ተዋናይ ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) | Kassahun Fisseha | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yigzawmuhabaw7107
    @yigzawmuhabaw7107 3 ปีที่แล้ว +111

    ፊልም ላይም ሆነ በቀጥታ ሲያወራ ምንም የማይቀያየር ምርጥ ሰው፡ቀጥልበት!!

  • @assefamekuria8109
    @assefamekuria8109 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ለመናገር ተዋናይ ካሣሁን ፍሰሀ (ማንዴላ) እንደኔ ዕምነት የሀገራችንን የፊልም እንዱስትሪ ወደ ተሻለ ደረጃ ያደርሱታል ብዬ ተስፋ ከምጥልባቸው ተዋናዮች ውስጥ ስሙ የሚጠቀስ ነው፤ እሱ በመሪ ተዋናይነት ሆነ በረዳት ተዋናይነት የሚተውንባቸውን ሳላይ ያለፍኩበት ጊዜ የለም ሠይፉዬ ይህን የጥበብ ሰው በፕሮምህ ላይ በማቅረብህ በዚህ ብቻ አይደለም ሌሎች ተወዳጅ ዝግጅቶችህን በጣም ነው የማደንቅልህ ኑርልን! ፈጣሪ ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 2 ปีที่แล้ว +52

    ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛ ፊልም በጣም ነው የሚወድ በነገራቺን ላይ ኣማርኛ ያወቁት እዚ ኢስራኤል ሃገር ከገባሁ ቦሃላ ነው ማንዴ በጣም የሚወድህ ምርጥ ኣክተር ነህ እድሜህ ያርዝመው 🙏🏾😍

  • @nuhussienahmedinseid446
    @nuhussienahmedinseid446 2 ปีที่แล้ว +16

    እጅግ በጣም ከሚገርመኝ በአካል በደንብ አርጌ አውቃለሁ አንድ ግቢ ነን ፍቅር የሆነ ሰፈር አባኮራን ና ማንዴላ አሁንም ፀባዩ እውቅና አግኝቶ ሁላ የማይቀየር ሰው ነው

    • @Mastewal-ye8zf
      @Mastewal-ye8zf 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አቀዋለሁ አባ ኮራ ጎጄም በረዳ አድ ግቢ ነን 😂😂😂

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 5 ปีที่แล้ว +1054

    ማዴላ ውሥጤ ነው እሥኪ አድናቂዎቹ ላይክ 👍😍😍

  • @HabetamuRobal
    @HabetamuRobal ปีที่แล้ว +16

    3.1M views በጣም ደስ ይላል እንወድሀለን ማንዴላ❤❤❤️👏።

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 7 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ተዋናይ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @eueu2643
    @eueu2643 8 ปีที่แล้ว +19

    ደስ ስትል ምንም ጣጣ የለውም ዋው 1 ቀን አግኝቼህ እንደማደንቅህ እርግጠኛ ነኝ ማንዴ

  • @እየሱስህያውነውሜሪሲነኝ
    @እየሱስህያውነውሜሪሲነኝ 5 ปีที่แล้ว +270

    የምወደው አርቲስት እስቲ የምትወዱት ማንዴን ላይክ ግጩኝ

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 5 ปีที่แล้ว +17

    ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው የዋህም ይመስላል እግዛብሄር ይባርክህ

    • @loulouatloulouat5190
      @loulouatloulouat5190 5 ปีที่แล้ว

      ማደላ ዉስጥ ነሕ👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤💋💋❤❤❤❤💋💋❤❤💋💋💋♥💓💓💓💞💞

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 7 ปีที่แล้ว +9

    #የኔ #ድንቡሼ #ስወድህ እኮ የምትሰራቸው ፊልሞችህ ሁሉ ያስቁኛል አንተ ያለክበት ፊልም ሁሉ ምርጥ ነው በዚው ቀጥልበት 😍#ቦቸራዬ 😄

  • @sarabirhanu333
    @sarabirhanu333 7 ปีที่แล้ว +26

    I really appricate this Ethiopia famous actor he deserve it may god bless his life

