የወር አበባችሁ ቶሎ እንዲመጣ የሚያደርጉ 11 ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች | 11 Natural ways to come fast menstruation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 210

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +44

    ይቅርታ ጉንፋን ይዞኛል! ዶክተር ለራሱ አይሆንም አደል የሚባለው! ድምፄ ካስቸገራችሁ ይቅርታ🙏
    አዲሱ የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደግፉኝ!
    th-cam.com/channels/RdRkgNuD1rhOBUVPVr4Ssg.html

    • @lilitufa6234
      @lilitufa6234 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርህ ዶክተር፡ ዶክተር ፔሬዴ በ26 ቀን ይመጣል ፡ግን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የረጋ የመሰለ ፔሬድ እሚመጣው ለአምስት ቀን፡ችግሩና መፍትሔውን ልትነግረኝ ትችላለህ እባክህ

    • @amenfikadu7294
      @amenfikadu7294 2 ปีที่แล้ว

      ዶክተህ እባክህን ነወርር አባዬ ተዛብቴኛል ለትውልድ እፈልጋለው

    • @እሙመሀመድ-ኘ7ኸ
      @እሙመሀመድ-ኘ7ኸ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ 2 አመቴ ተቀረ ጀኪምም ስሄድ ለውጥ የለም

    • @bruktyrose820
      @bruktyrose820 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @jameladarmaga4695
      @jameladarmaga4695 ปีที่แล้ว

      እሽ ጎፍኑንም አላህ ቀለል የድርግህ የኔ ውንድም

  • @KiaDaba
    @KiaDaba ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዶክተር እኔ እድሜዬ 37ነው ግን ምንም አይነት ፔሬድ አላየውም ህክምና አድርጌአለው ግን ምንም መፍቴ አለገኛውም 🙏

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 ปีที่แล้ว +15

    አልሀምዱሊላህ በዝህ ሰሞን ማጣብኝ ግን አይፍስም ለምን ይሁን ምልክት ብቻ ነው የሰያኝ ምን ማድራግ አለብኝ?እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ

    • @حسنات-د5غ
      @حسنات-د5غ 8 หลายเดือนก่อน

      Enem endeza wuuuuuufff bicha allhamdulliha 1 wor beletag fic fic new yemileg

    • @SumoMuhammad
      @SumoMuhammad 6 หลายเดือนก่อน

      እርግዝ ነሽ

  • @EhfStfd
    @EhfStfd 10 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን

    • @EhfStfd
      @EhfStfd 10 วันที่ผ่านมา

      🎉

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፣ጎበዝ፣ዶ፣ክ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ 41 አመቲ ነው በተፈጥር አንድ ቀን የወር አበባ አይች አላቅም እንደኔ ያጋጠማችሁ ካላችሁ እኔ ጤነኛ ነኝ አልሀዱሊላህ በዝህጉዳይ የሚመኝ ነገር የለም የምታቁ መልሱልኝ እጠብቃለሁ

    • @MuferhMahmud
      @MuferhMahmud หลายเดือนก่อน

      ልጅ ወልደሻል?

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ እኔን መላ በለኝ ዶክተረ በፈጠረህ ፕሬደ ከመጣ አመት አለፈኝ በጣም ጨቆኛል መረፌ ተጠቅሜ ነበረ አዲ ግዜ ሀኪም እዳልሄዲ ስደት ነው ያለሁት አሁን አትለፈኝ

  • @zumraseid2655
    @zumraseid2655 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምደክተርምንመሰለህእኔእድሜ23ነውእነምየወርአበበከየህ2ወረሁነኝልግንየለሁትስደትነውምንየሸለኘልበፈጠራመልሠልኝበምትምነውአምላካእኔስደትከሀርከ።2አመተነውምንአልጠቀመመም

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታ ዶክተር

    • @قصيالمنبهي
      @قصيالمنبهي 2 ปีที่แล้ว +1

      ምክሩ ጥሩ ነውበርታልኝ ግን መጨረሻ ላይ ያሉት ሁሉም አላዉኩዋችቸውምምም

    • @قصيالمنبهي
      @قصيالمنبهي 2 ปีที่แล้ว

      ከትሠባት ጀምሮ ያሉትን ብታብራሩልኝ ይቅርታ

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 ปีที่แล้ว +5

    ብዙ ግዜ ለጥያቄዎች መልስ አትሰጥም አንዳንድ ጥያቄዎችን ሳይ የኔም ጥያቄዎች ናቸው ግን መልስ አትመልስም በሰላም ነው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว +9

      በፊት መልስ ነበር አሁን ተከታዮች ሲበዙ ግን በዛው ልክ ጥያቄ ይበዛል ከስራ ጋር ግዜ ስለማይኖር ነው ላለመመለስ አደለም እሺ

  • @bilchasurur857
    @bilchasurur857 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እርግዝናን እፈልገለሁ መከለከየዉን ክኒን ለስንት ግዜ ነዉ መዉሰድ የለብኝ እነም ለምሰሌ ለ3 ወር ከሆነ ከ3 ወር ቦኃለ መርገዝ ይቸለልን ዶክተር

  • @Zebiba-dp2hl
    @Zebiba-dp2hl 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ከሁለት አመት በላይ ሁኖኛል የወር አበባየከ ከመጣ መፍትሄው ምንድን ነው

  • @beletechkebeda2581
    @beletechkebeda2581 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ለሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ነጭ ልዝዝ የምል ወይም እጅ ላይ ጥብቅ የምል ፈሰሽ። አሁን ጀማረኝ አልፎ አልፎ በለ ትዳር ነኝ ሆዴም ንፍት ይላል። ለምን ይሁን?

