ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኑዛዜ...አድርገነዋል ግን መሆን አልነበረበትም...አዝናኝ ጨዋታ ተወዳጆቹ ያለምወርቅ ና ሜላት | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ก.ค. 2024
  • ኑዛዜ...አድርገነዋል ግን መሆን አልነበረበትም...አዝናኝ ጨዋታ ተወዳጆቹ ያለምወርቅ ና ሜላት | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 175

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +75

    ዛሬ እኮ አስተርዮ ማርያም ነች እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ሐገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ፈጣሪ 🙏

    • @mesimekdi
      @mesimekdi ปีที่แล้ว

      ማሂ ውዴ እንደማመር

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 ปีที่แล้ว +28

    ፍልቅልቅ ናችሁ ሁለታችሁም የስራ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tirste2744
    @tirste2744 ปีที่แล้ว +14

    ሁለቱም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው በርቱ

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 ปีที่แล้ว +32

    ኦርቶዶክስ ተዋአዶ ፀንታ በክብር ትኑር እምነቴ ተዋአዶ ከኢትዮጵያ ትበልጥብኛለች

    • @mollaeshetu4542
      @mollaeshetu4542 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @samuelseifu9842
      @samuelseifu9842 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ከሌለች ቤ/ቲያን ትኖራለች ?

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol ปีที่แล้ว +9

    ያለሞርቅ አለባበስ 1 ኛ ነሽ

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p ปีที่แล้ว +15

    እረሴቶች ልብስ ልበሱ ልዩነታችሁን ለመግለፅቃላት አሳጣችሁኝ

  • @hayateemumohamed1548
    @hayateemumohamed1548 ปีที่แล้ว +9

    አለባበስዋ ውይይይ ጡትዋም ይዘጋል ሙዚቃዋ ግን ደስ ይላል

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 ปีที่แล้ว +2

    ስይፍ አለምዩን በማቀርብህ ደስ ብሎኛል የጨዋ ልጅ ጨዋ ነው ስነምግባራ ልብስሽን አደራ አዎ አይናፍር ናት

  • @dabagunasamuel1435
    @dabagunasamuel1435 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የደበረኝ የሴቶች ቅናት አለባበስሽ ምናምን አትበሉ ምርጥ ነች ሜሉ

  • @meazaseyoum9801
    @meazaseyoum9801 ปีที่แล้ว +1

    ያለምወርቅ አለባበሷ ደስ ይላል ያችኛዋ ከአለምወርቅ ትማር ከይቅርታ ጋር

  • @user-pi5kr6lf9j
    @user-pi5kr6lf9j ปีที่แล้ว +23

    ያለም ወርቅ አለባበሰሺን በዚሁ ቀጥይ
    አንችኛዋ ከዝችኛዋ ተማሪ😏😏

    • @abel1579
      @abel1579 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ሰዉ አንድ ይሁን አይባልም ምን ሆነ የሜላትስ negative ብቻ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk hhhhhhh

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g ปีที่แล้ว +10

    ያለምዬ ዛሬ ቀርባለች ሰይፉ እናመስግናለን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi ปีที่แล้ว

      ውዴ ነይ እንደማመር

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 ปีที่แล้ว +7

    ያለም ወርቅዬ አለባበስሽ ያምራል ጎበዝ ባህልሽን ጠብቂ አደራ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 ปีที่แล้ว +4

    ያለም ወርቅ ስወድሽ የኔ ስርቅርቅ ሜሊ እህቴ አለባበስሽን ብቻ አስተካካይ ።ሁለታችሁም 🙏

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 ปีที่แล้ว +2

    አረ አንደኛዋ በለሊት ቢጃማ ነው የመጣችው!!! ምስኪን እርስታው መሆን አለበራቁቷን የመጣችው፣እስኪ የያለምወርቅን እና የሷን ልዩነት ተመልከቱ ፣ያለምየ ምናለ ብታስታውሻት ልብስ ልበሽ ብትያት

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 ปีที่แล้ว +4

    MELI, YOUR SMILE IS LIFE.