  • @አላህበቂየነዉ-በ4ኸ
    @አላህበቂየነዉ-በ4ኸ 5 ปีที่แล้ว +14

    ማዲ ዉስጤ ነህ አደናቂህ ነኝ አተያለህበትን ፊልም ስወደዉ

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 4 ปีที่แล้ว +19

    የእኛ ጀግና ማንዴ ስወድህ እኮ በርታልኝ 😍😍❤❤

  • @ፍቅርበፍቅር-የ9ጘ
    @ፍቅርበፍቅር-የ9ጘ 4 ปีที่แล้ว +19

    ማንዴላ ሲወድለት ለሰው ኣሱቆ ለራሱ 😊የኔ ፍልቅልቅ ይመችህ 😍😘😘

  • @hayatmhamad4608
    @hayatmhamad4608 7 ปีที่แล้ว +8

    ማድየ በጣም አንተና ስለሞን ቦጋለ በጣም ከማደቃቸው አርቲስቶች በጣም. ጉበዝ ስለባህልህ የምታስተዋውቅ ውድ እንቁ ልጅ ማደየ

  • @khyria143
    @khyria143 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሽ አንድ ነገር ልልህ እወዳለው ከሀረብ ሀገር ወደ ሀገርዋ የገባች ሴት አግርባቸው ምክንያቱም የሀረብ ሀገር ያለው ብሶት ችግሩ መጥፎ ጎኑ አብራርታ ስለ ምትናገር ሌላ እህቶችም ስደት አያስቡም አስብበት ሰይፍሽ ብቻ አርቲስት አታቅርብ በኔ ሀሳብ የሚስማማ ካለ እጁ ያውጣ በተረፈ ማንዴላ ውስጤ ነህ

  • @bokuretsiongerensea85
    @bokuretsiongerensea85 5 ปีที่แล้ว +4

    I am from Eritrea I love you Mandela best actor Ethiopia

  • @alemalme2789
    @alemalme2789 6 ปีที่แล้ว +3

    ማንዴ በጣም በጣም እወድሀለው ድምጭህን ሁሉ ስይፍዬ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 ปีที่แล้ว +4

    ማንዴላ ውስጤ ነህ ምርጥ ተዋናይ
    ነህ ያለህ ገፅታ ተወዳጂ ነህ ሰላምህ
    ይብዛልን በርታልን ተድርህ ወግ ማዓርግ
    ለመያዝ ያብቃህ እግዚአብሔር 👍👌👏❤❤❤

    • @Tabor1219
      @Tabor1219 9 หลายเดือนก่อน

      youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur

  • @nagewodaniel9834
    @nagewodaniel9834 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ማንዴላ ችሎታህን ሳላደንቅ ቢያልፍ ህልናየ ይወቅሰኛል። በርታ ካንተ ብዙ ነገር ተምረያለዉ።

  • @hhg622
    @hhg622 7 ปีที่แล้ว +60

    I'm from Eritrea 🇪🇷
    I like is men
    He is great man.?

    • @aeaee3988
      @aeaee3988 4 ปีที่แล้ว

      My parent

    • @Tabor1219
      @Tabor1219 9 หลายเดือนก่อน

      youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur

  • @keyadames238
    @keyadames238 7 ปีที่แล้ว +129

    ማንዴላ ደስ የምትል ኢትዮጵያ ነህ በጣም አደንቅሀለሁ

    • @solomonkassa9078
      @solomonkassa9078 2 ปีที่แล้ว

      @@sionsion5208 kkkk minaw chigir ale?

    • @sionsion5208
      @sionsion5208 2 ปีที่แล้ว

      @@solomonkassa9078 Nope!

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 8 ปีที่แล้ว +9

    Mandeeee .... such a talented actor... love your work.

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 6 หลายเดือนก่อน

    ማድየ ምርጥ ሰው አድ ግቢ ነው ምንኖረው ከናቱ ጋ አባ ኮራ ጎጃም በረዳ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 8 ปีที่แล้ว +101

    ደስ እሚል ተዋናይ ስወደው

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn 6 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ እኮ ማንዴ ምርጥ ሰው አድናቂህነኝ ኑርልን ❤❤❤❤

  • @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
    @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 8 ปีที่แล้ว +497

    ማንዴላ አድናቂህ ነኝ አቦ ይመችህ

  • @SacsxfBcfc
    @SacsxfBcfc 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የምወደው ለዛ ያለዉ❤❤❤❤❤

  • @eueu2643
    @eueu2643 8 ปีที่แล้ว +7

    ማንዴ ፍቅር የሆንክ ልጅ እመቤቴን አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አንደኛ

  • @asteresraelmimisho7242
    @asteresraelmimisho7242 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ሺማግሌ ነው በዛ ላይ የኢትዮጵያ ጀግና ነው

    • @Tabor1219
      @Tabor1219 9 หลายเดือนก่อน

      youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur

  • @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
    @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 6 ปีที่แล้ว +90

    ማንደላን
    ታሪኩ ባባን
    መሰረት መብራቴን
    ሄለን በድሉን
    ከእናት ተዋኒያን ፥
    እማማ ፍቅርተን
    እከን ፥
    ግሩም ኤርሚያስ
    ልዑል ሰገድ፥ኢሳም አበሻ፥ማክቤል፥
    እነዚህን በጣም
    ስወዳቸው ውይ!
    ማንደ ጥሩ ሰው!

