"ውሽቴን ነው " ሹክ ልበላችሁ - አዝናኝ እና አስተማሪ ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @getermidya1595
    @getermidya1595 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚወደው ፕሮግራም ነዉ ቀጥይበት

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 3 ปีที่แล้ว +11

    ስወድሽ ፕሮግራምሽን እንደ እረኛዬ ድራማ በጉጉት ነው ምጠብቀዉ 😍😍😍

  • @merrysolybekele2199
    @merrysolybekele2199 3 ปีที่แล้ว +15

    መቼ ይሆን በአካል አግኝቼሽ ሳም የማረግሽ ውስጤ እኮ ነሽ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +8

    አለምዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ስወድሽ እኮ ከሳምት ሳምት ምታመጫቸው ሀሳቦች ሁሉ ሚዛናዊ ትምርታዊ ነው

  • @mloveyou7466
    @mloveyou7466 3 ปีที่แล้ว +1

    መነዉ እንዴ እኔ መትዬን. የምውድት ምርጥ ኢትዮጵያ ልጆ ነት

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ
    @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ 3 ปีที่แล้ว +5

    አለም የኔ ቆጆ አሳብሽ ደስ ስል ድምፅሽ እራሱ ማራኪ ነዉ

    • @rozaneyoutube8518
      @rozaneyoutube8518 3 ปีที่แล้ว

      በፈጣሪ ሰብስክራይብ አድሪጊኝ እህቴ አድስ ስለሆኩነዉ

  • @elyouabebe2729
    @elyouabebe2729 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒዬ የኔ ጎበዝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ምርጥና አስተማሪ ነው

    • @nuntube321
      @nuntube321 3 ปีที่แล้ว

      ውድ በቅንንት ደምርኝ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow 😮 ke hullum pirigiramachu shuk li balachu dass yilegnal thanku 🙏❤️😘😘

  • @mayyamryame6264
    @mayyamryame6264 3 ปีที่แล้ว

    በጣምአሰትማሪደራማነው

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +7

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላሙን ያብዛልን፡፡

    • @maya7837
      @maya7837 3 ปีที่แล้ว

      ባለጌ

    • @danegebru3420
      @danegebru3420 3 ปีที่แล้ว

      Fake account new

    • @rozaneyoutube8518
      @rozaneyoutube8518 3 ปีที่แล้ว

      በፈጣሪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አድስነኝ

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 3 ปีที่แล้ว +4

    ሹክ ልበላቹህ በጣም ደስ ይላል በጉጉት ነው እምጠብቃት እኔም ስው እንዲጠላኝ አልፈልግም ግን እሚገርማቹህ እኔ ከዘመድ ባዳነው እሚሻለኝ እምላቸውን ይረድኛል የምር በጣም ግልጥ ሁኝማውራት እም ችለው ከነሱነው ብዙጎድኙችም አሉኝ ልክእንደህት እምንዋደድ ግን የስጋዘምድአይደለንም

  • @zedlove476
    @zedlove476 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም የምታቀርቢያቸው ነገሮች ትምህርት ሰብ ናቸው በዛ ላይ ድምፅሸና ፖስቸርሽን እወዳቸዋለሁ

  • @luwam2872
    @luwam2872 3 ปีที่แล้ว

    Endiet aynesh gobez nesh Alemye your ideas are strong

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደና መጣቹ ሹክ ልበላችሁ ስወዳት

  • @Ubahkitchin
    @Ubahkitchin 3 ปีที่แล้ว +1

    Ke and and zemed tiru guadegna yishalal

  • @yohanistaye1015
    @yohanistaye1015 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobez sewdesh

  • @mohamedalsulihi1178
    @mohamedalsulihi1178 3 ปีที่แล้ว

    matey ilove your progry all ways marco from yemen

  • @yeamlakfekru3103
    @yeamlakfekru3103 3 ปีที่แล้ว +1

    Desyelal ahun bandbkol TV blel yehn.alhalkom

  • @arsemafeseha6329
    @arsemafeseha6329 3 ปีที่แล้ว +1

    መቲ በዚው ቀጥይ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    አለም ወይንም መቲዬ ስወድሽ እኮ

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ውሸት አልወድም ግን ብዙ ሰወች ጋ አልግባባም

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 3 ปีที่แล้ว +1

    መትዬ የኔ ውድ ሁሌ የምታገርቤያቸው ትምርህርት ሰጪ ነው

    • @nuntube321
      @nuntube321 3 ปีที่แล้ว

      እንደመማር

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 ปีที่แล้ว +1

    Very Nice Good

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአሁንግዜዘመድስአይአንድስሙንባዳይሻላልዘመድገዘብሆኖምነውበአሁንግዜመችእንደጥንቱነውሰውተቀይሮበብልጭልጭማንምከሌለንአይወድምበዚሁነውሰዎችተራርቀውይቀሩት

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 ปีที่แล้ว +11

    አንቺ ቆንጆ ነሽ ቅንድብሽን እንዲ ባትኳይው እራሱ ያምራል እንዳትኳዪ የምሬን ነው ፕሮግራምሽ👍👌👌

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 ปีที่แล้ว

    መቲየ ❤❤❤❤

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 3 ปีที่แล้ว +1

    The lady making coffee and the dude need their own series. Their characters are pretty funny.

