ሹክ ልበላችሁ የተከሉት በጣም አስቂኝ አጭር ድራማ/Ehuden Be EBS Shuk Libelachihu Funny Drama

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 135

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 4 ปีที่แล้ว +141

    ፐ ዛሬማ ማንም።የቀደመኝ የለም በሉ እንደኔ። ይቺ ልጅ የምትወዱ በላይክ ሹክክ በሉም ስወዳቹ 👉👍🏻🌻🌻💛

  • @user-ji3oo3cc5x
    @user-ji3oo3cc5x 4 ปีที่แล้ว +62

    እናት እኮ እናት ናት ምንም ትሁን ምንም እናት እና አባት ዘላለም ይኑሩ❤❤❤🙏🙏

    • @semira8660
      @semira8660 4 ปีที่แล้ว

      በትክክክልማር ቤተሰብእንሁን እንማማር

    • @hfaminiiyarabii9714
      @hfaminiiyarabii9714 4 ปีที่แล้ว

      ዋው ቅመም ሀቅ ነው

    • @abebeasegedum5040
      @abebeasegedum5040 2 ปีที่แล้ว +1

      አሻፈረኝብሎ

    • @kisanet4715
      @kisanet4715 10 หลายเดือนก่อน

      ልጅዋን የምትጥል እናትም አለች

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 4 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ቆንጆ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ፕሮግራምሽን በፍቅር ነው የምወደው

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 4 ปีที่แล้ว +20

    አለም በውነት በአጭር ደቂቃ የምታቀሪቢያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ ነው ያሥተምራል በርቺ

    • @semira8660
      @semira8660 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ማር ወደኔምብቅበሉ

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s 4 ปีที่แล้ว +4

    ይች ልጅ ሁሉ ነገሯን እወድላት አለሁ የኔ ማር ሁሌም ሠላምሽ ይብዛ

  • @user-lr9lm7jy5z
    @user-lr9lm7jy5z 4 ปีที่แล้ว +12

    ሹክ ልበላችሁ የምወደው ፕሮግራም እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ፍቅር

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 4 ปีที่แล้ว +19

    የዛሬው የሌለ ነው ትልቀ ትምህርት አለው እናመሠግናለን የሹክ ልበላችሁ ዝግጅት ክፍሎች

    • @semira8660
      @semira8660 4 ปีที่แล้ว

      በትክክክል ማር ወደኔምብቅበሉ

  • @hikmahikma8546
    @hikmahikma8546 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምወዳሽ ደስ ስትይ ቆንጆ ትምህርታዊ ነገር ነው የምታቀርቢው

  • @Ethlopla
    @Ethlopla 4 ปีที่แล้ว +3

    አሁንማ ሹክ ልበላችው ፕሮግራም በፍቅሩ ጠብ አድርጎኛል በርቺልኝ እኔ ምችት ብሎኛል ፕሮግራሙ

  • @ltube961
    @ltube961 4 ปีที่แล้ว +65

    ሹክ ሹክ ድራማ ድራማ የሚመቻችሁ እንደኔ ሰብስክራይብ በሉኛ እና ሹክ ልበላችዉ ☺

  • @belenmejdel2987
    @belenmejdel2987 4 ปีที่แล้ว +6

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻አሜን አሜን አሜን

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x 4 ปีที่แล้ว +6

    ሹክ ልበላቹ እንደኔ የሚመችው ማነው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ፕሮግራም እንዴት እንደ ምወደው በርቺ ውዴ ራኪ አምሮብሻል ክፍልዋ ደሞ በጣም ደስ ይላል የተክልዬ መሰል አየው

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 4 ปีที่แล้ว +7

    መክብብ 12 (Ecclesiastes)
    1፤ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤
    2፤ ፀሐይና ብርሃን ጨረቃና ከዋክብትም ሳይጨልሙ፥ ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፤