  • @NuritAhmed-s6n
    @NuritAhmed-s6n 29 วันที่ผ่านมา

    አሠሃሙአለይኩም. ወራህመቱላሂወበረካቱሁ. የኔ. አይመጣም. ከኒና. ካልወሰድኩ. አይመጣም. በአላህ. መልሱ. የምታቁ. ንገሩኝ

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 หลายเดือนก่อน

    እመሠግናለን

  • @voyibavoiba1728
    @voyibavoiba1728 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዶክተር የኔ ጥያቄ ቶለ አይመጣም ይዘገያል ከመጣም አይፈሰኝም ከሁለት ቀን በላይ አይቅይም???

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 8 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም እዳችነው ቶሎ አይመጣም ከመጣም ሁለት ወይም አዲቀን በዛለይ ይባሥ ብሎ ጭራሺ ቀረ አሁን

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ዶከተር እናመስግናለን!ግልፅ ነው አይዞኝ ጉፋኑን ያቅልልክ ሰላም ሁንልን!

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ክበሪልኝ🙏

    • @tedaleberga5935
      @tedaleberga5935 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 ዶክትርሰላምለአንተይሁንለጸንስለማሰወረድፈልጌነበረርምንላድርግ

  • @MeazeMamushet
    @MeazeMamushet 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የወር አበባዬ ከቀረ 1ዓመት ሆኖኛል ጤናጣቢያ ሄጄ ተመርምሬ የሚሰጥ ምንም የለም አሉኝ ለዚ መፍትሄካለ ብትነግረኝ

  • @Madeena-z5n
    @Madeena-z5n ปีที่แล้ว

    ስላምዶክተርእንደትነህ እንደምትመልስልኝእርግጠኛነኝኤማናጎግምንድንነውከታልክበፎቶብታስቀምጥልንሀሪፍነው

  • @KifluKebde
    @KifluKebde 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እስኪ የወር አበባዬ ከመከላከያ የተነሳ ከመጣ አምስት ወር ሆነኝ ነገር ግን ማታማታ የምትዋጠውን ጀምሬ ነበር እናም ወደ አረብ መጣሁኝ ከባለቤቴ ተከናኝቼ ነበር እናም የሰባ ሁለት ሰአቱን ወሰኩኝ የማታውን እረስቼ ሊቀር ይችላል?

  • @addisbharu2919
    @addisbharu2919 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር እኔ የወሊድ መቆጣጠሪያ ተጠቅሜ የ3 አመት አሁን ሁለት አመት ሆነኝ የወር አበባ አይቼ አላውቅም ከባድ ብደቴም በጣም ጨምሯል እባክህ ምክርህን ብትለግሰኝ ?

    • @G4ivuj
      @G4ivuj หลายเดือนก่อน

      መልስ ካለ እህቴዋ

    • @HinSha-o3o
      @HinSha-o3o 5 วันที่ผ่านมา

      ​​@@G4ivujእኔም1 ዓመት አላየውም አሁንስ መጥቶብኛል

    • @HinSha-o3o
      @HinSha-o3o 5 วันที่ผ่านมา

      አስወጭው ይመጣል ለራሱ

  • @MartaMatiwos
    @MartaMatiwos 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶከተረ እናመሰናለን!

  • @MahiKiya-d7k
    @MahiKiya-d7k ปีที่แล้ว

    ቾይዝከወሰድኩኝ የወርአበባ ያመጣልኛል እባክህን እርዳኝ ወንድሜ😢😢

  • @adendemess5689-lx5xp
    @adendemess5689-lx5xp ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛ ዶ/ር የምትሰጣቸው አገልግሎት ምስጋናዬ ከልብ ነው እናም አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ፔሬድ ከመጣ ሁለተኛ ወረ ይዘዋል እና ሀኪም ሳማክር primolut መዳኒት ሰጠኝ መጠቀም ከጀመረኩት 12ቀን ነው እና ምንም አይነት ለውጡ አላየሁም መዳኒቱው ልጨረሰው 2ቀን ይቀረኛል እናም ምን ላድረግ ምንስ ትመክረኛለህ እባክህ እንዳታልፈኝ

  • @msrihabtu
    @msrihabtu 3 หลายเดือนก่อน

    ene betam gra tegabichalehu 1amet lihonegn new kbdetem betam kensual mn yishalegnal

  • @kokiyloveee2706
    @kokiyloveee2706 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተረየየየ እኔ ቤረድ የለኚም እድሜየ 28ነው ግን ለምን አላይም ምላድረግ

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጎበዝ ነህ

  • @helansila1956
    @helansila1956 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabteBalcha-yg5ne
    @HabteBalcha-yg5ne ปีที่แล้ว

