you are right !!!! but that is not always correct ;I mean that~ every body who have been in the way of orthodox tewahido shoud have to love stuffs wich our fathers have been rather than following result of modernization alone; b/c things in our religion ~now and for ever it is new🟩🟨🟥
I appreciate the creative team🎉 The script, cinematography, acting, the background music with the movement of action hit different ❤ The script , how I love the storytelling I swear it made me cry😢 I love it keep it upppp please🙏🙏🙏 We need you as an orthodox generation 💯 Egziabher yabertachu
Maraki did such a ማራኪ creativity. I felt like i was watching the bible story made as a movie and the mezmur was the sound track of it. I love it. ረጅም ዕድሜና ጤና ከብዙ ጸጋ ጋር ይስጥልን። ደግሞ ብዙ ብዙ ስራ ለመስራት ያበርታልን
Cinematography 100%
Editing 100% Acting 100% wow what can i say just thank you 🙏🙏🙏❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ 🙏
That was all good but one thing i recognize is the different position of the elder brother for the same action check at 7:39 and 7:48
በስደት አብራን አንደ ቤት የምንኞር ጓደኛኤ የመኪና አደጋ ደረሰበት ዱባይ ላይ 😭😭😭 ዛሬ 3ቀና ነዉ አልነቃችም ኩላሊታን በጣም ስለተጎዳ አወጡት 😭 ጭነቅላታ ስትወድቅ ደም ወደውስጥ ፈሰሰ መሰለኝ ዶክተሮች አትድንም አሉኝ 😭😭😭😭😭 በፀሎት አስባት ለልጅ እና ለእናቷ እዚህ እንዳትሞት 😭😭😭😭 በፀሎት እግዚአብሔር ተመፀኑልኝ በስደት ላይ ማንም የለኝም ከእግዚአብሔር በቀር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማራት ለሱ ሁሉ ይቻለዋል😢😢😢
እግዚአብሔር ይማራት ስለ ቤተሠቦቿ
እግዚአብሔር ይድረስላት😢😢😢
Embrehan tridash
እግዚአብሔር ይማራት እህቴ አንቺንም ይጠብቅሽ
ዘምኑን መዋጀት ማለት ይሄ ነው ። የጠፋው ልጅ ተመልሷልና ደስ ይበለን ሁላችንንም ከሃጣያት ህይወት ወተን ለሰጋወ ደሙ የምንበቃበትን ዘመን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
Im really glad about the creative director amazing work on the story and cinematography. Our new orthodox generation loves this kind of stuff thanks
you are right !!!! but that is not always correct ;I mean that~ every body who have been in the way of orthodox tewahido shoud have to love stuffs wich our fathers have been rather than following result of modernization alone; b/c things in our religion ~now and for ever it is new🟩🟨🟥
