''በ 16 አመቴ ነው አረብ ሀገር የተሰደድኩት'' - Sekela Talk Show - Tigist Girma - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2022
  • #AbbayTv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

ความคิดเห็น • 951

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube ปีที่แล้ว +78

    ዝም ያለ ነፃ ወጣ ረሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም🌹

    • @ekramalimuha7156
      @ekramalimuha7156 ปีที่แล้ว +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 7 หลายเดือนก่อน

      saw❤saw❤saw❤

    • @user-zs8ij1xs1s
      @user-zs8ij1xs1s 4 หลายเดือนก่อน

      Saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤

    • @user-oz9fn6rt5t
      @user-oz9fn6rt5t 4 หลายเดือนก่อน +1

      Selalahu alylihy wselem

    • @RahmatAhmad-ho5ei
      @RahmatAhmad-ho5ei 3 หลายเดือนก่อน

      ሠለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @susutube360
    @susutube360 ปีที่แล้ว +67

    አሏህን ፍሩ የሚሉን ስዎች እድለኛ ናቼው ከተጠቀምንባቼው ብቻ አሏህ ይርዳን ለሁላችንም

    • @user-mz5ic2qt9j
      @user-mz5ic2qt9j ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @RahmatAhmad-ho5ei
      @RahmatAhmad-ho5ei 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ አላህ ሂዲያ ይስጠን በስ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 ปีที่แล้ว +130

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @life7810
      @life7810 ปีที่แล้ว +4

      Selelahu alehyi weselem

    • @Adeyawitey
      @Adeyawitey ปีที่แล้ว

      Jela ywtabsh

    • @life7810
      @life7810 ปีที่แล้ว

      @@Adeyawitey mn alshi anchi

    • @Adeyawitey
      @Adeyawitey ปีที่แล้ว

      Atjajayi baksh

    • @life7810
      @life7810 ปีที่แล้ว +1

      @@Adeyawitey mnm allim Allah qelib ystish

  • @hayrin35
    @hayrin35 ปีที่แล้ว +26

    አይ ረሙ እኛ ሀላል ስላወጣነው ነው አልክ አንድ ነገር ላስታውስህ
    ሁሉም ሀጥያቶች ይማራሉ ሀጥያቱን ግልፅ ያወጣው ሲቀር።ለሁላችንም አላህ ሂዳያ ይስጠን

  • @h.g3326
    @h.g3326 ปีที่แล้ว +35

    ሮዚ በቀሚስና በሂጃብ የምናይሽ ያድርገን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ዜናው ላይ እንደምናየው ፡ የኢራን ሴቶች በሸሪያ መተዳደር መሯቸው ሂጃባቸውን እያወለቁና እያቃጠሉ ነፃነታቸውን ለማግኘት በሰላማዊ ሰልፍ ሲታገሉ ፡ ሮዚ ግን በሀገሯ ላይ ካለ ሂጃብ በነፃነት መኖር ትችላለች ። 🤷

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah ปีที่แล้ว +90

    من عرف نفسَه فقد عرف ربَّه ነብሱን ያወቀ ጌታውን ያውቃል
    ረሱላችን ሶሏሁተአላ አለይሂ ወሰለም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፡ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል (ቁርኣን ምዕራፍ ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁጥር ፺፬ ) ።
      📖👈🤔

    • @nejattube2395
      @nejattube2395 ปีที่แล้ว +1

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@tenalehulum ደምሪኝ

    • @AbdelfetaAman-qy5dk
      @AbdelfetaAman-qy5dk 3 หลายเดือนก่อน

      ሶለለ አልወሰለም

  • @user-gf3xg1te4z
    @user-gf3xg1te4z ปีที่แล้ว +32

    ያአሏህ አልሰግዴም ሮዚ ዛሬጀምሪው ሶላቱን ሁላቸንንም በቀጥታው የምራን ያረብ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @user-kh6qp7zm4k
    @user-kh6qp7zm4k ปีที่แล้ว +15

    የኔ ውዶች በጣም ነው እምወዳችሁ ለገራችነን ሰላም ያረገው🇪🇹🇪🇹🙏

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 ปีที่แล้ว +89

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ❤️💛💚

    • @saraalzafairi7423
      @saraalzafairi7423 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾

    • @memeuae
      @memeuae ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሶል ወንድሜ🙏

    • @zizziz1501
      @zizziz1501 ปีที่แล้ว

      Amen(3)

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@saraalzafairi7423 ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@memeuae ደምሪኝ

  • @Kidist19
    @Kidist19 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለሮዚ ያለኝ አመለካከት ዛሬ ቀየርኩ ለካ ጀግና ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እውነቱን ለመናገር ከዚህ በፊት ላንቺ ጥሩ አመለካከት አልነበረኝም ረሙም ረጋ ያልክ ጠንካራ ልጅ ነህ በርቱ ከእናን ብዙ አስተማሪ ጠቃሚ ነገር እንጠብቃለን ቲጂዬ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ እናመሰግናለን 😍

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውዋ

    • @user-tw7pp7vg2b
      @user-tw7pp7vg2b 11 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o ปีที่แล้ว +26

    እንደዉ ሮዚዬ አላህ ልብ ሰቶሽ በሂጃብ የማይበትን ቀን ቅርብ ያድረግ ያረብ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      በሸሪያ መተዳደር መሯቸው ሂጃባቸውን እያወለቁና እያቃጠሉ ነፃነታቸውን ለማግኘት በሰላማዊ መንገድ የኢራን ሴቶች እየታገሉ ፡ በሂጃብ ለመሸፋፈን መወሰን ጭቆናን እንደመቀበል ይቆጠራል ።