    Selam Dr ahune laye nw yagatemeg zegeyebege mn yeshalegale

  • @YeshworkAklilu
    @YeshworkAklilu 5 หลายเดือนก่อน

    ድክተር እኔ 21 ዓመት ሆኖኛል የወር አበባ አይቼ አላቅም ምን ላድርግ

  • @BausheBaushe
    @BausheBaushe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ በግዚአብሔር እርዳኝ ግንኙነት ሳደርግ 3 ክኒኒ ተጠቅሚያለሁ ግን አሁን ቤሬዴ አልመጣም ምድ ነው 😢

    • @dohaqater9789
      @dohaqater9789 7 หลายเดือนก่อน

      😢አይዞሽተዛብቶይሆናል

    • @ሱሱ-ወ4ጨ
      @ሱሱ-ወ4ጨ 5 หลายเดือนก่อน

      እዴት ሆንሽ

  • @Alhamdulilahe
    @Alhamdulilahe ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሽንቴን ስሸና ዘይት እሚመስልነገር አልው ክብደቴ 65 ነው እየቀነስኩኝነው አሁን ያንያክል ወፍር እይደለሁም ዘይቶችንም ብዙ አልወስድም ቡና ስጠጣየሆነ ያንቀጠቅጠኛል ሰውነቴ ድክምይላል

    • @Zaharayusef
      @Zaharayusef 11 หลายเดือนก่อน

      ደም ግፊት እዳይሆንብሽ እህተቡና አቁሚ

  • @احمداحمد-ع1ض8ذ
    @احمداحمد-ع1ض8ذ ปีที่แล้ว +3

    እረ ዶክተርየ እኔ ጭራሽ አይመጣልኝም ፐሬድ 2አመቴ ብዙ ሞከርኩ ግን ህመሙን አልቻልኩትም ወላሂ እረ እርዱኝ እምታቁ ካላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭 አልቻልኩም 😥😥

    • @Zaharayusef
      @Zaharayusef 11 หลายเดือนก่อน

      ሀኪበት ሂጂ

    • @ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ
      @ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ 3 หลายเดือนก่อน

      ኡኡኡኡኡኡኡኡ ህመሙን የቀመሰዉ ያቃዋል የኔ 7//8//ወር ይቆያል ግን በጣም ተጎዳሁ ጅስሜ ጨመረ ደከመኝ አመመኝ ኡኡኡኡኡኡኡ ሀኪም ሂደ ምንም መፍቴ የለዉም😢😢😢😪😪😪😪😪😪😴😴😴😴😢😢😢

    • @SikoSilo-c5w
      @SikoSilo-c5w 2 หลายเดือนก่อน

      እኔራሱ ወላሂ 1አመቴ ሆነኝ በጣም ወፈርኩ ምንላርግ መከሩኝ

  • @RigbeGebrewahid
    @RigbeGebrewahid 5 หลายเดือนก่อน

    ደተር የወር አበባየ በ2'3 ወር ነዉ የሚመጣኝ አሁን ለሁለት ቀን ያህል የደም ነጠብጣብ መጥቶ ቀረ፣ ወገብየ ፣ ቁርጠት በጣም ያመኝል እና መን ይሁን ይቅርታ ብትመልስልኝ፡፡

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ እኔም ሊገለኝ ነው እህ 2 ወር 15ቀኑ ከመጣ 😭

  • @AnaAna-yp5rm
    @AnaAna-yp5rm ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እኔ አመት ሆነኝ የወር አበባ አይመጣልኝም ምን ላድርግ መፍቴህ ካለህ በፈጠረህ

  • @tigisttadele1893
    @tigisttadele1893 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you long liv 🙏

  • @taybasidiq3038
    @taybasidiq3038 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam wendema betam enamesegnalen, lezih betam tekami lehonew temehereteh rejem edmana tena emenelehalhu. demeseh bedenb yesemal ayzone ALLH afya yadregeh.

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ ተካረኪልኝ🙏

  • @YewubdarKebede
    @YewubdarKebede 2 หลายเดือนก่อน

    Doctor bafaxari p3 warun market naw 1 bicha yewasadkut gin berede saymaxa 3war honaw min laderge

  • @_Muniba_bint_Hayire
    @_Muniba_bint_Hayire ปีที่แล้ว +1

    ደክተር የወር አበባዬ ቆይቶ ቆይቶ ነው የሚመጣብኝ እናም ችግሩ ምን እንደሆነ አላውቅም በኋላ ችግር ችግር አይፈጥርብኝም

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      ይፈጥራል ህክምና አድርጊ!

    • @ZinbAlsolmi
      @ZinbAlsolmi ปีที่แล้ว +1

      ዷዳክተርየወርአበባዬከአራትወርበላይሆኖኝልለአንዲምቀንሣያቋርጥግንአይበዛብኝምመፊትሄካለህአይተህአትለፈኝዳክተርዪ

  • @garkodaron
    @garkodaron 10 หลายเดือนก่อน

    ቤሬደ፣ከመጣ፣1ወር፣ካሰራምስቀንነው፣ግንኙነት፡አድርጌነበር፣ግን፣መዳኒት፣ተጠቅሜነበር፣ግን፣ፈራሁ

  • @beza-fu3iw
    @beza-fu3iw 5 หลายเดือนก่อน

    Dokitor emana gogi min indehona ba amarigni litasiradagni tichilale baxami asifalagi silahona now ibaki atilafagn ba geta🙏🙏🙏

