በወር አበባ ጊዜ የሚያጋጥሙ ህመሞች መንስኤ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 398

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 ปีที่แล้ว +145

    በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን የእውነት ገሎ ነው የሚያነሳኝ በጣም ያመኛል ሴትነቴን እስከምጠላ ድረስ

    • @sarashewa3130
      @sarashewa3130 5 ปีที่แล้ว +19

      እህቴ አይዞሽ እኔም እንዳቺ ነኝ ግን ከመምጣቱ በፊት አስቀድመሽ ለተከታታይ ቀነት ዝንጅብል ጨፈጭፈሽ ብረጭቆ ዉስጭ ጨምረሽ ከዛ ሎሚ እነ ማረ አድረጊበት በመጨረሻም የፈላ ዉሀ አድርገሽ አማስለሽ ጠጪ በጣም ለውጥ ታይለሽ

    • @meethiopian4425
      @meethiopian4425 5 ปีที่แล้ว +1

      @@sarashewa3130 እሽ እህት በጣም አመሠግናለሁ በዚህ በአምስት ቀን ውስጥ ነው የሚመጣው እሚክረዋለሁ

    • @mekiamuhammad2168
      @mekiamuhammad2168 4 ปีที่แล้ว +1

      inem moten eskemegn

    • @hawoletmohammed2027
      @hawoletmohammed2027 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም አለሁኝ እፍፍፍፍፍ ያኢላሂ በጣም ነው ገሎ ነው የሚያነሳኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 4 ปีที่แล้ว

      ኡፍ፣እኔም፣አይወራ፣ግን፣የሆነከኒና፣እዬዋጥኩ፣ሻልአለኝ፣ግንበኋላችግር፣ያመጣብኝ፣ይሆን፣😭ስውጥመውረድ፣ይጀምራል፣የሚያመኝ፣መዌረድእስቲጀምርነው

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 4 ปีที่แล้ว +22

    አልሀምድሊላሂ ረቢል አለሚን ከጀመረኝ ጀምሮ አንድም ህመም አይሰማኝ ይመጣል ይሄዳ አልሀምድሊላህ ያረብ ሽኩርን ያአላህ እሚያማችሁ እህቶች አላህ ይፈውሳችሁ

  • @ድንግልእናቴነይድረሽ-ቈ8ኰ
    @ድንግልእናቴነይድረሽ-ቈ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርዬ በጣም የተቸገርኩበት እና መፍትሄ ያጣሁበት ነገር በመጀመሪያ ገና የወር አበባ ያየሁት በ14አመቴ ነዉ ህመሙም የጀመረኝ ያኔ ነዉ በየወሩ በጣም ህመሙ ይጨምራል መፈጠሬን እስክጠላ ድረስ አይ ብሮፊን እጠቀማለሁ ማስታወክ እና ትኩሳት ብቻ ብዙ ስሜት አለዉ በሰዉ ሀገር በሰዉ ቤት ተሰቃየሁ

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 3 ปีที่แล้ว

      ቦሮፊን ለወር አበበ ይሆናል እንዴ

  • @tamaraalghaddaf4621
    @tamaraalghaddaf4621 4 ปีที่แล้ว +1

    በቅድሚያ በጣም አርጌ አመሰግናለሁ እባክሽን ቁጥር ተለዋውጠን የማማክርሽ ነገር ነበር በስደት አለም ላይ ሆኜ በጣም እየተጨናነኩ ነው እና ብነግርሽ እና ብትነገሪኝ ደስ ይለኛል የኔ እናት

  • @tsehaymohammed8388
    @tsehaymohammed8388 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ፡ትምህርት፡ነው፡በርችልኝ

  • @kidistdesta5341
    @kidistdesta5341 3 ปีที่แล้ว +17

    መፈጠረን የጠላውበት ነው በጣም ከምባለው በላይ ነው የምያመኝ😭😭😭😭

    • @ganaseth3543
      @ganaseth3543 2 ปีที่แล้ว

      እኔ በጣም ያመኛል😪😪

    • @Weloyewa-g6o
      @Weloyewa-g6o 9 หลายเดือนก่อน

      እኔምበጣምያሰቃየኛል እህቶቸ ቁርጠትእህህህህህህ😢😢😢

    • @soliana-kw5qg
      @soliana-kw5qg 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደሞ ስወልድ ባሰብኝ