  • @lovemuhammed3155
    @lovemuhammed3155 ปีที่แล้ว +18

    አላህየ ለውድ እህቴ የሂድያ ካባህን አልብሳት ወዱዴ😥አልሰግድም ስትል ድንግጥ አልኩኝ😥😥

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 ปีที่แล้ว +1

      ስቡሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ሙሐመድ ወይም 'ኣሏህ' ፍቅር እንደሌላቸው ከሚያረጋግጡ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እነሆ ፥ 🤔
      - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዥ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬ ) ። 📖👈🤭

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@bintkadir4594 ደምሪኝ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 ปีที่แล้ว +49

    ምርጦች ብዙ እንጠብቃለን
    ፍህት ለንፁሃን ወገኖቻችን💚💛❤

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 ปีที่แล้ว +12

    ያረቢ አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ የኔውድ የምር ቆንጆ ነበር እሽ ወላሂ ሂጃብ ብትለብሽ የምር

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @tayba1611
    @tayba1611 ปีที่แล้ว +18

    በእምነታችሁ እሚሰድቦችሁ ልጆች ስለሚወዶችሁ ነው ከአላህ ምገድ እዳወጡ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ነገር ግን ፡ 'የኣሏህ' መንገድ አደገኛ ነው ፤ ምክንያቱም ፥ 🤔
      - ምእመናን ገነት ለመግባት ሲሉ በ'ኣሏህ' መንገድ ላይ ይጋደላሉ ፣ ይገድላሉም ይገደላሉም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁጥር ፩፻፲፩ ) ። 📖👈😲

    • @tayba1611
      @tayba1611 ปีที่แล้ว +1

      @@tenalehulum በአላህ ያላመነ ጀነት ለእርሱ እርም ናት ግን አይገደሉምም አይገደዱምም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      @@tayba1611
      የሙሐመድ አባት ስም አብደላ ነው ። አብደላ ማለት ደግሞ የ'ኣሏህ' ባሪያ ሲሆን ፡ አባቱ የሞተው ሙስሊም ሳይሆን ጣኦት አምላኪ እያለ ነበር ። ስለዚህ ፡ 'ኣሏህ' ከእስልምና በፊት የነበረ ጣኦት ነው ሲባል በምክንያት እንደሆነ ያረጋግጣል ። 🤔

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l ปีที่แล้ว +18

    ያቺው 16 አመት እኔ የመጣሁት 13 ከ6 ወር ነው ወላሂ ይኸው አለሁ በስደት አልህምዱሊላህ ውድ የስደት እህቶቼ አላህ ምኞታችን አሳክቶልን ለሀገር ያብቃን

    • @semirasefa9577
      @semirasefa9577 ปีที่แล้ว

      አሚንን የሁላችንም

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 ปีที่แล้ว

      እንዴ ያለ ፖስፖርት ነው እንዴ የምትገቡት ለስራ ሲኬድ እኮ ከአስራ ስምንት አመት በላይ ነው የሚለው እር ስንዋሽ እየተጠነቀቅን

    • @user-rk4nv9fd8l
      @user-rk4nv9fd8l ปีที่แล้ว

      @@zembalchw3824 በልጅ እቂማ ነው የመጣሁት የምን ውሸት ነው

    • @user-ef3ux4bz2d
      @user-ef3ux4bz2d 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤​@@zembalchw3824

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህ በላይ እንጠብቅ አለን በርቱ መልካም መስራት ቀጥሉበት

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @zuye_wollyewa
    @zuye_wollyewa ปีที่แล้ว +9

    እሮዚዬ እረሙካን እወዳችኋለሁ❤❤በርቱ

  • @dandan684
    @dandan684 ปีที่แล้ว +2

    ሮዚዬ በርቱልን በጣም ነው ምታስቀኑት አይለያችሁ

  • @ayshasofi2867
    @ayshasofi2867 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ ረሙና ሮዚ በርቱ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +3

    ሮዚየ አሣቅሽኝ ገና ከመግቢያው የኔ ኩሩ የብዙ ታይለት ባቤት ነኝ አለችኮ አድናቂሽ ነኝ

  • @baharabdi1477
    @baharabdi1477 ปีที่แล้ว +19

    አላህ ያጣመመዉን ማንም አያቀነዉም አላህ ያቃናዉን ማንም አያጣምመዉም ሂዳያ ይስጣቹ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      ነገር ግን 'ኣሏህ' ፡ ሐጥያት የማይሰሩትን አስወግዶ ፡ ሐጥያት ሠርተው ምህረቱን ለምነውት ፡ ይቅርታ በሚያደርግላቸው ሰዎች እንደሚተካቸው ፡ መልእክተኛው (ሙሐመድ) መናገሩን አቡ ሁሬይራ ዘግቧል ። 🤭
      : ሳኺህ ሙስሊም ፳፯፻፵፱
      : መጽሐፍ ፶ ፣ ሀዲዝ ፲፫
      : መጽሐፍ ፴፯ ፣ ሀዲዝ ፷፮፻፳፪
      📖👈
      * ሐጥያት የማይሰሩትን የሚጠላ እና ሐጥያተኞችን የሚወደው ሰይጣን ብቻ መሆኑ ይታወቃል ። 🤔

    • @baharabdi1477
      @baharabdi1477 ปีที่แล้ว

      ስለ ሁሉም አዋቂ የሆነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜንንንን።

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@baharabdi1477 ደምሪኝውዴዋው

  • @user-df8tj5fu8d
    @user-df8tj5fu8d ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ገና ቁም ነገር ተናገርሽ ሮዚ አላህ ልብሽን ይመልስልሽ ያረብ 💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ እና ራሙ ስወዳቸው አይቼ ማለፍ አይታሰብም አዲስ ሰብስክራይበር ነኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ረሙ ቸኮሌት ሮዝዬ የኔ እብድ በጣም ነው የምወዳቹ በርቱ የሰውን ወሬ አትስሙ ሰው የእራሱን ማንነት አያውቅም የሰውን ማቡካት ይወዳል እንጂ ከራሴው ጭምር እና በጣም ትልቅ ደርጃ ትደርሳላችሁ በርቱ 🥰