  • @YonasGetnet-j8r
    @YonasGetnet-j8r 21 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምለው የወር አበባዬ ከቀረ 3ወር በላይ ሁኖኛል በዛ ላይ ጡቴን በጣም ያመኛል ፔሬዴ እንደቆመ ጀምሮ ጉጉል ብሎ ያመኛል አርግዤ ነው ብዬ ስመረመር አላረገዝሽም አሉኝ ምን ሁኜ ይሆን

  • @AaA-u4q
    @AaA-u4q 3 หลายเดือนก่อน

    ዱክተረ በአላህ እኔ ግንኝት አድጊ እረሰቸ ምግብ በላሁ ግን በፍጥነት ትዝ እንደለኝ ዋጥኩኝ እረግዝና የፈጠረብኝ ይሆን

    • @Rose-j9g8n
      @Rose-j9g8n หลายเดือนก่อน

      አይበላም እንዴ ?

  • @bekiye21lij
    @bekiye21lij 5 หลายเดือนก่อน

    10&11 ለምታጠባ ሴት የጎንዮሽ ችግር የለውም?

  • @dgdgh3966
    @dgdgh3966 ปีที่แล้ว

    ኢማናጎ ማለትምንድነውማለትአልገባኝም

  • @musabjemal-c9y
    @musabjemal-c9y หลายเดือนก่อน

    A ማናጎል ምንድን ነው

  • @haybaendris5328
    @haybaendris5328 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እዳታልፈኝ የሶስትወር መርፌ ወስጀነበር ለአምስትወር ሀይደ ቀረ ሀኪም ስሞክር እርግዝና የለም ሀይድ የሚማመጣ ከኒኒን ሰጡኝ ችግር አለው ወይ

    • @musabjemal-c9y
      @musabjemal-c9y หลายเดือนก่อน

      ከኒናው አመጠልሺ

    • @haybaendris5328
      @haybaendris5328 หลายเดือนก่อน

      @@musabjemal-c9y አወ

    • @musabjemal-c9y
      @musabjemal-c9y หลายเดือนก่อน

      1 አመት ካስር ወሬ ነው ካየሁ

    • @musabjemal-c9y
      @musabjemal-c9y หลายเดือนก่อน

      @@haybaendris5328ከኒናውን ሸር አድርጊልኝ

  • @Fatima-yw8db
    @Fatima-yw8db 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቤተሰቦቼ እኔ 4 ወርሆነኝ ድረስልኝ

  • @NoorA-i8m
    @NoorA-i8m 2 หลายเดือนก่อน

    Enamsgenalene gen amanagoge yalekwu mdehaneti yetignawume.farimasi yeggnale kyekireta gare

  • @genetteferi9046
    @genetteferi9046 2 ปีที่แล้ว

    Selame tana yesetlegn ena yekend mkelakeya new metkemew gen le 2 amet alayehume men marge new mchelew

  • @Meysaw12
    @Meysaw12 4 หลายเดือนก่อน

    ኦሊፍ ኦይል ለሴክ ጥሩ ነወ?

  • @قصيالمنبهي
    @قصيالمنبهي 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጄን ከወለድኩ ብህዋላ አልመጣልኝምም ጤናየ ችግር ላይ ነው ምን ይሻለኛል

    • @anwartybe5941
      @anwartybe5941 ปีที่แล้ว

      እኔም ለአራት ወር አልመጣብኝም ከወለድኩ በሃላ ሀኪም ሄድኩ ለሳምንት የምጠቀመው ሰጡኝ እራሴን እስክጠላው ፈሰሰኝ

  • @mekideskebedesahile4761
    @mekideskebedesahile4761 ปีที่แล้ว

    ሠላም ዶክተር የመጀመርያዬ ነዉ የወለድኩት 2 አመት ሆኖኛል ጡትም 2 አመት አጥብቻለሁ ግን ከወለድኩ እስካሁን ፔሬድ አላየሁም ጡት ካሥቆምኩ 3 ወር ሆኖኛል ምን ትመክረኛለህ??

  • @kremakreama1391
    @kremakreama1391 ปีที่แล้ว +1

    ዳክተር እኔ ሁለት ወር አለፈኚ የወር አበባየ አልመጣም

  • @ማርያማዊት-ዸ2ጸ
    @ማርያማዊት-ዸ2ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ዶክተር
    አይዞን ጉንፋኑ ደግሞ ይሻልሃል ያው ላተ መምከር ባልችልም ትኩስ ነገር ተጠቀም ወንድሜ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ በጣም በጣም🙏🙏🙏

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶክተርዬ

  • @RozaHussien-x7h
    @RozaHussien-x7h 3 หลายเดือนก่อน

    በ11 ነበር የመጣኝ ግን እስካሁን አልመጣኝም😢

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶከተር እር በአላህ ንገሩኝ 3ወሬ አልመጣም 😢ሆዴን ያመኛለ ወገቤንም ግን የለም😭

    • @የውርጃመዳኒት
      @የውርጃመዳኒት 7 หลายเดือนก่อน

      የት ነሽ

    • @Genzeb123
      @Genzeb123 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም3 ወር ሆንኝ ያምኛል እፍፍ

    • @Tube-xe5ou
      @Tube-xe5ou 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@የውርጃመዳኒት፣ዶክተር ጅዳነኝ በዉስጥ ፈልጌህነበር

  • @molumulo570
    @molumulo570 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር የወር አበባ ላይ ሆኘ ነው የወስድሁት የ3ወር የወሊድ መቆጣጠሪያ ግን የሚመጣበት ቀን አልፈ እርግዝና የሚፈጠርበት አጋጣሚ አለ ? ወይስ 3ወሮ የወሊድ መቆጣጠሪያ አስተማመኝ አይደለም እባክህ ከቻልህ መልስለኝ??

