...ውሳኔዬ አልተቀየረም ... ከ3አመት በኋላ ሚስቴን ይዤ ጠቅልዬ ገጠር ነኝ.. ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከተወዳጁ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ጋር Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 ปีที่แล้ว +1414

    እሼ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ እስቲ የእሼ ወዳጆች👍እንያችሁ

  • @meski9724
    @meski9724 2 ปีที่แล้ว +957

    እድሜውን በአግባቡ የኖረ ሰው 🙏

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ ደምሪኝ 🙏

    • @amywolloatl5762
      @amywolloatl5762 2 ปีที่แล้ว +2

      እዉነት ነዉ

    • @hddggebxhfhf5696
      @hddggebxhfhf5696 2 ปีที่แล้ว +1

      እሸመልካምሠውነህእድሜናጤናይሥጥህ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@amywolloatl5762 በቅንነት እነደማመር

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว +1

      @@betitube1185 ውዴ ደምሪኝ

  • @feragenet1461
    @feragenet1461 2 ปีที่แล้ว +1416

    ሰይፎ ዛሬ እንቁ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ስላቀረብክልን እናመሠግናለን እሼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว +16

      አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @helenyohannescoljo9277
      @helenyohannescoljo9277 2 ปีที่แล้ว +7

      Amen Amen🙏🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +2

      @@addisababa_ በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      @@helenyohannescoljo9277 እህቴ ደምሪይ

    • @rubazarazara6182
      @rubazarazara6182 2 ปีที่แล้ว

      Idiots 🤑🤑

  • @hikematube2418
    @hikematube2418 2 ปีที่แล้ว +71

    ወላሂ እኔ እራሱ ከባሌ ጋ የተዋወቀን ፊቢ ነው ከተጋባን 5 አመታችንን ልንጨርስ 2 ወር ቀርቶናል ሁለት እረህመት ና ሂክማ የሚባሉ ልጆችም ወልደናል አልሃምዱሊላህ #fb በጥሩ ነገር ተጠቀሙበት !ሀላሌ ስወድህ💘

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

      መሸአላህ

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ብዙዎች የማይቆጠሩ ትዳር ይዘዋል በfb ትውውቅ

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha ปีที่แล้ว +1

      ما شاء الله

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአህያ ሀውልት ማቆም ያስፈልጋል:: የሀገራችን ኢኮኖሚ ከክፍለሀገር ወደ ከተሞች አመላልሳ ሀብት አፍርተንባት ስትደክም መንገድ ላይ ተጥላ ትሞታለች:: ክብር ለአህያ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 2 ปีที่แล้ว +466

    ዉድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ እስኪ የሸት ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ እሸት ዘመን ይባረክ

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @meseretgezahegn4904
      @meseretgezahegn4904 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 😍😍🙏🙏🙏

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว

      AMEN AMEN AMEN🙏

    • @hddggebxhfhf5696
      @hddggebxhfhf5696 2 ปีที่แล้ว

      እውነትለውሸታሞችልቦናይስጣቸው

  • @gechomantube8413
    @gechomantube8413 2 ปีที่แล้ว +223

    እንደ እሸቱ አይነት ሰዎችን ሳይ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል ሰዎች እንደእሸቱ አይነት ልብ እና ቀናነት ቢኖረን አለም ሙሉ ፍቅር ትሆን ነበር።

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +1

      እሕትአለምየዎዎደምምሪኝኝ

  • @ሙናየመራቢቴዋ
    @ሙናየመራቢቴዋ 2 ปีที่แล้ว +196

    አንተ መልካም ሰዉ ከክፉዎች ልብ ከተንኮለኞች እጅ ከቅናተኞች አይን ከጠማሞች እግር እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢንሻ አላህ እሸቱ 10,000,000 subscribers ትገባለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ።

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 2 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ 💚💛❤️🙏 የህዝብ እገልጋይ ነው

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +414

    እሼ አንተ ከዚም በላይ ይገባካል መልካም ሠው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሠው አክባሪ ነክ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅክ ትዳርክም የተባረከ ይውንልክ የኔ መልካም ልብ💋❤

