ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
I'm from India very nice i love Ethiopia 🇮🇳🇮🇳🇮🇳❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
i love you 2 indin
🙏💚💛❤
Dfy
i love you too me i like India 🇮🇳🇪🇹
We love you too Indian people🇮🇳 💚💚From Ethiopia 🇪🇹
የለም ወይ ሰው አስታራቂ!!!! እውነት ነው መች አለ አስታራቂ 😭😭😭😭😭😭
ራሄልዬ በቃ በአንቺ ተስፋ አለን ፣ በአንጋፋዎቹ ስታንዳርድ ነው ያለሽው። የኔ ምርጥ በርቺልኝ።
ይህን ዘፈን ማድመጥ አላቆምኩም። አስታራቂ ግን የለም😭
ያበደ አልበም ነው የእውነት ሪችዬ👏👏 በዚህ ጊዜ አሰታራቂ የለም
Endet?
@@birhanuwoldegebriel2766 1
@@birhanuwoldegebriel2766 astarake yelame
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ mimisha ayebalem
@@birhanuwoldegebriel2766 eshiiii💔
አስታራቂ የለም የሚያጣላንው ያለው 😍😍😍😍👍👍👍
በትክክል 👍
እውነት ነዉ ግን መቼ ነዉ ሰውን ለማስታረቅ የምንሞክረው ...... ምንም ውሸት የለውም ሁሌም ይገርመኛል.... 😭😭😭😭😭
Evil minded abey is the reason for the mess in Ethiopia! He will pay the price soon
ምርጥ አልበም ነው ሁሉም ዘፈኖቹ አንደኛ ናቸው
Hai
Yes indeed
።
ተገምዶ እንዴ ገመዲ ሲፈታ ቃልኪዳን ይሆናል ጨዋታ እእእእ ትክክክል በትዝና እየመነመኑ መኖር
ትክክል
በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ 👌👌
የኒ ውብ እእቴ ድምጵ አንደኛ ነው ማር ጉበዚ ነሽ እሽ
አይበጅም አይጠቅምም ሰዉ ሰዶ ፍለጋ......አንደኛ !!!
ቃላት መገለፀ አጠረኝ የኔ ደመፀ መረዋ ትችያለሸ100% 🥰🥰🥰
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ ይህ ሙዝቃ 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍በርችልኝ እራሄልዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
ቃላት የለኝም 1ኛ ነው ከምር ሪቺዬ የ90ዎቹ ጊዜ ላይ ያለው መሰለኝ🥰🥰🥰🥰
ከረጅም ቆይታ በኃላ ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ስራ በርቺ
ደጋገምሁት አልሰለች አለኝ ብቻ ቃል ያጥረኛል!! በርችልኝ ጀግናዬ!!
ዜማወችሽ የህብስት፣የፍቅርከዲስ፣የአስቴር አወቀ አንድ አንዴ የጎሳየን የአብነትን በጣም የሚገርም ውህድ ነው ያለው። በጣም ምርጥ ስራ ነው ሪች።
ከረጅም ገዜ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ምርጥ ሙዚቃ
አልሰለች አለኝ ስንቴ እንዳዳመጥኩት ባልየዉ ይህንን ሙዚቃ ሰምተክ ታረቀኝ 💔💔😥
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
በቃ ቃል የለኝም 20 ግዜ ሰማሁት ለኔ የተዘፍነ ነው የመሰለኝ አረ አስታርቁን ናፍቆኛል እንደሚወኝ አቃለው በቃ አስታርቁን😭😭😭😭
እሺ ደስ ከአለሽ እኔ አለው
enem alew astarkshalew enem bexam nafkognal gn lela hiwete jemroal
እኔንም አስታርቁኝ ከአሚሮየ የማይወጣ ጠባሳ ጥሎብኝ ነዉ ያለፈዉ
ራ ያኑርሺ ፈጣሪ የኔማር 2ሺ አስራራት ያቺ ይሁን 💚💛❤🇲🇱🌹
አሪፍ ክሊፕ ይሰራለት ይሄ ሪቾዬ