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      እሱ ቸኮሌት ከሆነ እሷስ ካራሜል ናት፧
      🤗

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @zinet25
    @zinet25 ปีที่แล้ว +10

    እህት ሌላው ይቅር ሶላትሽን አትተይ ስገጅ እደቀላል ነገር አልሰግድም አትበይ አላህ እድመልስሽ ወደ ቀጥተኛውምንገድ ስለዚህ ሶላትሽን አትተይ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ወደ ክርስትና መመለስ ቀጥተኛው መንገድ መሆኑን ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር በበርካታ አንቀጾቹ መስክሯል፤ ለምሳሌ፥ 🤔
      -:የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፡ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ እስከ ፵፯ ) ። 📖👈

  • @betitube1185
    @betitube1185 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ፈታ ያለች ይመችሽ
    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🙏

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ አንቺ ጥሩ ልጅ ነሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ሁሌም ራስሽን መሆን አታቁሚ ሰው ማውራቱን አያቆምም ... በርቺ አይዞሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውው

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ ሮዚ እብደት ሲያምርብሽ ረሙም ጨዋታ ትችላለህ ተጋቡ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b ปีที่แล้ว +4

    ላኢላሀ ኢለላህ አልሠግድም አለችኮ እህቴ አላህ ቀጥተኞዉን መገድ ይምራሽ 💔😭

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      አቡ ሁሬይራ እንደተረከው ፥
      የ'ኣሏህ" መልእክተኛ (ሙሐመድ) እንደተናገረው ፡ " ከአል ሃራም መስጊድ በስተቀር ፡ በእኔ መስጊድ ውስጥ የሚደረግ አንድ ፀሎት [ዱዓ] ይበልጣል በሌሎች መስጊዶች ከሚደረጉ አንድ ሺህ ፀሎቶች ፤ " ብሏል ።
      ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፲፩፻፺
      ፡ መጽሐፍ ፳ ፣ ሀዲዝ ፫
      ፡ ጥራዝ ፪ ፣ መጽሐፍ ፳፩ ፣ ሀዲዝ ፪፻፹፪ 📖👈
      * ስለሆነም ፥
      ፩ኛ አል ሃራም መስጊድ
      ፪ኛ አን ናባዊ (የነብዩ መስጊድ)
      ፫ኛ አል አቅሳ መስጊድ
      ከአንደኛና ሁለተኛው መስጊዶች ውጪ የሚደረጉ ፀሎቶች እና ስግደቶች ከንቱ ልፋቶች ናቸው ማለት ይቻላል ። ይገርማል ፦ 🤔

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa ปีที่แล้ว +13

    እህታችን አላህ ህዳያ ይስጣችሁ ሰው ዘንድ ማታዋቅ ምንም ጥቅም ያላውም ዋዳአላህ ታማላሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ወደ እግዚአብሔር መመለስ ትልቅ ጥቅም አለው ፤ ምክንያቱም ፥
      - " ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ " ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭ ) ። 👉📖

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 ปีที่แล้ว +11

    አለሁ በድርቅና አለ!!! አላህ የህዲና ወየህዲኩም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል ፍስቡክ ላይ በምታረጊው ነገር ታናጂኝ ነበር ወላሂ አስለቀሽኝ ሮዜ ረዱ ንግግሮቹ ደስይላሉ አቅል ቀልብ ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ለሁላችንም ይስጠን

    • @somayahfa3482
      @somayahfa3482 ปีที่แล้ว

      እሮዚፌስቡክአትጠቀምምውደተናግራለቺ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@somayahfa3482 ደምሪኝውዴዋው

  • @tigitigi5517
    @tigitigi5517 ปีที่แล้ว +3

    ቲጂዬ መስቀልሽ ሲያምር ረሙ እና ሮዚ ውድድድድድድ

  • @user-ur8cf7qw9b
    @user-ur8cf7qw9b ปีที่แล้ว +52

    አላህ ወዴቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      " ኢየሱስም [ዒሳ] ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ፤ " ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭ ) ።
      👉📖

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@tenalehulum ደምሪኝውዴዋው

  • @Eman-wo8cl
    @Eman-wo8cl 21 วันที่ผ่านมา +1

    ለ3 ቀን ብላቹሁ የዘላለም ስቃያቹሁን ታበላሻላቹሁ ከምንም በላይ ታስጠላላቹሁ አላህ ወደቀጥተኛዉ ምንገድ ይምራቹሁ

  • @weynatube21
    @weynatube21 ปีที่แล้ว +45

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว +1

      ewnatekin new solo wanidema fetehe la ethiopia 🇪🇹

    • @hhkk3959
      @hhkk3959 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ውድ 💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@shawaye5579 ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@hhkk3959 ደምሪኝውዴዋው

  • @user-gg4cy7ly9m
    @user-gg4cy7ly9m ปีที่แล้ว +7

    አላህ ልባና ይስጣችሁ ደጋይም ባመልክ መብቴ ነዉ ይላል ኢላሂ አላህ ይህዱኩም ይህደና

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      በካባ ውስጥ የሚገኘውን ጥቁር ድንጋይ እየተዳበሰ እና እየተሳመ የሚመለከው ለምን እንደሆነ እነሆ፥🤔
      - ሳኢድ ቢን ጁቤር እንዳለው ፡ የ'ኣሏህ' መልእክተኛ (ሙሐመድ) እንደተናገረው ፡ " በትንሣኤ ቀን ይህ ድንጋይ ቀርቦ ፡ ሁለት ዐይኖች 👀 የሚያይባቸው እና አንድ ምላስ 👅 የሚናገርበት ከተሰጠው በኋላ ፡ በእውነተኛ እምነት እነማን እንደዳበሱት ምስክር ይሆናል ። " ብሏል ፤ ኢብን ኣባስ ሲናገር እንደሰማሁት ። 🤭
      ፡ ሀሳን ዳሩሰላም ፣ ጥራዝ ፬ ፣ መጽሐፍ ፳፭ ፣ ሀዲዝ ፳፱፻፵፬
      (እንግሊዝኛው) 👉📖
      ፡ መጽሐፍ ፳፭ ፣ ሀዲዝ ፴፻፶፯
      (አረብኛው) 📖👈