በእምባ ማዳምጠዉ መዝሙር ።ለጃንደረባዉ አባላት ግን ቃላት የለኝም ስለ እምነቴ ስለ ኦርቶዶክስ እንዳዉቅ እየረዳቹኝ ነዉ አመሰግናለሁ እድሜ ጤና በረከት ይስጣቹ ።
በማርያም እኔ ምንም አልቻልኩም በመድሃኔአኦአም ጸልዩልኝ አስከፋሁት😢😢😢
እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው ልብሽን በንስሐ ለእግዚአብሔር አስገዢው አይዞሽ🥺
ሂጅ ወደ እውነተኛው አፅናኝ ወደሆነችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ... አዛ ከልብሽ እያለቀሽ ፀልዪ እውነት ኅይልን ታጥቀሽ ትመለሺያለሽ
Hulchuhum hatytegnoch bicha Egzyabehr wad asu yimlisan 🤲😭😭
😢😢😢😢😢
ማረኝ ማረኝ መመካየ አርጅቻለሁና በኃጢያት ጎስቁየ🕯🕯🕯😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን🌾🌾🌾
Editing 100%
Cinematography 100%
Directing 🔥
Bemn aynet camera edeteqeretse ena bemn aynet software edit edetederege bnawq arif neber
@@elohe21 i guess Camera Blackmajic 6k Or Sony Alpha 7 , Editing Premier Pro Color Davincci resolve 🤗🤗
@ thanks 🙏
እኔስ ምን ይውጠኝ ይሆን ዘውትር በፊቱ እቆማለው ግን ልቤ ከቃሉ የራቀ ደሞ አቤት በሰው ፊት የተደበቀው ማንነቴ በእርሱ ፊት የሚታየው ያልተሰወረውን ማንነቴ እኔነቴ እያየ እንዴት ይሆን ያዘነብኝ መሓሪው አምላኬ😭😭😭😭አቤቱ ሆይ መተላለፌን ኃጥያቴን ሳይሆን በፊትህ ለመቆም መሻቴን ብቻ አይተህ ትምረኝ ዘንድ በቅድስት እናትህ ድንግል ማርያም እለምንሃለሁ😭
አይዞን ቸር አምላክ አለን ተነሽ ለንስሃ ኑ ብቻ ነው የተባልነው ኑ ኑኑኑኑ ደስ አይልም ❤❤❤
Erasunu teyekiwu legna belo ayeder kebrun teto yemetawu yesemal esu demom yeker yemile nw bertu
የጠፋውን ልጁን አባቱ በሩቅ ባየው ጊዜ ከነቆሻሻው አቅፎ እደተቀበለው ቸሩ መድሀኒአለም ምንም ብቆሽሽ አትጸየፈኝ እድሜዬን በንሰሀ በቤትህ ለመኖር አብቃኝ
በስደት እንዳልቀር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ ልቤን ፈጣሪ እንዲመልስልኝ ማርኝ😭😭😭
እግዚአብሔር ይዘንልሽ የኔ እህት
አይዞሽ እግዚአብሔር በመልካም ነገር ያስብሽ
ወለተ ሰንበት እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
አዛኚቷ ድንግል አለሁ ትበልሽ የኔ እህት 🙏🥰
አክድን ወደ ተግባር ለምለውጥ አግዚአብሔር ይርዳሽ አኔም አንዳንቺው ወደ አገር ቤት ተምለሶ ለምኖር መስናዶየን ቸርሻለሁ
አወነት ንው አገራቺን ሰላም የለም ነገር ግን መልካም ቀን ይመጣል
አገር ቤት ምን አሰራለሁ ብለሽ አ ዳታስቤ ዋናው መወሰነስህ ንው በ ውስጥ መስመር ካልሆንም እንስታግራም ካለሺ kibrom Gidey woldie ብለሽ ፈልጊልኝ መመካክር አንቺላለን አይዞሽ
እንደኔ
በጠዋት ተነስቶ ይሄን መዝሙር ደጋግሞ የሰማ
ልጁ ወደ አባቱ ቤቱ ሲመለስ ያለቀሰ😢😢😢
Zmare melaekt yasemaln ,ye selamawit demo dgemun
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ይህን ሲያይ ምንኛ ደስ ይለው ይሆን
በጣም አስተማሪ ነው .. ይህ ትውልድ የታደለ ነው እናንተ ደርሳችሁለታል .. እሱ መድኃኔዓለም ይባርካችሁ ❤❤❤❤
I don't think I have seen this kind of perfect direction and cinematography before in spiritual songs. Keep up the good work; I'm proud of you!
