ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስከዛሬ ካቀረብካቸዉ ቲክቶከሮች በ እድሜ አንሶ አስተሳስቡ ግን ከሁሉም በላይ የበሰለ ልጅ ነዉ ያቀረብከዉ ከዚህ በላይ ከፍ እንደሚል ና እንደሚያንፀባርቅ እርግጠኛ ነኝ 👍👍
ታኩርን አቅርቧል እኮ
ማርያምን በጣም አስተዋይ ልጅ ነው እመብርሀን ትልቅ ደርጅ ያድርስህ ትክክል ነው ስንት ባልጌ ነው ቤተስብ የሚስደብ
ድንቅ ተስጦ ያለው ለጅ፣ እንደ እኔ የበርተጠሚዎስ አድናቂዎችህ የሆናቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤
He is 🐐❤❤
berta berta tiliq bota yadirsih
እኔ አላደቀውም ሌላ እስታይል ይዞ ቢመጣ ይሻላል ሁሌ የሴጣን ነገር ነው ሚሰራው መፈሰ እሆነ ስለዚህ እኔ ሰለሚያስፈራኝ አላየውም
የመጮህ ተሰጦ
ቲክቶክ ላይ ፌመስ ኦኖ ጌም የማይጫወት በርጠሚዎስ እረ ጀግና ነህ እውነት ችሎታክ ልዩ ነው ጀግና 👌🥰
ቲክቶክ የከፈትኩት አንተን ፎሎ ለማድረግ ነበር። አስተሳሰብህ ደሞ አንደኛ ነው ❤
አረ ተዉ ስንሰካከስ በልኩ ይሁን 🤭😁
በጣም ማርያምን ስርአት ያለው ልጅ ነው እመብርሀን ትጠብቀው❤
ይሄ ልጅ ስወደው ጎበዝ ነው በሳልና ብልህ አስተሳሰብ ነው ያለው አላህ ከዚህ በላይ ከፍ የድርግህ በርታ ለቤተሰብ ክብር ያለው ሰው ደስ ይለኛል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኛ ሙስሊሞች አራአያችን ነብዩ ሙሀመድ ናቸው
ጉድ ነው እኮ አላህ ከዚህ በላይ ይጨምርል አለች እንጂ ምነው እህቴ የስው ደስታ እና ሰው ሲያድግ አትውጅም እንዲ😊😊😊😊😊😊
@@feridnura-xg9hq እስኪ የፃፈቺው መጀመሪያ አንብቢው እስዋ እኮ ለቲክቶኮሩ ጥሩ ምኞት ነው የተመኘቺው ቆይ አንቺ ለምን ጥንብ ትሆኛለሽ
@@sonofelamida እናንተ ጥባታም እኔ በመጀመሪያ ወንድነኝ ምናባቹ ያንጫጫቹዋል
@@feridnura-xg9hq ለምን ለራስህ ትሳደባለህ አንተ እኮ ነው ጥንብ እና ደግሞ በሰው ደስታ ትበሳጫለህ ትናደዳለህ በነገራችን ላይ ሰው ሁን እሺ ሰው ሁን ጥንብ አትሁን
የኔጌታ እንኳን የስራህን ውጤት አየህ! I genuinely love this kid, and had no idea he was helping support his family. So glad you are making it! ❤️
ሰይፋ በጣም ነው የማክብርህ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እባክህ ይልማ ገብረአብን አቅርብልን በጣም አድናቂው ነኝ
እኔም የኤፍሬም አድናቂ ስለሆንኩ አብዝቼ ጋሽ ይልማ ገብረአብ እወዳቸዋለሁ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። እኔ ሁሌ ሥራዎቹን እከታተላለሁ። በርታ ወንድማችን!!