  • @hayateemumohamed1548
    @hayateemumohamed1548 ปีที่แล้ว +10

    ያለምየ የኔ ውብ ሁሉምኮ ያምርብሻል አለባበስ A❤ይችኛዋ ግን ዘፈንዋን ወድጀ እስዋን ጠላሁ 😢

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 ปีที่แล้ว +2

    I like her smile

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os ปีที่แล้ว +5

    ሜልዬ ስወድሽ እኮ

  • @hshshhshshshs8022
    @hshshhshshshs8022 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሰላም ለእናት ኢትዮጲያ

  • @haimihaimi1958
    @haimihaimi1958 ปีที่แล้ว +4

    Alebabes keyalem work temary benatish😡 yalem sitamiry eko❤️❤️

  • @yeshiworkalemu3860
    @yeshiworkalemu3860 ปีที่แล้ว +1

    በስማም አዚህ አገር አዝማሪ በዛ

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 ปีที่แล้ว +2

    Ye melu saq betam yimarkal

  • @user-pi5kr6lf9j
    @user-pi5kr6lf9j ปีที่แล้ว +36

    ፍትህ ለጡታችን

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 ปีที่แล้ว +7

    እኔ እስኒላይ ነው የማረገው እናማ እናቴ ትቆጣኝ ነበር እውነት ሳንቲም ስለማናገን ነው

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +4

    ያለምወርቅ እውነትም ወርቅ ታምራላቻሁ

  • @David-uw7du
    @David-uw7du ปีที่แล้ว +3

    ሻወር ሲወስዱ ሽንት መሽናት ምንም ችግር የለዉም ከግድግዳዉ ላይ ካልሸናኸዉ በቀር

  • @sikosilo8153
    @sikosilo8153 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃች😂😂😂

  • @tigistmekonnen6943
    @tigistmekonnen6943 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሰይፍ ምነው አገብግበህ የቀረብህ አቼው ምን ልበልህ ምነም የማያው ልጆች እውነት ነቱን መልካም ዘመን ይሁን ላችሁ ቆንጆወች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mesimekdi
      @mesimekdi ปีที่แล้ว +1

      ቲጅዬ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @tigistkiyyaakoo5885
      @tigistkiyyaakoo5885 ปีที่แล้ว

      እሽ መስዬ❤❤❤❤

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 ปีที่แล้ว +3

    እንካንሠላም መጣችሁ

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 ปีที่แล้ว +3

    ሜላት 🤩🤩🤩

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t ปีที่แล้ว +19

    አለባበስሽ በፍፅም መድረክ አመጥንም እባክሽ ሌላ ቦታ ስትጠሪ እንደዛ ባትለብሺ ባህር አካባቢ ዋና ቦታ ቢሆን ይመረጣል እሺ

  • @Jerusalem-21
    @Jerusalem-21 ปีที่แล้ว +20

    አለምዬጰአለባበስሽን አደራ በዚሁ ቀጥይ

  • @mobarakmahmuod5740
    @mobarakmahmuod5740 ปีที่แล้ว +4

    አለምየ አለባበስሺ ሳምር ልዩ እሴት ያችኛይቱ ስታስጠላ ርራቁቶን ሚዲያላይ ትቀርባለች እንዴ እራቁታ

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 ปีที่แล้ว +1

    ማሮቼ 💝💝🌷🌷

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍ ካተ እሚያመልጥ የለም ስወድህ

  • @menalabdu4186
    @menalabdu4186 ปีที่แล้ว +1

    Ymayasakekeshen lebs atlebshim

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነሽ ኘለባበስሽን አስተካኪይ

  • @bakoentertainment
    @bakoentertainment ปีที่แล้ว +2

    Wow

    • @danaethio
      @danaethio ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ቤተሰብ ደምሬሃለው

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደሬዋ ባህሎን አለባበሶን ጠብቃለች በርች

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 ปีที่แล้ว +1

    አዳር ነው እዴ የተጠራችው 😨🤣🤣🤣

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 ปีที่แล้ว +2

    አለምዩ የይ

  • @amarehabesha5544
    @amarehabesha5544 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ

  • @andylaw2502
    @andylaw2502 ปีที่แล้ว +2

    Seyifu really I failed in love with singer Melat,pls try your best to meet each other ?

    • @rehimaashagrie8942
      @rehimaashagrie8942 ปีที่แล้ว +1

      Ere esuam sew yelegnem bela interview seteset ande semchalehu ..edelehen moker

  • @truthtube2926
    @truthtube2926 ปีที่แล้ว

    2 emewodachu empua beyalehu

  • @meseretmesi181
    @meseretmesi181 ปีที่แล้ว +7

    ሜላት ግን ሚገርም ከለር ነው ያላት ከሜካፕ ነፃ ናት በዛላይ ዋው ማሻላህ

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c ปีที่แล้ว +3

      ምን ላይ ማሻአላህ ማለት እንዳለብን እንለይ ሂክማ ራቁቷን መታ ማሻአላህ አይከብድም

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s ปีที่แล้ว +1

      @@user-dk2sy8xs5c ሳህ ሞክሸ

    • @user-tl1fz6mc8s
      @user-tl1fz6mc8s ปีที่แล้ว +2

      ​@@user-dk2sy8xs5c ትክክል ማሻ አላህ ከምን ላይ እንደሚባል አያቁም አንዳንዶቹ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว +1

