሌላ ቃል አለው እንዴ ምን አጠፉ

  • @የኔኖላዊት
    @የኔኖላዊት 4 ปีที่แล้ว

    ባይመችህ እንዴት ትሆን ነበር #ተወዳጅ ነህ👌👌

  • @kwtkwt3424
    @kwtkwt3424 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ቆንጆ ይመችክ የሰው መውደድ ያብዛልክ

  • @senaitgetachew9552
    @senaitgetachew9552 8 ปีที่แล้ว

    omg #netsi............ u have no idea how much l ♥ u #እግዚአብሔር_አምላክ_ከነቤተሰብህ_ይጠብቅህ
    thank u seifu

  • @endriyasmohammed6066
    @endriyasmohammed6066 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፃነት መለሰ ነው ወርቅነህ ነው ሰይፍሻ

  • @tesfumis46
    @tesfumis46 3 ปีที่แล้ว +1

    ነጺ በጣም የምወደው አርቲስት

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ነፂ ስወድህህህህህ❤❤❤❤❤ በቃ አተነው ልቤ ሚፈልገው ነፂ ነፂ እስኪ ወዬ በለኝ

  • @anebsaw
    @anebsaw 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፃነት ነፃ የሆንክ ሰው በጣም እወድሀለው

  • @dhhdhbxnxj1315
    @dhhdhbxnxj1315 8 ปีที่แล้ว

    ነፃነት በቅድሚያ እንኳን መጣህ በመቀጠል ሢበዛ አድናቂህ ነኝ በጣም አከብርሃለሁ ነፂ የ ሁሌ አንተ ያለህበት ትወና ፈልጌ አሥፈልጌ ነው የምከታተለው ነፂየ አንተ ባለትዳርና የልጆች አባት ባትሆን አደኛ ነበርኩኝ በረኪና ሥጠጣልህ በጣም ነውብየምወድህ ግን አሁን ብወድህም ትርጉም ሥለሌለው አድናቂህ ብቻ ሆኛለሁ በተረፈ እሥከቤተሠብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በዲድያ ሁሌ ማየት እፈልጋለሁ አትጥፋብኝ ነፂየ

    • @meronabasha7796
      @meronabasha7796 8 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😀😀😀😅😅

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 8 ปีที่แล้ว

      +Dhhdh Bxnxj እ ! ቀልድ ነው? በረኪና ስጠጣልህ? ወይ ጉድ፥ ግዜ ኣያሰማን የለ።

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር አምላክ ከመሳለም ያለፈን እውነት ይግለጥልክ ነጺ

  • @sarayimer9495
    @sarayimer9495 8 ปีที่แล้ว +2

    Seifu Nafkhin Nber enkuwan Dehina Mtahi Naste Betam New Yemwadchew Serawchin Berta Adenakihi New Gen Parte 2yetal

  • @hayuabdu548
    @hayuabdu548 8 ปีที่แล้ว +15

    ሰይፍሻ እስካሁን ከጋበዝካቸው እንግዶች የተመቹኝ ነጻነትወርቅነህ .ፍልፍሉና.ሸዋፈራውደሳለኝበጣም ተመችተውኛል

  • @sunnybatthi2765
    @sunnybatthi2765 8 ปีที่แล้ว +3

    ነፂየ የኔ ማር የኔ ቆንጆ ሲወድህ እኮ ይመቸህ ንሮልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @samrel5479
      @samrel5479 7 ปีที่แล้ว

      እንዴትእንደምወድክ ነፆነት

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 3 ปีที่แล้ว

    ነጻነት መለሰ ሳይሆን ነጻነት ወርቅነህ ነው ሠይፉሻ

  • @حنانحبشيه
    @حنانحبشيه 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለኝም ውይ በስመአቭ ነፂ ምርጥ ሠው😍😍😍
    😂😂😂😂

  • @endod8708
    @endod8708 8 ปีที่แล้ว +224

    ኢቲዮጲያውያን ጥቁረትን እንደሚፈሩት ድህነትን ቢፈሩ የት በደረሱ

  • @sanatedros1329
    @sanatedros1329 7 ปีที่แล้ว +7

    ነጺ ምርጥ ሰው እግዝኣቤሄር ይጠብቅህ

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም፣ተባራኩ፣ስወዳችሁ

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 5 ปีที่แล้ว

    ነፂ እጅግ እንወድካለን የማትጠገቡ ያገሬ ልጆች

  • @samiraa3161
    @samiraa3161 5 ปีที่แล้ว

    ነፂ ስወድህ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ. ይስጥህ

  • @itmustbelove2137
    @itmustbelove2137 8 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ሰይፉ ምናል ሙሉውን ብትለቅልን
    ኒፂ አድናቂህ ነኝ

  • @helengere7776
    @helengere7776 5 ปีที่แล้ว

    Huletachu and lay slayehuachu betam des blognal.hulet keldegnoch 😘😘😘😘

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፋ እና ነፂ ሲገናኙ እንደ ጠበኩት ያዝናናሉ

  • @mebualemsegdi4052
    @mebualemsegdi4052 8 ปีที่แล้ว

    wow Netsye ewnet tengereki hagereki menafekowe ya demets new enyem ende anet hagereye gebech mech yehen mesemawe

  • @adonaiyosef9813
    @adonaiyosef9813 8 ปีที่แล้ว +3

    ስንት ነገር ተቆንጥሮ እየተሰጠን እንችለዋለን። ኧረ ልቀቅልን

  • @ermiassisay871
    @ermiassisay871 4 ปีที่แล้ว +1

    seifu, ante america hedeh tsegur satabekl netsanet bet bekul likela ychlal?