  • @banchibaylie8150
    @banchibaylie8150 2 ปีที่แล้ว +374

    ማነው እንደኔ የቅርብ የስጋ ዘመዱ ሚመስለው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤👈

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 2 ปีที่แล้ว +137

    እሽዬ ላንተ ቃል ስለሚያጥረኝ ሁሌም እመቤቴ ሞገስ ትሁንህ ዘር ይውጣልህ ቤትህ የአባታችን አብርሃም ቤት ይሁን 🕯💚💛❤️🕯🤲💐😘😍 ተባረክ የእናቴ ልጅ 🙏

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 2 ปีที่แล้ว +29

    እሸ አሏህ ይጠብቅህ ለብዙሰዉ አራአያ ነህ እምነት ዘር ቢሄር የማይነካካህ መልካም ሰዉ የበታችህን የምታይ የህፃናቶች አባት አተም ያተን ፀባይ የያዙ ልጆች አሏህ ይወፍቅህ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      @@TopsSales_ እጭ ኣሽቃባጭ ናቹ ሌላ ሰው ቢለው ስንት ትወርዱበት ነበር ኣስመሳዮች😑

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 2 ปีที่แล้ว +3

    ስትመረጥ ከፈጣሪ እንደዚህ ግርማ ሞገስ ያላብሰሃል! ከአንደበት ማር ይፈሳል! እንደእርሱ ለመመረጥ ፈጣሪ ይርዳን አሜን🙏 Thank you Eshtu

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +35

    ልጅ ከተወለደ ልክ እንደ እሸቱ ኢትዮጵያዊ አድርጎ ማሳደግ አላህ ይጠብቅህ

  • @ምኞትጌ
    @ምኞትጌ 2 ปีที่แล้ว +155

    ይኼ ልጅ ለጠቅላይ ሚኒስተር ነት አወዳድሩት ውነት ሀገራችን እደዚህ ያሉ ዘር ሀይማኖት አንድ አርገው የሚዩ ሰዎች ተርባለች አሜን

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว +7

      ሀገራችን በኮሚዲ ትመራ ልክ እንደ ዩክሬን ፕሬዝዳንት አክተር ነው ለዚህ ነው ከዚህ የደረሱት ፕሬዝዳንት ለመሆን ፓለቲካ ጠንቅቆ ማወቅ አለበት ሀገር እኮ ነው እያስባችሁ ተናገሩ ስታደንቁም በልክ እኔም አድናቂው ነኝ

    • @s.m.749
      @s.m.749 2 ปีที่แล้ว

      ይገባዋል!!!

    • @ምኞትጌ
      @ምኞትጌ 2 ปีที่แล้ว

      አይ ፓለቲካ እደዶሮ በለተን ለኔ ምርጫ መርጫለሁ ሰምተሀል

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว +1

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

  • @አማን-ተ8በ
    @አማን-ተ8በ 2 ปีที่แล้ว +81

    መልካም ሰው ሙስሊም ክርስቲን ብሎ የማይለይ 😍✌️️✌️

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ምን ያህል እንደማከብርህና እንደምወድህ ለመግለፅ ቃላት ያጥሩኛል!! በቃ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ!! አንተ አርቆ አሳቢ ብርቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!
    ምናለ ዘመዴ በሆንክ እላለሁ..ግን ያው እንደ ቤተሰብ ነው የማይህ የምወድህ ወንድሜ!!!

