There is no word to express this specific Gospel how it was choreographed when it comes to lyrics, melody, and rhythm. All in all it touches our heart and break us down to tears by remembering all of our past sins. Finally, it shows us that there is hope and cleansings through confession of our sins. Great Gospel . . . .May God Bless all and the intercession of Saint May be with all of us. AMEN!!
የኒ ሀፅያት ብዙ ነው እዳንተ ምህረት ግን እየኖረኩ ነው ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
ይልማ መዝሙሮቹ ሁሉ የሚገርም ፍቅር ነው የሚያስዘው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
Ychenkegnal ssemaw yhen mezmur😢😢
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በቤቱ ይጠብቅልን፡፡
የክብር ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በአማኑኤል ስምህ ፣ በተወጋው ጎንህ ፣ በፈሰሰው ደምህ ፣ በተመታው ራስህ ፣ በረገፈው መልክህ ፣ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ፣ ስለ ቅዱሣን ፃድቃን ሰማዕታት ብለህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ !!!
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
Amen Amen Amen
ሁሌም ሲከፋኝ አዳምጬ ፣አብሬ ዘምሬ ፣ እያለቀስኩ ነፃ የምሆን እና እሚደሰት እንደኔ ያለ አይመስኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ሰለ እናትሀ ድንግል ማርያም ሰትል ማረኝ፣ ዝማሬ መላእክትን የሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
Amen 🙏
Amen amen amen
አነሆ ልብን በንስሀ የሚያጥብ መዝሙር
እግዚአብሔር ይመስገን!!
Llvk b
Pray
የሊቀ መዘምራን ይልማን መዝሙር ሳዳምጥ እውነት ነው የምላችሁ ነብሴ ከደስታዋ ብዛት የተነሳ በተመስጦ የት እንደምትደርስ ልነግራችሁ አልችልም። ወንድሜ ይልማ እድሜ ከፀጋ ያድልህ
እስማማለሁ
7Njmk
@@kelemalne240 enem
አሜን፫?በእውነት
በጣም ከምር
ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ፡- ዝማሬዎች ሁሉ ነብስን የሚፈውስ ስጋን የሚያለመልም ነው፡፡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን!!!
የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ ስለ እመብርሀን ብለህ ማረኝ መመኪያዬ ስለ ድንግል ማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ ከገባሁበት ማቅ ልውጣ ስለመቤቴ ለምኑልኝ አደራ እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
❤❤❤❤❤❤ maregn 🙏
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ
Enem betam❤❤❤
ማረኝ መመኪያዬ
ዘማሪ ይልማ
======
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለውና በኃጥያት ጎስቁዬ /2/
አዝ-------------//
ከፊቴ ናትና ሀጥያቴ ሁልግዜ
ተውጫለው እኔስ በሃዘን በትካዜ /2/
በፍትህ ክፋትን አድርጌአለው እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራው በሕይወት ዘመኔ /2/
አዝ-------------//
ከፍትህ መቅበዝበዝ መሰደድ ፈለኩኝ
ሀጥያት ከሁዋላዬ እያሳደደችኝ/2/
ወዴት እሄዳለው መሸሸግያም የለኝ
ምህረት መጠግያ ዋሻ ካልሆነችኝ /2/
አዝ-------------//
የተሰባበረው አጥንቴ እንዲጠገን
በምሕረትና በቸርነት ዳሰኝ /2/
የቀና መንፈስን አድስ በልቤውስጥ
ነፍሴ በእሽታ በተስፋ ትለወጥ /2/
አዝ-------------//
ቅዱስ መንፈስን ከኔለይ አትውሰድ
በንስሐ ድኝ በተስፋ እንድላመድ/2/
አቤቱ ንጹልብ ፍጠርልኝና
በደስታ ልስከር በፍቅርህ ልጽናና /2/
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Marnyi
Amen Amen Amen
ዘማሬ አባታችን ይልማ መዝሙሮችህኮ😥😥😥 በጣም ተመስጨ ነዉ የማዳምጠዉ አጥት ያለመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን💗🙏
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብለህ ማረኝ ግን በዚች ምድር እንደ እኔ የበደለህ ሰው አለ ይሆን , የድንግል ልጅ ማረኝ 😭😭😢😭😭
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድሜ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ኸረ እኔስ ሀጥያቴ በዝቶል ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በፀሎታችሁ ይምረኝ ዘንድ ተማፀኑልኝ
Enem😭😭😭😭😭
Memoir Memoir Memoir.
