የተሰነጣጠቀ ተረከዝ እና ኪንታሮት ለሚያስቸግረው | Heel fissure, callus and corn | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 382

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl ปีที่แล้ว +111

    የዶክተር ሰይፈን እውቀት እና ስነምግባር የሚናፍቅ ሰው በላይክ 👍👍👍❤❤

    • @SufiaKsa-ds5nv
      @SufiaKsa-ds5nv ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህተባረክእረህማን ሁላችንም

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv ปีที่แล้ว +21

    ወላሂ ካንተና ካንተ መሰል መልካም ስወቺ ብዙ ተምሬለሁ መልካም ስው ነህ ማለት አይገልፃህም አላህ መልካሙን ሁሉ የምረጥልህ የኔ መልከመልካም እውነት የስው ልክ ነህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว +3

      አመሰግናለሁ

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc ปีที่แล้ว

      ​@@Dr.SeifeWorkuወንድማችን እባክህ ስለ ወር አበባ ህመም ስራልን ሰለ መዛባት እንደሰራህ አውቃለው ግን ስለህመም ስራልን እኔ በጣም ነው ሚያምመኝ 5 ቀን ይፈሰኛል ህመሙ ግን ያስመልሰኛል እንቅልፍ ያሳጣኛል ወገቤ ሆዴ ድካም አረ ምኑ በቃ ሙትት የው ምለው እባክህ መላ በለኝ🙏

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ ปีที่แล้ว +3

    ተወዳጅ ነህ እጥር ምጥን ያለ ግን ብዙ ቁምነገረሮችን የያዘ መልእክትህን ሁሌም ይናፈቃል እናመሰግንሀለን ❤

  • @yaracell969
    @yaracell969 ปีที่แล้ว +20

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን አቤት ትህትና ሲጨመሪ እውቀት ❤❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว +4

      አመሰግናለሁ

    • @BetelehemShemels
      @BetelehemShemels 11 หลายเดือนก่อน

      ቅባ ቱ ፋርማሲ የለም አሉኝ የት ነው የማገኘው

    • @BetelehemShemels
      @BetelehemShemels 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Dr.SeifeWorku plse ቅ ባ ቱ ን የት ነው የማገኝው

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄርእረጅምእድሜከጤናጋርይስጥክ❤❤❤❤❤

  • @saratube60
    @saratube60 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን በተለይ በአረብ ሃገር የምንኖር ህክምና ለመሄድ ለማያመቼን እና ህክምና ለመሄድ በጣም ከፍተኛ ካልሆነ በቀር ጥሩ ትምህርቶችን በቤታችን ራሳችንን እንዴት መንከባከብ እንዳለብን ስለምታካፍለን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥል። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስብእና .እውቀት .ትህትና .መልካምነት መታደልነው እጥር ምጥን ያለ ትምህርት

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ትህትናህ የምታስረዳበት መንገድ ግልፅ ቁልጭ ያለ እንዴት መባረክ ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተርዬአገላለፀህ በጣም አሪፍነዉ❤❤❤

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 22 วันที่ผ่านมา

    የኛ የቅመሞች ጀግና በረታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @WobneshMucha
    @WobneshMucha 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል አስቀመጥከው እናመሰግነዋለን

  • @fatiyahsannai973
    @fatiyahsannai973 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልን ዶክተር ብዙ እማማክርህ ነገር ነበረኝ በያን ላግኝህ

  • @ZewdituDemeke-xf3fe
    @ZewdituDemeke-xf3fe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ስለ ጡት ህመም ስትገልጽ ራሴን ፣ አይድሁ አንተ ባብራኸ መልኩ ጡቴን አሞኝ ነብር ተመርመርኩ ጡቴን ሙሉለሙሉ ተቆርትኩ የትቆረጠው አካል ብዮብሲ ሰሰረመር ምንም ካንስር የልም ተባልኩ ይህ የሆነው ከ2 አምት ተኩል በፊት ነው ። አሁን ሰሞኑን እደቀድሞው የቀረውን ግራ ጡቴን ያመኛል ልክ እደበፊቱ የጠጠረ ነገር አለው በጣም ትጨንቄአልሁ ዶክተር ምንትልኛለህ ያለሁት ክፍለ ሀገር ነው ዲላ የምትባል አገር በጣምአመሰግናለሁ