Ufffffff zegeyche ademethut. ...kochegne....ere befetary ...Kal athu🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የታለና. አስታራቂ. እሪቾ ምርጥ ስራ ነው. አልበሙም ምንም አይወጣለትም. ይምችሽ
The best gift for new years!!!!!Happy new year all Ethiopians!!!!! 🇪🇹
በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ የለለ ነው እሪችየ በዚህ ሰአት አስታራቂ የለም
ለኔ ከኢትዮጵያየ ቀጥሎይሄ አንደኛየ ነው በቃኣይላቭ ዩ❤️🤗😘 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻ይሁንላችሁ መላው ኢትዮጵያውያን ሀገራችንን ሰላምያድርግልን ህዝባችንን ፍቅርን አንድነትን ይስጥልን ❤️🙏
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ቃላት ያጥረኛል ከኔውስጥ ያለሽ እስኪመስለኝ ድረስ ነው።ኧረ ምን ልበል ተባረኪ
yefetari yaleh she is a magic woman i cant stop listening next to Ethiopia and Geday
🤗🤗🤗❣👍
አቤት ድምፅ ፡ትችያለሽ ሁሉም ምርጥ ስራ ነው i love it ❤
ዑፍ ለባሌ ማስተዋሻ ነው የሰራሽልኝ በሂወትአጥቸው አዘን ላይ ነኝ ግን ጋበዝኩት ልዳማየ
አይዞሽ እህቴ ዱኦ አድርጊለት ሁላችንም ተረኛ ነን
🇳🇪🇳🇪🇳🇪🇳🇪🇳🇪 j'adore, mais je ne retrouve l'album vidéo sur TH-cam.(moctar depuis Daloa)
እረ ፍቅር ልቤን ጎዳው 😭😭
አልበምሽ ምንም አይወጣለትም ራሄልየ ቆንጆ ድምጽ
በጣም የወደድኩት ሙዚቃ የአልበሙ ቁንጮ መርጨዋለሁ!ሚስቴ ይሄን ሙዚቃ ከጋበዘችን እታረቃታለሁ
anite kedmeh gabzata
የፉክክር ቤት ምናምን የሚል ነገር እዚሁ አልበም ላይ ሠማው ልበል? ናፍቆትህ አሟታል እመነኝ.... አንተው ጋብዛት
@@insiderstories2562 zdZzdxZf AS z SF zDzxZdzczzz6zz dad ztdz ST dzzdzdzdZ
እሶናት ያስቀየመችኝ እዴትብየ ይቅርታ እጠይቃታለሁ! ሳላጠፋ
ስሞት ታርቃት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 😭እንም ባይታርቅኝ ኑሮ ሞቼ ነበር
ትችያለሽ የውነት❤️🙏🏽💚💛❤️
እህህህ አይ ስደት ከልቤ የማፈቅረዉን ለያየኝ ሁሌ ሀሳብና ናፍቆት ትዝታ ስደት አይኑ ይጥፋ
እወዳቲለሁሁሁሁ
አረ የለም ወይ አስታቄ አረ በውስጡ ቡዙ ቅኔ አለው እዳቹ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን እናመሰግናለን እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
ከኢትዮጵያ ቀጥሎ ይሄን ወድጄዋለሁ
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!
The more I am Listening the better i am liking It! Best Album!!!!!!!
best album of the year !
ዋዉ በዚህ ሙዚቃ እንደኔ የተመሰጠ
This song hits my heart. I can't stop hearing for a minutes.
Me too
💘👌💞😔😔
Ewenaet neou
Me too 👌👌
This is her best work so far for me, should have titled her album 'astaraki'
Ke Abinet Agonafer astaraki gar aygachim malete be album dereja sim mamesaselu tiru aymeslegnm
Now you sing my soul. Thank you!!!!
