Part 1 Funny interview with artist Netsanet Workneh አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ጋር በ ፋና TV
  • เพลง

ความคิดเห็น • 71

  • @addis2653
    @addis2653 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ይገርመኛል በፍጥነት ቁምነገርን በቀልድ ማስቀመጥ ነፃነት የድሮ መርካቶ ኳስሜዳን ያስታውስኛል ከተማውን ባለቤቶች ወዛም ፍተላ እንደዘንድሮ ሳይሆን.

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +10

    ነፂ የምርጦች ምርጥ ኮሚዲ አስቂኝ እድሜና ጥና ይስጥህ!!

  • @ayalewmekonenn4633
    @ayalewmekonenn4633 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ከማደንቃቸው እና ትልቅ ቦታ ከምሰጣቸው አርቲስት ቁጥር 1(አንድ) ባለሙያ ብላቸው ብትጠይቁኝ ነፃነት ወርቅነህ ብል ማጋነን አይሆንብኝም!!!!

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 ปีที่แล้ว

      "ህዝቡን በእንባ ያራጨው የአብሮ አደጎቹ ፍቅር"
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ
      th-cam.com/video/K5L3toc2f94/w-d-xo.html

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +2

    የምወደው ጋዜጠኛ ነጺ ምርጥ ሰው

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናናህ እኮ ጋዜጠኛው ደስ ይላል ሳቅህ በትስቅ ነፂን ትደብቀው ነበር 👍👍👍

  • @kiyasara1534
    @kiyasara1534 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ የልብ ካውያ ትመቸኛለህ

  • @fufu2388
    @fufu2388 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ይቀጥል

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስንታየሁ ስላየውክ ደስ ብሎኛል።
    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ በርታ።

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ነፃነት ስወደው አሲቆ ነገር ነው 🥰🥰🥰🥰🥰በተለይ fbi ላይ ኤፋየ ሲሉት ወየየየየ የሚለው ነገር አረ ወደ ፊልሙ ና ነፃነት ያለበት ፊልም ህዝብ ይወደዋል!!

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @ephremmitiku9559
    @ephremmitiku9559 3 ปีที่แล้ว +2

    በያ(ነጻነት) ስታወሪ እንዳይለኛ ያደርጊሻል የኛ ዶክተር

  • @martatesisaalemu8894
    @martatesisaalemu8894 3 ปีที่แล้ว

    Netsi mrt sew 👌 Adnakik negn 👍

  • @lulsegedgirma3294
    @lulsegedgirma3294 7 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂው አታቋርጥ። በርታ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፂስወድሕ ምርጤ ልዩ እኮ ነሕ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፃነት ምርጥ ሰው

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @mazerlovemazerlife107
    @mazerlovemazerlife107 3 ปีที่แล้ว

    Yegazetegnaw dimts ❤️

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እንቁ ልጇ እወድሀለው❤❤❤የኔ ወርቅ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @samrawityemane7933
    @samrawityemane7933 11 หลายเดือนก่อน

    gazetegnawn swedew skin coloru yamral

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፄ ማርረረረ 🥰🥰🥰🥰🥰💗

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @vhvh6023
    @vhvh6023 3 ปีที่แล้ว

    ነፂ ስወድህ የራስህን ዪትዩብ ክፈት እባክህ

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፂ ያራዳ ልጅ ይመችህ አቦ ::

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 11 หลายเดือนก่อน

    እኔም ሀሳቦችን እጋራለው ነፂዬ እወድሀለው😢😮😅😊

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 5 หลายเดือนก่อน

    We went togeth

  • @dolarteshager198
    @dolarteshager198 3 ปีที่แล้ว

    nesanet merxe artiste

  • @SalamaAsagid
    @SalamaAsagid ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @AmdeYetnsu
    @AmdeYetnsu 3 หลายเดือนก่อน

    Netsi maryamn bezi seat kantewchi miyaskegn yelem

  • @susutube2726
    @susutube2726 10 หลายเดือนก่อน

    ነፂየየየ እም ውውድህ እንዴት አመለጠኝ ሳላየው 😂😂😂😂😅😅

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @astedemaryam2639
    @astedemaryam2639 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😃😃