Janderebaw = Perfection
I appreciate the creative team🎉
The script, cinematography, acting, the background music with the movement of action hit different ❤
The script , how I love the storytelling
I swear it made me cry😢
I love it keep it upppp please🙏🙏🙏
We need you as an orthodox generation 💯
Egziabher yabertachu
አቤት እንዴት በጉጉት እንደጠበቁት ወንድምና እህቶቼ ጸጋ በክርስቶስ እየሱስ ይብዛላቹ እኖዳቹአለን❤❤❤❤
“እርሱ ግን መልሶ አባቱን፦ እነሆ፥ ይህን ያህል ዓመት እንደ ባሪያ ተገዝቼልሃለሁ ከትእዛዝህም ከቶ አልተላለፍሁም፤ ለእኔም ከወዳጆቼ ጋር ደስ እንዲለኝ አንድ ጥቦት ስንኳ አልሰጠኸኝም፤”
- ሉቃስ 15፥29
ማርኝ መመክያዬ 😭😭😭😭😭😭ሁፍፍፍፍፍ አልቻልኩም እመብርሀን ለተጨነቅነው ድርሺልን
እማ 🙏🥰😭😭
ሁልጊዜ እማደምጠው መዝሙር ነው የሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ ዝማሬዎች አጽናኝ ናቸው። እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ምንአልባት ተሳክቶልኝ በሰላም ወደሀገሬ ከተመለስኩ እኔም ጌታ ቢፈቅድ እንደዚህ መዘመር እፈልጋለሁ ግን በሰው ሀገር ጭንቀቱ እንዳይገድለኝ እፈራለሁ😢 ይኼንን መዝሙር በጣም ነው የምወደው🙏
Ayzon berchi😍💒🥰
ayzon hulum yalfal
እመብርሀን አለች አይዞን
Medhanialem yasakalsh enate
Ene degmo bemesariya ajibshalew
የንስሐ ልብ ይስጠን😢
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር በዚህ ስራችሁ የስንቱን ነፍስ መዳኛ አድርጎት ይሆን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ። በርቱልን ጥበብ ማስተዋሉን ያብዛላችሁ።
" ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና። በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በእርሳችሁ ተነጋገሩ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ:: " ኤፌ 5÷16 - 19
ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት። ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ። በሁሉ ነገር መከናወንን ይስጣችሁ። ያሰባችሁት የትውልድ መዳን በእመ አምላክ ምልጃ ይሳካ ። አሜን 🙏
ማረኝ አባቴ ማረኝ 😭😭💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏ሀጥያተኛ ምህረት የሚገባት ሴት ነኝ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ምሮን በንስሀ ወደ ቤቱ ይመልሰን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Maraki did such a ማራኪ creativity. I felt like i was watching the bible story made as a movie and the mezmur was the sound track of it. I love it. ረጅም ዕድሜና ጤና ከብዙ ጸጋ ጋር ይስጥልን። ደግሞ ብዙ ብዙ ስራ ለመስራት ያበርታልን
እባካቹ እንዲህ አይነቱ አገልግሎት ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉት ብዙ ትውልድ አለን በጨለማ ውስጥ እናስመልጥ
ኣንደኛው እኔ ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያስተማራችሁት ትልቅ ትምህርት ነው ለንሰሐ ያብቃን ❤
😥😥😥😥👏👏👏👏👏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ምን አይነት ድምፅ ነው 🙏 ምን አይነት ስራ ነው ያቀረባችሁን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን። ለእኛ ትውልድ ብዙ ሆናችሁ መጣችሁልናል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ይመልሰን ወደ ቤቱ 😥😥😥😥🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን ኢጃት 🙏🙏🙏
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ😢😢😢🥺🥺🥺🥺🕊🕊🕊🕊
አርጅቻለሁ እና በሐጢያት ጎስቁዬ🥺😢😢😢😢🕊🕊🕊🕊
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🕊🕊🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾
አሜን ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🤲🥺😢🕊
Wexatu ahun yalbeten hiwet melk sexetachut ke mezuru gar yaxamerchubet ena yemzmurun telq meleket yagolachubet menged bexam des yemil ena yaltelmede sra nw emberhan tebarkachu wexatu lay gedeta endi meserat albet kexulubet hulum wede betu yemelese zend mrx sra❤👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Cinematic work ❤
ድንቅ ስራ ነው ተባረኩ cinematographer&editor👌