ሙዚቃው የኤልያሰ መልካን እጆችያሰታውሳል በደንብ ሰሙት
ጎበዝ የኔ ድምፀ መረዋ ሁሉም ተመችቶኛል ሪችየ መልካም እድል
Az à11
Selam fekir la Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በል የኔው ባለህበት ይድረስህ ጋብዠሀለው 😍😍ይሄን ኳሜንት እምታነቡ በማርያም ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
በማርያም ስም አደረኩሽ🤗
@@የራያአላማጣልጅነኝ አመሰግናለሁ
አርጌሻለሁ እኔንም ደምሪኝ
I can’t control my tears 😭 💔while listening this song 🎶
ሁሉም ዘፈኖችሽ የኛን የዉስጥ ህመም ስለሚገልጰልን እናመሰግናለን 💘💘💘
tichiyalesh konjowa hulum sirawochish gerami nachew thanks le addis amet sitotash !
Ye ewnet kezeh musica fikr yzognal thank you richo
yelem wey sew astaraki 😥miss you yene bal
ድምፅ ❤️👌👌💋
Omg The best album of the year 😍
ሪችዬ ለኔ ይህ ዘፈንሽ ከሁሉም አንደኛዬ ነው በርችልኝ
ለኔ ደሞ ሁሉም ቆጆ ነው በተለይ አስታራቂ በጣምተመችቶኛል
why am in love with this music ??????
Rahel i love your all music
ማፍቀር እኮ ደስ ይላል ለሚያፈቅሩት ሰው መኖር ያበደ ሙዚቃ ነው
ታዳስ ልክነሺ ሳስብሺ ግን ይቅርታና አገርሺ--_
Des yele nebre gin lebiye tesbere
Ma favourite track from the new album..
What a song ❤️
በጣም ድቅ ነው(🥰🥰🥰🥰)
ድምፅ ውበት ዋዋዋዋዋዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤
ትለያለሽ❤❤❤#
My Favorite 🎵🥰🥰🥰
Wow! Richo, God bless you 🙏. Excellent!
ኡፉ እንዴት ደስ ይላል💗💗💗💗💗
የኔ ጀግና ምርጥ ስራ ወንድሜ በርታልኝ
Yamrall konjo new😍😍😍
Betam des mil musica new guwadegnaye nat yegabezechign
ርቺ ያምራል ቆንጆ አለበም ነው
ቆንጆ ስራ ነው 👌👌
የኔ ዉድ አድናቂሽ ነኝ
ምን አይነት ችሎታ ነው wow
ሚገርም ድምፅ
ብውድህ ብውድህ ምረጥ ሰራ ነው እሩ ቡዙ እንጠብቃለን
Best song great job 👏
ምርጥ አልበም ነው
Please release the full album in one video & lets hear it with out interruption. Thank you
I love rahel
Best songs
Gerami sra newu ymechishi yene wud muzika mesmat emanchilbet gize honeji 1gna 💘💘💘❤❤
Yegna kurat Rahel uuffffa enkuan tefeteresh ma diamond !!!!!!
ትችያለሽ 💕
አባተም እናተም፣ቅድስት ማሪያም ነች ። እሷን ያመነ በአለም ላይ ሁሉን ነገር ልጇ የአብ ልጅ ይሰጠዋል ። ቅድስተ ቅድስት ድንግል ማሪያም እጅግ አብዝቼ እወድሻለሁ
Amen 🙏
እሪች ምርጥ ስራ ነው ትችያለሽ
Thank you 🙏 richoye and Awtar
sei la mia interprete dei miei pensieri e dei miei sentimenti , brava Rahel
wow I can't stop listening this song
❤️❤️
👍👍👍🌹🌹
Yamral liked it
richoye mert sera nw album hulum 1👏👏👏 berchlgn wuddddd
ዋው ሽጋ ድምፅ Richard
What the voice what the Melody what the lyrics ohhhh am dead u kill me
oww rahel....ezik album lay dimitsish lay..yenebere andandie harsh sound tifit new yalelish........betam new myamirwew..jegina nesh
አንቺን የሚተካ የለም ለዚህ እንደምትበቂ አቅ ነበር እወድሻለው ፀጋም ትወድሻለች
🥰😍🥰😍 my best best best music my love thankyou baby girl😘😘😘😘😘😘
you did good girl berci you guys fight so hard for this success from the 0
Beautiful 😍 music 🎶🎵👌❤😍
I'm from India very nice i love Ethiopia 🇮🇳🇮🇳🇮🇳❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
i love you 2 indin
🙏💚💛❤
Dfy
i love you too me i like India 🇮🇳🇪🇹
We love you too Indian people🇮🇳 💚💚
From Ethiopia 🇪🇹
የለም ወይ ሰው አስታራቂ!!!! እውነት ነው መች አለ አስታራቂ 😭😭😭😭😭😭
ራሄልዬ በቃ በአንቺ ተስፋ አለን ፣ በአንጋፋዎቹ ስታንዳርድ ነው ያለሽው። የኔ ምርጥ በርቺልኝ።
ይህን ዘፈን ማድመጥ አላቆምኩም። አስታራቂ ግን የለም😭
ያበደ አልበም ነው የእውነት ሪችዬ👏👏 በዚህ ጊዜ አሰታራቂ የለም
Endet?