    • @Weloyewa-g6o
      @Weloyewa-g6o 8 หลายเดือนก่อน

      @@soliana-kw5qg ሲወለድይሻላልብለውነበርእህቴ

  • @mssalamsalam9159
    @mssalamsalam9159 5 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስለ ትምህርቱ

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 5 ปีที่แล้ว +15

    እኔ የወር አበባ ስሙጣ በጣም የመኛለ 1ኛ ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ደሞ የስመልሳኘሊ ምግብም አይስመማኛም እስኪ መፊቴ ከሌሽ ነገሪኛ

    • @azizamolla1053
      @azizamolla1053 6 หลายเดือนก่อน

      የኔቢጤ እኔም ያስመልሰኛል

  • @hayathussen7404
    @hayathussen7404 3 ปีที่แล้ว +6

    የህመሙን ከባድነት ሆድ ይቻለው በተለይም ቁርጠቱ ኡፍፍ በዛ ላይ ወገቤን በጣም ነው የሚያመኝ በስደት ላይ ከባድ ነው የስራ ብዛት መሰለኝ እህቶች ሃገር እያለን እኮ እደዚህ አያምም

    • @ፍቅርህንተርቤ
      @ፍቅርህንተርቤ ปีที่แล้ว

      በጣም እኔ ኢቶ እያለሁ አያመኝም😢

    • @LehKongo-lj7pk
      @LehKongo-lj7pk 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ይዎጋኛል ምን ላርግ 😢

  • @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
    @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እናመሠግናለን ለምክርሽ እኔ በጣም ያመኛል መብላት መጠጣት አልችልም እዳው ጥሩ ሽታ ያለው ነገር እኮን ብሸተኝ ያመኛል ህመሙ ከእምብርቴ በታች ነው እራሴን እስከምስት እደርሳለሁ ያው ምግብ ስለማልወሥድ ከእራቡ ጭምር ነው እያልኩኝ አለሁ ሞትኩ ስል እመለሣለሁኝ አልሀምዱሊላህ መቀሳቀስ እስከሚያቅተኝ እዳው ቢያንስ 24 ሠአት ይወስድብኛል ደምም ብዙ የለምኝም በሁለተኛው ቀን ያመጀመሪያ ቀን ያመመኝን ሆደን መካት አልችልም

    • @toplist3755
      @toplist3755 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ልክ እንደኔ ነሽ በጣም ነው እሚሰቃየኝ እኔስ በጣም አሳሰበኝ የምር

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 9 หลายเดือนก่อน

      የኔን ነው የተናገርሽው ሀኪምለራሡብሄድ ይሄነው ብዬመናገር አልችልም

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว

    መጣም አሪፍ ትምህርተ ነው እኔ የመሀፀን እንፉክሽን አለብሽ በለውኛል እናም መድሃኒት ስተውኝ ጨርሻለሁ ግን በጣም ያመኛል የወር አበባየ የረጋ ነው ብዙ ጊዜ የመፍስኝ

  • @birshyewonjiwa8833
    @birshyewonjiwa8833 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ኑሪልኝ ውዴ በጣም ተጨንቄ ነበር በወር አበባ ጊዜ በጣም ያመኛል እረ መፈጠሬን እራሱ ያስጠላኛል ያቅለሸልሸኛል

  • @አለምነኝየድንግልልጅ
    @አለምነኝየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እውነት ለመናገር ነፍሰ በአፈ ከወጣች በኋላ ነው የምመልሰኝ በጣም ነው ምያመኝ ነገር ግን አሁን መደኋኒት እየወሰድኩኝ ነው

    • @ikru5796
      @ikru5796 4 ปีที่แล้ว

      አረ ንገሪኚአሁንለራሱበጣም እያመመኚነው

    • @iloveyoumama9938
      @iloveyoumama9938 4 ปีที่แล้ว

      ምድነው መድሀኒቱ

    • @aliamshan5408
      @aliamshan5408 7 หลายเดือนก่อน

      ኧረ መድሀኒቱ ምድን ነው?