      Makapma ale bessu

    • @sihamtube9037
      @sihamtube9037 ปีที่แล้ว

      ​@@user-tl1fz6mc8s አልሽውና ለካፊር አይባልም ነበር

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz ปีที่แล้ว +2

    ሰማያዊይ የለበሰችዉ በጣም ተኮፍፈሽ ልብቱን አሳጥሪዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamuarba7867
    @selamuarba7867 ปีที่แล้ว

    Ena selamu sapu wusdy

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ አለባበሷ ሲያስጠላ ጡቷ በተለይ አዝረከረከችው

  • @MELATNIGUSU
    @MELATNIGUSU ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰

  • @user-be9cb1cu9o
    @user-be9cb1cu9o ปีที่แล้ว +1

    ያለምወርቅ አንድም ሳታወራ ያቺ አውርታ ጨረሰችው ለማንኛው ያለም ወርቅ በዚሁ ቀጥይ እረጋ ያለች ሴት ትከበራለች

  • @user-tl1fz6mc8s
    @user-tl1fz6mc8s ปีที่แล้ว +3

    አለባበሶ ዘጋኝ ያችኛዋ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 ปีที่แล้ว

      አትዬው

    • @user-tl1fz6mc8s
      @user-tl1fz6mc8s ปีที่แล้ว

      @@ayelebaharu7747 ምኗ ይታያል ሲጀመር ብልቅጥ

  • @David-uw7du
    @David-uw7du ปีที่แล้ว +15

    ማነዉ እንደኔ ሽንት ቤት ሱሪዉን ሲያወልቅ ሞባይሉ ሽንት ቤት የገባበት😂

    • @rasjani6035
      @rasjani6035 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂እና አዋጥተን እንግዛልሽ ማን 😂😂

    • @tub8577
      @tub8577 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @tuyb5536
      @tuyb5536 ปีที่แล้ว +1

      ያባቴ ገብቷል

    • @frehiwot88
      @frehiwot88 ปีที่แล้ว +1

      እኔ 😅😅😅😅

    • @kanabecha458
      @kanabecha458 ปีที่แล้ว +1

      my big brother😅🤣🤣

  • @tadessehabesha2421
    @tadessehabesha2421 ปีที่แล้ว

    አባት ሰይፉ 😂

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 ปีที่แล้ว +8

    ያለምወርቅ ሥወድሽ የኔ ማር

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 ปีที่แล้ว

      ነፍጠኛ ስልሁንች ነው

  • @user-ym9er7su4r
    @user-ym9er7su4r ปีที่แล้ว

    Benegerachyn lay muselem shyntebet ayaworam

  • @MazaLove-vj1eg
    @MazaLove-vj1eg ปีที่แล้ว

    ሰይፍ የሚያሰቃችሁ ላይክ በሉኝ እሰኪ

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u ปีที่แล้ว +1

    ክክ እኔ እራሱ መሰሶላይ ሳር ቤት ነበር ያለን ክክ

  • @babientertainment1905
    @babientertainment1905 ปีที่แล้ว

    MELAT NAT WOYNS SELAM TESFAYE???? BETAM NEW MIMESASELUT

  • @californa6827
    @californa6827 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በእሰላም ሸንት ቤት ማዉራት አይፈቀድም

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 ปีที่แล้ว +1

    Mariyamim mikael mnamin selfish nesh silitane endayimeslish

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 ปีที่แล้ว +2

    ሜላት ግን ጉረኛ ነገር ናት አልተመቸችኝም

  • @kidistakalu3557
    @kidistakalu3557 ปีที่แล้ว +12

    የአለም ወርቅዬ እንዴት ነሽ ከ አንድ ሚልየኑ በሗላ ጠፍሽ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @abdelaahmed407
      @abdelaahmed407 ปีที่แล้ว +2

      ቆጥራ አልጨረሰችም ስትጨርስ ትመጣለች

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว

      @@abdelaahmed407 🤣🤣😅😂😂

    • @abdelaahmed407
      @abdelaahmed407 ปีที่แล้ว

      @@user-ct3ob7ir3l ምን ልበል ታድያ ልክቷ ሁሌም ካሜራ ፊት ትቁም እያሉ ነው እኮ

  • @user-me4xb9zd6l
    @user-me4xb9zd6l ปีที่แล้ว +1

    እኔምይሉ አሪታ አለ የሆነሰው

  • @beredutikse8072
    @beredutikse8072 ปีที่แล้ว

    Meli konjo

  • @samuelteklit2522
    @samuelteklit2522 ปีที่แล้ว +1

    Copy paste

  • @mulushumie531
    @mulushumie531 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ከያለምወርቅ አለባበስ ተማሪ እ

  • @hailestooner4748
    @hailestooner4748 ปีที่แล้ว +1

    meli 💌💌🏩Gorgeous.........