    • @Cherinet-f8g
      @Cherinet-f8g 2 หลายเดือนก่อน

      እናትየ እነንም ጨነቀኝ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen Dr🙏 lej be12 ametuwa new ye abeba yayechiwu bexam yiqorxatal meftawu mendewu Dr?

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ሰላም ይብዛልህ ዶክተርዬ ስለምትሰጠን ደስ የሚሉ ትምህርቶች እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬም ይሄነው እኔ እድሜዬ 41 እየገባውነው እና ሶስት ልጆች አሉኝ ሶስተኛ ልጄን ስወልደው ከሁለተኛ ልጄ ጋር የ14 አመት ልዩነት አለው ግን እኔ ይሄልጅ ከወለድኩ ጀምሮ የወር አበባዬ ሲመጣ ብዙ ህመሞች ይከሰታሉ እሱም ሁሌ በወር በወር የእመሞቹ ፔኖች ልዩነት አላቸው በይበልጥ ግን የህመሙ ስሜት ያለው ከእንብርቴ በታችነው እና ለዚህ ምን አይነት ምክር ትሰጠኛለህ ግልጽ ለማረግ በመሀል ሶስቴ የማስወርዱ አጋጣሚ ነበረ ግልጽ ለማረግ ብዬነው

    • @h.g3326
      @h.g3326 2 ปีที่แล้ว

      የኔናት 😭

  • @militsegay5273
    @militsegay5273 ปีที่แล้ว

    እኔ 22 ነው ኣሜቴ ግን የወር ኣበባ በ4 ውር ወይ ደግሞ 3 ወር ነው ምመጣብኝ

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 ปีที่แล้ว

    dr ene limot naw manew yemiyadnegn hode yiqorarexal demo bizu yifesesal 2 ken kemex 3gna ken yelem be 4tegna Ken demo yifesal ay sidet sira tiche beqa lageba bal felge alezh aytewim alelugn

  • @bekihabte5288
    @bekihabte5288 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam doctor ene ye eregezena mekelakeya merfe 2gze teketatay be 1 wer leyunet weseje nbr period gn yemejemeriyaw lay and gze 1 ayche nbr ahun cherash ylm mn yhun mikiniyatu doctor ebakeh meleselegn

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض ปีที่แล้ว +1

    ሥማማ ዶክተርዬ ጥያቄዬን እድመልስልኝ አደራ የወር አበባዬን በጨረስኩ በ1ቀኔ ተደፍሪያለሁ እናም የደፈራው ቀን ገና ሣምንቴ ነው በጣም ጨንቆኛል በወሩ እዲመጣ ምን ማረግ አለብኝ እባክህ እባክህ መልስልኝ እራሴን ከማጥፋቴ በፊት😢😢😢😢 የሠው ያለህ አርግዜ ከሆነ ምን አረገዋለሁ መላ ካለህ ገና ሣምንቴ ነው አሁን ቀን መቁጠር ይዛለሁ አልበላ አልጠጣ ሠውነቴ አለቀ ከጠለብ ስጠፋ ታግቸ ነበረ የተደፈርኩት ወዴት ልሂድ መላ ንገሩኝ ኡኡኡኡኡ😢😢😢😢

    • @pitu2471
      @pitu2471 ปีที่แล้ว

      አረ አታርግዥም አትጨነቂ ፔሬድ ከሄደ ክሰከ 3 ቀን ብታደርጊም አታርግዢም የአንቺሰ ቀላል ነው ሰንት ጭንቀት ላይ ያለ ሰውንም አለ

    • @_Muniba_bint_Hayire
      @_Muniba_bint_Hayire ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ወይ ስደት አይኑ ይጥፋ ና ዱአአድርጊ

    • @pitu2471
      @pitu2471 ปีที่แล้ว

      @@_Muniba_bint_Hayire በጣም እንጂ ውይ ሲከብድ እኮ ዱባይ ከሆነች ሰው አታገኝም ይሆን

    • @_Muniba_bint_Hayire
      @_Muniba_bint_Hayire ปีที่แล้ว

      @@pitu2471 አላህ ነገራቶችን ያግራላት

  • @merylama8993
    @merylama8993 ปีที่แล้ว

    ዳክተር በፈጠረክ መልስልኝ እኔ ሁለቶር ሞልቶኛል አሌመጣም ፔሬዴ ሽንቴን አይቼ ምንም አይነት የርግዝና ምልክት የለው ተጨርቃለው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      የወር አበባ የሚቀርበት በርካታ ምክንያትች አሉ ዋናው እርግዝና ቢሆንም! ስለዚህ ደግመሽ በቤት ወይም በህክምና ተቋም test አድርጊ እሺ እህት!