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +9

    እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💖💖💖
    የታደለው እድሜውን በመልካም ሥራ💚💛❤
    ያሳለፋል ያልታደለ ንፁሃን ዜጎችን ይጨፈጭፋሉ🇪🇹💔😢

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍😘

  • @susu-gf4ck
    @susu-gf4ck 2 ปีที่แล้ว +39

    ዛሬ የልቤ ደረሰ የሰይፉ እንግዳ እሼ መሆኑ የቁርጥ ቀን ልጅ የኢትዮጵያ ልጅ ምርጥ ሰው።

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 ปีที่แล้ว +10

    የጉራጌ ቂቤ ነው አለ አይ እሸቱ ከእውነት የማትርቅ ልጅ መልካም ልጅ በጣም ነው ማከብርህ ከአንተ ብዙ ኢትዬጰያዊ ትምርት እንደሚያገኝው እረግጠኛ ነኝ ተባረክ ።

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 2 ปีที่แล้ว +153

    እሼቱ ዘንድሮ መችም እስደተኞች ልብ ውስጥ ገብተሀል ዘመንህ ይባረክ🙏

    • @tgalmey8713
      @tgalmey8713 2 ปีที่แล้ว +2

      Kebrelge yena melkame 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@tgalmey8713 እነደማመር በቅንነት

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@tgalmey8713 ውዴ ደምሪኝ

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @fatemasaeed9867
    @fatemasaeed9867 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እኮ ብቸኛው ተቃዋሚ ያሌለበት እውነተኛ ዩቱበር ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ክብር ይገባዋል

  • @mohammedabdi2703
    @mohammedabdi2703 2 ปีที่แล้ว

    ከዘረኝነት የፀዳ ሰው ቢኖር የመጀመሪያ ሰው እሸቱ መለስ ነው።ቀሪ የወጣትነት ዘመኑን በትክክል የኖረ ሰው ቢኖር እሱ ነው ከምንም በላይ ለሁሉም እኩል ክብር አለው በርታ እሸቱ

  • @engidaweloyewa5886
    @engidaweloyewa5886 2 ปีที่แล้ว +48

    እንኳን አደረሣችሁ ለቅዱሥ ሚካኤል አመታዊ በአል የተዋህዶ ልጆች

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +20

    እሼ ሀይማኖትና ዘር የማይለይ
    የዘመኑ በጎ አድራጊ የወገን ደራሽ
    አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ
    የተባረኩ እንደ አንተ ልጆችም ይስጥህ ወንድማች
    ሙሉ ዘመንህ የተቀደሰ የተባረከ ይሁንልህ

  • @hanankedir2659
    @hanankedir2659 2 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ ሰይፍሻ በጣም ነው ምናመሰግነው ምርጥ...... ሰው በህይወቴ በአካል ማግኘት ምፈልገው ሰው አላህ ይጠብቅ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 2 ปีที่แล้ว +14

    እሼታችን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ✝️

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ተባረክ አተ መገድ ስትሆን ብዙ የአዲስ አበባ ነዋሪ ወደገጠር የመግባት ሐሳብ ይኖረችው ገጠሩን እናልማ ወገኖቼ የገጠር ኑሮ አይጠገብም ተባረክ እሸቱ አስተሳሰብሕን በሙሉ እወደዋለሁ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነሕ አተም ባለቤትሕም ተባረኩ እግዚአብሔር ያክብራችሁ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 2 ปีที่แล้ว +47

    የሰው ምርጥ ኢትዮጵያ ዘመኑ ይባረክ የኔ ጀግና ወንድም ሁሊም ሳቅ እሺ እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተሰብ።

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 ปีที่แล้ว +4

    አለኝ የምለዉ ልተማመንበት ልደገፈዉ የምችለዉ ፈጣሪዬን ነዉ እዉነት ብለሀል የእናቴ ልጅ እኔም ነኝ!

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 ปีที่แล้ว +150

    እሼን የሚወድና የሚያደንቀው ሰው ካለ እስኪ እጅ ያውጡ የኛ የዋህ መልካም ሠው ኑርልን እንወደሀለን 😍😍😍👏🏻👏🏻👏🏻

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 2 ปีที่แล้ว +1

      @@TubeTube-vf4yb እሺ እህቴ አሳዘነሽኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lucihymaryo7483 አመሰግናለሁ የኔ ቀን

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

  • @eshituyesuf2125
    @eshituyesuf2125 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቺህ