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว +2

    አሉምዬ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ቆንጆ ኑሪ።መርጨልሻለሁ

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝነሽ አሜን የተከልነው ይለምልም

  • @user-ih8ou4sy2i
    @user-ih8ou4sy2i 4 ปีที่แล้ว +5

    እሚያምር ስራ ነው ሰርፆ የሚገባ አስተማሪ ድራማ በርችልን አለምየ

    • @user-mb8lq2rs1b
      @user-mb8lq2rs1b 4 ปีที่แล้ว

      ይች ልጅ ድምፇዋ በጣም ያምረኛል

  • @saraloveyekiristoslij4771
    @saraloveyekiristoslij4771 4 ปีที่แล้ว +2

    Alemiye yene konjo astemari Sera new.melkam Addis amet wudidddd😍😘😍😘

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 4 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራምሽ ደስ ይላል ጥሩ መልእክት አለው በርቺ

  • @MT-uo3lq
    @MT-uo3lq 4 ปีที่แล้ว +5

    This girl is soo... Talented. God bless her and our beautiful ethiopia!!!

  • @user-gs6ip1hn8o
    @user-gs6ip1hn8o 4 ปีที่แล้ว

    የኛ አስተማሪ ቆንጆየ ፈጣሪ ይጡብቅሽ ብዙነጉር ተምሪለሁባች

  • @selamydengellegi2586
    @selamydengellegi2586 4 ปีที่แล้ว +4

    ራኪ ዛሬ በጣም አምሮብሻል

  • @mesitube318
    @mesitube318 4 ปีที่แล้ว

    አለምዬ በርቺልኝ ጥሩ መልእክት ነው

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 4 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነው. እናመሰግናለን.

  • @user-fz1kb4so8i
    @user-fz1kb4so8i 4 ปีที่แล้ว

    ሹክክክ እንዴው ስውድሽ ሰው የረሰውን ስራ ነው እኮ እያነሳሽ ያለሸው ተባርኪ እህቴ ጎብዝ ብርች

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ ማሻአላህ

  • @berhanemezgbo7394
    @berhanemezgbo7394 4 ปีที่แล้ว

    እህታችን መልክም ስርሕ እኽ ሰላምችህን ይብዛልን ሃግራችንም ሰላም ፍቅር ያዳርግልን

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ሹክ ልበላችሁ ዋውውውው ትክክለኛ መልክት

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 ปีที่แล้ว

    ሹክ ውስጤ ነው ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ አለምዬ ቆንጆ ስወድሽ

  • @Moahs
    @Moahs 4 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ልጅ ግን ስወድሽ በርቺ እህቴ

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 4 ปีที่แล้ว +1

    ህልም ነውእዴ ጥሩነው 😍😍😍😍

  • @user-zu7cq9we8j
    @user-zu7cq9we8j 4 ปีที่แล้ว

    ብርቺልኝ ዓለም ስወድሽህ እኮ

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እውነትሺ እንኳን አብሮ አደረስንንንን😍😍😍💓💓💓💓👐👐👐🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @zainbwawzulfabintbedriyaum1990
    @zainbwawzulfabintbedriyaum1990 4 ปีที่แล้ว +2

    Enkuwan Dena mexash Berchi

  • @adamkhadra6037
    @adamkhadra6037 4 ปีที่แล้ว +1

    Woooww betam yamral

  • @ejgneshadino4944
    @ejgneshadino4944 4 ปีที่แล้ว

    አለምየ ስወድሽ እኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውድድድድድድድ

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ደሞ ዱቄት ድራሹን ጥፍት አድርገሽዋል

  • @user-ky8sy5km4d
    @user-ky8sy5km4d 4 ปีที่แล้ว +1

    እናተየይችልጅሥወዳትማሪያምን. በጣምነውየምትመቸኝ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 4 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ሹክ በይን አለምዬ በአዲስ አመት እጅሽ ከምን

  • @user-ct7ge7cp1h
    @user-ct7ge7cp1h 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @emamaubelete8031
    @emamaubelete8031 4 ปีที่แล้ว

    አምሮባሻል እህቴ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว +7

    ሹክ ሹክ በይ ምርጤ እኔም ለመስማት ዝግጁ ነኝ

  • @fekrrkassa1965
    @fekrrkassa1965 4 ปีที่แล้ว

    አጎቴ ደስ ይለኛል የሆነ ግርግር ነው

  • @huaweiy7prime866
    @huaweiy7prime866 4 ปีที่แล้ว

    እንደው ስወድሽ እኮ በተለይ ድምፅሽ ኦፍ

  • @asrasara7491
    @asrasara7491 4 ปีที่แล้ว

    በርች አሪፍ ነው

  • @helinalem8523
    @helinalem8523 4 ปีที่แล้ว +1

    Adenakishi negn...