  • @procell803
    @procell803 3 ปีที่แล้ว

    እሕቴ ምክርሽ ደስ ይላል ቀጥይበት

  • @officialkenean2132
    @officialkenean2132 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ayilin6862
    @ayilin6862 3 ปีที่แล้ว

    Temehert eyalw meyasek aye yechi lej ahuns fikirsh bazabegn wude

  • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
    @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 3 ปีที่แล้ว

    የመቲ ድምጽማሸአላህሲምር

  • @hiwotayichegerew6972
    @hiwotayichegerew6972 3 ปีที่แล้ว

    I love you meti

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 3 ปีที่แล้ว +1

    ከነሱጉራ ያችውሽት 😳😂😂😂👌

  • @tollostollosy8662
    @tollostollosy8662 3 ปีที่แล้ว +1

    It's true story

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    ye wud betam new yemiwedsh

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 ปีที่แล้ว

      bemaram, sebesekeyb, aderegeg, ❤

  • @hiwaithaw9615
    @hiwaithaw9615 3 ปีที่แล้ว +1

    💛💛💛💛💛

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 3 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉትየምጠብቀውፕሮግራም

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 3 ปีที่แล้ว

    you # 1

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @እሙአብደላ-ዠ3ረ
    @እሙአብደላ-ዠ3ረ 3 ปีที่แล้ว

    አደኛነኝዛሬ

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 3 ปีที่แล้ว

    weyne benatish Kuleshin ena Wig teyi esti 😩

  • @hayata1545
    @hayata1545 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @alemmola2895
      @alemmola2895 3 ปีที่แล้ว

      አለሚ በጣምነዉ አምወድሽ አም ታቀረባቸዉ ሁሌም አስተማሬናቸዉ

  • @ቃልቃል-ጀ9ዀ
    @ቃልቃል-ጀ9ዀ 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yamlaksiraworkneh
    @yamlaksiraworkneh 3 ปีที่แล้ว +2

    ባለ ዲምፕሏ ስታምር

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እህት 👏

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 ปีที่แล้ว +1

    WEL come

  • @temuhabeshawit5823
    @temuhabeshawit5823 3 ปีที่แล้ว

    ባዳ ባዳ ነው ሆሆሆ ።እኔን እንኩአን ዘመድ አድርጉኝ

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏😁😁

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛♥️😄😄😄😄😄

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 3 ปีที่แล้ว +3

    Era kulu mendenaw 🤭🤭

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 3 ปีที่แล้ว

    😃😃😄

  • @ነኝየባባናፋቂ
    @ነኝየባባናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 ปีที่แล้ว +1

    ካለ ጠርኝው የሟሽ ሥው, ክዓ ኤግዚያብሔር. ባትች. ምኝልባት 😂

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 ปีที่แล้ว

      wed, sebesekeryeb, aderegeg

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 3 ปีที่แล้ว +3

    አለምዬ ሱሱ ሆንሺብኝ

    • @nuntube321
      @nuntube321 3 ปีที่แล้ว

      እንደመማር

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 ปีที่แล้ว

      beteseb, aderegeg, wed

  • @zainabzainab6877
    @zainabzainab6877 3 ปีที่แล้ว

    የኔውድስውድሺሺሺሺ

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 3 ปีที่แล้ว

    አወ ትክክል ባዳባዳነው::አዲ ሀርጋውያን መርጃማእከል ሄዲኩኝ እናም 99%እናቶች በሺተኛልጂታቅፈው አገኜሁ ጠጋብየስጠይቃቸው ባሎቻቸው በሺተኛልጂአናሳዲግምብለው ጠፍተዋል አሉኝ አየሺ ባልም ባዳነው ባዳማያውባዳነው

  • @store8674
    @store8674 3 ปีที่แล้ว

    ሽክ

  • @seyfunega2018
    @seyfunega2018 3 ปีที่แล้ว

    Tkikl

  • @markonet4122
    @markonet4122 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤️ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ ሳብስክራይብ ብቻ እንድታደርጉ ነው ምፈልገው ወጎኔቸ።🙏🏼❤️

    • @aliyachannel
      @aliyachannel 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አርጉኝ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኈ1አ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኈ1አ 3 ปีที่แล้ว +3

    ህሀዋት እጆቻን ውደ ኦነግ ትዘረጋለች ❓👌🙏
    ትንቢት ጃዋር ምእራፍ 9 ቁጥር 39 😂😂
    ዛሬ የሚገርም ፖስት አግቺ ነው ከነፍጠኛ 👉🇲🇱🌺🌺

    • @nuntube321
      @nuntube321 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደመማር

    • @store8674
      @store8674 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      ባንዲራው ግን የኢትዮጵያ አይደለም የኢትዮጵያ ይህ ነው 🇪🇹

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      @@store8674 በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 😍

    • @ወሎ-ሠ3ፈ
      @ወሎ-ሠ3ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኛ

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኩሉን ማን ካለሽ ኩሉን ማን ካለሽ

    • @hananmohmmad9433
      @hananmohmmad9433 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ነኝ የኳልኳት ያምራል🤣🤣🤣

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 👏😘

    • @zk3815
      @zk3815 3 ปีที่แล้ว

      በቲከይም ታምራያለሽ 🤣

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว

      በዛ

  • @sukisakinadal761
    @sukisakinadal761 3 ปีที่แล้ว +1

    Eny gin andand setoch lemnden new. Yemyamerbachewun yemaymertut weys mestawt yelm bet ye kendrbua kul akebab 😜

  • @totit_t1445
    @totit_t1445 3 ปีที่แล้ว

    Wushet ye Ethiopia bahl honwal! . 🤣🤣

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ 👏

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 3 ปีที่แล้ว

    If you being honest you gonna loss much tho.

  • @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን
    @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን 3 ปีที่แล้ว

    2 negi

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว +3

    አቅርበሽ.ሞተሻል