ከቤተሰብ ጋር የፖሰተው ፎቶ ላይ ካዝናኑኝ ኮመንቶች ከመመሳሰላቸው የተነሳ "ብዙ በርጠሚዎሶች "ያሉት😂😂 ጎበዝ ልጅ ነዉ
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።
ዋውውው በጣም ደስ የምል ነው የወጣት ጊዜ በእንደዚህ ማሳለፍ ሌላው ተምሳሌት ነው ያሰብከው ፈጣሪ ያሳካልልህ
ትክቶክ የለኝ ምንም አላቃውም እናቱን የሚወድ ሰውግን ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጨምርልህ
Pure Ethiopian
Pure Ethiopian 😊
Hi endte nes
ጎበዝ አደነኩህ ቀለል ያለ ገዘብ ማስገኛ ነው ያልከው ቃል ተመቸኝ በርታ👍👍👍👌👌
I'm from eritrea 🇪🇷 I like Ethiopia people fiqr yashenfal ❤ፍቅሪ ይስዕር ❤
😂😂😂
እዉነት ነው live ላይ ወተዉ የራሳቸውን ስራ ከሚያስተዋዉቁት ዉጪ ቁጭ ብለዉ ታብ ታብ ሚሉት ልመና ነው የሚመስለኝ ስራቸው ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
በጣም ሚያስቀኝ ብሎም የሚያዝናናኝ ድንቅ ተሰጥኦ ያለው ወጣት ነው
ይሄ አዝግ ልጅ ያስቀኛል🤣🤣ከእድሜው በላይ ነው ስራው🥰መጨረሻህ ይመር በርታ ትችላለህ💜
ማርያምን በጣም ነው የማደንቀው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
በፍጥነት / በአንድ ሰዓት ውስጥ/ 10000 ምልከታ ያገኘ የሴፉ እንግዳ።
ተባረክ ጥሩ ስብዕና ያለው ልጅ ነው።
እግዚአብሔር ይባርክህ ለቤተሰቦችህ ላደረከው
You are well matured 👏 keep it up your good working bro
❤❤ግን የእውነት ስሙ ነው ምርጥ የሀበሻ ኩሩ ❤❤❤❤❤❤❤ጠንካርስ ወጣት
አወ!!! በርጠሚወስ የመጽሃፍ ቅዱስ ያለው አንድ ምስኪን አይነ ስወር ሰው ስም ነው!! ኢየሱስ ክርስቶስም አይኑን አበራለት!!
እህቱን.... ከኔ በላይ እኔን ትመስላለች ያለውን ግን የሰማ አለ
ምረጥ ልጅ ነው ዋው የልጅ አሰተዋይ መጨረሻክ ይመረ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤
እንደ እኔ በርተጠሚዎስ እሚመቸው Like ❤
ጓበዝ በልጅነቱ መስራት የለመደ ሰው ብርቱ ሰው ነው በርታ 🙏😘
የሚመቸኝ ልጅ ፈታ ነው የሚያደርገኝ❤
ጎበዝ ልጅ ነክ ቲክቶክ በጣም ካልተጠነቀቁ ከባድ ሱስ ነው አሺሺ በሉት እኔ አጠፍቼ ተገላግያለው አልተኛ ሇሇሇ
Bertimos ትመቸኛለህ seifu አንተንም❤❤❤❤
በርጠሚዩስ ጎበዝ ልጅ ነው በርታ ወንድሜ
አደገኛ አካሄድ ላይ ያለ ወንድማችን ነው በእግዚአብሔር ወንጌል አጉል ላስቅ እያለ የሚሞክር ተራ ልጅ ነው ከፈለጋችሁ የሚሰራቸው በጠቅላላ ከጥንቆላና መንፈስ ጋር የተያያዘ ነው
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ስራው በሙሉ ስለመንፈስ ነው
Ysun yakl mokr bzu kmtawra
ይሄ እኮ ለ fun ነው ለምንድነው በሌላ ነገር የምታስቡት ውይ ሀበሻ!!!
Lmaoo.. yall need therapy
ሰይፉ አርቲስት ጀሚላ ከበደ ሞጋቾች ድራማ ላይ የተወነችውን ጎበዝ አርቲስት የት ጠፋች? እባክህ አቅርብልን ከምስጋና ጋር።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥️
ስወደው በርጠሚዎስ እድግ በል ዋው አስተሳሰቡ👌👌👌
አባትህ በጣም ምርጥ አባት ነው ግን ማውሳት ነበረበት
Seifu please know what question to ask in public. It’s confusing what is your intention is to ask your guests their personal financial details. Please take some kind of training.