    • @user-gg4cy7ly9m
      @user-gg4cy7ly9m ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum ላ እኛ ሙስሊሞች የካአባ ጌታ ለሆነዉ እጂ ለካአባዉ ወይም ለደጋዉ አንሰግደም ለአዱ ሀያል አላህ ብቻና ብቻ ነዉ የምንሰግደዉ

  • @salmagetu5859
    @salmagetu5859 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ለካ እደዚ ስራት አለሺ በርቱ ሁለታቹንም ዉድድድ

  • @mafiho5655
    @mafiho5655 ปีที่แล้ว +7

    ረሙ የምር ላስተካክልህ እና ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወጀላቹሁን ግልፅ አታውጡ ይላሉ እና አትሳሳት አላህ ሁላችንም አላህ ሂዳያ ይስጠን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውዋ

    • @life7810
      @life7810 ปีที่แล้ว

      Selelahu alehyi weselem

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ወንጀልን መደበቅ ብቻ ሳይሆን ፡ ወንጀል እንዲሰራ ከሚያበረታቱ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እነሆ ፥ 🤔
      - ከእስልምና የሚያፈገፍጉትን (ማመን ያቆሙትን) ማርኳቸው እና ግደሏቸው ወዳጆችና ረዳቶች አታድርጓቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፹፱ ) ።
      📖👈😲
      * ስለዚህ ፡ ከዚህ (cult) እራሳችሁን በጊዜ ነፃ አውጡ ። 🤔

  • @almazbelete2404
    @almazbelete2404 ปีที่แล้ว +3

    ሰላሙን ያብዛልን

  • @Jah_black
    @Jah_black ปีที่แล้ว +6

    Rosiye & Remu My Favorite couples ♥️🤴👸

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 ปีที่แล้ว

    Lots of love both of you whish you all the best and success in your life ❤

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 ปีที่แล้ว

    በጣም ተወዳጆች ናችሁ ኑሩልን ምርጦቸ አቅራቢዋም እንግዶችም እንወዳችኋለን

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 ปีที่แล้ว +9

    አይዞሽ በርቺ ያሉሽ ሰዎችና አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ያሉሽ ሰዎች በእምነት እንደሚለያዩ ሳይ በጣም ገረመኝ ማን እንደሚያስመስል እና ማን የእውነት እንደሚወደን አወኩበት ለማንኛውም ለሮዚ በመከራቹት ምክር እኔን እንደመከራቹኝ ነው ኮሜንተሮች አሏህ ይጠብቃቹ አላህ ከወደዳቸው ባርያዎቹ ያድርገን
    ለካ ሙስሊም ሴት እምታምረው በሂጃብ ነው 😍😍🥰

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ሂጃብ የሚያሳምር ቢሆን ኖሮ ፡ ሰሞኑን በዜና እንደምንሰማው ፡ የኢራን ሴቶች በሸሪያ መተዳደር መሯቸው ፡ ሂጃባቸውን አውልቀው እያቃጠሉ ፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰላማዊ ሰልፍ ባልወጡ ነበር ። 🤔
      በተጨማሪ ፡ መጀመሪያ ሴቶች እንዲሸፋፈኑ ምኞቱ የነበረው ኡማር ቢን አል ክህታብ መሆኑን እና ፡ ለሙሐመድ ምኞቱን ከነገረው በኋላ ፡ የ'ኣሏህ' መመሪያ ሆኖ መውረዱን እነሆ ፥
      - እኔ (ኡመር) እንዳልኩት ፡ " የ'ኣሏህ' መልእክተኛ ሆይ ፦ ሚስቶችህን እንዲሸፋፈኑ ብታዛቸው ምኞቴ ነው ፤ ጥሩ ወይም መጥፎ ወንዶች ሊያነጋግሯቸው ይችላሉ ። ስለዚህ ስለሴቶች መሸፋፈን የሚያዘው አንቀጽ ወረደለት ። " ብሏል ፤
      ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፬፻፪
      ፡ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፶፫ (በአረብኛ)
      ፡ ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፫፻፺፭
      (በእንግሊዝኛ) 📖👈🤔
      * የኡመር ሶስቱም ምኞቶቹ በቁርኣን ውስጥ ስለተካተቱለት ፡ በ'ኣሏህ' በኩል የሰዎችም ፍላጎቶች መመሪያ ሆነዋል ማለት ነው ። 🤔

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 ปีที่แล้ว +2

      እሄንን ተረት ተረት ለእነ ሮዛ እና ሃሊማ ንገርያቸው 🤣🤣😜 ሲቀጥል ደሞ እኛ መመርያችን ኢራን ሳትሆን ቁርአን እና ሃዲስ ነው ገባሽ ?! ገለቴ 🤣

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 ปีที่แล้ว

      @sofi ጥፍጥፍ እኔን ያልሽኝ መስሎኝ 😥 በፃም ነው የተሰማኝ😫

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@onlyforjenah5972 ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@sofi ደምሪኝ

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 ปีที่แล้ว +13

    ወጣቶች ናቹ በርቱ 💚💛❤️🌹

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +5

    እሚገርም ነው ሐረብ ሐገር ሰርተሽ ነበር እውነት ነው ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ በእምነትሽ ጠንካራ ሑኝ ሞት የሚባል ነገር አለ ዛሬ እንሞት ነገ አናውቅም