@@birhanuwoldegebriel2766 1
@@birhanuwoldegebriel2766 astarake yelame
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ mimisha ayebalem
@@birhanuwoldegebriel2766 eshiiii💔
አስታራቂ የለም የሚያጣላንው ያለው 😍😍😍😍👍👍👍
በትክክል 👍
እውነት ነዉ ግን መቼ ነዉ ሰውን ለማስታረቅ የምንሞክረው ...... ምንም ውሸት የለውም ሁሌም ይገርመኛል.... 😭😭😭😭😭
Evil minded abey is the reason for the mess in Ethiopia! He will pay the price soon
ምርጥ አልበም ነው ሁሉም ዘፈኖቹ አንደኛ ናቸው
Hai
Yes indeed
።
ተገምዶ እንዴ ገመዲ ሲፈታ ቃልኪዳን ይሆናል ጨዋታ እእእእ ትክክክል በትዝና እየመነመኑ መኖር
ትክክል
በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ 👌👌
የኒ ውብ እእቴ ድምጵ አንደኛ ነው ማር ጉበዚ ነሽ እሽ
አይበጅም አይጠቅምም ሰዉ ሰዶ ፍለጋ......አንደኛ !!!
ቃላት መገለፀ አጠረኝ
የኔ ደመፀ መረዋ ትችያለሸ100% 🥰🥰🥰
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ ይህ ሙዝቃ 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍በርችልኝ እራሄልዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
ቃላት የለኝም 1ኛ ነው ከምር ሪቺዬ የ90ዎቹ ጊዜ ላይ ያለው መሰለኝ🥰🥰🥰🥰
ከረጅም ቆይታ በኃላ ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ስራ በርቺ
ደጋገምሁት አልሰለች አለኝ ብቻ ቃል ያጥረኛል!! በርችልኝ ጀግናዬ!!
ዜማወችሽ የህብስት፣የፍቅርከዲስ፣የአስቴር አወቀ አንድ አንዴ የጎሳየን የአብነትን በጣም የሚገርም ውህድ ነው ያለው። በጣም ምርጥ ስራ ነው ሪች።
ከረጅም ገዜ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ምርጥ ሙዚቃ
አልሰለች አለኝ ስንቴ እንዳዳመጥኩት ባልየዉ ይህንን ሙዚቃ ሰምተክ ታረቀኝ 💔💔😥
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
በቃ ቃል የለኝም 20 ግዜ ሰማሁት ለኔ የተዘፍነ ነው የመሰለኝ አረ አስታርቁን ናፍቆኛል እንደሚወኝ አቃለው በቃ አስታርቁን😭😭😭😭
እሺ ደስ ከአለሽ እኔ አለው
enem alew astarkshalew enem bexam nafkognal gn lela hiwete jemroal
እኔንም አስታርቁኝ ከአሚሮየ የማይወጣ ጠባሳ ጥሎብኝ ነዉ ያለፈዉ
ራ ያኑርሺ ፈጣሪ የኔማር 2ሺ አስራራት ያቺ ይሁን 💚💛❤🇲🇱🌹
አሪፍ ክሊፕ ይሰራለት ይሄ ሪቾዬ
Ufffffff zegeyche ademethut. ...kochegne....ere befetary ...Kal athu🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የታለና. አስታራቂ. እሪቾ ምርጥ ስራ ነው. አልበሙም ምንም አይወጣለትም. ይምችሽ
The best gift for new years!!!!!