    • @merylama8993
      @merylama8993 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 እሺ ደክተር አመሰግናለው

    • @zd6333
      @zd6333 ปีที่แล้ว

      ​@@merylama8993እህቴ ደግመሽ ቸክ አደረግሽ ንገሪኝ እኔም ቀርቶብኝ ተጨንቄ አለሁ

  • @kenankenan4468
    @kenankenan4468 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የ 3wor መርፌ ነው ምዎስደዉ ከዎለድ 6wor እስካሁን አልመጣም

  • @eteneshasfaw291
    @eteneshasfaw291 2 ปีที่แล้ว

    የወር አበባ ከ6ወር በላይ ቆይቶል ምክንያቱስ?

  • @Rabiya-nr2jv
    @Rabiya-nr2jv 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ወንድሜ እድመጣ መላ በለኝ በአላህ አርግዣለሁ ብየ ነበር ቻክ አርጌለሁ አላረገዝኩም 1ወር ከ18ቀን ሆነኝ

    • @HayatMohammed-f8p
      @HayatMohammed-f8p 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እደችነኝ እደት ሆሽ😢😢😢

  • @redugela4161
    @redugela4161 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam doctor ples ye were abebaya mefesese ke jemre 1 wer liomolgn 3 kenat kergn betam nwe mifeswe yalwe sedet lay nwe Please mefetwen aswekegn le madamam alngerkutem

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +1

      የበርካታ የጤና ችግር ምክንያት ነው እህት ለማስረዳት በፁሁፍ ግዜ አይበቃኝም! ግዴታ መታከም አለብሽ እሺ! ምክንያቶቹን ነገ በቪድዮ ለመግለፅ እሞክራለሁ ከባድ ችግር ነው መታከም አለብሽ!

    • @redugela4161
      @redugela4161 2 ปีที่แล้ว

      Endikomlegn felgalwe yalwet ye swe bate nwe yemisekomwe mdenit medenwe? sewocha metfo nachwe endzi onbegn aywekm lemjemriya geza nwe ya😭

  • @kedstyohanes9997
    @kedstyohanes9997 ปีที่แล้ว

    እኔ የወር አበባ ማየት ከጀመርኩ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ግን በሁለት ወር አንዴ ነው ሚመጣው አንዳንዴ ደግሞ በወሩ ይመጣል እና ምክንያት ምን እንደሆነ ቢነግሩን

  • @zeburaseid
    @zeburaseid 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ደክተር እኔየ ያስሚን ተጠቅሜ ነበር ወር 15ቀኑ አልመጣም ወገቤን ሆደን ጡቴን የማስመለስ አይነት በቃሠላም የለኝም መልስልኝ

    • @Almemehs
      @Almemehs 3 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ሆንሽ መልሽልኝ እስኪ እኔም እንዳንቺ ሁኖብኝ ነው ግን አያቅለሸልሸኝም ወገቤንና ሆዴን ነው የሚሰማኝ

    • @zeburaseid
      @zeburaseid 3 หลายเดือนก่อน

      @@Almemehs አሞኛል እህት አያሥበላኝ በጣም ነዉ የማሠቃየኝ

    • @Almemehs
      @Almemehs 3 หลายเดือนก่อน

      @@zeburaseid ፔሬድሽ አልመጣም እዴ

    • @Hayat-yh7pv
      @Hayat-yh7pv 3 หลายเดือนก่อน

      እዴት ሆንሺ እኔስ ወገቤን ብቻ ነው የሚመኝ ግን የ 72 ሰዓቱን ወስጂ ነበረሰ የምር በጣም ፈራሁ​@@Almemehs

  • @tiztawerku
    @tiztawerku ปีที่แล้ว

    ምናለ በ አማሪኛ ብትናገር

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳውዲ ሁናቹ ያልተፈለገ ፅንስ ያጋጠማቹ አናግሩኝ መዳኒቱ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት62

    • @AminatMoges
      @AminatMoges 5 หลายเดือนก่อน

      ምን አይነት ባለጌ ያሳደገሸ ብትሆኝ ነው ግን

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 4 หลายเดือนก่อน

      انا لله وانا اليه راجعون اتق اللهአላህን ፍሩ

  • @almaztsegaw7452
    @almaztsegaw7452 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ጥያቄዎችን ትመልስልኛለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ።እና ምን መስለህ ጎይተር አሰርቻለሁ ከተሰራ 5 አመት ሁኖታል እና የወር አበባ በወቅቱ አይመጣም አሁንም ድረስ ።ሆርሞን ሳሰራ TSH ይቀንሳል ።(8.25)ሆኖ levothyroxine for 30day ወሰድኩ T4 እናT3 ደግሞ ሁሌም ኖርማል ነዉ ።ካገባሁ 2አመት ሆኖአል መውለድ የለም ምርመራ ሳደርግ ሁሉም ሆርሞንም እንቁላልም አሪፍ ነው ተብለው folic acid with out vitamin ,ይሰቱኛል እወስደዋለሁ ለውት ግን የለም ምን ትመክረኛለህ????????