    • @kenebeker8651
      @kenebeker8651 6 ปีที่แล้ว +1

      መቅደስ የተዋህዶ ልጅ የቀጥተኛይቱ መንገድ
      አለም ሰገድ ን ስትርሽው

    • @kenebeker8651
      @kenebeker8651 5 ปีที่แล้ว

      የሚወደዱ ናቸው ❤️❤️

    • @መሲአብርሃ
      @መሲአብርሃ 5 ปีที่แล้ว

      @@kenebeker8651 ልኬነሺ ማሬ

    • @jossiinfo9342
      @jossiinfo9342 5 ปีที่แล้ว

      ,aregahgn werashe

    • @joshuadagnachew2578
      @joshuadagnachew2578 4 ปีที่แล้ว

      Denez

  • @ልጅእዮቤል
    @ልጅእዮቤል 3 ปีที่แล้ว

    ከፊልም አርት አደኛ የማደቀው አተን ነው በጣም ከምር አደኛ ነህ

  • @elsatesfaye6037
    @elsatesfaye6037 7 ปีที่แล้ว +61

    ማንዴ አድናቄህ ነኝ ጥሎብኝ በጣም እውድሀለው ኑርልን ♥♥♥

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 ปีที่แล้ว

    ማንዳዬ የኔ ጀግና በጣም ነው የተመቸሀኝ በፊልም እንደማቅህም በኖርማልም ያው ነህ😢😮😅😊

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ 8 ปีที่แล้ว +65

    ስወድህ ካሳሁን ምርጥ አርቲስት

    • @keduyenewa
      @keduyenewa 6 ปีที่แล้ว

      ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!! Setamre

    • @hayatehussen6838
      @hayatehussen6838 3 ปีที่แล้ว

      Waw

  • @mekayesuf8238
    @mekayesuf8238 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እምወዳቸው አሪቲስቶች
    1/ ኢሳም ሀበሻ /ኢስማኢል ሀሰን
    2/ ሰላም ተስፋየ
    3/ማንደላህ
    4/ ሱሙ ጠፋብኝ ምርጥ አርቲስት አለ ከሰላም ተስፋየ ጋ የጋ ህይወቱን የቀይር በጣም ብዙ ትምህርት የወስድኩበት ሀገር ላይም ብንስራ ለውጥ አለ ብሎ ብዛውን ያሰረዘው በጣም ከምንም እና ከማንም በላይ አድናቂያችሁ ነኝ
    በተላይ ኢሳም ሀበሻ ና ሰላም ተስፋየ እውነታ ሙሉ ፊልምን ሁልግዜም ባየው እማልሰለቸው !!!!
    እስኪ በፈጠራችሁ እንደ እኔ እምትወዶቸው ላይክ ብሉኝ ስወዳችሁ

  • @አድራሻዩከመስቀሉስርነው
    @አድራሻዩከመስቀሉስርነው 8 ปีที่แล้ว +63

    በጣም እንወድሀለው አድናቂክ ነኝ በርታ

    • @abrahamyoseif4357
      @abrahamyoseif4357 7 ปีที่แล้ว

      አድራሻዩ ከመስቀሉ ስር ነው hii

    • @emushemush631
      @emushemush631 6 ปีที่แล้ว

      🤙🤙🤙🤙🤙🤙

    • @tamiratababiya2571
      @tamiratababiya2571 5 ปีที่แล้ว

      አድራሻዩ ከመስቀሉ ስር ነው 123

    • @tamiratababiya2571
      @tamiratababiya2571 5 ปีที่แล้ว

      አድራሻዩ ከመስቀሉ ስር ነው
      123
      45

  • @kalkal5885
    @kalkal5885 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ማዴላ በጣም የሚመቸኝ ልጅ ነህ ማኛ ሠይፉዬም እንደዚያው ታምራላችሁ አመሥግናለሁ ሥላዝናናችሁኝ