Happy new year all Ethiopians!!!!! 🇪🇹
በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ የለለ ነው እሪችየ በዚህ ሰአት አስታራቂ የለም
ለኔ ከኢትዮጵያየ ቀጥሎይሄ አንደኛየ ነው በቃኣይላቭ ዩ❤️🤗😘
መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻ይሁንላችሁ መላው ኢትዮጵያውያን ሀገራችንን ሰላምያድርግልን ህዝባችንን ፍቅርን አንድነትን ይስጥልን ❤️🙏
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ቃላት ያጥረኛል ከኔውስጥ ያለሽ እስኪመስለኝ ድረስ ነው።ኧረ ምን ልበል ተባረኪ
yefetari yaleh she is a magic woman i cant stop listening next to Ethiopia and Geday
🤗🤗🤗❣👍
አቤት ድምፅ ፡ትችያለሽ ሁሉም ምርጥ ስራ ነው i love it ❤
ዑፍ ለባሌ ማስተዋሻ ነው የሰራሽልኝ በሂወትአጥቸው አዘን ላይ ነኝ ግን ጋበዝኩት ልዳማየ
አይዞሽ እህቴ ዱኦ አድርጊለት ሁላችንም ተረኛ ነን
🇳🇪🇳🇪🇳🇪🇳🇪🇳🇪 j'adore, mais je ne retrouve l'album vidéo sur TH-cam.(moctar depuis Daloa)
እረ ፍቅር ልቤን ጎዳው 😭😭
አልበምሽ ምንም አይወጣለትም ራሄልየ ቆንጆ ድምጽ
በጣም የወደድኩት ሙዚቃ የአልበሙ ቁንጮ መርጨዋለሁ!ሚስቴ ይሄን ሙዚቃ ከጋበዘችን እታረቃታለሁ
anite kedmeh gabzata
የፉክክር ቤት ምናምን የሚል ነገር እዚሁ አልበም ላይ ሠማው ልበል? ናፍቆትህ አሟታል እመነኝ.... አንተው ጋብዛት
@@insiderstories2562 zdZzdxZf AS z SF zDzxZdzczzz6zz dad ztdz ST dzzdzdzdZ
እሶናት ያስቀየመችኝ እዴትብየ ይቅርታ እጠይቃታለሁ! ሳላጠፋ
ስሞት ታርቃት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 😭እንም ባይታርቅኝ ኑሮ ሞቼ ነበር
ትችያለሽ የውነት❤️🙏🏽💚💛❤️
እህህህ አይ ስደት ከልቤ የማፈቅረዉን ለያየኝ ሁሌ ሀሳብና ናፍቆት ትዝታ ስደት አይኑ ይጥፋ
እወዳቲለሁሁሁሁ
አረ የለም ወይ አስታቄ አረ በውስጡ ቡዙ ቅኔ አለው እዳቹ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን እናመሰግናለን እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
ከኢትዮጵያ ቀጥሎ ይሄን ወድጄዋለሁ
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!
The more I am Listening the better i am liking It! Best Album!!!!!!!
best album of the year !
ዋዉ በዚህ ሙዚቃ እንደኔ የተመሰጠ
This song hits my heart. I can't stop hearing for a minutes.
Me too
💘👌💞😔😔
Ewenaet neou
Me too 👌👌
This is her best work so far for me, should have titled her album 'astaraki'
Ke Abinet Agonafer astaraki gar aygachim malete be album dereja sim mamesaselu tiru aymeslegnm
Now you sing my soul. Thank you!!!!