  • @abcder5246
    @abcder5246 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው አስተሳሰብሽ ድስየሚው ልብያለ ልብይበል

  • @temrm6717
    @temrm6717 4 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ድራማ ተዋናዮች የእውነት ቤተሰብ ናቸው መሰለኝ ፍቅራቸው መግባባታቸውና መልክታቸው ግንኙነታቸው አለመለያየታቸው በእውኑ አለም ቤተሰብ ይመስላሉ ስለመልክቱ ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-uh1si2yu8u
    @user-uh1si2yu8u 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህቴ

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 4 ปีที่แล้ว

    የኔምርጥሽክየ

  • @user-lq6nr7mm1w
    @user-lq6nr7mm1w 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቦታው ስያምር

  • @derejehundito5802
    @derejehundito5802 4 ปีที่แล้ว

    ውውውውውው ሀርፍ ነው

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l 4 ปีที่แล้ว +3

    አሁን አሁንማ እደህቴ ማየት ጀምራለሁ ግን አች አታቂኝም

    • @user-sw5hz4xz6e
      @user-sw5hz4xz6e 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ እኔ እነግርልሻለሁ

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    ዛፍ የሚቆረጠው ለጥቅም ነው ።

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mnaneybtuwaleje
    @mnaneybtuwaleje 4 ปีที่แล้ว

    Wayna adaye ababwe endte ysknale ename agra gbha baddisu amte adaye ababa weste mfndke amrane😀😀😀😀😀

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ልዩእኮነሺ

  • @user-jr9mv9rd7p
    @user-jr9mv9rd7p 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @store8674
    @store8674 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እናቴ ናፈቅሽኝ

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k 4 ปีที่แล้ว

    እህ ስወዲሽ

  • @user-pc9wy8ve5v
    @user-pc9wy8ve5v 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @user-du3cw7xx3n
    @user-du3cw7xx3n 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @user-pt3qh4rx3g
    @user-pt3qh4rx3g 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @qater6140
    @qater6140 4 ปีที่แล้ว

    Amniii

  • @user-db1xz2zy2l
    @user-db1xz2zy2l 4 ปีที่แล้ว

    Yimechish

  • @monajemal5173
    @monajemal5173 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍❤

  • @user-zf5pv6vt2c
    @user-zf5pv6vt2c 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @selma4676
    @selma4676 4 ปีที่แล้ว

    ክክክ ዴስስስ ስትይ

  • @user-hf7jh4dh3p
    @user-hf7jh4dh3p 4 ปีที่แล้ว

    ❤😍❤

  • @Tube-wt9rj
    @Tube-wt9rj 4 ปีที่แล้ว

    ብልህ ነሽ ማሻአላህ

  • @user-du5ms9db6b
    @user-du5ms9db6b 4 ปีที่แล้ว

    ይችልጂግን ሁሉነገሮድስይላከዲምፃጀምሮእስከስራዋአላህከሰውአይንይጠብቅሽማርወይ

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 4 ปีที่แล้ว

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mesimesi4907
    @mesimesi4907 4 ปีที่แล้ว

    አለምዬ ማር

  • @danadana2888
    @danadana2888 4 ปีที่แล้ว

    Wawwwwww

  • @betybety660
    @betybety660 4 ปีที่แล้ว

    Ay Hagere Enkwan Tesedewubshi Eyenorubeshim Yemetnafiki Neshi

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓ ትልቅ ትምህርት ትልቅ መልክት

  • @betfonka269
    @betfonka269 4 ปีที่แล้ว +2

    እራ ኬብየ ሚካብ አታብዥ ውዴ ዝም ብለሽ ታምሪያለሽ ስውድሽሽሽ የኔ ውብ

  • @AbebechMulu
    @AbebechMulu 4 ปีที่แล้ว

    2012 💛💛💛👈👍👍🙏🙏💝

  • @erfvvbghfh6110
    @erfvvbghfh6110 4 ปีที่แล้ว

    Rakibiye qonjo batam amrobishal

  • @addistadesse3368
    @addistadesse3368 4 ปีที่แล้ว

    Yedme baletegoch keqeyachin aytifu egzabher yabzaln yanurln

  • @zinet273
    @zinet273 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔቆጆ ደህትያለሺ እደዘመኑ ሴት ፊትሺ በዶቄት አልታሸም አሉጂ አምሳኪሎዱቂት የሚለቀለቁ ሜካብአልቆ ወደዱቄት ባይገቡ