  • @seddsdrr7713
    @seddsdrr7713 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ሰላም ላች ይሁን ግን የኔ የመጣው 13 አመቴ ነበር ግን እደመጣ ምንም አይነት ህመም የለውም ነበር አሁን ግን ከብርቴ በታች ያመኛል ያቅለሸልሸኛል ወገቤንም ያመኛል አሁን ግን 4አመቱ ነው አሁን ግን ያመኛል

  • @AsAs-oq7gk
    @AsAs-oq7gk 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን እናመሰግናለን እኔ በጣም እያሰቃየኝ ያለ በሽታ ነው ሲያመኝ ቶሎ ብዬ አኪም ቤት ሄጄ መርፌ ካልወሰኩኝ አይተወኝም

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ዱክር በጣም ነው የሚያመኝ ከእንብርቴ በታችና ወገቤንና የሚያስጠላ ቁርጠት ግን ምግብ እበላለው ግን በጣም ያሳሰበኝ ከጊዜ በኃላ የወር አበባዬ ከለር እየተቀየረ ነው ወደ ቡናማ ብዙም ወደዛ ባይጠጋም ከለሩ ወደዛ ነው እኔ ስደተኛ ነኝ ለመታከም ይታግተኛል ከአቅሜ በላይ ከሆነ ወደ ሀገሬ ሄጄ ለመታከም ጤነኛ ስሆነ ነው ሁሉም ነገር ጤና ካለ ነው የሚኖረው ፕሊስ መልሽሊኝ!!

    • @murshidahussen2988
      @murshidahussen2988 4 ปีที่แล้ว

      ኑሮ በዘዴ ሰርታበታለሽ ገብተሽ ስሚው

  • @ስደቴንስወዳውእናቴህይወቴ
    @ስደቴንስወዳውእናቴህይወቴ 4 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን እኔማ እንደት ነው አምጨ እምወልደው እላለሁ ህመሙ ከመብዛቱ የየነሳ በጣም ነው እምፈራው

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว

      ስታገቢ ይተውሻል ማሬ አትስጊ

    • @fnotehiwet5944
      @fnotehiwet5944 3 ปีที่แล้ว

      @@gogogogo742 ብዙዎች እዳገባ ይመክሩኝ ነበር ግን አግብቸም ያው ነው

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 9 หลายเดือนก่อน

      አይ ጉድ ገናም አግብቼ ም አይተወኝ በማግባቱ ነበረ ተስፋ ያረኩት መሞቴነው በሉኝ😢😢😢

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከልብ አመሠግናለው ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው በተለይ ሙቀት ያልሽው የተዘጋጀው በውሀም በመብራትም የሚሠራ አለኝ ጥሩ አይደለም ብለውኝ ስለዛ ማወቅ ፈልጌ ነበር መለስሽልኝ ተባረኪ

  • @MM-uc9lb
    @MM-uc9lb 3 ปีที่แล้ว

    ገና ናማሁሺ ደክተር እኔ የሚያመኚ የወር አበባ ሳይ ሳይሆን። ከጨረሰኩ በሆላ የህነ ህመም ያመኛል። እና የሚፈሰ ነገር አለ እና ይቆረጠኛል በጣም ከግዜ በሆላነዉ። እንደዚህ አይነት የማየዉ። እንደ ነጭነገር እየተጎረደ ይወጣል በጣምነዉ የሚዪመኚ እሱ ከወጣ በህላ ቴንሺ ይተወኛል ብቻ ጌራ ገብቶኛል

  • @hermonhermon3085
    @hermonhermon3085 4 ปีที่แล้ว +41

    ግን እንደእኔ በዚህ ምክንያት ሴት መሆኑን እሚጠላ አለ?

  • @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
    @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ እናመሠግናለኅ እኔ በፓሬድ ግዜ ፈጣሪይ ከሞት ኘው የሚመልሰኝ ህመሙ ከባድ ነው ዶክተርጋ ሲሄድ አግቢ ሌላ አይለኝም። ይሄ ህመም ይዜ እንኮን ትዳር ምንም አልፈልግም
    ፈጣሪዮ ያውቃል መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @marieemariee1196
      @marieemariee1196 4 ปีที่แล้ว +1

      Hi. Ehite. Sitagebi. Liji. Sitiwaji. Yixefali. Enerasu. Mochenewu. Yemimelesewu. Yeneberewu. Yaledikuti. Hakkbeti.. Yelemi. Gini. Agibiche. Kagebawu. Bohala. Siwadi. Bezawu. Xefa. Ayizoshi. Tesifa. Atiqureci. Yitewushali. Eshi. Yeneqojol

