የብብት ጠረን ህክምና | Bromhidrosis and deodorants | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 453

  • @user-mz1js9ji7r
    @user-mz1js9ji7r ปีที่แล้ว +116

    አቤት የሰአት አጠቃቀምህ ባጭር ደቂቃ ድንቅ የሆነ ገለፃ ደስ ይላል በርታልን ዶክተር!

  • @miynum9992
    @miynum9992 5 หลายเดือนก่อน +21

    ኮሜተሮች ግን ደስ ስትሉ አበዘሀኙ ውጪ የምንኖር ኢትዮጵያን ነን እኛ ስደተኞች እኮ ልዩ ነን ለምን ለሙያተኛ ያለን ክብር ብርቅዬ እኮነው የምናደርገው

  • @hafzashemsu8453
    @hafzashemsu8453 ปีที่แล้ว +12

    አላህ እድሜህን ያርዝምልን ዶክተር በጣም ጎበዝ ነክ በርታ ማነው እደኔ የሚለቀው ነገር ለማየት የሚጓጓው እስኪ ላይክ❤❤❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +27

    እውነት ለመናገር አገላለፅክ ከእውቀትክጋ ተጨምሮ አንደኛ ነክ ዶክተርዬ ተባረክልን አስተምሮትክ ሁሉ ጠቃሚ ነው ለሠጠከን ትምህርትና ጊዜ እናመሠግናለን❤

    • @sadahesnsadahesan2308
      @sadahesnsadahesan2308 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይቱብ ኮርጀውማ የመጡት ይተባተቡብናል መጥተው እውነትእምወደውዱኩተርነው

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +1

      @@sadahesnsadahesan2308 በጣም አስተምህሮቱ ጠቃሚና እጥር ምጥን ያለች ከእውቀት ጋ ነው ከምር እኔም አድናቂው ነኝ

    • @SerkiGashaw
      @SerkiGashaw ปีที่แล้ว

      ​@@user-hs7hw4km6z❤

  • @user-kb6lu1vi6m
    @user-kb6lu1vi6m ปีที่แล้ว +52

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አቤት አገላልፅ በጣም ነው ደስ የምትለው እግዚአብሔር ጨምሮ ይግልዕልህ

    • @kidssome9454
      @kidssome9454 ปีที่แล้ว +1

      ዶክተር ሰላምህ ይብዛልን
      እባክህ የጨጋራ ባክቴሬያ በምን መገዱ ማስወገድ ይቻላል እባክህ በጨጋራ ትሰቃየሁ እስክ ስራልን በእግዚአብሄር አኪቤት ሄጅም ባተረያ ነው አሉኝ መዳኒቱ የባስ አሳመመኝ እስኪ ስራልን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@kidssome9454 ደምሪኛ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በእየሱስ ስም ይባርክህ ዶክትር ❤

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c 2 หลายเดือนก่อน

    wooow በጣም አስተማሪና ጥሩ የሆኔ ትህምርት ነው❤❤❤❤

  • @seadihusna
    @seadihusna ปีที่แล้ว +5

    ከልብ እናመሰግናለን አቀራረብህ ደስስስስ ሲል ምንአለ ሁሉም ዩቱበሮች ባንተ ቢማሩ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክ አላህ ኻይር ዶክተር አላህ ኡቀቱን ይጨምርልክ❤❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ሂድሀ ይሥጠው ድነል ኢሥላምን

  • @user-ml3xx1pc2d
    @user-ml3xx1pc2d 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይሥጥህ እናመሠግናለን

  • @user-le6ew3kk5v
    @user-le6ew3kk5v 8 หลายเดือนก่อน +6

    እባክ ዶክተር የድብርት እና የእንቅልፍ ችግር መፍትሄውን ንገረኝ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር የኛ ጀግና ክፉአይካህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ
    ሀሣብህ ምኞትህ ይሳካልህ ያረብ ትለያለህ በረታ 👍👍👍👏👏👏👏👏ላይክአረጉ

  • @besttube8710
    @besttube8710 ปีที่แล้ว +1

    የማይሰለች አጠር ያለ ንግግር እና ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን

  • @hanaali7723
    @hanaali7723 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ጌታ ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ያድልህ አሜን