እርጋታዉ በጣም ደስ ይላል እንደኔ የሚወደዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የሚገርም ልጅ በዚህ እድሜ ብዘ ስራ ስርቱል❤❤❤
You have a bright mind 👍
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
ደሥ የሚል ስራነዉበርታ ወድሜ😍😍
ሰይፍሻ ስላቀረብክልን ኣመሰግናለው🙏🙏🙏😍
ጀግና የሆነ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤💚💚♥♥♥
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
የሚሰራዉ ለራሱ ስል እንጅ ለእኛ ብሎ አይደለም ለእኛ ብሎ የሚታገለዉ በየበረሀዉ የሚሟተዉ ወታደር ብቻ እና ብቻ ናቸዉ ለእኔ ጅግና የሚላቸዉ እነዚህ ለእራሳቸዉ ጥቅም ነው
wow wow Adnakih negn❤❤❤
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢❤❤
ተደግሞዋልድንቅ ተስጦ ያለው ለጅ፣ እንደ እኔ የበርተጠሚዎስ አድናቂዎችህ የሆናቹ እስኪ በ
ጀግና ነህ
Wow amazing
Yene fkr betam des yemilegn lj beza lay kumnegrregna ambesa berta
ጎበዝ፡በርጠሚዎስ፡ተባረክ፡ለቤተሰብህ፡አሳቢ❤
ለኔ 1ኛ ቲክቶከር ነህ የኔ አንበሳ በርታ 🥰🥰
በርጠሚዎስ በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ የማዳም ቅመም ❤❤❤❤❤❤
በጣም ሚመችኝ ልጅ በርትልኝ ውንድሜ
ዋውውውዘመንክይባረክ በርታልኝ
Endea seyefu asemesay bemeder lay yelem , legenetheb sew tigelaleh maferiya
ጎበዝ የኔ ጀግና በርታ ወድሜ
አስተዋይ እና ትሁት ልጅ ነው በስራ ምክንያት በአካል አውቀዋለሁ🙏🙏🙏
በጣም ልዩ ሰው ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ ❤
Bravoooooo, sew malet yihe new. I am glad he made it thru. Bravooo!!! Keep the good job
በጣም ብዙ ጠቃሚ ቪዲዮ ወደ ህዝብ ጆሮ አድርሰሀል ❤❤❤❤❤❤😂
ምርጥ❤ የግዜው ትውልድ❤ ይመችህ በርጤ❤❤❤
አረ ወይኔ ስወድህ❤❤ፈታ የምታደርገኝ ነገርስ😅😅😅
አሪፍ ነው በርታ ❤
❤❤❤😮😂😂😂 ምርጥ እናመስግናለን ድንቅ 😊
በስለህ ሳይሆን አረህ ነው የመጣከው ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
በጣም ጉበዝ ልጅ ነው ሰላቀረብከው እናመሰግናለን
Your cute bertmiyos, love youThanks sefiyisha
ስወደው
ሁሉ ነገርክ ነው የሚመቸኝ ❤
አሜሪካ ለምን ቲክ ቶክ ለማስቆም ሞከረች ማንበብ ሪሰርች ማድረግ መፈልሰፍ ቀርቶ ባጭሩ የገንዘብ አምላኪዎች ከቤት ቀሩ በተለይ እንደኛ ደሐ አገር ለህይወታችን በተግዋዳኝ ዘላቂ የሆነ ስራዎች ካላሰብን አንድ ነጥብ ማንሳትና ማውራት ( TikTok ) ቅዋሚ ገቢ ይሆናል?
በርጠሚዮስዬ የሰፈሬ ልጅ ስለየሁክ ደስ ብሎኛል😍
አዲሱ ገበያ ነሽ እኛ ሰፈር😊
@@etsubseyfu አይ ገላን
እኔ እግዛብሔር ምስክሬ ነው Tiktok የለኝም 😂 ግን ሰዎች ይነግሩኛል ሱስ ያሲይዛል ይሉኛል Especially ለወጣቶች 😂😂 Network ችግር የለብኝም 24 hours ግን ተጠቅም አላውቅም 🎉
perfect 👌 👌
Wey tadeleh be mariyam ene le enate menem salaregelat mot kefu besedet ager lezawem erguz hoye netekey. Emeberehan abezeteh yemetaregebeten akem teseteh.