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣህ ክብር ዶ / ር ❤ ዛሬ የእኔ ችግር ነው የገለፅከው አመሰግናለሁ ።
    እውቀት ፍጥነት ትህትና አቤት መታደል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @waskan5109
    @waskan5109 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አገላለፅህ በጣም ነው የሚማቸኝ

  • @madina2125
    @madina2125 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተር በመቀጠል ቲክቶክላይ አደዚህ ጠቃሚ የሆኑ ቪዲወችን ከይቅርታጋር ብትለቅልን ጥሩነዉ ሥለረዳኸን እናመሠግናለን

  • @zamzammohamed6146
    @zamzammohamed6146 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሰይፈ በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እውቀቱንም አላህ ይበልጥ ይጨምርልህ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 ปีที่แล้ว +6

    የእኛ ምርጥ ዶክተር እናመሰግናለን🙏😍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @toybamohammed9735
      @toybamohammed9735 11 หลายเดือนก่อน

      በአላህ ዶክተር ስልክህን

  • @AbebaTadesse-r4z
    @AbebaTadesse-r4z ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ቆዳየ በጣም ደረቅ ነው
    ምን ላድርግ?

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso ปีที่แล้ว

    የምር ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እና እርጅም እድሜ ጌታ አጥግቦ ያኖራህ i have for big respect ❤

  • @ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ
    @ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ ปีที่แล้ว

    ልዩ ሰው ልዩ አደበት ልዩ ተሰጥቶ ያልህ ተባረክ

  • @tewodrosteddy7457
    @tewodrosteddy7457 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሰይፈ ስለ እግር ቆዳ ሕክምና አመሰግናለሁ:: የኔ እግሬ ሁለቱም ላይ ተረከዜ የመድረቅ እና የውስጥ እግሬ የማቃጠልና የመላጥ አለዉ የቆዳ ሐኪም ሄጄ KETAZOL CREAM አዞልኝ አለተሻለኝም :: ወገብ ሕመም አለብኝ ምክርህን ብትለግሠኝ:: አመሰግናለሁ ::

  • @MohammedAliyu-v5r
    @MohammedAliyu-v5r ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ!Dr ተረከዝ ና ባት አከባቢ ላይ እብጠት አለሁኝ አንድ አመት ከ3ወር ያህል ጊዜ
    ህክምና ቦታ ስሄድ ምንም በሽታ የለህም ይሉኛሉ።

  • @tezutube6127
    @tezutube6127 ปีที่แล้ว

    እስኪ ስለ collagen ጥቅም እና ጉዳት ንገረኝ ለመጠቀም ፈልጌ ፈራው

  • @birhanhaddis6802
    @birhanhaddis6802 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @Mekiya1Mehamed
    @Mekiya1Mehamed ปีที่แล้ว

    ያአላህ እዝነት አይለይህ ጀዛገላህ ኸይር በጣም እናመሰግናለን ወንድምዬ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና እውነት ነው አስቀድሞ መጠንቀቅን እሚክል የለም 🎉😢😢

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 ปีที่แล้ว

    እናመስግናልን ዱክተርየ ያተ ትምህርት በጣም ነው እሚመቸኝ

  • @ZewdituDemeke-xf3fe
    @ZewdituDemeke-xf3fe 3 หลายเดือนก่อน

    ቀድሜ ማመስግን ነብረብኝ ተባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ ።ትላት ድንገት ነው
    ቢዮህን ያየሁት ውዝግብ ውስጥ ነኝ እባክህ እፍዳኝ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው
    ወደሀገሬ ስመጣ እታከማለሀ ከውስጥ እግሬ ሁለቱም ላይ አትር እትር ያለ አለ ማስወጣት አለብኚ

  • @zabibazabiba1254
    @zabibazabiba1254 5 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግነለን ዶክተር ሴፈ❤❤❤❤❤

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ርዬ ከልብ አመሰግናለሁ 💚💛❤👍

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 ปีที่แล้ว

    ያኑርህ ዶክ ተባረክ

  • @Ekru-i7z
    @Ekru-i7z 20 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የ እግሬ ጣቶች ስር እየተቀቀለ አስቸገረኝ ምንድነው መላው

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶ/ር በህክምና ከሚመጣ ጤና ይልቅ በመከባከብ የምናቆየው ጤና በላጪ ነው።👌

  • @የአላህሳዲኒያረብ
    @የአላህሳዲኒያረብ ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይሰጥህ❤❤❤❤❤