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መመረጥ ነው መታደል ነው ፍጻሜህ ያሳምሪልህ ያንተን ትንሷን ፀጋ ይስጠን አሁንም በርታበት አንዳንታ አይነት ልጅ ኢትዮጵያ ይብዛላት አንተ ለተፈጠሪክልት አላም እየኖርክ ነው

  • @fatuma1828
    @fatuma1828 2 ปีที่แล้ว +87

    የእሼ አድናቂወች ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁ እሸ እድሜህን ረጅም ያድርገዉ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 ปีที่แล้ว +47

    ሰይፊሻ ዛሬ ገና ❤ ምወደዉ ሰዉ አቀረብክልኝኝኝኝኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻እሼን ያላቹ እስኪ ልያቹ 👍👍👍

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +223

    እሼ መሌ መልካም ስው እዳተ አይነቶቾን መልካም ወጣቶች እግዚአብሔር ያብዛልን በርታ 👏

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว +4

      አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏👄👄👄👄👄❤️❤️❤️❤️❤️

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว +1

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕትአለምየዎዎደምምሪኝኝ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +4

    እሼ እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk 2 ปีที่แล้ว +6

    እሸቱ በጣም የምወደው ሰው ነው ለዚህ ዘመን ወጣት ትልቅ አርዕያ መሆን የሚችል ሰው ነው። 100% ከ #Skyent_Tube ነኝ

  • @ekram5183
    @ekram5183 2 ปีที่แล้ว +94

    ምንም ላንተ ይገባሀል እሼ
    አላህ ያቆይህ ወንድሜ❤❤❤

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ደምሪኝ ውደ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @tigistalemayehu8063
      @tigistalemayehu8063 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አለ ከሧ የባሽ ፉንጋ አስቀያሚ ቱ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      @@tigistalemayehu8063 ኣዎ ልክ ነሽ ከሷ የባስሽ ፉንጋ ነሽ🤮

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 2 ปีที่แล้ว +224

    ♥️ _ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ_ 💚💛❤️👈🙏
    *የህዝብ አገልጋይ ነው* 🖤

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว +1

      አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@addisababa_ ውዴ ደምሪኝ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕትአለምየዎዎደምምሪኝኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +31

    የዘመናችን እንቁ 😍😍
    ተባረክ ጌታ መድኃንያለም በልጅ ይባርክህ
    ድንግል በምልጃዋ ትጎብኝህ እንደው ቃላት አጠረኝ 🙏🏿🙏🏿😍😍😍

  • @mekashadebele6431
    @mekashadebele6431 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አድናቂሕ ነኝ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ከቴሎቪዢን ባለሞያወች ላይ ከላይ እስከታች ድረስ እስካሁን የምወደዉ እሸቱ መለሰን ብቻ ነዉ የኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ኑር በልልን አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 2 ปีที่แล้ว +63

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁለታችሁም ምርጥ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ናቹህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

    • @meronabay5417
      @meronabay5417 2 ปีที่แล้ว

      Betikikil 2 tum mirt Ethiopiawi nachew

  • @zmariamljjmedia228
    @zmariamljjmedia228 2 ปีที่แล้ว +9

    የተዋህዶ ልጆች በመሉ እንኳንም ሊቅ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል አመታዊ በአል ቅዱሰ ሚካኤል የረዳወ##

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 2 ปีที่แล้ว +163

    እሺ የኔ ምርጥ ሰይፍሻ እንኳን ደህና መጣህ አባቴ እሽዬን ምትወዱ በላክ አሳዩን 😍😘😎ምርጥ ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ ወንድሜ ሰይፍሻም ኑርልኝ እድሜና ጤናውን ያብዛልክ 😗🙏🙏🙏

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @AllThingsEthiopia
      @AllThingsEthiopia 2 ปีที่แล้ว

      ይሄንን ዜና አያችሁት? th-cam.com/video/xE7YL105Q6s/w-d-xo.html

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@addisababa_ ውዴ ደምሪኝ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 2 ปีที่แล้ว +13