ማረኝ አባቴ እኔ ደካማ ሀጥያተኛ ልጅህን ለንሰሃ ሞት አብቃኝ ስደት ወቶ ከመቅረት ጠብቀኝ 🙏😭😭😭😭
😭😭😭በዕውነት ይማረን በቸርነትህ ነው እንጂ እኛ አንተ ፊት እንቆም ዘንድ አንችልም ።ትንሿ እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልን ፀጋ መንፈስን ቅድስን ያድልልን❤❤❤
❤
አምላካችን መሀሪ ነውና ልቦናም እንደሚሰጠን ወደሱ ተመልሰን ከለመነው እንደሚምረን ተስፋ አልእኝ
zemari yelma hayelu yehene siyaye ene dese yalgene yakele dese yelew yehone❤❤❤
እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እቤቱ ስንት ጊዜ አጠፋሁ ልጅህ ልባል አይገባኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስንት ጊዜ በደልኩህ ስምንት ጊዜስ ሸፈትኩኝ አቤቱ ይቅር በለኝ በጣም የምውደው ዝማሬ ልቤን የሚነካ ነው ይልማ ኃይሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ጃንደረባው በእውነት ልዩ ናችሁ የምትሰሩት ስራ ሁሉ እጅግ በጣም የሚገርም የሚለው ጥም ነው እናመስግናለን በጉጉት ነበር የጠበኩት ይቅር ይበለን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይጎብኝሽ የኔ እህት ዝማሬሽ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነውተባረኪልን❤❤❤❤
ሰላምዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙌🙌🙌
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቱ 🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እድሜ ዘመናቹን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክላቹ🙏🥺🥺🥺
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ!!!!!!
wow this is incredible Mezmur
GOD bless you
ዋው በጣም ደስ የሚል መዝሙር ደስ በሚል ቪድዮ በርቱልን ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ጽጋውን ያብዛልችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ያስፋልን ፡፡እኛንም ለንስሃ አብቅቶ በእቅፉ ያንረን ዘንድ እድሜ ለንስሃ ያድለን ፡፡ አሜን
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን:: እግዚአብሔር የሁላችሁንም አገልግሎት በሰማይ ይቀበልልን:: ጸጋውን ያብዛላችሁ::
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ልብን እርፍ የሚያደርግ አቀራረብ በርቱልን እግዚአብሔር ያስችላችሁ 🙏
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአገልግሎትሽ ያፅናሽ
ሁሉም ይህን መዝሙር ስስማ አባየን መቆጣጠር ያቅተኛል አምላኬ ሆይ ከስደት መለሰህ ለንሰሀ አብቃይ😭😭😭🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ
ሁሌም ቤቱ ክፋት ነው የኔ አባት መዳንዓለም
እግዚአብሔር ያበርታቹ በእውነት ጥሩ ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት
ሰላምዬ የኔ ውድ ተማሪ፤ጭምቷና ፀባየኛዋ ልጅ፤መድኃኒዓለም በቤቱ ያፅናሽ፤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።አሜን !🥰🥰🥰
It reminds me of the "Alemn zore ayehut" yemilew mezmur. zemare Melaekten yasemalen.
የዕውነት እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ማረኝ ማርኝ መመኪያየ አርጂቻለሁና በሀጢያት በስቁይየ😢😢
የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር። ሆይ ይቅር በለኝ 😢😢😢
በጣም ደጋግሜ ነው ያየውት ጥሩ ስራ ስላሳያቹን ሁላችሁንም በጣም እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
ማረኝ ጌታዬ መድሀኒቴ😢
አቤቱ ማረኝ አቤቱ ይቅር በለኝ የኔ ሞክሼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይህችን ዝማሬ በጣም የምወዳት ማታ እሷን ሳልሰማ እንቅልፍ አልተኛም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይልማ ኃይሉ ዝማሬዎችህ ሁሉ ምግብ ናቸው በንስሃ የተዘመሩ እና የተረጋጉ የማይጠገቡም ናቸውም እራሴን እማይበት ናቸው ምን ያህል ኃጢአተኛ እንደሆንኩ የይልማ ኃይሉ እና ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዩሴፍ ጃን ያሬድ እናመስግናለን በጣም መልካም የሆኑ ስራዎች ስለምትሰሩልን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ ዋጋ የምታገኙበት ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ጌታዬ ሆይ የጠፋሁትን ልጅህን ይቅር በለኝ ባንዱ ስነሳ ባንደኛው እየጣለችኝ ኅጢአቴ አለው በመሮጥ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን! የሃብከ ዮም ዕድሜ ማቱሳላ ወአብርሃም!🥰
Alem lante brother good to see you❤
Amen 🙏 zemare melaket yasemallen ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገረ የለም ተመስገን!!