  • @hayemitades5896
    @hayemitades5896 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀላታችሁም እድሜቻሁ ይርዘም ሰይፍየ

  • @ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ
    @ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሠው ነፃነት ይመቺህ

  • @aschalewyehuala98
    @aschalewyehuala98 8 ปีที่แล้ว +3

    Like...ምርጥ አዝግ ነፃነት!.

  • @samialsayed1250
    @samialsayed1250 8 ปีที่แล้ว +2

    እር ስይፉ። ሙሉውን ልቀቅልን።

  • @የድንግል.ማርያም.ልጅ
    @የድንግል.ማርያም.ልጅ 7 ปีที่แล้ว +2

    ነፂ ደስስስ የምትለኝ ሠው ኑርልን

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 ปีที่แล้ว

    ነፆዬ ሰወደክ ኑረልኝ አደናቂክ ነኝ

  • @duniyasweet2222
    @duniyasweet2222 8 ปีที่แล้ว +2

    uuuuuuuuuuuu አረሰይፉዬ ሙሉውን ልቀቅልን ነፂን ስወደው እኮ ደሞ አምሮብሀል

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 7 ปีที่แล้ว

    ነፃነት ወረቅነህ በጣም የምወደው ሰው ነው

  • @fentawawoke2232
    @fentawawoke2232 2 ปีที่แล้ว

    ok seyifsha ebakihn b netsanet workenehn bye kenu asaygn semchew ymaltegbew artist,sew,awaki bich enkuanm set alihonko fetarin amesegnalhu bfiker emot neber

  • @aklilefisiha681
    @aklilefisiha681 ปีที่แล้ว +1

    ቃል የለኝም

  • @fawziafawzia848
    @fawziafawzia848 8 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ፊልሞችህን በጣም ነው እምወድልህ Thaks ሴፍሺ

  • @ምቾትቱብmichottube
    @ምቾትቱብmichottube 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው ግን ሰይፉ ላይ ለመታደም እንደት ነው የሚቻለው

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว

    ስወድህ፡ተባረክልኝ

  • @ሱሱቢንትኡመር
    @ሱሱቢንትኡመር 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፂየ ምርጥ ሠዉ ፈገግታህ ዉስጤነዉ

  • @amouysgghh7525
    @amouysgghh7525 5 ปีที่แล้ว

    ተወዳጅ ነህ እኮ ሰይፍ ከአንተ የነፂ ከለር ነዉ ሚመቸኝ የጥቁር ቆንጆ

  • @alemgetachew6586
    @alemgetachew6586 8 ปีที่แล้ว +5

    ነፂዬ የሰው ማኛ ስወድህ እኮ God bless u

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 8 ปีที่แล้ว

      +Alem Getachew ጥቁር ኣደል እንዴ፥ የሰው ኣሻሮ ማለትዎት ነው?

  • @bitaniabitania5900
    @bitaniabitania5900 8 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ሰይፉ ነፃነት መለሠ ሴቷ ዘፋኝ መሠለችኝ፡ተሣሰተክ ነው or ......

  • @sameerakidistorisa3894
    @sameerakidistorisa3894 8 ปีที่แล้ว +3

    ነፂ ምርጥ ያራዳ ልጅ ስወደው እኮ

  • @firtafirta7796
    @firtafirta7796 8 ปีที่แล้ว

    Tekmwa tekmwa nate ye mlwe ena ante bcha tegna ye mtlwe word endet endtmchagne
    I love both long live byalwe

  • @arabphpschool
    @arabphpschool 8 ปีที่แล้ว +13

    ነፂ እዴት እደምወድህ ምርጥ አርቲስት ልጆችህን እግዚያብሔር ይባርክልህ ትዳርህንም ጭምር ነፂ

  • @hanaahanaa7261
    @hanaahanaa7261 8 ปีที่แล้ว

    egziabher edme ystachihu huletachihum

  • @masarata4975
    @masarata4975 6 ปีที่แล้ว +1

    ነፂየ አድናቂህ ነኝ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 4 ปีที่แล้ว +3

    NETI GOD BLESSE OUR FAMILY WITH LOVE Y FAMILY.