    እሼ ወንድሜ ከነባለቤትህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እናትህን መላዉ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ወንድም አለሜ

  • @habteyeshiwas3450
    @habteyeshiwas3450 2 ปีที่แล้ว +17

    እሼ መልካም ሰው የመልካም ስራ ምሳሌ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +1

      እሕትአለምየዎዎደምምሪኝኝ

  • @hem9841
    @hem9841 2 ปีที่แล้ว +56

    እሼ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን አሜን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 2 ปีที่แล้ว +29

    ሰይፉ ከዘር ከሐይማኖት የፀዳ እንቁ ምርጥ የኢትዮጵያን ትክክለኛ የሰው ባህሪ ያለውን እሼን ስላቀረብክልን እናከብርለን እሼ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥከ ፀጋውን አብዝትልህ ያኑርህ አከብርሀለው አደነቅካለው ለአንዳንድ ከንቱ ለሆኑ ሰዎች ማሸማቀኪያ ነክ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @DjNattymanethio
    @DjNattymanethio 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ social media መጠቀም ከጀመርኩ እንግዲህ በፈረንጅ 2010 ጀምሮ እስከ አሁን 2022 ድረስ ብዙ አይነት ሰዎችን በሚዲያው በኩል ለማየት ችያለው በጣም ደጋግ ሰዎችን በጣም በሙያዊ ብቃታቸው አለምን ጉድ ያስባሉ ሀይማኖታዊ እናም ፖለቲካዊ እሳቤዎችን ሚዲያው ለይ በማስተላለፍ በእስፖርታዊ ብቃታቸው እጅን በአፍ ያስጫኑ ብቻ ምን አለፋችሁ በጣም ብዙ ነገሮችን ለማየት ችያለው ነገር ግን ሁሉም በግማሹ ወገን ከልክ ያለፈ አድናቆት ሲቸሩ በግማሽ ወገን ደግሞ ሲተቹ አስተውያለሁ እና ምን ልላችሁ ነው እንደ እሼ ግን በአንድ ድምፅ አድናቆትና ምስጋና የተቸረው የሚዲያ ሰው አልገጠመኝም እስቲ የእሼ ወዳጆች👍እንያችሁ

  • @alemtsehayshume4568
    @alemtsehayshume4568 2 ปีที่แล้ว +21

    ምነው ኢንተሪቪው ባላለቀ ያልኩበት.......የሚገርም ድንቅና መልካም ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ያድልልን

    • @s.m.749
      @s.m.749 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እኔም!! ስንቴ ደቂቃውን እንዳየሁ 😂

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @liyalita1099
      @liyalita1099 2 ปีที่แล้ว

      @@underrated8519 በደንብ አዳምጠው ወድሜ (እህቴ)ምን ክፍት አላወራም

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว +1

      @@liyalita1099 በደንብ ኣዳመጥኩትኮ እንዴት ኣንድ ሰውን መልከ ጥፉ ይላል እስኪ እውነት ተናገሪ እህቴ ኢሄን ከ እሸቱ ትጠብቅያለሽ ሌላ ኣርቲስት እንደዚ ቢል ስንት በተሰደበ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 ปีที่แล้ว

      @@underrated8519 ምን አይነት ሠወ በየኮሜንቱ ሥር ኧረ ይደደብራል

  • @yemariamkeab1525
    @yemariamkeab1525 2 ปีที่แล้ว +2

    በእግዚአብሔር የተወደደ የተመረጠ የታደለ የተባረከ የዚህ ዘመን ወጣት ነው

  • @ራህመትአደምወለየዋእናቴን
    @ራህመትአደምወለየዋእናቴን 2 ปีที่แล้ว +43

    እሼ ከባዲ ሚዛን የኛ ኢቶጲያዊ love you በጣም እንወዲሀለን😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓የኔ ዘመን እንቁ ቃል የለኚም ላንተ ወላሂ አላህ እዲሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልኚ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር እህቴ በቅንነት