  • @bisratefikr
    @bisratefikr ปีที่แล้ว +4

    ምነው ራቆት ሆነች ልብስ የላትም

  • @danaethio
    @danaethio ปีที่แล้ว +6

    አዲሶች ኑ እንደማመር

    • @Yasuprank
      @Yasuprank ปีที่แล้ว +1

      Come

    • @danaethio
      @danaethio ปีที่แล้ว

      @@Yasuprank ማማዬ ደምሬሻለው ኮመንት አስቀምጥልሻለው ነገ መልሺልኝ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +2

    አር እህቴ ልብስሽ ምንም እንደዚህ. ክአልጋ የተጠራሽ መስልሽ. ለአደር አይደልም የተጠርሽው

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik ปีที่แล้ว +5

    ሰይፉ ግን ሰው ለማቅለል የሚሄድበት ርቀት ይገርመኛል

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 ปีที่แล้ว

      ምን ተናገረ

    • @Ethiomuzik
      @Ethiomuzik ปีที่แล้ว

      @Hiwet Behayilu Listen carefully the whole conversation, and you will find how systematically insulted these women.

  • @talilamagarsahteshome4321
    @talilamagarsahteshome4321 ปีที่แล้ว +2

    ከዎክብት !!

  • @ሚጣ
    @ሚጣ ปีที่แล้ว +1

    አለበበሶልለእቴርብአይሆነምጡቶነለመስይትብለነውእዴ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +5

    ያገሪ ልጆች አታማሩ እኔ ያለሁበት አገር extremely ብርድ ነው ይበርዳልም እስከ -41 C ነው !🙏🏾
    💚💛❤️🕊

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay ปีที่แล้ว +8

    ውዶቺየ እስቲ 1k አስገቡኝ አላህ ከይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ

    • @sofiseid6257
      @sofiseid6257 ปีที่แล้ว +1

      ግቢ ቢስሚላህ

    • @danaethio
      @danaethio ปีที่แล้ว

      እንተጋገዝ ነይ እኔም አንድ ሺ አስገቢኝ ደምሬሻለው

    • @zuloveehio141
      @zuloveehio141 ปีที่แล้ว +1

      እሽ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi ปีที่แล้ว

      @@danaethio ነይ እንደማመር ወዴ

    • @danaethio
      @danaethio ปีที่แล้ว +1

      @@mesimekdi መጣው ቤትሽ ነኝ

  • @zainbz1668
    @zainbz1668 ปีที่แล้ว +12

    ሜሊ ከለርሽ ሲያምር ንፁህ ውበት

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 ปีที่แล้ว

      ዳቦዋስ ምን ይውጣልታል

    • @zainbz1668
      @zainbz1668 ปีที่แล้ว

      @@ayelebaharu7747 ዳቦዋን የት አየሁት ሃሃሃ ጉድ እኮ ነው

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 ปีที่แล้ว

      @@zainbz1668 እንድው ብግምት. ኦኦኦኦኦ ፍፍፍፍፍ

    • @zainbz1668
      @zainbz1668 ปีที่แล้ว

      @@ayelebaharu7747 ጥሩ ገማች ነህ ማለት ነው

  • @yibekaltaye7454
    @yibekaltaye7454 ปีที่แล้ว +3

    አዎ or በፍፁም የሚለው ካርቴላ እንዳናየው አረገን ጡት

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s ปีที่แล้ว +1

    ዱቄት አታብዥ

  • @rafaeldaniel9894
    @rafaeldaniel9894 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ ቢሮህን ቀይር እንጂ ሰለቸን ።

  • @naserahmed6150
    @naserahmed6150 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ ትለያለሽ እኮ

  • @ethiomagna4098
    @ethiomagna4098 ปีที่แล้ว

    ያለምወረቅ መሆኗን ከአስር ደቂቃ በኋላ ነዉ ያወኩት....የሜካፕ ተሸቀለ

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว

      🤣😅😅

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว

      Leklkewat new teleklka bcha des aylm kesa gar aladem fitan lala sew new yemtmeslew