  • @seetymamaari9264
    @seetymamaari9264 4 ปีที่แล้ว

    Yazmanal.yastemral.ketybet.marrr

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 4 ปีที่แล้ว

    ውውው

  • @tseganishganda819
    @tseganishganda819 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽእኮ ማርነሽምታወሪውን ስወድልሽ

  • @hlamhhrbi3091
    @hlamhhrbi3091 4 ปีที่แล้ว

    ቅመመ ነሽ ይች ልጅ በጥም ነው የምወድት

  • @hikrah9408
    @hikrah9408 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኩዋን አደረሳች😍 ዉዶቼ እኔንም ሰብስክራይብ አድ ርጉልኝ ደስ ይበለኝ

    • @fekeryebltel2183
      @fekeryebltel2183 4 ปีที่แล้ว

      ጉርሻ Tube Gursha Collection adergilwu antem aderg des yeblgn

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 ปีที่แล้ว +6

    ራኬብ ዊግሽ ከኋላ እዳይሾልክ ጉድ እዳያረግሽ

  • @iloveyoudad1487
    @iloveyoudad1487 4 ปีที่แล้ว +1

    Oromo yezaf amilk nwe yemtlu sewoch ihe mirt timrt yihonachuwal beyee asbalew betam tiru timrti nwe berch

    • @amnaalowais2621
      @amnaalowais2621 4 ปีที่แล้ว

      Lik nesh👍👍👍💓💓💓

  • @user-zi3ox9cn4e
    @user-zi3ox9cn4e 4 ปีที่แล้ว

    እኔምአድያርብአገርሤትነኝየልብአኝንንእመምእዴትአዬሽውትንሽዬሚያርጋጋኝያችሥራነውእወዲሸአልሁዜድእባልአለሁሠእውድአረቢያእኖራለሁሠልክቁጥርሸንአሥቀምጪልኝብሊሥ

  • @user-fr8xb1wk6y
    @user-fr8xb1wk6y 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሀሳብሺኮ አጀት ያደርሳል

  • @oisckarabebecollard6105
    @oisckarabebecollard6105 4 ปีที่แล้ว

    Lila sawe biyaye noro naber ena bechu beyaye noro naber vidoeochshine lane semate yamesatagne!

  • @zinet273
    @zinet273 4 ปีที่แล้ว

    የፈጣሪያለህ ጥቁረት እናሠዉ

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 ปีที่แล้ว +11

    እችንልጂየምትመዱሰብስክራይብአረጉኝ🔔👈👍👍👍👍👈👈👈

  • @zulesherefa716
    @zulesherefa716 4 ปีที่แล้ว +4

    ምትወዷት የት ናችሁ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว +2

    ልክ. ነው. የተከሉት. ይጠቅማል. እንጂ. አይጎዳም 🌷🌷🌷🌾🌾🌾💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-hf4ep5ly9j
    @user-hf4ep5ly9j 4 ปีที่แล้ว +3

    አንች ልጅ አቦ ቅመም ነሽ ማርያምን።

    • @orangeababa7162
      @orangeababa7162 4 ปีที่แล้ว +1

      የህይወት መንገድ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 4 ปีที่แล้ว +2

    Ahun gena gebachu oromo lemin zaf endemiwod zaf sir tekmto chigrochin meftat bmelawu ethio gtroch yetlmdnew ahun ahun gin iyetrsa bememtatu sawu ayawkewum lezamnew sayigebachew lesidb michekulut

  • @user-tq1cg7rg9d
    @user-tq1cg7rg9d 4 ปีที่แล้ว

    ትግስት

  • @user-bc4pp5sp9q
    @user-bc4pp5sp9q 4 ปีที่แล้ว

    ይች ሹካካ ሹክ የምትለን ነገር ይመቸኛል ሥወዳት ሁልየም ሹክ በይን የኒማር
    ሥወድሽ የኒ ሹካካ በጣም ትምርት አለው ሹክታሽ