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድን ነው ፓርሲሊ

  • @h.g3326
    @h.g3326 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ የኔ ፔሬድ በየወሩ ይመጣል ግን ያመኛል አልፎ አልፎ

  • @bekimesfen7162
    @bekimesfen7162 2 ปีที่แล้ว

    Enen letayeke yeware abab simatabege betam yemagale

  • @gjchvjdhj8793
    @gjchvjdhj8793 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዴኩተር. ጥያቄ ነበረኝ. እዳታልፈኝ. እኔ ፔረዴን. በጨረስኩ በ 2 ቀን ተገናኘሁበት. አሁን. ወር አለፈው አልመጣም ፔረዴ. መከለካያ ውጭ ነበር. እዳላረግዝ ብየ. አሁን ግን ቀረብኝ. መያውን አምጥቸ ሳየው. እርጉዝ እዴሆኩ አሳየኝ አሁን ዴሞ የፔረዱን ማምጫ. አጥቸ ውጨ ነበር. አልመጣም. እርጉዝ ነኝ ወይስ እዳታልፈኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @hiwotdejene3732
      @hiwotdejene3732 6 หลายเดือนก่อน

      Medanitu mesrat akumoal meselegn

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 4 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ የኔ እህት አችማ አርግዘሽ ነው ተመርመሬ

  • @derese2751
    @derese2751 2 ปีที่แล้ว

    wori abeba kemexa koyituwal balebete tilalech doctor mefite mindino

  • @azmerageta8771
    @azmerageta8771 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እኔ 4ወር ሆነኝ የዉር አበባ ተመጣብኝ

    • @MadinaMustafa-en7li
      @MadinaMustafa-en7li ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዛ ነኝ በያ ሶስት እና አራት ወር ነው የምመጣው አረብ አገር ነኝ የላሁት ምን ማድረግ እንዳለብኝ አለውቅ ግራ ገብቶኛል አገር ውስጥ እየላሁኝ በየወሩ ነበር የምመጣው

  • @ስምሽብርታቴነውእናቴ
    @ስምሽብርታቴነውእናቴ 2 หลายเดือนก่อน

    እንድፈስ ለማድረግ ብዙም ለማይፈሳት ሴት ምንድን ነው

  • @OiOi-tb4vw
    @OiOi-tb4vw ปีที่แล้ว

    ኢማናጎክ ምድነው ንገረኝ

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ለካ ዶክተርም ጉፍን ይዘዋል

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +1

      ዶክተር ህመም ሚገጥመው አይመስልም አደል! አመሠግናለሁ በጣም🙏

    • @linas2343
      @linas2343 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ub6ej8nt
      @user-ub6ej8nt ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @genetgadisa
      @genetgadisa ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @eyuaddis5072
    @eyuaddis5072 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤማናጎድ ምንድን ነው

    • @OiOi-tb4vw
      @OiOi-tb4vw ปีที่แล้ว

      ማዞረጃ መድሀኒት

    • @dgdgh3966
      @dgdgh3966 ปีที่แล้ว

      ከኒንነው

    • @dgdgh3966
      @dgdgh3966 ปีที่แล้ว

      ​@@OiOi-tb4vwከኒን ነውእዴ

  • @zewdnshanbes7782
    @zewdnshanbes7782 ปีที่แล้ว

    Doctor please ngergn ande set gengunat aderga bemagesitu perde petaye ena befit demo postbl texeqema kehone ahune demo 2 sament kalefew chger alew weyes ergezina tefexirali

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว +1

      በማግስቱ ያየሽው ትክክለኛ ፔሬድ ከሆነ እርግዝና አይፈጠርም! ፖስት ፒል ግን አትውሰጂ ለወደፊት መካን ያደርጋል ለዛሬ ስሜት ብለሽ ለወደፊት ህይወትሽ እንዳትፀፀቺ! የወደፊት ህይወትሽ ይበልጣልና አደራ ቡሀላ ፀፀት ነው ደግሜ ልንገርሽ ፀፀት ነው! የወደፊት ትዳርሽ ላይም ችግር ይፈጥራል!

    • @zewdnshanbes7782
      @zewdnshanbes7782 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 doctor amesgenalew gn lenae adelem yemexeyeqew ena sile mekirhi bexame naw yemamesegenaw tebark

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@healtheducation2😢😢😢😢😢

  • @ganzabee.yutube1289
    @ganzabee.yutube1289 2 ปีที่แล้ว

    salam.doktar.yane.xiyaqee.?yawarababaye.bawaru.yimaxal.faxarii.yimasgan.isuu.simaxa.himam.binoraw.bich.yihun::inaa.gin.(marsat).mibalaw.nagar.baxam.tachagirelaw.ibakih.mabtewun.nigaragn🙏

  • @Tube-kr6yo
    @Tube-kr6yo ปีที่แล้ว

    ልጅ ኮለድን በዋላ ከ 2 አመት በላይ የወር አበባ ያላየን ምን ትመክረናለህ

    • @musabjemal-c9y
      @musabjemal-c9y หลายเดือนก่อน

      እኔም 1 አመት ከአስር ወሬ ነው መላው ጠፍቶኛል

  • @lubabadawud
    @lubabadawud ปีที่แล้ว

    ጥንስለማሰወረድፈልጌነበርምንላድርግ

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube5574 2 ปีที่แล้ว

    SALM DR. PLEASE
    ANDE XEYAQE NEBERENG
    YAWARE ABABEY LAMESALE 23.QANE 25 QANE ESUMA BIZU AYEFASEME MAFETEW MINDENEW DR PLEASE
    AHUNE 21 NEW GEN BIZUME AYEFASEME YE HAGER NEW YALAHUTI
    😌😌😥😥
    GUDATE YADERESALE DR.