    • @user-dc9hs7sh9b
      @user-dc9hs7sh9b ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 ปีที่แล้ว +1

    ደግሞ እምነት አለሽ አንቺ ማፈሪያ

    • @emebetmekuriyaw9392
      @emebetmekuriyaw9392 ปีที่แล้ว +1

      ሠዉን ለማስተካከለል መሣደብአስፈላጊ አይደለም

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk hhhhhhh

  • @nigusekoricho6838
    @nigusekoricho6838 ปีที่แล้ว

    ሃርትሼክ የሚገኘው በጅጅጋ በኩል ቀበርበያህ የሚባል ከተማ አለ ከዚያ ወደ ሰሜን ምስረቅ 50ኪሎሜትር ወደ ሶማሌ ላንድ አቅጣጫ ከፍተኛ የኮንትራባንድ ከተማነች

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 ปีที่แล้ว

    ስልክ አልበረክትብሎኝል

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 ปีที่แล้ว

    Dnq dmtsawina dnq chwwt neaw!!!!

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 ปีที่แล้ว +1

    ያለም ውርቅ አሮጊት ነች እንዴ

    • @yordihagos2890
      @yordihagos2890 ปีที่แล้ว

      አሮጊትማ ሜላት ወረኛዋ ናት

  • @Ab_Td
    @Ab_Td ปีที่แล้ว

    ተንበላጠጠች

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ : ነብስህ አይማርም እሺ እሩዝ ውስጥ ቢገባባባባ 🤮 🤮 🤮 🤣🤣🤣🤣

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 ปีที่แล้ว +13

    አለባበስሽን ከታናሽሽ ያለምወረቅ ልመጂ አሰዳቢ ስትቀፍ! አንችን እና እስዋን ሳይ ተሳቀኩኝ! ዘልዛላ😏

    • @onelove2401
      @onelove2401 ปีที่แล้ว

      Mine ayskekal shut your mouth medra taba she is from dire don’t compare with almeork.

    • @onelove2401
      @onelove2401 ปีที่แล้ว +2

      Abo afchun zehu mine targachu medra asmsay hula

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y ปีที่แล้ว

    ውሸታቸውን ነው እየተግደረደሩ ነው

  • @tameratm9753
    @tameratm9753 ปีที่แล้ว +1

    ሜላት ወረኛ

  • @mohammedahmed-fv6py
    @mohammedahmed-fv6py ปีที่แล้ว +3

    ኩታ ጡት

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 ปีที่แล้ว

    ዬኔያልም. አግጣጣ ናት እንዴ

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 ปีที่แล้ว

    አንተ ልጅህን ክርስትና አስነስተኋል ካስነሳኸው የት????????መቼም ሞት አለ የት ነው የምትቀበረው ቤተመንግስት ዉይስ ኢቢስ አያ አንተ ሰው ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም ለስጋህ ስትል አታስመስል መሞት አለ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስትወለድ ስትገባ ስትሞት ቤትህ ነዉ ግን አንተካድካትአዝናለሁ እኔም አንስብስክራብ አደኩህ ቢነግሩህ ደስ ይለኛል፩፪፫፩፪፫፩፪፫፩፪፫፩፪፫፩፪፫፩፪፫፪፪፫፩፪፫፩፪፫፩፪፬፩፪፫፬፭፮፯፰፰፰፱፱፲፲፲፲፱፯፮፭፬፫፫፪፪፪፬፬፭፮፮፯፯፰፰፱9፱፱፱፱፮፮፭፮፯፰፰፰፱፱፱ይህን ያረኩት እንድታነቡለት ነዉ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 ปีที่แล้ว +8

    ሚላት የሚልዋት ግን የሸርሙጣ ልጅ ናት አንዴ አለባበስዋ ያስታውቃል አስኪ አለምን አይዋት አንዴት ግርማ ሞገስዋን አይዋት የኔ ምግስት

    • @melkakeya1533
      @melkakeya1533 ปีที่แล้ว +1

      Ayebalem !! Alebabseshen astekakiye malte ayebkam Alfo welaji ga men yasekdal

    • @onelove2401
      @onelove2401 ปีที่แล้ว

      Enatwan zelke yamtsdbow entean setwtat naber enda kkkk
      Dadep ginb rass. She’s beautiful and unable.

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk hhhhhhh

  • @nashhabesha1970
    @nashhabesha1970 ปีที่แล้ว +1

    ደረትሽ ሎጋ ነው