L
0lllll
Llllllllĺllllllllllllllllllĺ
0100ĺlll
Enem
AMEN AMEN AMEN
ረጅም እድሜን ለወድማችን ይልማ ይሔን መዝሙር ኡራኤል ቤተክርስቲያን ይዘምርልን ነበር ደጉን ያንን ጊዜ ፈጣሪ ያምጣልን😢😢😢😢😢😢
Amen
በ እወንት መዝሙሮቺ ሁሉ ክርስቶስ ለኛ ባንት በኩሉ እየሰብክን ይምስልኛል ቃል ሂዎት ያስማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ስትልማረኝ 😢😢በቀን ከአምስት ግዜ በላይ የማዳምጠዉ እንባየ ይቀድማል 😭😭😭😭😭😭😭 ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይልማ ሀይሉ ❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
❤❤❤❤🙏🙏👏👏@@-mahtot
*ዝማሪ መልህት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቅልን ሰላሙን ያምጣልን*
Amen!
amen
Amen
😢😢😢አቤቱ እኔን ብቻ አይደለም እግዚኦ ማረን😢😢😢
እነሆ እጅግ ጣፋጭ የሆነ ምግብ ነፍስ
ዝማሬ መላዕክትን
ያሳማልን
ማረኝ ማረኝ ማረኝ የየሊቀ መዘምራን ይልማ አይሉን መዝሙር ስሰማ ወደማላቀው አለም ይዞኝ ጭልጥ ይላል በጣም ነው ምመሰጠው መንፈሴ ይታደሳል ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም ሁሉም መዝሙሩ የሚገርሙ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ማረኝ ማረኝ ማረኝ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😢😢😢😢❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለውና በሐጢአት
በሐጢአት ጎስቁዬ (2)
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ብርታት ሁኑን
አረ አኔስ ከዓለም ሁሉ የኃጣው ኃጥያተኛ ነኝ ለቅዱስ ስምህ ስትል ማረኝ!!😢😢
Marate😢😢😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤💖💖💖💕🖤🖤
አቤቱ ጌታሆይ ሰለናትክ ሰለቅድሰት ድንግል ማርያም ብለህ መረን አሜን ፫
⛪⛪⛪🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ብርታት ሁኑን
AMEN AMEN AMEN
ማረኝ ማረኝ ማረኝ የኔ ጌታ 🥹🥹🥹🥹🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ😢
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን🙏🙏❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ትላንትን በድዬክ ማርከኝ እኔ ግን ዛሬም ደግሜ በደልኩሁ😢እባክህ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ ሀጥያቴም በዝቶዋል እና😢😢
Lord Jesus Christ, Son of God, Have Mercy on me a Sinner'
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ☦️🙏
Amen
Ene orthodox aydelehum.
Yilma haylu egziabher ybarkih
የምሬን ነዉ የይልማ መዝሙር በስመአብ በጣም ምርጥ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መለአክን ያሰማልን
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ።
አቤቱ ተጨንቄያለሁ ማረኝ ጌታዬ ስለ ገናናው መልዓክ ቅዱስ ሚካኤል ብለህ አሜን
የድንግል ማርያም ልጅሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏
There is no word to express this specific Gospel how it was choreographed when it comes to lyrics, melody, and rhythm. All in all it touches our heart and break us down to tears by remembering all of our past sins. Finally, it shows us that there is hope and cleansings through confession of our sins. Great Gospel . . . .May God Bless all and the intercession of Saint May be with all of us. AMEN!!