  • @user-go8cc9kt4d
    @user-go8cc9kt4d 2 หลายเดือนก่อน +1

    doctor thank you very much 🙏🙏🙏

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ር🙏🙏🙏🥰🥰

  • @hayaah-mi3gs
    @hayaah-mi3gs 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ዶክተርየ አላህ ይጠብቅህ እናመሠግናለን

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @Alem9287
    @Alem9287 ปีที่แล้ว +2

    ደ /ር ሰይፈ ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 2 หลายเดือนก่อน

    ደጉተር በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጠፍተሀል እንኳን በሰላም መጣህ በጣም እናመሰግናለን እባክህ ወንድሜ አትለፈኝ የምላስ መቁሠል እና መሰን ጠቅ ምን ይሆን ፈፍ ቲሄው

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን D/r❤❤❤❤

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! ስለ ጤና ምክርክ 💗 እናመስግናለን ተባረክ 🙏👍👍

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 ปีที่แล้ว +3

    ኣላህ ረጅም እድሜ በከይር ይስጥህ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ 👍👍👍👍

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ሂድሀ ይሥጠው

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 3 หลายเดือนก่อน

      Amiñnnñ​@@ttww9470

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Canada404
    @Canada404 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ድንቅ ና ጠቃሚ ነገር ሁልጊዜ የምታጋራን 😊🙏

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶክተር አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው

  • @user-wm8cz5km8m
    @user-wm8cz5km8m 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደክተረ በረታ ቆንጆ ነው❤❤

  • @asmaabdu146
    @asmaabdu146 ปีที่แล้ว +1

    ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ዶክረርዬ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ከልብ አመሰግናለሁ ለምሰጠኝ ትምህርት እናም እባክህ ማዲያት ትንሽ ጀምሮኝ ተጨንቄለሁ መዳሀኒት ካለው ስሙን በኮመንትም ቢሆን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ካላስቸገርኩህ

  • @saasaamm1343
    @saasaamm1343 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ እናመሰግን አለን የምር ምርጥ አገላለፅ ክበርልን በርታልን❤❤❤❤

  • @mesiredu6173
    @mesiredu6173 ปีที่แล้ว +1

    የእኛ መልካም ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @NewVip-dt2rc
    @NewVip-dt2rc หลายเดือนก่อน

    አላህይስጥልኝዶክተር❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘን ከአንተ በርታልን 🙏

  • @meremyutube2824
    @meremyutube2824 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @user-mw7tv4vx9y
    @user-mw7tv4vx9y 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናል በርታ

  • @borkehaylu3598
    @borkehaylu3598 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ዶክተርዬ ጀግና ነህ ረጅም እድሜ ይጥህ ከጤና ጋር

  • @user-ie3kp6vv2yBsrat
    @user-ie3kp6vv2yBsrat 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ዶክተር🙏😍

  • @user-cu9xn8sg4e
    @user-cu9xn8sg4e ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገላለጥህ በጣም ነው ግልፅና ተወዳጅ❤❤❤❤

  • @ruhamanegne4143
    @ruhamanegne4143 ปีที่แล้ว +7

    በሰውነት ጠረን የተነሳ የጭንቀት በሽተኛ ሁኛለሁ ብዙ ጊዜ እራሴን ላጠፋ እሞክርና በጥሩ ቀን ያነበብኩት መጽሐፍ ቅዱስ ቃል ይመልሰኛል ይችን ቅሻሻ አለም ማሸነፍ ካልቻልኩ ዘላለማዊ ሲኦልን እንዴት እችላለው??😥😥 ሙሉ ምርመራ አደረኩ ምንም የለብሽም ይሉኛል መርፌ እና መዳኒት ያዙልኛል ግን ምንም ለውጥ የለውም. እራሴን እጠላዋለሁ ስራ መስራት አልቻልኩም ማህበራዊ ህይወቴ አድካሚ እና የሚያም የሚያቆስል ሆኗል
    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zemzemzed9334
      @zemzemzed9334 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ውደ