  • @aldnaaldna1449
    @aldnaaldna1449 7 ปีที่แล้ว +42

    ዋው ማንደላይህ ይመችክ ምርጥ አክተር አድናቂህ ነኝ

    • @matiamare6412
      @matiamare6412 5 ปีที่แล้ว +1

      Beqenent subscrib endararge

  • @JdjdjjHdhd-pt7iy
    @JdjdjjHdhd-pt7iy 5 หลายเดือนก่อน

    እንወድሀለን ገና ብዙ እጠብቃለን ካተ😊

  • @lay625
    @lay625 7 ปีที่แล้ว +14

    I love you so much Mandela
    God bless you

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አርቲስት ስወደው 💗💗💗

  • @metakonjo2900
    @metakonjo2900 7 ปีที่แล้ว +31

    ማንዴላ አቤት ስወድክ

    • @Tabor1219
      @Tabor1219 9 หลายเดือนก่อน

      youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur

  • @rahmiyeweloleji6958
    @rahmiyeweloleji6958 7 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሽ እንደው ደስ ትለኛለህ በጣም ዘና ነው የምታረገው

  • @gamilahgamilah5405
    @gamilahgamilah5405 8 ปีที่แล้ว +44

    ማንዴላ ይመችህ ውስጤ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ ወላሂ በሳቅ ገደልከኝ kkkkkkkkkkk ተፍቄ ነው በውነት ስሬስ እንደ ፊልሙ እኮነው ምታወራው ውድድድድድድድ ይመችህ

  • @ሊዲያሽፈራው
    @ሊዲያሽፈራው 7 ปีที่แล้ว

    ማንዴን በጣም ነው የምወደው ስይፍሻ የሚስራችው ፊልሞች ኢቪን የሚያወራችው ወሬ ፈታ ያርገኝል የእኔ ቆንጆ ሽ አመት ኑርልኝ ማንዴ

  • @johngimmy9361
    @johngimmy9361 8 ปีที่แล้ว +124

    ዝም ብዬ ሳስብህ ቀና እና የቦኸ ሰዉ ትመስለኛለህ ጌታ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @heniandsebli5699
    @heniandsebli5699 2 ปีที่แล้ว

    ማንዴ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 3 ปีที่แล้ว +8

    Brilliant Ethiopian actors in general art very good excellent

  • @yabub25
    @yabub25 7 ปีที่แล้ว

    ሥወደው ማድየን
    ከምር ጎበዝ ተዋናይ ነው አገኘዋቹህ እያለ

  • @ፈቓርእዩልበይ
    @ፈቓርእዩልበይ 8 ปีที่แล้ว +396

    የኔ ድቡልቡል ስታምር

    • @ሀዩቲከድር
      @ሀዩቲከድር 8 ปีที่แล้ว +7

      ፍሽኽታ አመለይይ kkkkkkk

    • @hdhfnbxnxn2443
      @hdhfnbxnxn2443 7 ปีที่แล้ว +1

      ፈቓር እዩ ልበይ

    • @mmmmm7318
      @mmmmm7318 7 ปีที่แล้ว +1

      ፈቓር እዩ ልበይ kkk

    • @lobabaajman2345
      @lobabaajman2345 6 ปีที่แล้ว +1

      ይመችህ

    • @ቲጂማር
      @ቲጂማር 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ደብለብል

  • @helenjima5396
    @helenjima5396 5 ปีที่แล้ว +1

    Gobz berta egzaber yerdh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambesayemiskin7098
    @ambesayemiskin7098 5 ปีที่แล้ว +28

    ማንዴላ ስወድህ እኮ የኔ ማር ይመችህ ወንድሜ 😍 አድናቂህ ነኝ 😍

  • @batibati8602
    @batibati8602 6 ปีที่แล้ว +2

    አድናቂህ ነኝ በጣም ነዉ እምታስቀኝ

  • @weynishetwerku8625
    @weynishetwerku8625 5 ปีที่แล้ว +20

    የማድላ አድናቂ ነኝ ከዱባይ ላይክ ግጩኝ በለይ ወድሜን ይመሥለኛል

  • @hayah9742
    @hayah9742 3 ปีที่แล้ว

    ማደላ ሰላምህን ያብዛልህ ውዲ አዲናቂህ ነኝ ከኮተር

  • @kerstynakersetyna407
    @kerstynakersetyna407 8 ปีที่แล้ว +14

    wow Manda sewadhe😍😘😘😍

  • @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ
    @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ 5 ปีที่แล้ว