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122 4 ปีที่แล้ว +3

    እባካቹ የማሕጸን ሕመም መዳኒቱ ምንድነው የወር አበባ ሊመጣ ሲል በጣም ነው ማሕጸኔ የሚያመኝ እናም ያሳክከኛል ትክክለኛ ጌዜ ጠብቆ አይመጣም በ15. ቀን ነው የሚመጣብኝ ኡፍፍፍፍፍፍ እውነት ለመናገር ሕመሙ ያለባቹ ትርዱኛላቹ ብዬ አስባለው ለማንም አልናገርም ያለሁት ስደት ነው 😭😭😭😭

  • @seblewengel1401
    @seblewengel1401 ปีที่แล้ว

    ስላወኩሽ ደስብሎኛል እኔ ከጀመረኝ ጀምሮያልሽውን ህመሞች አሉ ህክምናወስጄም አልተሻለኝም ምንላርግ በመጣ ቁጥር እየተሳቀቅኩኝ ነው ስራመስራት አልቻልኩም

  • @sofiamuhammed1930
    @sofiamuhammed1930 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እኔ የመጣ እለት በጣም ነው እሚያመኝ ሴት መሆኔን እራሱ እስከምጠላ...

  • @iloveyoumama9938
    @iloveyoumama9938 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ያሁኑ አልፎ ገና ለሚመጣው ወር ያሳስበኛል በጣም ከባድ ነው እየጨመረ ነው የሚሄደው ግን የመጀመሪያ ቀን ብቻ ነው በሁለተኛው ቀን አያመኝም ብቻ እላህ ይርዳችሁ በዚህ የምትሰቃዩ ህመሙን የሚያውቅ ያውቀዋል

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      እደኔ እኔም ቀጣዩው ወር ያሳስበኞል እኔስ ሳዩመጣአ ጀምሮው ያመኞል እስከምጨሩስ

    • @iloveyoumama9938
      @iloveyoumama9938 4 ปีที่แล้ว

      @@seadatube42 ከባድ ነው እኔ ከመምጣቱ በፊት አያመኝም አልሀምዱሊላህ ግን የመጣለት ሰዎቼም ይደናገጣሉ አሁንማ ወንዶቹም አወቁብኝ እስከዛሬ በሌላ ነበር የሚመሀኘው አሁን ግን አውቀውታል ህመሜን

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      @@iloveyoumama9938 አዩዙሽ ማማአ ጂጂብል ጨቅጭቀሽ አኑሩዩ እሻህጋሩ ጨምረሽ ጠጭእ በፕፕሲዩ ሙቅእ ያለውሀ ያጂበት ሁድሽን ማር እኔም ሰወቸእ ያቆብኞል ወገቢን አስሩነው የምሰራው ሁድን ወገቢን ስቃዩነው እሰው ቤት አዩተኞ ማጃም ደግሞው የዛቀን ዩህን አልሰራሽ ዩህንን አላፁዳሽ ትላለዩ እየሰራሁው እያወቀዩ እያመመኝ እያየዩ ክፍቶአ ጥሩዋአ መከራአ አቤት ካላልኩው ስድባአ ኢናል ኡምሽ አብሽ ነው ስድባአ እኔ የዚህን ሰአት ጨስእ እላለሁው ታድጉን ሸበቱው ብቻአ ሁኩው 3 አመቲየ ከሱቤት እህ በአጠቃላዩ አስሩ አመቲዩ ድባዩ ህመም የጀመረኝ ምጣፍ ትላልቅ እናነሳለን አጥብነበሩ እሌላበቤት 6 አመት ወድህ በሽተኞ አሁኩው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አበዛሁብሽ እህት

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውዶች እኔለራሡ ስራመቀየር እምፈራው አዲስ ቤት ሄጄ የሚያመኝን ነው የማስበው😢😢😢

  • @hennahenna3747
    @hennahenna3747 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አመሰግናለሁ የናቴ ልጅ የኔ ቆንጆ

  • @wesenfentahun6626
    @wesenfentahun6626 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ወንገቤና ሆዴን በጣም ያመኛል መፍትሄ ምንድነው ?