  • @anesjemalkemal3759
    @anesjemalkemal3759 7 หลายเดือนก่อน

    ደዉክተር ሰላምህን ያብዛልን እባክህን ፈንገስ በጣም ያስቸግረኛ መፍቴዉ ምንድነዉ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j ปีที่แล้ว +1

    አላህ መልካም እውቀትን ይጨምርልህ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄ ተመልሶል

  • @MeleseGardie-dy4rf
    @MeleseGardie-dy4rf ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
    በቀጣይ ስኳር በሽታ እና ደም ግፊት ብትመጣ ደስ ይለናል

  • @HanaworkuHana
    @HanaworkuHana ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእኔ ህመም ጠጣሩ ኪንታሮት ነው ያለበት ባታ ድድን ያለ ነው 😢

  • @limenhagmuas695
    @limenhagmuas695 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
    ከድርቀት በተጨማሪ ሙሉ ፉት የሚባለው ክፍል እና የእጆቸ መዳፍ ላይ ጥቃቅን ቀዳዳዎች ይፈጠራሉ:: በተለይ ደግሞ እርጥበት ስነካ ጎልተው ይታያሉ ::HOw to treat this?

  • @ሀምዳልየሀምዳልየ
    @ሀምዳልየሀምዳልየ 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተርየ በርታ👏👏

  • @sadaethio5900
    @sadaethio5900 ปีที่แล้ว +1

    ድክተር ስለትምርትህ እናመሰግናለን ተረከዝ ምንም አይነት የተሰነጠቀ ነገር የለውም ነገርግን ቡዙ ሳአት ስቆም ያመኛል እስኪ መፍቴ ካለው ንገረኝ በተፈ ሰላም ይብዛ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว

      ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ ላይ ያለውን ይሞክሩ

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተር ወይ ትትና እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ እካን በሰላም መጣክ ደክተርዬ በጣም ነው እማመሰግነው ሺአመት ኑርልን እግዚአብሔር ባለክበት እድሜወን ይሰጥክ አተ ለኛ ተጨቀህ የምታሰተምርን አኪማችን ነክ ታመንካን እዳተ አብራርተው አይነግሩንም በጣም ነው እማመሰግንክ ዶክተርዬ 🙏🙏🙏🙏

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሠይፊ እናመሠግናለን

  • @ለምለምኢትዮጵያናትሀገሬተ

    ዶክተር በጣም አናመሰግናለን
    ጥያቄ ነበረኝ የጥፍር ጥቁረት ከምን የመጣነው መዳኒትስ አለው ?

  • @AhmedAlzaabi-u2b
    @AhmedAlzaabi-u2b ปีที่แล้ว +1

    እርዶክትር እኔም እደዚ አይነት እግር ላይ አለብኝ በጣም ይመኛል ግን ሁሌ ባዝሊን እለቀለቀዋለው እሺ ምን ላድርግ ስደት ላይ

  • @zaraase663
    @zaraase663 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ አሁን በጣም ያስቸገረኝ ነገር ከንፈሬ በጣም ይደርቃል ከዛሬ 5 አመት በፊት እንዲ አስቸግሮኝ ነበር በስተመጨረሻም በጣም እንደመላጥ ሲሆን ላጥኩት አሁን እዛ ቦታ ለይ ጥቁር እና ቀይ ሁኖ በጣም የስጠላል ቀዩ ለምፅ ይመስላል ዶክተር መዳኒት ካለው ንገረኝ እባክህ

  • @tofkoBehaja
    @tofkoBehaja หลายเดือนก่อน

    በጣም እናምስግናል ዶ/ር የት ነው በአካል ይምናግኝህ

  • @helugalerey9557
    @helugalerey9557 ปีที่แล้ว +1

    የ መቀመጫ ኪንታሮት እባክህ ዶክተሪየ 😢 በጣም ኣስቸገረን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว +9

    እዉቀት ከስነምግባር ጋር 👍👌👌

    • @ZahraAdem-r8d
      @ZahraAdem-r8d 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔበጣም.ይደርቃልተረከዜላይ.ምንላድርግ