ዋውው ደስ የሚል ልጅ ነው እንደዚህ አልመሰለኝም ነበር
Gobez nek bro Keep it up ❤️❤️🥰
ለቀልድ እራሱ ስይፉ በራሱ ሲቀልድ በሱ አቀልዱ አክብሮ ካቀርባችሁ አክብሩት ያሁኑ ወጣት መርገምት ነን በስማም 😢ስይፉ ሞቶ ይበልጠናል እኮን ኑሮ
በደንብ የሠይፉ አድናቂ ነኝ በጣም
ሰይፉ እባክህ ዶክተር መስከረምን አቅርባት ምከራት የወስደችው ዶክትሬት የምን ይሆን የአስለቃሽነት ይሆን? ትምህርት ከሆነ ለዚህ ነው ትናንት ያውም እኔ አላእቃትም ነበር ዘሪቱ በሀዘንዋ በአንተ ሾ ሁሉን አወቅሁዋት ልቤ ተሰበረ ሰው በተፃፈበት ያልፋል በስብራትዋ የምትፅፍባት ነውር ነው መስከረም ልጆች አላት ብዬ በሷ ይምጣ ልል አልኩና ልጇ ግን ልጄ ነው ፈጣሪ በራስው በቁም ትየው ኦርቶዶክስን አትወክልም የሀይማኖት ፅንፈኛ ነች? ለአንት ትቸዋልሁ ግዜ ስጠው ለነገሩ
ደስ የሚል ነው የዛሬው❤
ደስ ስትል
ስወደው ኣድናቂህ ነኝ👍👌🙏🙏🙏
❤❤❤ጀግና
Yeunet Ine Kemadenkachew Inen Kemiyaskugn Sewoch andu nw. Ina techlalek Bertmios jegna neh Ketil
Seifu natnael solomon ebalalew zare kenu june 10 2024 nw beqerb geze west ante show lay tegabezegnaleh ,ante medrek lay hognem ,zare seletsafkut comment enaweralen .
Betam adenkehalew GN ahun mestaf kidus lay mekeld nemirekal....??????
አብሽር አባቴ
ጎበዝ በርታ ይህን የመሰለ አስተሳሰብ ይዘህ ግን በፈጣሪ ላይ ቀልደህ የሰራኸው ቪድዮ አናዶናል አጥፋው
ጀግና ልጅ👏🎉🎉
wow good job🙏👏
ትለያለህ❤
ምን የመሰለ አባት አለሕስሙንለመጥራት ለምንቀፈፈሕ
አስኮ ብዙዎቹን ያፈራ ሰፈር ነው👍👍👍
This guy Bertemios is the number 1 guest seifu had on his show
1M follower norot gen Follow yaderegew 1 sew becha new esum erasun 👍👏👏
ድንቅ ልጅ ልቡ የበራለት ነው ከነለዛው ❤
እስከዛሬ ካቀረብካቸዉ ቲክቶከሮች በ እድሜ አንሶ አስተሳስቡ ግን ከሁሉም በላይ የበሰለ ልጅ ነዉ ያቀረብከዉ ከዚህ በላይ ከፍ እንደሚል ና እንደሚያንፀባርቅ እርግጠኛ ነኝ 👍👍
ታኩርን አቅርቧል እኮ
ማርያምን በጣም አስተዋይ ልጅ ነው እመብርሀን ትልቅ ደርጅ ያድርስህ ትክክል ነው ስንት ባልጌ ነው ቤተስብ የሚስደብ
ድንቅ ተስጦ ያለው ለጅ፣ እንደ እኔ የበርተጠሚዎስ አድናቂዎችህ የሆናቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤
He is 🐐❤❤
berta berta tiliq bota yadirsih
እኔ አላደቀውም ሌላ እስታይል ይዞ ቢመጣ ይሻላል ሁሌ የሴጣን ነገር ነው ሚሰራው መፈሰ እሆነ ስለዚህ እኔ ሰለሚያስፈራኝ አላየውም
የመጮህ ተሰጦ
ቲክቶክ ላይ ፌመስ ኦኖ ጌም የማይጫወት በርጠሚዎስ እረ ጀግና ነህ እውነት ችሎታክ ልዩ ነው ጀግና 👌🥰
ቲክቶክ የከፈትኩት አንተን ፎሎ ለማድረግ ነበር። አስተሳሰብህ ደሞ አንደኛ ነው ❤
አረ ተዉ ስንሰካከስ በልኩ ይሁን 🤭😁
በጣም ማርያምን ስርአት ያለው ልጅ ነው እመብርሀን ትጠብቀው❤