    • @kebihaile9840
      @kebihaile9840 ปีที่แล้ว +3

      በፍፁም ተስፋ እንዳት ቆርጪ ተጠቅመሽ ካላወቅሽ እስቲ ሎሚ ሞክሪ ፈጣሪ የፈጠራት ነፍስ እራሱ ይውሰዳት እንጂ ተስፋ አትቁረጪ የብብት ፀጉርን ፅድት አድርጊና ቫዝሊን ከስር ተቀብተሽ በሎሚ እሺው ለውጥ ካመጣ ሞክሪው በተረፈ ጠዋትና ማታ መታጠብ መፍትሄ ይኖረዋል አይዞን እህቴ😍

    • @zemzemzed9334
      @zemzemzed9334 ปีที่แล้ว +1

      @@kebihaile9840 ትክክል

    • @ruhamanegne4143
      @ruhamanegne4143 ปีที่แล้ว

      @@kebihaile9840 በቀን አራት ጊዜ ታጥቤ ለውጥ የለም ያልሞከርኩት ነገር የለም

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 ปีที่แล้ว +4

      አይምሮሽን ጠረን እዳለው አሣምነሽው ነው እጂ ትጥብብለሽ ዶዶራት ከተጠቀምሽ አይኖርም

  • @user-ip9kg5lz9e
    @user-ip9kg5lz9e ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስለምታደርግልን ሁሉ ነገር በጣም አመሰግናለው ተባረክ 1ጥያቄ አለኝ የምግብ ፍላጎት የለኝም ክብደቴም በጣም እየቀነሰ ነው ህክምና ሄጄ ነበር ምንም በሽታ እንደሌለኝ ተነገረኝ ፈጣሪ ይመስገን ለጥያቄ መልስ ቢሰጠኝ በአክብሮት እጠይቃለው 🙏❤️

  • @AbebaAyele-ze3cx
    @AbebaAyele-ze3cx 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውሠላምህ ይብዛ ዶክተርዬ እኔ አዲሥነኝ ዛሬ እያዳመኩነበር በመዳሜ ቤት ሆኜ ፈጣሪ ይባርክህ እኔም አንዳንዲ ይከሠትብኛል ብዙተማረሁ ሸርላይኦያረኩ ቤተሠብነኝ ካሁንብሗላ ዋውውትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @AlemtshayTilahuen
    @AlemtshayTilahuen 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ጤና ይስጥክ በበረከት ያትረፍርፍክ

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l ปีที่แล้ว +4

    شكرا جزيلا يا دكتور

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 ปีที่แล้ว +5

    ኤረ እኔ የምሰራባቸው ልጃቸው ሴት ናት ግን ሽታዋ ከክፍሉዋ አልፎ ቤቱን በሙሉ ያውደዋል የልብሱዋ ነገርማ አይወራ
    እኛ ቤት ደግሞ እህቶቼም ሁላችንም የብብት ፀጉር በተፈጥሮ የለንም ሁሌም ይገርመኛል ሽታ የሚባል ነገር ሳምንት ባልታጠብም ምንም የለም እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ድንቅ ስጦታው❤❤❤

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ታድለሽ 😢😢😢

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y ปีที่แล้ว +1

    የኔ አስተያየት በጣም እወድሃለሁ

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t ปีที่แล้ว

    ዶክተር. እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ገና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ አሰሲያ አለብኝ እና አልኮል ያለው ዶድራት ከተጠቀምኩ ይነሳብኛል እና አልኮል የሌላቸው ውይም ቀለል ያለ ያለባቸው የዶድራት አይነት ካለ ብታሳየኝ 🙏

  • @kidistbiyazen1547
    @kidistbiyazen1547 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር በጣም ቅን ነህ በርታ በመልካምነትህ ቀጥል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን እረጂም ጤና ይስጥልን ዶክተር እናመሠግናለን

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር ፍጥን ባለ አገላለፅ ሰለምትአስረዳን መልካም አዲስ አመት ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁንልህ !!!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f ปีที่แล้ว +4

    እስቲ ዶክተርየ በዚሁ በኮሜት ከቻልክ መልስ የብብት ፀጉር አላስፈላጊ ፀጉርን እስከመጨረሻው. እሜጠፍነገር የለምወይ

  • @user-gy7rf7qq1u
    @user-gy7rf7qq1u 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምናመሰግነው ትለያለሕ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 ปีที่แล้ว +1