  • @mentasenote5583
    @mentasenote5583 ปีที่แล้ว

    Multivitamin and mineral complex ምን ጎደትና ጥቅም አላ? ዶ/ር እባክህ አትለፈኝ

  • @mmcon9485
    @mmcon9485 ปีที่แล้ว

    የስራ አድራሻህን አስቀምጥልን ዶክተር

  • @tesfaygodifey2697
    @tesfaygodifey2697 5 หลายเดือนก่อน

    ስላም ዶክተር ስላምህን ይብዛልኝ እኔ እምነሮው በ ስደት ኣገር ነው ካመመኝ ልክ ኣራት ኣሜቴ ነው በጣም ያማል ብዙ ኣንብብያለው ግን ምንም ለውጥ ኣላገኝሁም እና ህክምና ስሄድም foot corn ኣሉኝ ኣልፎ ኣልፎ ጠጠር ይላልል እና በ ምላጭ ውሃ እዩዘፍዘፍኩ እቀንስዎለው ግን ምንም ልሻለኝ ኣልቻለም እና ምን ላድርግ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 ปีที่แล้ว +2

    ዶከተር ምንም መፍትሄ አላገኘሀም ሀኪም ሂጄ የወገብ ህመም የጨጓራ ባክተርያ የአጀት ቁስለት አለብሽ ተባልኩ ውስጥ እግሬ ላይ በልጄነቴ ንብ በልታኝ ደርቆ ደርቆ ኘበር አሁን ግን ውስጡን ይነዘንዘኛል ስነካው ድርቅ የለ ኘው😢

  • @zeytunahussen252
    @zeytunahussen252 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ አለሀ ይጨምርል እኔ ለቡዙ ግዜ የተጠቀውበት የእግሬ ጠት ውስጥ እርጥበት እነ ሽተ አለው ሚን መደንት አለው ከቸልከ መልስሌኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidshefere2070
    @seidshefere2070 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም ነዉ የማመሠግነዉ እግሬ ጣት ላይ የሚፈረፈር ኪንታሮት አለ ግን አያመኝም ተረከዜ ግን ያብጣል ይሠነጠቃል ለሠጠኸኝ ምክር አመሠግናለሁ በዚሁ ቀጥል

  • @mmcon1014
    @mmcon1014 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶክተር ትንሽ የእግሬ መዳፍ ስር እብጠት አጋጥሞኛል የስራ አድራሻ ቦታ ብታስቀምጥልኝ

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ዶ.ር

  • @mimialefo2060
    @mimialefo2060 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን ❤

  • @Besum-ei8ij
    @Besum-ei8ij 5 หลายเดือนก่อน

    ፈገስእግሪን እና ህክምናምአርጌለሁ ግንምንም መፍትሄአላገኘሁም?????

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ እናመሰግናል በጣም ነው እማደንቅህ እስኪ ለቅንድም እድሁም ለአይን ጭራ ለማብዛት ምን ልጠቀም መፍተሄ ካለህ

  • @FikirteTeka-b5b
    @FikirteTeka-b5b 5 หลายเดือนก่อน

    Salme doktar
    Ena bagra xatmakaleyasakejagal batalye setaga mekenato mendenawe?

  • @EYOBEYOB-v3v
    @EYOBEYOB-v3v ปีที่แล้ว

    እግዜር ይስጥልን

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እናመሰግናል ❤❤❤❤

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዶክተር

  • @useadisa
    @useadisa 5 หลายเดือนก่อน

    በስደት ላይ ክታሮት እያስቸገረኝ ነው እግሬ ላይ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም ዶክተርየ

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሁሌ እከተልሃለሁ ❤❤❤❤

  • @MeryYosf
    @MeryYosf หลายเดือนก่อน

    ደኩትርየ እሰኪ ኮሜቴን ካየህልኝ መለሰልኝ ፌቴላይ ወጦየነበረዉ ብግረ ጥቁረ ነጥብጣብ ጠሎብኝ ቀረ እና ሰወቹ ምን አሉኝ የጥርሰ ሳሙና እና, ባዝሊን ያጠፋዋል ትቀቢዉ አሉኝ ልቀባዉ ወይሰ አደጋ አለው

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤እጅግ እናመሰግናለን❤ ክበርልን

  • @etagufantahun3171
    @etagufantahun3171 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስጥልኝ ዶክተርዬ ተቸግሬ ነበር

  • @TigistAyelaw
    @TigistAyelaw 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ እግር እብጠቱ አየተፈረፈረ ይወጣና መልሶ ይሞላል

  • @Fatema-jz1ro
    @Fatema-jz1ro ปีที่แล้ว

    እጀ ላይ ክታሮት በቀለ እባክህ ንገረኝ ምን ላድርግ

  • @meazagashuchaksa6514
    @meazagashuchaksa6514 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ተረከዜ በጣም ይደርቅብኛል መፍትሔው ምንድነው?