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሞት አለ ያለቀጠሮ የሚመጣ😭

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e ปีที่แล้ว

      ምርጥ ኮሜንት

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      " ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ፤ " ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭ ) ። 👉📖

  • @user-oh8qz5zl7z
    @user-oh8qz5zl7z 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሮዚ እኔምልሺ አላህ ላች መላይካ ልኮ አያስተምርሺም ሁሉንም ታቃለሺ ሀራም ሀላሉን የፈለገ ይመን የፈለገ ይክፈር ይላል አላህ ሱብሀነው ተአላ 😢😢😢 እናማ አላህን ፍሪ ሀቂቃ ሶላት ያልሰገደ ሰው ሙስሊም ነኚ አይልም እስልምና ተስራ አይከለክልም ሀቂቃ

  • @TUBE-cy1fb
    @TUBE-cy1fb ปีที่แล้ว +18

    እስልምና መጥፎ ሲሰሩ እያያችሁ ዝም በሉ አይልም ማስታወስ ግዴታችን ነው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ነገር ግን እራሱ ተቃራኒው ቁርኣን ፡ መጥፎ ብቻ ሳይሆን ወንጀል እንዲሰሩ ምእመናን እንደሚያዝ እነሆ ፥
      - ከእስልምና የሚያፈገፍጉትን (ማመን ያቆሙትን) ማርኳቸው እና ግደሏቸው ወዳጆችና ረዳቶች አታድርጓቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፹፱ ) ።
      📖👈😲
      * ስለዚህ ከዚህ [ከልቲሽ] ቡድን እራሳችሁን ነፃ አውጥታችሁ ፡ የፍቅርና የሰላም እምነት ወደ ሆነው ክርስትና ብትመለሱ መልካም ነው ። 🤔

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 ปีที่แล้ว +12

    አዑዙ ቢሏህ ሶላት አልሰግድም አላለችም አላህ ይመልስሽ

    • @genet7274
      @genet7274 ปีที่แล้ว +1

      መብቶነው ብርቅ አይደለም ሁሉም አድመሆን አለበት አሁን እኔ ያለሁብቸው ሙስሊሞች ናቸው የ መጀመርይ ልጅአቸው 16 አመቶነው ትልቅ ሰዎች አይሰግዱም ምንም አይነት ሂጃብ የለም ወፍ የምር ነው ሳውድይ ያሉት ናቸው በብዛት

    • @seadibistimatube7136
      @seadibistimatube7136 ปีที่แล้ว +1

      @@genet7274 ውዷየ አለመስገድ መብቷ ነው ግን በአኼራ እሳት ይጠብቃታል ሳትፅፅትና ወደሶላቷ ሳትገባ ከሞተች በእኛ እምነት ሶላት የነገራቶች ሁሉ ዋነኛው እራስ ነው አንድ ሰው እራስ ( ጭንቅላት) ከሌለው ይሞታል ልክ እንደዚሁ አሶላት የማይሰግድ ሰው ከሀዲ ይሆናል በእስልምና እና በከሀዲያን መካከል የሚለየን ሶላት ነው

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 ปีที่แล้ว +2

      @@genet7274 አንቺ ስለሙስሊሞች ምንም አያገባሽም መጀመሪያ እራስሽን ከ እሳት አድኚ ሲቀጥል ደሞ ሙስሊሞች የ መተዋወስ ግዴታ አለባቸዉ የሰዉ ሀይማኖት ዉስጥ ጥልቅ አትበይ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      አቡ ሁሬይራ እንደተረከው ፥
      የ'ኣሏህ" መልእክተኛ (ሙሐመድ) እንደተናገረው ፡ " ከአል ሃራም መስጊድ በስተቀር ፡ በእኔ መስጊድ ውስጥ የሚደረግ አንድ ፀሎት [ዱዓ] ይበልጣል በሌሎች መስጊዶች ከሚደረጉ አንድ ሺህ ፀሎቶች ፤ " ብሏል ።
      ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፲፩፻፺
      ፡ መጽሐፍ ፳ ፣ ሀዲዝ ፫
      ፡ ጥራዝ ፪ ፣ መጽሐፍ ፳፩ ፣ ሀዲዝ ፪፻፹፪ 📖👈
      * ስለሆነም ፥
      ፩ኛ አል ሃራም መስጊድ
      ፪ኛ አን ናባዊ (የነብዩ መስጊድ)
      ፫ኛ አል አቅሳ መስጊድ
      ከአንደኛና ሁለተኛው መስጊዶች ውጪ የሚደረጉ ፀሎቶች እና ስግደቶች ከንቱ ልፋቶች ናቸው ማለት ይቻላል ። ይገርማል ፦ 🤔

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      @@hayaat9236
      ነገር ግን ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ስለሌሎች ሃይማኖቶች እና ተከታዮቻቸው አግብቶት ፡ ሰፊ ትንታኔ እንደሚሰጥ ለምሳሌነት የተወሰኑ ሁለት አንቀጾች እነሆ ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ እስከ ፵፯ ) ። 📖👈

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js ปีที่แล้ว +2

    እረሚየ የኔ አስተዋይ አፌ ቁርጥ ይበልልህ 💞💞

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 ปีที่แล้ว +2

    ሮዚዬ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን

  • @rahmatadss8225
    @rahmatadss8225 ปีที่แล้ว +61

    እህታችንን አላህ በሂጃብ ያስውብልን ግን መካርወች አትሳደቡ ስንቶቻችን ነን ሳንስግድ ማንም ሳይስማን ሳያየን ብዙ ሀራም በስልካችን የምናን የምናወራ ከወደዳችኃት ዱአ አድርጉላት