    Wow በጣም ደስ ይመል መረጃ ነው እግዚአብሔር ይስጥለን ❤❤❤🙏 ዶክተር

  • @africaunite4489
    @africaunite4489 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለምታደርገዉ ሁሉ። Just need some information how to remove the skin tag is it ok to use Iodin and Garlic? Thanks again

  • @amehateshome1433
    @amehateshome1433 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ሰለምሰጠን የጤና መረጃ ከልብ አመሰግናለሁኝ

  • @AmanuelWosoro
    @AmanuelWosoro 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @sofiyamohammed2796
    @sofiyamohammed2796 ปีที่แล้ว

    በአጭር ሰአት ውስጥ ሀሪፍ የሆነ አገላለፅ ይመችህ

  • @1negat1media2
    @1negat1media2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለንዶክተርበርታልን

  • @tsitta...g
    @tsitta...g ปีที่แล้ว +3

    Wow u r amazing doctor who keep his promise 👍👍👍👍

  • @sittimude5794
    @sittimude5794 ปีที่แล้ว +1

    ግልፅ ያሆና አገለለፅ አላህ ይጣብቅህ

  • @niema8807
    @niema8807 ปีที่แล้ว

    ባልተንዛዛ መልኩና ግልፅ በሆነ መንገድ እውነት በጣም ወድጀዋለሁ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @meaza2509
    @meaza2509 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን ❤️❤️👏🏽

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልልን አገላለጽህ በጣም ገራማ ነው

  • @belayneshchanie5413
    @belayneshchanie5413 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ደኩተር

  • @Ayall12
    @Ayall12 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @madinaa3676
    @madinaa3676 ปีที่แล้ว +3

    እነመሰግነለን ዶክተር❤❤❤

  • @NasserHamad-le2ry
    @NasserHamad-le2ry 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠለም ዶክተር

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዶክተር እናመሠግናለን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ዶክተር👏👏👏😍😍

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 11 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን አላህ እውቀት ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 ปีที่แล้ว +1

    እናመ ሰግና ለንዶ ክተር🙏🙏❤❤

  • @enat1821
    @enat1821 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ተባረክ😘😘

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 3 หลายเดือนก่อน

    Endet dess edemeteleg bemegeban Melaku new metaseredan tebarek Dr

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን ዶ/ር

  • @AlinaMohammed-jr8zg
    @AlinaMohammed-jr8zg 9 หลายเดือนก่อน

    ዶግተርየእደሜናጤናይስጥህ

  • @samritame
    @samritame ปีที่แล้ว +2

    great message Thank you for sharing🙏

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመስግናልን

  • @emebetabebe7824
    @emebetabebe7824 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ደክተር እሲ ለኔ መፍትሔ ስጠኝኝ እኔ የ3 አመት መከላከያ ተጠቅሚ ወደ ስደት መጣሁ አመት እለየለይ ቆይቶ እጄን ሲያመኝ አስውጣሁት ካሶጣሁት 4 አመቴ ምንም አይነት የውር አበባ አይፈሰኝም ህመምም አይሠማኝ ግን በጣም ተጨንቂያለሁ በመቅርቱ 😭😭 አሁንም በስደት ነኝ 😭 መዳሜ ሀኪም ወስዳኝ ነበር ነገረ ግን በብልትሽ ነው እምናይሽ ሲሉኝ ፈርቼ እቢኝ አልሁ በስደት ገና እንድ ልጅም ሳልውልድ ማህፀኔን ቢነኩብኝ ብዬ ፈራሁ እሲ መፍትሔ ስጠኝ በማርያም 😭😭

    • @user-ei3yo7pw6f
      @user-ei3yo7pw6f ปีที่แล้ว +2

      ሀገር ሂጂና ህክምና አድርጊ ውዴ አትጨነቄ የሆርሞን መዛባት አጋጥሞሺነው እደዚህ የቀረው ከባድነው

    • @emebetabebe7824
      @emebetabebe7824 ปีที่แล้ว

      @@user-ei3yo7pw6f እሽ ውዴ አመሠግናለሁ ነገ ዛሬ ነው የሠው ሀገር አይለቅም እሲ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