  • @lovrlovt1677
    @lovrlovt1677 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው

  • @deboraabate7482
    @deboraabate7482 5 ปีที่แล้ว

    እር እኔም ልንሞት ነው የቤት ቤተክርስቲያን ናፍቆት 😭😭😭የውስጥ ነገረከኝ ነፃነት 😭😭😭😭😭😀

  • @melatkfle1681
    @melatkfle1681 6 ปีที่แล้ว

    Netsi betam nw yemewadh...egzabhar helun yasakalh😊

  • @ethiopiatikdem9104
    @ethiopiatikdem9104 8 ปีที่แล้ว

    Please ሰይፍሻ ቀሪውን ልቀቅልን

  • @techtrick2k523
    @techtrick2k523 5 ปีที่แล้ว

    o my god...really i appericiate you....i like you....guys are you agree....if you so...like it

  • @alemyali1250
    @alemyali1250 8 ปีที่แล้ว

    uuufffff besak ferfer alkugn eko seifu demo lemen tikoraritaleh?

  • @khalidalkhamis8457
    @khalidalkhamis8457 8 ปีที่แล้ว +3

    በናትክ ሙሉውን ልቀቀው ሰይፍሻ ነፂ ስወድክ እኮ

    • @TokumatokumaTokuma
      @TokumatokumaTokuma 8 ปีที่แล้ว +1

      በናትክሙሉውን ልቀቀውነፂ ስወድህእኮ እማታፍሩ ምንድንነው የሰዋሰው መውደድ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 ปีที่แล้ว

    ነፂ፡ስወድክ፡አግዚሀቤር፡ይጠብቅ

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 7 ปีที่แล้ว

    ነፃነት ስወድህ ውይይይ አስቂኝ ምርጥ ልጅ

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 5 ปีที่แล้ว

    እስኪ ነፂን ለማየት እና ለመሳቅ ሁሌ የሚፈልግ እኔ ባየው ጫወታው ሁሉ የሚጣፍጥ ማር

  • @abduramanhamda9430
    @abduramanhamda9430 4 ปีที่แล้ว

    you are excellent actor

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 5 ปีที่แล้ว +1

    ሴፍዬ በእናት አረጌወይን አስፍን ጠይቅልን አርtስቷን ስወድህ 😍😍🤩🥰

  • @hannatapada3258
    @hannatapada3258 5 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክክክክ ።በጎቹ የሚያውቁኝም አሉ ።ኧረ በሳቅ

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፂየ ምርጥ ሰው ውድድድድድድ

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 ปีที่แล้ว

    ነፂዬ አድናቂክ ነኝ

  • @fitumasefathanks2615
    @fitumasefathanks2615 8 ปีที่แล้ว +3

    ትደርሳለክ ዋናው መተኝት ነው በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @rolla991
    @rolla991 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ነጼስወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว

    ነፅ ፍቅር ስወድ እኮ ❤️❤️

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ስወድህ ነፂ

  • @zeki7603
    @zeki7603 8 ปีที่แล้ว

    ምን ናፍቀህ "ቤተ ክርስቲያን" በህወቴ ትልክ ትምርት

  • @whytheyhatethem4310
    @whytheyhatethem4310 4 ปีที่แล้ว +1

    Amazing lovely interview

  • @ዘሙነኝወሎዬ
    @ዘሙነኝወሎዬ 8 ปีที่แล้ว +244

    ጥሎብኝ ነፃነትን እወደዋለሁ ክክክክክክክ

  • @dagnedawro7962
    @dagnedawro7962 4 ปีที่แล้ว

    ኣድናቂህ ነኝ እወድሀለሁ ነፅ

  • @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ዐ9ጰ
    @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ዐ9ጰ 8 ปีที่แล้ว

    ነፃነት በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ነፃነት ወርቅነህ ነዉ መለሰ አዳም

  • @dawitelias7698
    @dawitelias7698 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ትጠብቅህ በጣም ታስቀኝለህ

  • @atsedereda7696
    @atsedereda7696 8 ปีที่แล้ว +7

    ነፂየ በጣም ኣድናቂህ ነኝ

    • @nomore3294
      @nomore3294 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ነፂዬ በጣም አድናቄክ ነኝ

  • @ekruyoutube9234
    @ekruyoutube9234 2 ปีที่แล้ว

    ሥወድህ ነፂ የሳቄምንጭ😍😍😍😍

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 8 ปีที่แล้ว

    ነፂዬ U R No 1!

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 4 ปีที่แล้ว

    ነጲ ሠላምህ ይብዛ ባለህበት 😘😘😘

  • @velkumar3748
    @velkumar3748 5 ปีที่แล้ว

    Egzibhere yebarh

  • @zelalemgc6829
    @zelalemgc6829 5 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ሰይፉ የአባቱን ስም ሳታውቅ ነው እንዴ የምትጋብዘው ነጻነት መለሰ አልክሳ

  • @limenhgetachew7011
    @limenhgetachew7011 5 ปีที่แล้ว

    ere seyfu min hono new netsanet melese ale ina arefew

  • @akoseyoutube7
    @akoseyoutube7 5 ปีที่แล้ว

    i like netsanet ......................... Mr. X

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ ኤርምያስ አመልጋን የመሰለኝ ነገርስ