    ማድዬ ማድዬ ኬሻ ሆኜ የሰራው ሰው ነኝ ስትል ደስ ስትል ያ አልፎ ዛሬ ጀግና ሁነህልናል አበሳዬ

  • @customersbilenassfea8189
    @customersbilenassfea8189 7 ปีที่แล้ว +12

    በጣም አድናቂህ ነኝ ፊልምህ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው ቀጥል

    • @Tabor1219
      @Tabor1219 9 หลายเดือนก่อน

      youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur

  • @Vip65-p2r
    @Vip65-p2r ปีที่แล้ว

    ደሰ የሚለኝ ተዋናይ❤❤❤❤

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +3

    ማንዴላ ስወድህ በተለይ የአርበኞች
    ፊልምማ ሲያምርብህ

  • @sነኝየናቴአፍቃሪየቤተሠቦ
    @sነኝየናቴአፍቃሪየቤተሠቦ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማዴላ ደሥሢል ሥወደው

  • @daramanis3633
    @daramanis3633 8 ปีที่แล้ว +401

    የማደላ አድናቅው ነኝ ከድባይ

  • @netsanettesfaye4573
    @netsanettesfaye4573 4 ปีที่แล้ว

    ማድዬ አቤት አቤት ስወድህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @fireweyniteklab6275
    @fireweyniteklab6275 7 ปีที่แล้ว +9

    ደሲሲል የዋህ ነገር ነው ማዴላ ስወድህ

  • @hailebogale1063
    @hailebogale1063 6 ปีที่แล้ว +1

    Absolutely brilliant $ it was an example for all

    • @abebegetu5022
      @abebegetu5022 3 ปีที่แล้ว

      ሰይፍሻ አቢት ስትችልበት

  • @arsemawelsh5192
    @arsemawelsh5192 6 ปีที่แล้ว +6

    እወድዳለሁ ወንድምይ አድናቄህ ነኝ። እግዜብሕር ይጠብቅህ አሜን(3)

  • @selamselam151
    @selamselam151 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማደንቅክ ማንዴ በርታ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 8 ปีที่แล้ว +15

    በጣም እንወድሀለን እናመሰግናቸዋለን

  • @tubes2141
    @tubes2141 3 ปีที่แล้ว +2

    በዝች አለም ላይ በትወና የሚያስደንቀኝ ማንዴላ ነው በሚሰራቸው ፊልሞች ገፀባህርይ ጥሩ እና አስተማሪ ናቸው ብዬ አስባለው

  • @cbjj1078
    @cbjj1078 5 ปีที่แล้ว +40

    ማንዴላ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ልጂ

  • @geni581
    @geni581 2 ปีที่แล้ว

    ስወደው ማዴላ ምርጥ 🧑‍🎤💙💥

  • @tplflebamengstyserektyleme3637
    @tplflebamengstyserektyleme3637 7 ปีที่แล้ว +6

    Mandela you are the best👍👍

  • @arsimaarsima3244
    @arsimaarsima3244 6 ปีที่แล้ว

    Woyna seodawo esou yllabate Film aymchnem 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kiyakiya4195
    @kiyakiya4195 8 ปีที่แล้ว +8

    👏👏👏💜💜💙💙💚💚 man daleh& sefuu Thankyou Mandale👍👍👍👍❤yamirallii

  • @ፍቅርሰላምየለበትቤትክናፈ
    @ፍቅርሰላምየለበትቤትክናፈ 6 ปีที่แล้ว

    ማድ እንኳን ደና መጣክልን ወይኔ በጣም ነው ያማረብክ ማድ

  • @meslchmeslch9223
    @meslchmeslch9223 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ማንዴ ስወድህ እኮ አንተን ያለህበት ፊልም ሁሉ በጣም ነው ደስ ሚለኝ