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @MercyYearsema
    @MercyYearsema ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ ትለያለህ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimiak325
    @mimiak325 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ብዙ ጊዜ ነው የሚያመኝ

    • @emebetmohammed5744
      @emebetmohammed5744 ปีที่แล้ว

      እኔ ከ ልቤ አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ አ ላ ህ እድ ሜ እና ጤ ና ይ ጭም ር ልህ

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @kkw5614
    @kkw5614 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂህ ነኝ ዶክተርየ ስርዓትክን በጣም ነው የምወድልክ ሳድግ እንዳንተ አይነት ወንድ ነው የማገባው ❤❤

  • @ታሪኳቻናል
    @ታሪኳቻናል 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @DigafAlemu
    @DigafAlemu 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @aklesiyazed2690
    @aklesiyazed2690 ปีที่แล้ว +1

    ዶር አድራሻክ የት ነው የት ነው ምናገኝክ

  • @abdulmejid4999
    @abdulmejid4999 ปีที่แล้ว

    Docter btam enamesegnaln gn d.r fintita sr lemiyadg kintarot btseraln

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @HalimaTadesse
    @HalimaTadesse 6 หลายเดือนก่อน

    የተረከዝ ጊታሮት ነበረብኝ በሀኪምም አስቆርጭው ነበር ግን ደጋሜ መጣ

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ እንኳን ደህና መጣክ ❤❤❤❤

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ እኔ ዉስጥ እግሬ በጣም ድርቅ ይልብኛል ክሬም ሳረግበት ለግዜዉ ይለሰልሳል ግን ቆይቶ ያዉ ነዉ ይደርቃል ግራ ገባኝ

  • @Umahlan
    @Umahlan 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንወድ

  • @semirayasin
    @semirayasin ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን!!!

  • @AhmadAhma-lg9lc
    @AhmadAhma-lg9lc 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ይቅርታ ከርእስ ዉጪ ጥያቄ ልጠይቅህ ? ሰለእግር ጮቅ መድኃኒት ብትነግረኝ፡ አምለክ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @ፍርዶወስከድር
    @ፍርዶወስከድር ปีที่แล้ว

    ዶክርየውስጥእግሬንበጣምነውእሚያመኝ፣ህክምናምህጀነበር፣መስታገሻጅ፣አላሻለኝም፣አድበለኝ

  • @amerysalmn472
    @amerysalmn472 ปีที่แล้ว

    እስኪ የክንተሮት መድሃኒት ይንገሩኝ የዶክተር

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር Please ስለ ጡት ካንሰር ስራልን በፎቶ የተደገፈ 3 ቀኔ ጡቴን እያቃጠለ አሞኛል ካልተውኝ ወደ ህክምና እሄዳለሁ ብያለሁ ግን እንደ አጋጣሚ ፈልጊ አንተ ጋር መረጃውን አጣሁት ብትሰራበት ለማለት ነው 🙏 እንደዚህ መረጃ ስንፈልግ ሙሉውን ከእናተ እናገኛለን እና ከህመሙ በላይ ጭንቀቱ ገደለኝ🙈

  • @HelenTeklu-t9h
    @HelenTeklu-t9h 11 หลายเดือนก่อน

    DR ye fintita kintarot zelaki hekemena alew wey serjeri ketesera yetekal yebalal mekelakeyas yelewem wey hemem sinor mastagesha yelewem wey

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 10 หลายเดือนก่อน +1

    welcome dor.thank.you

  • @ZenabZenabaa
    @ZenabZenabaa 4 หลายเดือนก่อน

    .ዶክተር ሰይፉ ለባሩሌ ቪዶ ስራልን ምድነዉ መዳኒቱ

  • @Lid_mesfin
    @Lid_mesfin ปีที่แล้ว +2

    Hello Doctor...please do a video about obsessive compulsive disorder(OCD)..Thank you for sharing fascinating videos🙏

  • @dawudseman-z7c
    @dawudseman-z7c 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እንዴት ነክ ተረከዜ በጣም የመኛል

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 7 หลายเดือนก่อน

    Dr seyfe you so wonder...❤❤❤