ግሩም ስራ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
እረኛችን እኛንም ይፈልገን፣ተነሳሒ ልቡና ያድለን🙏🙏🙏
ከቃላት በላይ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ 🤲🤲🤲
ልብ ውስጥ የሚቀመጥ መዝሙር ተባረኩ
እግዚአብሔር ሆይ እንደኔ በደለኛ እንደአንተ ይቅር ባይ የለምና ማረኝ አምላኬ😢
እያነባኹ ነው ያዬሁት ዘመኑን የዋጀ ነው።
Egziabher agelglotachun yebarek this is beautiful!!!!
ይህ የሁላችንም ህይወት ነው
በደስታ ወደ ሚቀበለን የእግዚአብሔር ቤት እንመለስ😢😢😢❤
ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን እንዲሁ ባክነን እንዳንቀር ልባችን ተሰብሮ እንዲመለስ ይርዳን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ።
ዘንድሮ አዲስ ትውልድ ተነስቷለል ❤❤❤
የጠፋው ልጅ የመፀሀፍ ቅዱስ ታሪክ 😢😮❤
አቤቱ መድሃኒቴ እኔ ከንቱ ልጅህን ማረኝ፡ በቀናችው መንገድህ ምራኝ፡ ፈተናዎቼን እንዳልፍ እርዳኝ፡ ምስክርህ አድርገኝ።😱
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ለሁላችንም ንፁህ ልብ ይፍጠርልን❤
ሁሌም ሲከፋኝ ምፅናናበት መዝሙር ❤❤❤ ማረኝ
My best word to this amazing mezmur vedio is 10q❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ እራሴን ያሳየኝ መዝሙር
የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማሽ❤❤Kale hiwet yasemaln❤❤❤❤erejm edme ena tena yistish በቤቱ ያፅናሽ🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም የሚያስደስት ዝማሬ በእውነት❤❤❤❤
ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
በርቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እፁብ ድንቅ …ይበል 👏👏👏
😢😢😢😢 ማረኝ ኣምላኬ በቃ በለን❤❤❤
🙏🙏🙏 ሁላችንንም ይማረን 🙏🙏🙏 ሰላምዬ ጸጋሽን ያብዛልን 🙏 በዚህ የተሳተፋችሁ ሁላችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ 🙏
😭😭😭😭እግዚአብሔር ለኛ ያለው ፍቅር ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በንባ ነው የሰማሁት❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏በጣም አስታማሪ ነው እራሳችንን እንድናይ ያደርጋል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢
ማረኝ ጌታ ሆይ❤
Such an amazing work!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ስቱን ሸፍነህልኝ ነው ያለውት ሰው የማያቀው አተ የምታቀው ማረኝ አባቴ ወደንስሀ ለንስሀ አብቃኝ😭😭😭😭
ነፍስን የሚነካ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካቹህ አእላፋት እና ሰላማዊት❤❤❤
ልዩ ነው 👌👌
በእንባ የሚደመጥ መዝሙር ... ጌታችን ንስሀችንን ይቀበለን እንጂ እኛስ ክፋታችንና ድፍረታችን በዝቷል
Zemare meleaket yasemalen🙏🏼
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
Wawe ahunem yemaren kale hiyewet yasemalen