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፂየ የምርጦች ምርጥ

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 ปีที่แล้ว

      "ህዝቡን በእንባ ያራጨው የአብሮ አደጎቹ ፍቅር"
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ
      th-cam.com/video/K5L3toc2f94/w-d-xo.html

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @sarakwr660
    @sarakwr660 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስው ንፂ ውድድ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @ashrafyazbeick673
    @ashrafyazbeick673 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😘👌

  • @abel_abere6116
    @abel_abere6116 3 ปีที่แล้ว

    Sost gulbet new ende yaleh?

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn
    @SerkalemdagimDani-rv7jn ปีที่แล้ว

    ነፂ ስወድ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @SisitiKelem
    @SisitiKelem ปีที่แล้ว

    ነፂ እንዴት እንደምወድህ❤

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @Im-in9tt
    @Im-in9tt 2 ปีที่แล้ว

    Endene gin netsin yemiwedew ale

  • @hanatsgie2226
    @hanatsgie2226 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ነፂዬ ❤❤❤

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 3 ปีที่แล้ว

    አቦ የአዱ ገነት ይመችህ ከስደት ።

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አዳዲስ ዩቲዩበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ አኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቢዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ እኔም አረሳም በረቱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል 😘😘❤❤❤❤😘😘

    • @Elias12123
      @Elias12123 3 ปีที่แล้ว

      ሲስቱ ሰላም ነው ? በይ ጎራ በይ እኔም ወደቤትሽ ጎራ ልበል!

    • @joel3272
      @joel3272 3 ปีที่แล้ว

      አላረግሽም

  • @Jeru-e8t
    @Jeru-e8t 3 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣 ተርፉ ይመስለዋል

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 หลายเดือนก่อน

      የነፃነት አድናቂ ነሽ በኔ ቻናል ስለሱ አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን ዶክመንተሪ ጋብዤሻለዉ

  • @ياتيياتي-ت2ج
    @ياتيياتي-ت2ج 3 ปีที่แล้ว

    ነፂ 😍
    😂😂😂

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 5 หลายเดือนก่อน

    Mn six

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፂዬ

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 3 ปีที่แล้ว +1

    zerekirek alebabese new netsi yelebesekew

  • @Tsion952
    @Tsion952 3 ปีที่แล้ว

    demetseh ena ye ejih acting serawit fikeren meselkegn

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ሰ7ቘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ሰ7ቘ 3 ปีที่แล้ว

    ነፂ እረ ጠፋህ

  • @_siraratv2987
    @_siraratv2987 3 ปีที่แล้ว +1

    +++

  • @eyosiasdawit66
    @eyosiasdawit66 3 ปีที่แล้ว +1

    Min yemilut alebabes new

  • @shsvssbshs4476
    @shsvssbshs4476 3 ปีที่แล้ว

    እንዴ ነፃነት አርግዞ ነው

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 3 ปีที่แล้ว

    ነጺ አድናቂህ ነኝ ግን እራስህን አብ ዴቴ አድርግ ሁሌ ተመሳሳይ ቀልድ ወይም ወሬ ቆሞ ቀር እንዳያደርግህ ተጠንቀቅ ።በሌላ አትየው አንድ ወቅት ትመቸኝ ነበር አሁን ግን ሳይህ ምንም የጨመርከው ነገር የለም ።እራስህን ፈትሽ በአድናቂህ ከበርቻቻ ተውጠህ እንዳትቀር ምናልባት ትያትር ላይ አዘንብለህ ከሆነ ይቅርታ ከዚያ ውጪ ግን ወሬህ ሁሉ አንድ አይነት ነው

    • @naboniniguse3165
      @naboniniguse3165 3 ปีที่แล้ว

      ነጺ ባርቾ ይመችሽ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 ปีที่แล้ว

      አታዳምምጭም ተዋናይ እንጂ ኮሜዲ አይደል