ይሄ ልጅ ስወደው ጎበዝ ነው በሳልና ብልህ አስተሳሰብ ነው ያለው አላህ ከዚህ በላይ ከፍ የድርግህ በርታ ለቤተሰብ ክብር ያለው ሰው ደስ ይለኛል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኛ ሙስሊሞች አራአያችን ነብዩ ሙሀመድ ናቸው
ጉድ ነው እኮ አላህ ከዚህ በላይ ይጨምርል አለች እንጂ ምነው እህቴ የስው ደስታ እና ሰው ሲያድግ አትውጅም እንዲ😊😊😊😊😊😊
@@feridnura-xg9hq እስኪ የፃፈቺው መጀመሪያ አንብቢው እስዋ እኮ ለቲክቶኮሩ ጥሩ ምኞት ነው የተመኘቺው ቆይ አንቺ ለምን ጥንብ ትሆኛለሽ
@@sonofelamida እናንተ ጥባታም እኔ በመጀመሪያ ወንድነኝ ምናባቹ ያንጫጫቹዋል
@@feridnura-xg9hq ለምን ለራስህ ትሳደባለህ አንተ እኮ ነው ጥንብ እና ደግሞ በሰው ደስታ ትበሳጫለህ ትናደዳለህ በነገራችን ላይ ሰው ሁን እሺ ሰው ሁን ጥንብ አትሁን
የኔጌታ እንኳን የስራህን ውጤት አየህ! I genuinely love this kid, and had no idea he was helping support his family. So glad you are making it! ❤️
ሰይፋ በጣም ነው የማክብርህ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እባክህ ይልማ ገብረአብን አቅርብልን በጣም አድናቂው ነኝ
እኔም የኤፍሬም አድናቂ ስለሆንኩ አብዝቼ ጋሽ ይልማ ገብረአብ እወዳቸዋለሁ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። እኔ ሁሌ ሥራዎቹን እከታተላለሁ። በርታ ወንድማችን!!
ከቤተሰብ ጋር የፖሰተው ፎቶ ላይ ካዝናኑኝ ኮመንቶች ከመመሳሰላቸው የተነሳ "ብዙ በርጠሚዎሶች "ያሉት😂😂 ጎበዝ ልጅ ነዉ
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።
ዋውውው በጣም ደስ የምል ነው የወጣት ጊዜ በእንደዚህ ማሳለፍ ሌላው ተምሳሌት ነው ያሰብከው ፈጣሪ ያሳካልልህ
ትክቶክ የለኝ ምንም አላቃውም እናቱን የሚወድ ሰውግን ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጨምርልህ
Pure Ethiopian
Pure Ethiopian 😊
Hi endte nes
ጎበዝ አደነኩህ ቀለል ያለ ገዘብ ማስገኛ ነው ያልከው ቃል ተመቸኝ በርታ👍👍👍👌👌
I'm from eritrea 🇪🇷 I like Ethiopia people fiqr yashenfal ❤
ፍቅሪ ይስዕር ❤
😂😂😂
እዉነት ነው live ላይ ወተዉ የራሳቸውን ስራ ከሚያስተዋዉቁት ዉጪ ቁጭ ብለዉ ታብ ታብ ሚሉት ልመና ነው የሚመስለኝ ስራቸው ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
በጣም ሚያስቀኝ ብሎም የሚያዝናናኝ ድንቅ ተሰጥኦ ያለው ወጣት ነው
ይሄ አዝግ ልጅ ያስቀኛል🤣🤣ከእድሜው በላይ ነው ስራው🥰መጨረሻህ ይመር በርታ ትችላለህ💜
ማርያምን በጣም ነው የማደንቀው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
በፍጥነት / በአንድ ሰዓት ውስጥ/ 10000 ምልከታ ያገኘ የሴፉ እንግዳ።
ተባረክ ጥሩ ስብዕና ያለው ልጅ ነው።
እግዚአብሔር ይባርክህ ለቤተሰቦችህ ላደረከው
You are well matured 👏 keep it up your good working bro
❤❤ግን የእውነት ስሙ ነው ምርጥ የሀበሻ ኩሩ ❤❤❤❤❤❤❤ጠንካርስ ወጣት
አወ!!! በርጠሚወስ የመጽሃፍ ቅዱስ ያለው አንድ ምስኪን አይነ ስወር ሰው ስም ነው!! ኢየሱስ ክርስቶስም አይኑን አበራለት!!