ሙዚቃው የኤልያሰ መልካን እጆችያሰታውሳል በደንብ ሰሙት
ጎበዝ የኔ ድምፀ መረዋ ሁሉም ተመችቶኛል ሪችየ መልካም እድል
Az à11
Selam fekir la Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በል የኔው ባለህበት ይድረስህ ጋብዠሀለው 😍😍ይሄን ኳሜንት እምታነቡ በማርያም ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
በማርያም ስም አደረኩሽ🤗
@@የራያአላማጣልጅነኝ አመሰግናለሁ
አርጌሻለሁ እኔንም ደምሪኝ
I can’t control my tears 😭 💔while listening this song 🎶
ሁሉም ዘፈኖችሽ የኛን የዉስጥ ህመም ስለሚገልጰልን እናመሰግናለን 💘💘💘
tichiyalesh konjowa hulum sirawochish gerami nachew thanks le addis amet sitotash !
Ye ewnet kezeh musica fikr yzognal thank you richo
yelem wey sew astaraki 😥miss you yene bal
ድምፅ ❤️👌👌💋
Omg The best album of the year 😍
ሪችዬ ለኔ ይህ ዘፈንሽ ከሁሉም አንደኛዬ ነው በርችልኝ
ለኔ ደሞ ሁሉም ቆጆ ነው በተለይ አስታራቂ በጣምተመችቶኛል
why am in love with this music ??????
Rahel i love your all music
ማፍቀር እኮ ደስ ይላል ለሚያፈቅሩት ሰው መኖር ያበደ ሙዚቃ ነው
ታዳስ ልክነሺ ሳስብሺ ግን ይቅርታና አገርሺ--_
Des yele nebre gin lebiye tesbere
Ma favourite track from the new album..
What a song ❤️
በጣም ድቅ ነው(🥰🥰🥰🥰)
ድምፅ ውበት ዋዋዋዋዋዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤
ትለያለሽ❤❤❤#
My Favorite 🎵🥰🥰🥰
Wow! Richo, God bless you 🙏. Excellent!
ኡፉ እንዴት ደስ ይላል💗💗💗💗💗
የኔ ጀግና ምርጥ ስራ ወንድሜ በርታልኝ
Yamrall konjo new😍😍😍
Betam des mil musica new guwadegnaye nat yegabezechign
ርቺ ያምራል ቆንጆ አለበም ነው
ቆንጆ ስራ ነው 👌👌
የኔ ዉድ አድናቂሽ ነኝ
ምን አይነት ችሎታ ነው wow
ሚገርም ድምፅ
ብውድህ ብውድህ ምረጥ ሰራ ነው እሩ ቡዙ እንጠብቃለን
Best song great job 👏
ምርጥ አልበም ነው
Please release the full album in one video & lets hear it with out interruption. Thank you
I love rahel
Best songs
Gerami sra newu ymechishi yene wud muzika mesmat emanchilbet gize honeji 1gna 💘💘💘❤❤
Yegna kurat Rahel uuffffa enkuan tefeteresh ma diamond !!!!!!
ትችያለሽ 💕
አባተም እናተም፣ቅድስት ማሪያም ነች ። እሷን ያመነ በአለም ላይ ሁሉን ነገር ልጇ የአብ ልጅ ይሰጠዋል ። ቅድስተ ቅድስት ድንግል ማሪያም እጅግ አብዝቼ እወድሻለሁ
Amen 🙏
እሪች ምርጥ ስራ ነው ትችያለሽ
Thank you 🙏 richoye and Awtar
sei la mia interprete dei miei pensieri e dei miei sentimenti , brava Rahel
wow I can't stop listening this song
❤️❤️
👍👍👍🌹🌹
Yamral liked it
richoye mert sera nw album hulum 1👏👏👏 berchlgn wuddddd
ዋው ሽጋ ድምፅ Richard
What the voice what the Melody what the lyrics ohhhh am dead u kill me
oww rahel....
ezik album lay dimitsish lay..yenebere andandie harsh sound tifit new yalelish........betam new myamirwew..jegina nesh