  • @hulusewebrahim9195
    @hulusewebrahim9195 2 ปีที่แล้ว

    Doctor tru program ketlbet mihretu yawrdlh

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 ปีที่แล้ว

    Enamesgnal doctor

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 ปีที่แล้ว

      Doctor perede bekenu yemexal ena 3ken new ahun gen 2ken becha new chger yamexal ede

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 3 หลายเดือนก่อน

    6 7 8 እያሰቀደመ ሚመጣ መፈትሄ ካለህ

  • @belintefera340
    @belintefera340 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ የኔ የወር አበባዬ ሁለት ወር ይቆያል ምክንያቱ ምን ይሆን ከመዉለድ ጋር ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      አዎ በዚህ የወር አበባ ዑደት እርግዝና አይፈጠርም ህክምና አድርጊ የሆርሞን ችግር ሊሆን ይችላል።

    • @belintefera340
      @belintefera340 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 ወይኔ ግን ለምን እንዲህ ሆነ በተፈጥሮ ነዉ ብዬ ነበር ከልጅነቴም ገና ስጀምርም ስለሆነ 🥺🥺🥺እና በህክምና ይስተካከላል

    • @belintefera340
      @belintefera340 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 እና በቃ መዉለድ አይቻልም በቃ

    • @betelhmhgjghghgh3405
      @betelhmhgjghghgh3405 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ገና ማየትከጀመርሁ ጀምሮ በትክክል አይመጣም

    • @نهيانالجنيبي-ع3ت
      @نهيانالجنيبي-ع3ت 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 ሰላም ዶክተር እንደትነውትእኔሁሉት አመት ያክልመርፌወስጀነበር ከተኩትግንአራትወሬከዛበሀላበየሳምቱይመጣጀመር የሚመጣው ግንአይበዛምየለበስኩትንሞደስምአይነካው እንደንፍሮውሀነው

  • @bezunesheshete7363
    @bezunesheshete7363 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በቅድሚያ አመሰግናለሁ እኔ የታይሮይድ በሽታ በደሜ ውስጥ አለብኝ 10 ዓመት ሆነኝ መዳኒት ለ7ዓመት ያህል እየወሰድኩ ነው TSH ሊብሉ ላይ ነው ነገር ግን ምን አይነት ፈሳሽም ሆነ ፒረድ አላይም የወሊድ መቆጣጠሪያ ስወስድ ይመጣል ሲቆም ይቆማል ሀኪም ስሂድ መፍትሄ ማግኘት አልቻልኩ ብዙ አይነት ምርመራ አድርጊ መውለድ ትችያለሽ ይሉኛል የወር አበባዬ የቆመው በ28 ዓመቴ ነው አሁን 38 ዓመቴ ነው ግን ምን ፔረድ አይመጣም ምን ማድረግ እዳለብኝ ምክር እፈልጋለሁ እባክህ ዶ/ር መልስ ስጠኝ

    • @mersa12
      @mersa12 2 ปีที่แล้ว

      አብሺር የኔዉድ በጣምከባድነዉ

  • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በፈጣሪ መልስልኝ እኔ ሁልጊዜም በ35 ቀኔ ነው ፔሬደ የሚመጣው የወሊድ መከላከያ ምንም አልጠቀምም ያው ከባሌጋ ስላልሆኩ ፔረድ ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ በ35 ቀኑ ነው የሚመጣሁ ችግር አለው ዶክተር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      የለውም

    • @fgrt370
      @fgrt370 2 ปีที่แล้ว +1

      አትጨነቂ መደበኛ አመጣጥነው ከ21-35ቀን ኖርማን ነው

  • @almazhishe6921
    @almazhishe6921 2 ปีที่แล้ว +1

    Teyke nebereg ye2wer behkmna aswerdkut 1samnt Dem Bteam feseseg keza akarete ke 2samet Dem eyefeseseg new awuhn hoden tenefa egren abtewal mn dnew chgeru ebakhn melsleg

    • @addischane3637
      @addischane3637 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግንልለን ዶክተር ባለፈው ቴሌግራም ላይ ጥያቄ ጠይቄክ ነበር ጊዜ ካለክ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል

  • @zawdiaahmed1268
    @zawdiaahmed1268 ปีที่แล้ว

    በአሰር አንድ የቸላል

  • @tedaleberga5935
    @tedaleberga5935 2 ปีที่แล้ว +2

    ጸንስለማስወረድፈልጌነበርምንላድርግ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +1

      ፅንስ ማስወረድ ከፍተኛ አደጋ አለው ይቅርብሽ!

    • @tedaleberga5935
      @tedaleberga5935 2 ปีที่แล้ว

      ገናአንድወርነው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +1

      @@tedaleberga5935 ጎጂ ነው አይመከርም እህት እሺ ወደፊት የመውለድ ችግርም ሊያመጣብሽ ይችላል

    • @tedaleberga5935
      @tedaleberga5935 2 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለወ

  • @bahariyachnnel1581
    @bahariyachnnel1581 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አኔ የወር አበበ ቀረተበኝ