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 2 ปีที่แล้ว +30

    ሰይፍሻ ፍላጎታችንን ስላከበርክ እናመሰግናለን ❤
    መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍልሀል
    እሼ እሄ ሁሉ የሰው ፍቅር የመልካምነትህ ውጤት ነው ያሰብከውን ያሳካልህ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ያቆይህ ትዳርህ ይባረክ ውለዱ ክበዱ❤

  • @saarajamal8562
    @saarajamal8562 2 ปีที่แล้ว +51

    ከአፍህ የማትነጥለው የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥኽ እረጅም እድሜ ይስጥኽ በእውነት ከሰው አይን አፍ ክፉ ስራ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነዉ እደኔ አሸን የሚወደዉ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ዉድድድድድድድድድ

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። የእግዚአብሔር አሰራር የገባህ ትሁት ሰው ነህ። ወንድማችን ሰይፉ ምርጥ ፕሮግራም ነው።

  • @hussenhussena1301
    @hussenhussena1301 2 ปีที่แล้ว +43

    የሰዉ ፍቅር ሲኖርህ እደዚህ ትከበራለህ እሰኪ እሼን የምትወዱ 👍👍👍👍

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว +19

    እሼ ላንተ ቃላት አጠረኝ ፈጣሪ በልጅ በሀብት በድሜ ይባርክህ የምትገርም ፍጥረት ነህ

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 2 ปีที่แล้ว +73

    እሼ መልካም ሰው ነፍፍፍፍ አመት ኑር🙏😘😘😘😘

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @tameryehonal3464
    @tameryehonal3464 2 ปีที่แล้ว

    ስለ አህያ ታሪክ ከፈለክ ሰይፍሻ
    በአጠቃላይ ስለ እንስሣት ክብር ጀግንነት ማወቅ ይቻላል ዶንኪ ታሪክ ግሩም ነው
    ምላደ ጥበብ መጽሐፍ ብታነቡት መልካም ነው እንስሳት ክብር ይገባቸዋል!!!!!!!!

  • @EyobaEyu-d8w
    @EyobaEyu-d8w 10 หลายเดือนก่อน

    ምንም ሰብስክራይብ የለኝም ማንም አያቀኝም ግን ከ 1 አመት በኋላ ሀገራችን ላይ ትንሹ ኮሜድያን እያለ ዳር እስከዳር እደሚጠራኝ አቃለዉ ሮል ሞዴሌ ደግሞ እሼ፤አተ ነህ ፈጣሪ አሁንም ከፍ ያርግህ
    አሜን🙏🙏

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 2 ปีที่แล้ว +22

    ,እሼ የኔ የዋህ እንቁ(ሰው) በቃ ቃል የለኝም እድሜ ከጤና አርሴምዬ ትስጥህ😍 እቅፋት አይንካህ,የአሰብከው ይሳካልህ,የረገጥከው ይለምልም,ደስታህን ብቻ ያሳየን😍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት

  • @engidaweloyewa5886
    @engidaweloyewa5886 2 ปีที่แล้ว +34

    እሸን የምትወድዱ አሣዩኝ በላይክ💓💓
    💓💓🌺🌺 ሀገራችንን ትንሣኤዋን ያሠማን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼ አንተን የወለደች እናት መሓፀኗ ይባረክ
    ምርጥ ኢትዮጵያ ነክልን ሰይፉሻ እናመሰግናለን።

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +26

    ዛሬ ገና ምርጥ ሠው ኢቴዮዊነቱን በተግባር ያሳየን የአመቱን ልዩ ሠው እሸቱየን መለሰን ስላቀረብክልን እናመሠግናለን🙏🙏🙏

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የያዘ ምንግዜም አሸነፉ ነው ወንድሜ ሸቱ ትልቅ ሰው ነህ ሃገራችንን እዚህ መጥፎ ደረጃ የደረሰችበት ደረጃ የሃገራችን የተማሩና ፖለቲከኛች እግዚአብሔር በመተዋቸው ነው

  • @mengistuyitagesu2618
    @mengistuyitagesu2618 2 ปีที่แล้ว +17

    ለእኔ ትክክለኛ ሰው ማለት አንዱ Eshetu ነው::
    big respect!!