ሁሉም ግዜ የ ሃጥያት በፈቴይ ነው አምላክ ሰንት ግዜ ይቅር ተብለኛልህ ጌታ ሆይ ሁሉም ግዜ ሃጥያት ከፈተየ ነውና 😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆየሰ በመንገድህ ማረኝ ሰለ እናትህ ሰለ እማላጁቱዋ በለሀ ማረኝ ይቅረሸ በለን ፫🤲🤲🤲
አንተ ያለከው የፈቀድከው ይሁን አባቴ🙏
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መደሃኒቴ (2)
አርጅቻለሁና በሀጥያት ቆሽሸ(2)😥
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በህይወት ዘመኔ (2)😥ይህ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረ የመሰለኝ።😥ማኅቶት እግዚአብሔር ይስጥልን 👏
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ሰለ እናቴ ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም በል ማረይን ይቅር ይበለን 🤲🤲😥😭😭😭😭😭
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለሁ እኔስ በኃጢአት ጎስቁዬ
በኃጢአት ጎስቁይ
ከፊቴ ናፈኩት ሀጢአቴ ሁል ጊዜ
ተውጫለሁ እኔስ በሀዘን በትካዜ2/
ከፍትህ ክፋትን አድርጌአለሁ እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በሕይወት ዘመኔ
በሕይወት ዘመኔ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ አርጅቻለሁ እኔስ
በሀጢያት ጉስቁዬ በሀጢያአት ጉስቁዬ
እግዚአብሔር
ይማረን ከኃጢአታችን ለንሰሐ
ሞት ያብቃን ለስጋ ለደሙ የአለም
ካባ ከላያችን ላይ እንጣል ዝማሬ
መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር
ሊቀ ዝማሪያን ይልማ ኃይሉ
Amen
እሄ መዝሙር ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል አምላኬ መዳህቴ እየሱስ ክርስቶሰ ሆይ ማረኝ
Amen enenim maregne memekiyaye 💕💕💕🤲🤲🤲
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያየ አርጅቸአለሁና በሀፅያት ጎስቁየ 😭😭😭😭
Maregn maregn maregn memekiye
አቤተ እንደ ቸርነትህ መጠን እንደ ምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ😢😢😢😢
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አምላኬ ሆይ ማረኝ እለት በእለት ከሀጥያት ጋር እየኖርኩ ነው እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢
❤❤❤
እግዚአብሔር ምስጉን ነዉ የተመሠገነ አቤቱ ምህረትህ ብዙ ነዉና ማረን ማረን ማረን ይቅርም በለን አባትሆይ እሩህሩሁ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን
ምንም ፅድቅ አልሰራው በህይወት ዘመኔ፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
I am not Orthodox but really touched my sol
አቤቱ የሆንብንን አስብ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር ም በላን ፍቅር አንድነት ከሰው መሃል ጠፍቷል
ማርን መምክያቺን ሆይ አምላክ!!!
አቤቱ የሆንብንን አስብ የኔ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፍቅር አንድነት ስጠን ከሰው መሃል መተሳስበ ጠፍቷል ማርን ይቅረቡልን ማረን ማረን 😂🤣
Amen amen amen
አቤቱ እንደኔ ሀጥያት ብዛት ሳሆን እንደ አንተ ቸርነት ማረኝ ማረኝ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
የኔ ጌታ ከአለም ፍጥረታት ሁሉ በላይ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ እንደኔ በደለኛ የለም አምላኬ ሀጢያቴ አስጨነቀኝ እራሴን ጠላሁ ምን መልካም ስራ ሰርቸ በደሌን አካክስ ይሆን ለበዛው በደሌ መካሻ የሚሆን ስራ ልስራ ብልስ ጊዜ መች ይበቃኛል ፈራሁ እዘንልኝ በቸርነትህ ማረኝ እርዳኝ የሚያድነኝ ያንተ ቸርነት ብቻ ነው ወለተ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩልኝ
This is so cathartic 😢 this song reminds me of my sins , and tells me i should go repent and ask for God's mercy
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
I am not even orthodox but these song really touched my heart. God bless u
Not song
But we are all Christians at the end... repent.. God bless!!
This is real and true pleas just know
አባትክ ክርስቶስ ኢየሱስ እየጠራክ ነው፡፡ልብክን አቅና ሠሀተኛ ኢየሱስ ተነስቷል እባካቹ ለዩ 😢😢😢
Yes really touched me as well
አሜን ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ ጌታዬ ማረኝኝኝኝኝኝኝ
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
Yilma, you are special. Your songs are deep and touchy. I am listening this and your all others songs on daily basis. We love you. God bless you.
You guys this is not song this is mezmur
@@kungnichakarn3063 can you explain to us the difference between song and mezmure???
@@mirutsestifanos5778 ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ
ዘፈን እና መዝሙር ይለያያል ልይነቱ ደሞ መዝሙር ማለት ለእግዚአብሔር የምቀርብ ምስጋና ነው ዘፈን ደሞ ለሰዎች እንዲሁም ከንቱ ወዳሴ ነው🙏🙏🙏
አሜን መሐሪው መድሐኒአለም ምሕረቱን ይላክልን አሜን
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኬየ…
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመክያዬ
አርጅቻለሁ እና በኃጢአት ጉስቁዬ/2
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመክያዬ
አርጅቻለሁ እኔስ በኃጢአት ጉሱቁዬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይበለን
አሜን! አሜን! አሜን!
ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ አርጅቻለሁና በሀጢያት ጎስቁየ አቤቱ ጌታ ሆይ ስለናት ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
ማረኝ መመኪየ ቡስቀያለሁ እና በሀጢት ቦስቀየ አሜን 😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
በደሌን ባስበው የሞላ ነው የጽድቅ ስራየን ሳስብ ግን አንድም አላገኘሁም አቤቱ ማረኝ ማረኝ ማረኝ እጠበኝ😭
ማረን የምረት እጆችህን ዘርጋልን የሆንብን አስብ😢😢😢
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ አርጅቼያለሁኛ በኃጥያት ጎስቁዬ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ጌታ ሆይ እደቸርነትህ ማረን በደላችን በዛ ሀጢያት አችን ከጸጉራችን ቁጥር በለጠ አቤቱ ማረን ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን 😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኑርልን እንወድሃለን
ወዴት እሔዳለሁ መሸሸጊያም የለኝ
ምህረት መጠጊያ ዋሻ ካልሆነችኝ ዋሻ ካልሆነችኝ
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን😥
ከዚህ ክፉ ዘመን ማረንንንንንንን
እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
እንደ ይልማ እስካሁን እንደ አንተ አይነት ዘማሪ አላየሁም
ማረኝ መመኪያዬ
አቤቱ አምላካችን ሆይ እደበደላችን ሣይሆን እደምርተህ ይቅር በለን😢😢😢😢😢
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለውና በሐጢአት ጎስቁዬ 😭😭😭❤❤
Amen! እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን!
AMEN
ማረኝ ማረኝ መመኪያየ
አርጅቻለሁ እና በሀጢያት ጎስቁየ :: አቤቱ ስለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ::
ማረኝ 😭አባቴ ጌታዬ ቤዛዬ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
በፊትህ ክፋትን አድርጊያለሁ እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በህይወት ዘመኔ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያ
አርጅቻለሁና በመጥያ ጎስቁዬ
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን
ሀገራችን ኢትዮጵያን አስባት
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያ
ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ
ስለ ወዳጆችህ ብለህ ማረኝ
አርጅቻለሁና በሀጢያት ጎስቁዬ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ🙏🥹🥹
ሀጢያቴ በደሌ የበዛ ነው አንድም መልካም ስራ አልሰራሁም ስለእናትህ ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
I love you yilma hailu ❤❤❤
ማረኝ አባቴ ማረኝ ጌታየ ማረኝ ይቅር በለኝ ሀጢያቴ ከፀጉሬ በላይ ነዉና ማረኝ አምላኬ ለንስሀ አብቃኝ
አሜን(፫)ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጂቻለውና በሐጢአት ጎስቁዬ😭😭😭
አቤቱ. ማረን❤❤
Yilma mezmur is best ❤❤❤❤❤ amen Amen amen
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አዎን አቤቱ ማረኝ፣ ይቅር በለኝም፣ እኔ በደለኛ ሀጥያተኛዉን፣ ከበደልና ሀጥያት እርቅ ዘንድ ያንተን እርዳታና ድጋፍ እሻለሁ፤ ደካማ ነኝና አስበኝ! የቀና መንፈስን ስጠኝ! አሜን!
ማረኝ ማረኝ 🙏🙏
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏 ማረኝ ይቅር በለኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ማረን ማረን አበቱ ማረን እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን
Amen Amen Amen zemare melEkt yasemaln
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
በእኔ ውስጥ እንደ ሙዚቃ ከዛም በላይ ሆኖ የምወደው ያንተን መዝሙር ነው ተባረክ ።😍
አስተካክይ ሙዚቃ አይደለም እናት መዝሙር ነው
ስወደው ይሄን ዘማሪ
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ብርታት ሁኑን
ጌታ ሆይ ማረኝ አድነኝ የኔ አባት ሆይ ቅደም ከፊቴ ሠውረኝ ፍቅርህ ቸርነትህ ይድረስልኝ ❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማኑኤል ጸጋውን ያብዛላችሁ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመክያዬ
አርጅቻለሁ እና በኃጢአት ጉስቁዬ/2
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመክያዬ
አርጅቻለሁ እኔስ በኃጢአት ጉሱቁዬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጌታዬ ሆይ ልቤም ከልጅነቴ ጀምሮ አንተን እንደሚከበር አና ላንተ አንደምገዛ ታውቃለ አባክን ይቅር በለኝ አና ወደ ቤትህ መልሰኝ
Ye ferisawiw tselote .....