እህቱን.... ከኔ በላይ እኔን ትመስላለች ያለውን ግን የሰማ አለ
ምረጥ ልጅ ነው ዋው የልጅ አሰተዋይ መጨረሻክ ይመረ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤
እንደ እኔ በርተጠሚዎስ እሚመቸው Like ❤
ጓበዝ በልጅነቱ መስራት የለመደ ሰው ብርቱ ሰው ነው በርታ 🙏😘
የሚመቸኝ ልጅ ፈታ ነው የሚያደርገኝ❤
ጎበዝ ልጅ ነክ
ቲክቶክ በጣም ካልተጠነቀቁ ከባድ ሱስ ነው አሺሺ በሉት እኔ አጠፍቼ ተገላግያለው አልተኛ ሇሇሇ
Bertimos ትመቸኛለህ seifu አንተንም❤❤❤❤
በርጠሚዩስ ጎበዝ ልጅ ነው በርታ ወንድሜ
አደገኛ አካሄድ ላይ ያለ ወንድማችን ነው በእግዚአብሔር ወንጌል አጉል ላስቅ እያለ የሚሞክር ተራ ልጅ ነው ከፈለጋችሁ የሚሰራቸው በጠቅላላ ከጥንቆላና መንፈስ ጋር የተያያዘ ነው
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ስራው በሙሉ ስለመንፈስ ነው
Ysun yakl mokr bzu kmtawra
ይሄ እኮ ለ fun ነው ለምንድነው በሌላ ነገር የምታስቡት ውይ ሀበሻ!!!
Lmaoo.. yall need therapy
ሰይፉ አርቲስት ጀሚላ ከበደ ሞጋቾች ድራማ ላይ የተወነችውን ጎበዝ አርቲስት የት ጠፋች? እባክህ አቅርብልን ከምስጋና ጋር።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥️
ስወደው በርጠሚዎስ እድግ በል ዋው አስተሳሰቡ👌👌👌
አባትህ በጣም ምርጥ አባት ነው ግን ማውሳት ነበረበት
Seifu please know what question to ask in public. It’s confusing what is your intention is to ask your guests their personal financial details. Please take some kind of training.
እርጋታዉ በጣም ደስ ይላል እንደኔ የሚወደዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የሚገርም ልጅ በዚህ እድሜ ብዘ ስራ ስርቱል❤❤❤
You have a bright mind 👍
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
ደሥ የሚል ስራነዉበርታ ወድሜ😍😍
ሰይፍሻ ስላቀረብክልን ኣመሰግናለው🙏🙏🙏😍
ጀግና የሆነ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤💚💚♥♥♥
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
የሚሰራዉ ለራሱ ስል እንጅ ለእኛ ብሎ አይደለም
ለእኛ ብሎ የሚታገለዉ በየበረሀዉ የሚሟተዉ ወታደር ብቻ እና ብቻ ናቸዉ ለእኔ ጅግና የሚላቸዉ እነዚህ ለእራሳቸዉ ጥቅም ነው
wow wow Adnakih negn❤❤❤
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢❤❤
ተደግሞዋል
ድንቅ ተስጦ ያለው ለጅ፣ እንደ እኔ የበርተጠሚዎስ አድናቂዎችህ የሆናቹ እስኪ በ
ጀግና ነህ
Wow amazing
Yene fkr betam des yemilegn lj beza lay kumnegrregna ambesa berta
ጎበዝ፡በርጠሚዎስ፡ተባረክ፡ለቤተሰብህ፡አሳቢ❤
ለኔ 1ኛ ቲክቶከር ነህ የኔ አንበሳ በርታ 🥰🥰
በርጠሚዎስ በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ የማዳም ቅመም ❤❤❤❤❤❤
በጣም ሚመችኝ ልጅ በርትልኝ ውንድሜ
ዋውውውዘመንክይባረክ በርታልኝ
Endea seyefu asemesay bemeder lay yelem , legenetheb sew tigelaleh maferiya
ጎበዝ የኔ ጀግና በርታ ወድሜ
አስተዋይ እና ትሁት ልጅ ነው በስራ ምክንያት በአካል አውቀዋለሁ🙏🙏🙏
በጣም ልዩ ሰው ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ ❤
Bravoooooo, sew malet yihe new. I am glad he made it thru. Bravooo!!! Keep the good job
በጣም ብዙ ጠቃሚ ቪዲዮ ወደ ህዝብ ጆሮ አድርሰሀል ❤❤❤❤❤❤😂
ምርጥ❤ የግዜው ትውልድ❤ ይመችህ በርጤ❤❤❤
አረ ወይኔ ስወድህ❤❤ፈታ የምታደርገኝ ነገርስ😅😅😅
አሪፍ ነው በርታ ❤
❤❤❤😮😂😂😂 ምርጥ እናመስግናለን ድንቅ 😊
በስለህ ሳይሆን አረህ ነው የመጣከው ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
በጣም ጉበዝ ልጅ ነው ሰላቀረብከው እናመሰግናለን
Your cute bertmiyos, love you
Thanks sefiyisha