    • @aaminaahmed99jama9
      @aaminaahmed99jama9 ปีที่แล้ว +4

      በትክክክል

    • @foziya6054
      @foziya6054 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 ปีที่แล้ว +2

      ወንጀሏን ግልፅ ለምን አወጣች

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      የኢራን ሙስሊም ሴቶች በሸሪያ ሕግ መተዳደር መሯቸው ሂጃባቸውን እያቃጠሉ ነፃ ለመውጣት እየታገሉ መሆናቸውን የሰሞኑ ዜና ሆኗል ። ስለዚህ የሴቶች መጨቆኛ ምልክት የሆነው ሂጃብ ፡ መዋቢያ ሊሆን አይችልም ። 🤔

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 ปีที่แล้ว +3

      @@tenalehulum ማነው ያለው የሂጃብን ጣእም እና ለባሾቹ እንጅ እናንተ የዝንብ መዋያወቹ የት ታውቁታላችሁ!!!!

  • @sanea1677
    @sanea1677 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ልቦና ይስጥሽ ሮዚ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @wellotube2
    @wellotube2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለህዝብ ሁሉ ይብዛላቹ

  • @yuti_nass1598
    @yuti_nass1598 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ለኢትዮጵያ አላህ ሀገራችንን ይባርክ 😍❤😘

  • @user-rq1cg1xo4r
    @user-rq1cg1xo4r ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይዲያውን ይስጣችሁ እህቴ ከምንሰድባት ዱአ እናርግላት እሮዚየ ማንም ሰው ፍፁም አደለም ግን ሶላት አልሰግድም ስትይ ሰማሁሽ የኔ ውድ ምንም ውንጀል ብትሰሪ ሶላትሽን ከደራ ስገጂ በኛ እና በከሀዲያኖች መሀል ያለው ልዩነት ሶላት ነው የኔ ምክር ሶላትሽን ስገጂ ውደ በተረፈ አላህ ለሁላቺንም ሂድያውን ይስጠኝ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      በሌሎች መስጊዶች የሚደረጉ ፀሎቶች እና ስግደቶች ዋጋቸው በጣም ትንሽ መሆኑን እነሆ ፥🤔
      የአቡ ሁሬይራ ትረካ ፥
      የ'ኣሏህ' መልእክተኛ (ሙሐመድ) እንዳለው ፡ " ከአል ሃራም መስጊድ በስተቀር ፡ በእኔ መስጊድ ውስጥ የሚደረግ አንድ ፀሎት [ዱዓ] ይበልጣል ፡ በሌሎች መስጊዶች ውስጥ ከሚደረጉ አንድ ሺህ ፀሎቶች፤" ብሏል ። 🤭
      ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፲፩፻፺
      ፡ መጽሐፍ ፳ ፣ ሀዲዝ ፫
      ፡ ጥራዝ ፪ ፣ መጽሐፍ ፳፩ ፣ ሀዲዝ ፪፻፹፪ 📖👈
      * ፩ኛ አል ሃራም መስጊድ
      ፪ኛ አን ናባዊ (የነብዩ መስጊድ)
      ፫ኛ አል አቅሳ መስጊድ
      ስለሆኑ ከነዚህ ውጭ ባሉት መስጊዶች መፀለይና መስገድ ከንቱ ልፋት ማለት ነው ። ይገርማል ፦ 🤭

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@tenalehulum ብዙኮሜትላይ አየሁሽ ስለራስሽ በደምብ አብቢ ከዛ ይገባሻል

  • @AbdiMehdi-r4b
    @AbdiMehdi-r4b 17 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይመልሳቹ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 ปีที่แล้ว +1

    ቲጅየ እግዜብሄር ያክብርሽ ለሰው ልጅ፣ያለሽ ክብር፣የኔ፣ልእልት

    • @0marahamed383
      @0marahamed383 ปีที่แล้ว

      ለሠዉ ክብርቢኖራት እነዚህን አፀያፊ ይዛብን ባልመጣይ ይቺየወረደች ሤትናት

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      @@0marahamed383
      የሰው ልጆችን ክብር የሚገፍ አፀያፊ መመሪያ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥
      - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ ፣ በግዥ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬ ) ። 📖👈 🤔

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@tenalehulum ደምሪኚውዴዋው

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቲጂ ደህና ነሽ

  • @Batibati380
    @Batibati380 ปีที่แล้ว +14

    ሮዚ ሂጃቡን ቀስ በቀስ ትለማመጃለሽ ግን አለመስገድሽ በጣም ስህተት ነው ምንም ብትሆኚ እኔ ሂጃብ ስለማለብስ ብለሽ ሶላት መተው የለብሽም አንድ ቀን እመለስ ይሆናል ላልሽው ምናልባትም እዛ ላትደርሺ ትችያለሽ ነገ ስለመኖርሽ ምን ዋስትና አለሽ ፀጉርሽን ሸፍኚ ሶላትሽንም ስገጂ።

    • @halimahalima9186
      @halimahalima9186 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @Samri3344
      @Samri3344 ปีที่แล้ว +2

      Ke hulum muslim yanchin comment betam wededkut mekrshin betam besal naw. Leloch they just jump to conclusions and crtsizem. Egzabher ken yestat ena wed emntwa endtmles. Keep your postive altitude Safare Media 👏👏👏👏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      @@Samri3344 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦☝️☝️☝️

