"ደሀ መሆን ሰለቸኝ! አለች " ማን አልሰለቸውም? - ሹክ ልበላችሁ //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 40

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ምክር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ሰላምሽን ይመልሰው

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว +7

    ዋናዉ መፍትሄ ስራን ሳይመርጡ ዝቅ ብሎ መስራትነዉ😳😳ካልሠራን ድህነት ጎጆ ይቀልስብናል

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว +14

    እኛም ሠለቸን አላልንም የማዳም ቅመሞች
    ጠዋት ተነስተን ቁርሰርተን ፎቅና ምድር አጥበን ወልዉለን ልብስ አጥበን ቶኩሰን ምሳሰርተን
    ልጆች ወላጆች ወደየፊናቸዉ ሸኝት አረስንቱን
    ማታም እደዛ አንዳይነት ስራ ከወር እስከወር
    ግን ቢሠለቸንም ለአላማ ስንል እራሳችንን
    ዝቅ አደረግን በግርድና ብቻ ተመስገን ይባል😳❤

    • @wolalasayid7108
      @wolalasayid7108 ปีที่แล้ว

      Tsufeshen anbibe yebalata amararagn ufff enemy salachagn

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว

      @@user-de3jv7tv3i በጣም ያልቻልነዉ የለም እኮ ብቻ ተመስገነዉ🌹

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว

      @@wolalasayid7108 ❤

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว

      @@gutamesele5604 እዉነትነዉ ያልፋል❤

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 ปีที่แล้ว +3

    ድህነት ከሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይጥፋልንንን

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 ปีที่แล้ว +4

    " ያለ አቅምህ መንጠራራት ዋጋ የለውም እቅምህና ልክህን እወቅ "

  • @addisw1713
    @addisw1713 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል ነው ይኸው እኛ ድህነት ጠልተን ነው ስደት የመረጥነው ቢቻ እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +1

    ወልዬ ምርጥ እናት ስወድሽ

  • @Bruhmoment-gv4zm
    @Bruhmoment-gv4zm ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው እኔም ሰልችቶኛል

  • @procell803
    @procell803 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እራሳችንን ዝቅ አድርገን ያገኘነዉን ሥራ ሳንመርጥ ከሰራን እንለወጣለን

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አለም ብርሃኑ ወይም ወለላ እንኳን በሰላም መጣሸ ወለላ ሳምንት ብጠብቅሸ ቀረሸ ዛሬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 ปีที่แล้ว +2

    " እራስህን ልብ አድርግ "

  • @fatoye123
    @fatoye123 ปีที่แล้ว +1

    ወሊ ድንቅ ተዋናይት ነሽ በዛ ላይ ድምፅሽን ስወደው

  • @melkamushiefraw4023
    @melkamushiefraw4023 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሀሳብ ነው አንደኛ ነሽ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ ፍትህ ለጭቁኑ አማራ ለወሎ ህብረተሰብ

  • @filsenTube
    @filsenTube ปีที่แล้ว

    Allah aherachinen selam yarglen

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 ปีที่แล้ว +2

    " ሃላፊነትን የሚገባው ስራውን በትክክል ይሰራል "

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወላሂ

  • @manycell9813
    @manycell9813 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሰልችቶኘል ጠብ ስል ሰደፍን ጊዜው ነጎደ

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ሰጪ ድራማዊ ቪዲዮ ነው በተለይ ኢሮፕ ለምንኖር ዲስቦራዎች !!

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 ปีที่แล้ว +2

    " በ ዜሮ የተባዛ ውጤቱ ዜሮ ነው "

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 ปีที่แล้ว +1

    " አንድ ሰው ጀርባውን ካሰየህ ምን እንደሚፈልግ የታወቀ ነው "

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድ እናት ወላለዬ በጣም ታምራላሽ

  • @ashash9382
    @ashash9382 ปีที่แล้ว +1

    👌

  • @sifanjira7939
    @sifanjira7939 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-uz1bk3tv1t
    @user-uz1bk3tv1t ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l ปีที่แล้ว +1

    ❤💛💚👍👍👏

  • @bethelayele3458
    @bethelayele3458 ปีที่แล้ว +2

    Selchtognal becha angefgfognal enji

  • @teg22345
    @teg22345 ปีที่แล้ว

    እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ የ ስሙኒ ሥራ አልነበረኝም እንኳንስ ላማርት

  • @AaAa-bn4iz
    @AaAa-bn4iz ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 ปีที่แล้ว +2

    ራያ😤😤

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 ปีที่แล้ว

    ewunet

  • @user-gz7to4ii3e
    @user-gz7to4ii3e ปีที่แล้ว

    እኔም ደሀመሆን ሰልችቶኛል

  • @Makiyato-time
    @Makiyato-time ปีที่แล้ว +1

    erisun say endet des endalgn ahun yalehubet simet new mirt melikt new

  • @impacttube1
    @impacttube1 ปีที่แล้ว +1

    ይሀስ ለምን th-cam.com/video/rjMgJeUX5-4/w-d-xo.html