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 ปีที่แล้ว +60

    የኛ መልካም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውድድድድድነው የምናረግህእድሜውን ጨምሮጨምሮ ይሥጥልን ከዚህምበላይምኞትህን የድግል ማሪያምልጅ ያሣካልህ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍😘

  • @hirut758
    @hirut758 2 ปีที่แล้ว +41

    እሼ የኛ መልካም ኑርልን💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ 🙏

    • @hirut758
      @hirut758 2 ปีที่แล้ว

      @@betitube1185 እሺ ውዴ

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 11 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ቤትህን በእምነት በፍቅር በጤና በበረከት ትሙላልህ አሜን የኢትዮጵያ መብራት ❤❤❤

  • @tsehayetadese9137
    @tsehayetadese9137 2 ปีที่แล้ว

    እሼ አንተ ትለያለህ አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛ አንተ የአዳማ እንቁ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ስለ አንተ ቃል የለኝም።

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ከእሽቱ 1ኛ የምወድለት አብሮ ሰርቶ መለወጥ አሳይቶናል ምክንያቱም የኛሰዉ ልለወጥ እጂ እንለወጥ ሚል ዬለም በርታ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ ዶንኪ ዩትዮብ የምትሰሩ ሁላቹም በርቱ

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 2 ปีที่แล้ว +14

    አሼ እኔ ምን እንደምልህ አላውቅም ከሁሉም በላይ ለሰው ልጅ ጤና እና እድሜ ነው እግዚአብሄር በሰፊው ይስጥህ 💚💛❤️

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ደሰ አላችሁ ሙሽሮች
    ሜሉዬ ❤ እሽዬ ያላችሁ እልልል
    በሉ በእናታችሁሁሁሁ እሼን ደሰታህ ደሰታችንን ነው እንወዱሃለን እናከብርሃለን ተባረክ ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን እሼዬን ሰለ ገበስክልኝ🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsdatheshe3403
    @tsdatheshe3403 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ የልብህን ምሻት በሙሉ ይፈፅምልህ👏

    • @mahi.g
      @mahi.g 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗😍

  • @zolfa1313
    @zolfa1313 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በጣም እናመሠግናለን የኢትዮጵያን እቁን ስላቀረብክ ተባረክ

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp 2 ปีที่แล้ว +6

    ገጠር የመሄድ ነገር ትንሽ ቅር ብሎኛል እሼን ከዶንኪ ዩቲዩብ ማጣት ይከብዳል 😍😍

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +7

    እሽዬ የኔ ጌታ እውነት ከልቤ እንወድሀለን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ውለድ ክበድ ዘርህ ይክበር ሰይፉ አንተም ተባረክ የኔ አባት ትልቅ ሰው ተወዳጂ ልጂ ነው ያቀረብክልን በልባችን ነግሰሀል እሼ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @fiker5297
    @fiker5297 2 ปีที่แล้ว +19

    እሼ የተዋህዶ እንቁ ሰው በርታልን💖

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴይፉ በጣም እናመሰግናለን እሼን አቀረብክ የሚጠቅምን ሰው በየቀኑ ብናየዉ አይሰለችም መልካም ስራ የሚሰራን እናበረታታለን በርቱ እሼ ምርጥ ሰው 👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @tube2984
    @tube2984 2 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው ኮሜድያን እሼቱ ስላቀረብክ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በነገራችን ላይ ሴፍሻ ሁሌታችሁን ምርጥ ኢትዮጵያን ናችሁ የምር እስቲ የምትወዳቸሁ በላይክ 👍አሳውቁኝ ❤