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      አቡ ሁሬይራ እንደተረከው ፥
      የ'ኣሏህ" መልእክተኛ (ሙሐመድ) እንደተናገረው ፡ " ከአል ሃራም መስጊድ በስተቀር ፡ በእኔ መስጊድ ውስጥ የሚደረግ አንድ ፀሎት [ዱዓ] ይበልጣል በሌሎች መስጊዶች ከሚደረጉ አንድ ሺህ ፀሎቶች ፤ " ብሏል ።
      ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፲፩፻፺
      ፡ መጽሐፍ ፳ ፣ ሀዲዝ ፫
      ፡ ጥራዝ ፪ ፣ መጽሐፍ ፳፩ ፣ ሀዲዝ ፪፻፹፪ 📖👈
      * ስለሆነም ፥
      ፩ኛ አል ሃራም መስጊድ
      ፪ኛ አን ናባዊ (የነብዩ መስጊድ)
      ፫ኛ አል አቅሳ መስጊድ
      ከአንደኛና ሁለተኛው መስጊዶች ውጪ የሚደረጉ ፀሎቶች እና ስግደቶች ከንቱ ልፋቶች ናቸው ማለት ይቻላል ። ይገርማል ፦ 🤔

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 ปีที่แล้ว +1

      Besew hiwet atfetfetu

  • @halimalole7610
    @halimalole7610 ปีที่แล้ว

    Good job guys 💪💪💪❤️🙏

  • @mimijenana7830
    @mimijenana7830 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ጀግና ነሽ በጣም እወድሻለሁ በርቺ የኔ ጠንካራ ሴት!

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +73

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤

    • @zeinabzeinab438
      @zeinabzeinab438 ปีที่แล้ว

      አንተ በቃ የትም አጠፍም

    • @lishangind0530
      @lishangind0530 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤ Sooli yene liyu

    • @zeynebebrahim981
      @zeynebebrahim981 ปีที่แล้ว

      @@zeinabzeinab438 የትም አይጠፋም🙄

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@zeinabzeinab438 ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@lishangind0530 ደምሪኝውዴዋው

  • @youtoube4558
    @youtoube4558 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ጥሩ ነገር አንወድም እሪሙ መጥፎ ሲሆን

  • @user-Berry.k
    @user-Berry.k ปีที่แล้ว

    ረሙ በጣም የዋህ ነህ 😂😂😂 ደስ ስትሉ ❤❤

  • @madeenamadeena6234
    @madeenamadeena6234 ปีที่แล้ว +6

    አሏህ ይመልስሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @amanalem3628
    @amanalem3628 ปีที่แล้ว +3

    Alla grande di core 💎💎💎

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p ปีที่แล้ว +3

    ረሙ የኛቸኮሌት 😍ሮዚ የኛእብድ ቲጂ ንግስቷ

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @user-ln2hk6jz3u
    @user-ln2hk6jz3u ปีที่แล้ว +1

    ይች ሰክሰስ የምትለው ቃል ባትጠቀሟት ይደብራል😂በተረፈ በርቱ ረሙና ሮዚየ❤

  • @sdfggsdfg357
    @sdfggsdfg357 ปีที่แล้ว +22

    አላህ ሂዳ ይስጣችሁ ያረብ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 ปีที่แล้ว +5

    የልቤን ተናገርኸው ሀበሻ መልካም ነገርን አይከታተልም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ውዶቻችን

  • @derutech8995
    @derutech8995 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወዳቻለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @saradebebe729
    @saradebebe729 ปีที่แล้ว +8

    በልጅነቴ ነው የሄድኩት 16/ 17 አላለችም አብዛኛው ሀረብ ሀገር የሚሄዱት ካንቺ ያነሱና ባንቺ እድሜ ያሉ ናቸው

    • @fasikaabel1676
      @fasikaabel1676 ปีที่แล้ว +1

      እነሱም እሷም ልጆች ናቸው እኮ ያደለው 71 አመቱ ይዝናናል እነሱ ግን 17 ደክመዋል

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr ปีที่แล้ว +1

      እኔም 16 አመቴ ነው የወጣሁትይ ሄው 10 ያዝኩ አመቴን ስደት ላይ 25 ሆነኝ መጋቢት 12 /26 እይዛለሁ ስደት የልጅነት እድሜያችንን አስጨረሰን ብቻ ለበጎ ነው ተመስገን ነው

    • @fasikaabel1676
      @fasikaabel1676 ปีที่แล้ว

      @@hana-sd5cr በርቺ ማማዬ የያዝሽውን ይዘሽ ወደፊት ያለፉት አመታት ለዛሬ ጥንካሬሽ መሰረት ናቸው ከመሰረቱ ቀጥሎ ያለውን ቤትሽን አስቢ

    • @fasikaabel1676
      @fasikaabel1676 ปีที่แล้ว

      @@hana-sd5cr መጋቢት 12 ሲደርስ መልካም ልደት ብዪሻለሁ ከወዲሁ

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr ปีที่แล้ว

      @@fasikaabel1676 አሜን እናት

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 ปีที่แล้ว +3

    Rozen ayiche nw yayewut program aliketatilim 💚❤️

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈

  • @hayattube5981
    @hayattube5981 ปีที่แล้ว +1

    ዝም ያለነጃ ወጣ ረሱል ስለሏህ አለይሂ ወሰለም አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን

  • @AaA-ox3si
    @AaA-ox3si ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅሽ

  • @tigistgetachew3466
    @tigistgetachew3466 ปีที่แล้ว +3

    በርቱልን

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ ውድ እህቴ ስደት ያደከመኝ እህትሽ ነኝ አይተሽ አትለፊኝ

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog ปีที่แล้ว +6

    በስደት ላላችሁ እህት ወደሙቼ ፍጣሪ እቅፍ ደገፍ አደረጉ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃን አሜንን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 ปีที่แล้ว +1

    correct it's best idea

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ አላህ ይምራሽ አላህ ልብሽን ያርጥብሽል

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p ปีที่แล้ว +3

    እና እኛ ልክ ነን እያላችሁ ነዉ???