    • @laliseyohannes5987
      @laliseyohannes5987 6 ปีที่แล้ว

      try😈😠😈😈9😂😃😁😁😁chatuiiijuty man

  • @yalemsewlmekuriaw35
    @yalemsewlmekuriaw35 6 ปีที่แล้ว +1

    my best actor ...god bless u

  • @halahala347
    @halahala347 6 ปีที่แล้ว +6

    ሰወደው የኔ ኩታል

  • @rehmanrehman9951
    @rehmanrehman9951 5 ปีที่แล้ว +1

    ማድየ ውስጤ ነህ አድናቂህ ነኝ ከዱባይ

  • @ኤረናኤረና
    @ኤረናኤረና 7 ปีที่แล้ว +4

    ማንዴላ ምርጥ ኣድናቂህ ነኝ ይመቻህ

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว

    ማደላ ሰወዲህእኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልኚአባቴ 😘😘😘🙏

  • @ወለተስላሴየድንግልል-ጀ8ሠ
    @ወለተስላሴየድንግልል-ጀ8ሠ 8 ปีที่แล้ว +15

    ስወድህ

  • @tube-dq6lz
    @tube-dq6lz 2 ปีที่แล้ว +1

    ማዴ አንተ ያለህበት ፊልም በጉጉት ነው የማየው እናመሰግናለን

  • @sofrulahmed2
    @sofrulahmed2 7 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመችህ በጣም ነው የማደቅህ እድሜህን ያርዝመው

    • @Fiytif
      @Fiytif 2 หลายเดือนก่อน

      @@sofrulahmed2 😍

  • @brooktesfaye6116
    @brooktesfaye6116 5 ปีที่แล้ว +1

    Best Ethiopian film actor !

  • @yonasandu4554
    @yonasandu4554 7 ปีที่แล้ว +12

    I,am er boy mandela betam gobz adnakie eye

  • @meskimeski2384
    @meskimeski2384 4 ปีที่แล้ว +1

    ማንዴላ በጣም እወድሃለሁ አድናቂ ነኝ

  • @cell6578
    @cell6578 8 ปีที่แล้ว +52

    ማንዴ በጣም ነው የምውድህ

  • @MohamedMohamed-xq7fr
    @MohamedMohamed-xq7fr 3 หลายเดือนก่อน

    እወዳለሁ ፡አዴናቃ ❤

  • @suzan5949
    @suzan5949 8 ปีที่แล้ว +152

    ቦቼ የሰፈሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @محمدة-ز6ض
      @محمدة-ز6ض 5 ปีที่แล้ว

      ሁኔታ

    • @SsSs-lr3pq
      @SsSs-lr3pq 5 ปีที่แล้ว

      suzan አፍቅሮ ማጣት የቁም ሞት ነው ሙዙቆ

    • @nerdosbilisummaa2726
      @nerdosbilisummaa2726 4 ปีที่แล้ว

      @@SsSs-lr3pq እንደ አፈቅረወለው መች አለች

  • @Mohammed-yf4rj
    @Mohammed-yf4rj 5 ปีที่แล้ว

    ማድየ እንኳን ደህናመጣህ

  • @abdulkadermhamed7444
    @abdulkadermhamed7444 7 ปีที่แล้ว +6

    Mandela very attractive and funny boy keep up in like you 👍👌💚👑

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
    @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 5 ปีที่แล้ว

    ማንደላ በጣም ትመችኛ አለይ ይመችህ እርጂም እድሜና ጤና ተመኛሁልህ

  • @rozizayed6202
    @rozizayed6202 7 ปีที่แล้ว +32

    ማዴ ይመችክ ሰይፍሽን አፉን ስታሲዘው ተመቸኝ ምክንያቱም ሰይፉ ሰውን ማሳፈር ድፍረቱ ውይ

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 2 หลายเดือนก่อน

    ማደላን፡እውደዋለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዘሪቱአበበ
    @ዘሪቱአበበ 8 ปีที่แล้ว +4

    wow. ደስ የሜለኝ ልጅ

    • @Jei-qk1yu
      @Jei-qk1yu 5 ปีที่แล้ว


      ሪቱ አበበ

  • @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
    @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ማንደላ አሳከኝ። ጎርፍ ስትል ትዝ አለኝ
    እኔ ስሪንቃ ወንዝ የጎርፍ ውኃ ሊወስደኝ ሰው አተረፈኝ። በኔ ምትክ ጥላእን ይዞት ሄደ ! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @ayeshaayesha6954
    @ayeshaayesha6954 8 ปีที่แล้ว +13

    ማንዴላየ ሰወድህ እኮ ይመችህ

    • @milkihussen6615
      @milkihussen6615 6 ปีที่แล้ว

      ayesha ayesha m.th-cam.com/video/vtNS50TZIeo/w-d-xo.html

    • @fikresam6349
      @fikresam6349 6 ปีที่แล้ว

      Hawassa mete mnwu zegagn gn a anite