    • @teferagirma9078
      @teferagirma9078 ปีที่แล้ว +1

      የሆርሞን መዛባት ነዉ ግዴት መታከም አለብሽ ዝምታ ጥሩ አይደለም ዋጋ ያስከፍልሻል አስቢበት

    • @user-ei3yo7pw6f
      @user-ei3yo7pw6f ปีที่แล้ว

      @@emebetabebe7824 እውነት ነው ግን ለወደፊት ልጂለመውለድ ከባድነው ያስቸግርሻል እደዚህ የቀረበት ምክንያት ሂጀ በፍቃድም ቢሆን እህት በቆየሺቁጥር ችግሩ ስር እየሰደደነው የሚሂደው እኔ ብታይ አንድ ቀን እና ሁለት ቀን ሲሰገይ በጣም ጪንቅ እላለሁግን ይመጣል እና ሳትጨናነቄ ህክምና ውን ጀምሬ ወይ ከአለሺበት ሀገር ወይ ሀገር ቤት ሂጂና

  • @demx123
    @demx123 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏ሰላም ዶክተር🙏🙏🙏 የ5 ዓመት ልጅ ብብት ማላብ ከ መጥፎ ጠረን ጋር ምክንያቱ ምንድን ነው መፍትሄውስ🙏🙏🙏

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 ปีที่แล้ว +11

    ዶክተርዬ ወደሂና ፈቅዳህ ጊዜህን ሰውተህ እውቃትህን ሰትሰለች ስለምተካፍላን ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን 🙏

  • @saasaamm1343
    @saasaamm1343 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ እኔ የኮሶ መዳኒት ፈልጌ ነበር ግን ምርመራ ሳይደረግ አይቻልም አሉኝ እኔ ደግሞ ስደት ነኝ እደፈለኩ አልሆንም ህግ ወጥ ሰለሆንሁ😢 መዳኒቱን አሳየኝ ላስመጣ ከቻልህ እዳታልፈኝ በማርያም🙏

  • @user-ts1ci7cc1f
    @user-ts1ci7cc1f 6 หลายเดือนก่อน

    እና መስግናለን ❤❤❤

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ምነም አይነት ዶዶራንት ሆነ ክራ
    ሬም ከተጠቀምኩ ነው ብብቴ ሚሸታው በውሃ ብቻ ከታጠብኩ ነው ሰላም ማገኘው ለምድነው

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር😊😊❤❤👌👌👍👍

  • @mishayenati4646
    @mishayenati4646 ปีที่แล้ว +4

    Hello doctor, my question is about apetamin, is there any harm if I take it? thank you

  • @user-lm7op6pz3q
    @user-lm7op6pz3q 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @chaltuabera-dp7dd
    @chaltuabera-dp7dd 2 หลายเดือนก่อน

    betam turu new ene tetakimalew betam enamesaginalen.

  • @leylaseid8804
    @leylaseid8804 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል በርታልን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ እንኳን ዳና መጠ💛💛💌

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Samiraoumer1031
    @Samiraoumer1031 ปีที่แล้ว

    Tank you d.r place sile chikin ekin makalakeyana edayibabas edet makalakel echilalen

  • @tube-nr3ch
    @tube-nr3ch ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶ/ር ለምትሰጠን አገልግሎቶች በሙሉ እናመሰግናለን አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፊት ላይ ትንንሽ እንደ ቡጉር የሚመስሉ ነገሮች ይወጡብኛል ስነካቸው ከውስጡ ነጭ ነገር ይወጣል እና ይከስማል ሲከስም ነጠብጣብ ጥቁር ይሆናል እና መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ ፊቴ ተበላሸ የፊቴ አይነት ደረቅ የሚባል ነዉ ምን ትመክረኛለህ እባክህ አይተህ የሆነ መፍትሄ አይጠፋምና በአላህ ካየህ ዝም እንዳትለኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋዋ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p ปีที่แล้ว

    እና መስግናለን ዶ/ ክተርየ

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y 8 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen agelaletih diki new kilitfi yalechi timihirt

  • @akiapo951
    @akiapo951 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዶክተር

  • @comcell4351
    @comcell4351 ปีที่แล้ว +1

    እንመሰገንልን

  • @abay5630
    @abay5630 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Doctor ❤🙏

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አስተምሮህ በጣም ነው ደስ ሚል ደንዝዠቀርሁ ዋው ተመችቶኛል 👌👌

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว +1

    thank god bless you!! ,🙏