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 ปีที่แล้ว +4

    ተሙ ሮዚ በርቱ ያሰባችሁትን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ

    • @0marahamed383
      @0marahamed383 ปีที่แล้ว +1

      ከነሡ ምንአይነት ጥሩነገር ተምረሽነዉ

    • @mekdimekdi2625
      @mekdimekdi2625 ปีที่แล้ว

      @@0marahamed383 temarkug alalch yasabachut yesaka alch enji teru memeget teru sel ementachew aqame fetari enji sew aydelm mimlsachew antm aydelkm

    • @0marahamed383
      @0marahamed383 ปีที่แล้ว

      ምነዉ ጠበቃ ልቁምአልሽ አታሽቃብጡ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      @@mekdimekdi2625 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      "እግዚአብሔር ፍቅር ነው ።" የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮) ።
      👉📖

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገር ልጆች እውዳችለሁ ሕወታችሁን ሰለነገራችሁ ግን ወዴ ፈጣር ቅርቡ ነጌውን አናውቅም ባአለም ላይ መልካም ሆነ ክፉን ሰራ ሰርቶ ሳው ልታወቅ ይችላል ግን ከዝህ ሁሉ ከአምላኩ ጋር ተሰማምቶ መኖር ጠሩ ነው ብየ እላሌወሸ 💚💛❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 ปีที่แล้ว

    We love you guys. Truth makes us free. You're real. I learned a lot from you. We have to be true for ourselves. Tired of a fake life.

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @muluwakeshem9172
    @muluwakeshem9172 ปีที่แล้ว +3

    እሮዚ ና እረሙ ጠክሩ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y ปีที่แล้ว +3

    መቸ ነው ወደ አሏህ የምትመለሽው የኛ ጥያቄ እኮ መቸ እንደምትሞች ታውቂያለሽደ በዚህ ሰአት አልሰግዲም አላለችም ብቻ አሏህ ይመልሳችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 9 หลายเดือนก่อน

    ,አላህ ይጠብቃቹ ተጋቡ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት ይውርድ በሙስሌሙችላይ

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 ปีที่แล้ว +4

    Berich roseye yene konjo xenkara sawu nesh😍😍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈

  • @user-vu3ds2nv1v
    @user-vu3ds2nv1v ปีที่แล้ว +22

    16 አመትማ ማሻ አላህ ነዉ እኔ በ14 አመቴ ወጥቸ እዚሁ አደኩኝ አልሀምዱሊላህ ያዉም ብዙ ነገር ተምሬ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ

    • @user-ff1sv6km2g
      @user-ff1sv6km2g ปีที่แล้ว +1

      እኔም እዳቺው ነኝ

    • @nuratube8673
      @nuratube8673 ปีที่แล้ว +3

      እኔም 14 ሊሞላኘ አራት ወር ሲቀረኘ ነዉ የመጣሁት

    • @najatjamal6128
      @najatjamal6128 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ማር እኔም 15 አሁንም እዚሁ ነኝ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b ปีที่แล้ว +1

      እኔ በ14አመቴ ሳዉድ ሄጀ ወላሂ ባብች ተጨናንቄ ልሞት ከዛ በ1ወሬ ሀገር ገባሁ ከዛ ቤተሠብጋ 4አመት ተቀምጨ መልሸ ዱባይ መጣሁ አሁንኳ አልባባሁም መስራት ይዛለሁ አልሀምዱሊላህ ከመጣሁ 😥

  • @sikobasho6803
    @sikobasho6803 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ያሥተካክልሽ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ፡ በእራሱ ተቃራኒ ቁርኣን ውስጥ የሰጣቸውን በርካታ ስህተቶች ያስተካክል ። ከነዚህም መካከል ጥቂቶቹን እነሆ፥ 🤔
      - ኢየሱስ [ዒሳ] ሳይሆን ፡ እሱን የሚመስል ሰው እንደተሰቀለ የሚያትተውን አንቀጽ (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፩፻፶፯ ) ። 📖👈😲
      - ፀሐይ ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ ትጠልቃሉች ፡ በአካባቢዋም ህዝቦች ይኖራሉ ያለውን አንቀጽ (ቁርኣን ምዕራፍ ፲፰ የዋሻው ምዕራፍ [ሱረቱ አል ከህፍ] ቁጥር ፹፮ ) ። 📖👈😲

  • @tihtinayejualgaw1788
    @tihtinayejualgaw1788 ปีที่แล้ว

    ውይ አንተ ታሰለቻለሁ ሮዚ ግን ጎበዝ ፍሬ ያለው ነገር አውርተሻል ኮንፊደንስሽን ጨምሪ ትልቅ ትሆኛለሽ❤😍😘

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው ረሙ የኔ ወንዳወንድ ዋው

    • @0marahamed383
      @0marahamed383 ปีที่แล้ว

      ሤታሤትነዉ እንጂ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l ปีที่แล้ว

      @@0marahamed383 ማለት

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@0marahamed383 ደምሪኝ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p ปีที่แล้ว +3

    እሮዚየ እኛ ሙስሊሞች እህቶቻችን ወይም ወንድሞቻችን ሰበላሹ ወይም ዲኑ የማይፈቅደውን ሲሰሩ እንመክራለን ዱአ እናደርጋለን ግን አንዳንዶቹ ስድብ ይመስላቸዋን እና ስለምንውድሽ ነው ሁቢ ሂሂጃብ ልበሽ ሶላትሽንም ስገጅ አላህ ሂድያውን ይስጠን ያረብ ያረብብብብብብ

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ምእመናን ከሚያበላሹና ከሚያረክሱ ኢ-ሰብዓዊ መመሪያዎች መካከል ዋነኛውን እነሆ ፥ 🤔
      - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ ፣ በግዥ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬ ) ። 📖👈

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 ปีที่แล้ว

    እህቴ እውነት ነው እንኳን አላለቀሽ ጠላትሽ ይልቅስ

  • @meramahmed7727
    @meramahmed7727 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለህዝባቺን ሠላም ለሀገራችን