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 2 ปีที่แล้ว +51

    እሼ የኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 ปีที่แล้ว +31

    ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ነዋና ያሳካልህ በርታ

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ🙏

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ በጣም ትገርማለህ እንደዚ ኣይነት ሰው ኣትመስለኝም ነበር ምን ማለት ነው ኦፕራን መልከ ጥፉ ያልካት🤬እንዴት ብትንቃት ነው ሁለት ጊዜ ደግመክ የተደፈረች መልከ ጥፉ ምትላት የተደፈች ሴት ታሳዝናለች እንጂ እንደዚ ኣይባልም😡ወይ ድፍረት ኦፕራን ማንም እንደዚ በአደባባይ ደፍሯት አያቅም አክብሯት እንጂ ጥሩ ሰው ከሆንክ ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ኢሄ ቪድዮ ለታሪክ ተመዝግብዋል እራስህን በ መስትዋት እየው ቆንጆ የምትባል ኣይደለክም ከየት ያመጣኸው ሞራል ነው ሰውን መልከ ጥፉ የምትለው ኢጭ የኢትዮጵያ ሰው አሽቃባጭ ስለሆነ ነው እንጂ ኢሄ የተናገርከው ሌላ ሰው ተናግሮት ቢሆን ስንት ስድብ ይወርድበት ነበር🤮

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 ปีที่แล้ว +24

    እሸቱን አይቸ ስመጣ ተደፍቸ ነበር የእኛ አንደኛ♥♥♥♥♥♥

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 2 ปีที่แล้ว

    እሼ እኔ የገረመኝ የደነቀኝ ገጠር ገብቼ ላሞች በሬዎች ስትል ነው ማለትም አብዛኛው ሰዎች ውጪ ሀገር ለመሄድ ነው የሚያስቡይ ተባረክ አቦ

  • @abdumake1601
    @abdumake1601 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ
    በተለይ በዳሩ ሰላም መስጅድ

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 2 ปีที่แล้ว +13

    እሼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መልካም ሰው ነህ 😍💝

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት አለን የምንለው የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው እውነት ነው የኛ ሃብታችን እሱ ነው አሼ መልካም ሰው💚💚💛💛❤️❤️

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +19

    እሼ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @senitketema3005
    @senitketema3005 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ወንድማችን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ እንድሰጥህ እለምናለሁ 🙏❤ለበጎ ስራዎች በሙሉ በጎ ነገር ፈጣሪ ያድርግልህ ሌላ ቃል የለኝም በእዉነት

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ ቅዱስ ሚካኤል በአል የአመት ሰው ይበለን እሼ ትላያለህ ለአንተ ቃል የለኝም ምርጥ የዘመናችን ወጣት ድንቅ ሰው

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ከ8ዠ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ከ8ዠ 2 ปีที่แล้ว +8

    እሼ ትልቅ ሰው ኑርልን ❤️❤️❤️ስይፊሻ በሚቀጥለው ዳዊት ዲሪምስ አቅርብልን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +26

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ስለጋበዝክልን ይገባሐል ልዩ ኢትዮጵያዊ ነሕ እሼ❤😘ማርያምን እንወድሃለን 🙏ነገ እኮ ያመቱ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 🙏

  • @afson7194
    @afson7194 2 ปีที่แล้ว +86

    ይገባሃል እሸቱ ከዚህም የበለጠ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ🔥❤❤❤

    • @myethiopiamine6815
      @myethiopiamine6815 2 ปีที่แล้ว +4

      It’s eshetu

    • @Benjamin-bb3pq
      @Benjamin-bb3pq 2 ปีที่แล้ว +2

      ማነው ተሼ 🤔

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      @@Benjamin-bb3pq እሸቱ ለማለት ነው ደምሪኝ ውደ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@Benjamin-bb3pq እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @AlmazAsken
    @AlmazAsken 11 หลายเดือนก่อน

    ሳይፎ ገና አሁን ምርጥ ሰው አቀርብህ እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 ปีที่แล้ว +4

    እሼ ምርጥ እና እንቁ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ በእውነት እንዳተ ያለ ወጣት ያብዛልን የነገው ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚኪኤል ትዳርክን ይባርክልህ የልብህን መሻት ይፈፅምል ሲፍሻ በጣም እናመሰግናለን በጣም የምትወደዱ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ💚💛❤