  • @ማሪፋወሎየዋ
    @ማሪፋወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +6

    እባክሽ እህት መላ በይኝ ቤረደ ሲመጣ በጣም ያመኛል ከምልሽ በላይ ራሴን እስታለሁ ያስመልሰኛል በቃ ምን ልበልሽ ሁሉም ነገር ነው እሚያስጠላኝ

    • @seadi4577
      @seadi4577 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ ውደ አሁለታ በቃ እየጨኩ ነው እርይይይ ያልኩት ውይ የሄ ፓናዶል ባይኖር የለሁም ነበር ግን ክኒኑ ሌላ ችግር ባያመጣብኝ ብየ እየፈራሁ ነው ግን የሄው 8አመት ሊሆነኝ ነው ፓናዶል መቃም ከጀመርኩ😓

    • @ማሪፋወሎየዋ
      @ማሪፋወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@seadi4577ኧረ seadi ውደ ክኒኑ ኮ ታዳ መጥፎ ነው ለበሽታ ይዳርጋል ህመሙን ለጊዜው ቢያስተውሽም ጥሩ አይደለም ማስታገሻ ብቻ ነው الله يدرسلن ايش الله

    • @aliamshan5408
      @aliamshan5408 7 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪልኝ ዉዴ እኔም ነኝ አላህየ የወጀላችን ማበሻ ያድርግልን ስት አመቴ ምንም ለዉጥ የለ ሲያገቡ ይተዋል ይላሉ እኔ ግን አግብቸም አልተወኝ እድሁም በሽታዉ ጨመረ እህህህህ

  • @kalkidanguyola
    @kalkidanguyola หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በፊት እንደዝ አያደርገኝም አሁን ግንአረብ ነዉ ያለዉት የሆነቀን እራሴን ስቼ ወድቄ ለተወሰነ ሰሐት አላቅም ነበር ስነቃ መሬት ላይ ነኝ እና ቤሬድ መጣ በ 18 ቀን ከዛ አሁን ደሞ በ13 ቀን መጣ በጣም ያመኛል

  • @Mahlet-lq1bu
    @Mahlet-lq1bu 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ህመም እኔን ብቻ የሚያመኝ ይመስለኝ ነበር ግን ሁሉም ጋር ነው የህመሙ ነገር አይነገርም ሀኪም ቤት ስሄድ ያው እናንተ እንዳለችሁት አግቢ ነው ያሉኝ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ሴቶችዬ 🙏🙏

    • @aliamshan5408
      @aliamshan5408 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ ለራሱ እኔብቻ ይመስለኝ ነበር በጣም ነዉ የሚያሠቃየኝ ስታገቢ ይተዉሻል አሉኝ አገባሁ ግን ህመሙ የባሠ ነዉ የጨመረብኝ

  • @ቲጂየጎንደርልጅ
    @ቲጂየጎንደርልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ከና ከመምጣቱ 10 ቀን ሲቀር ወገቤ በጣም ያመኛል ከዛ የመጀመሪያ ቀን በዳዴ ነው የሚያስኬደኝ ከንብርቴ በታች ያመኛል ምግብ ይዘጋኛል ውይይይ ስቃይ ነው

    • @tube-xh4cn
      @tube-xh4cn 4 ปีที่แล้ว

      Maryamn lek endene wuyi wuyi betam kebad new

    • @kedjiatwo236
      @kedjiatwo236 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ ውዴ እኔም እሱ ሲመጥ መፈጠሬ ሁላ ያስጠላኛል

    • @aa6750
      @aa6750 3 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም ነን ኡፉ

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠ ግናለነሸ ጥሩ ትምህርትነው ቀጥይበት የኔውድ

  • @jdndnnd9158
    @jdndnnd9158 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔንማ ገሎ ነው የሚመልሠኝ ኡፍ

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግኔለን ዶክተር🙏🙏🙏 እኔ በጣም ያመኛል በተለይ ወገቤ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር በረች

  • @ቃልየ-ፈ7ኘ
    @ቃልየ-ፈ7ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የማየው ሶስት ቀን ነው አዳድ ጊዜ ደግሞ አራት ቀን ይሆናል ከዚህ በላይ ግን አያልፍም እናም የመጀመርያው ቀን ግን ውይ ዝም ማለት ይሻላል መሰል ባይወራ በጣም ያመኛል ቁሜ ከሆነ ልወድቅ እላለሁ ያቅለሸልሸኛል ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል እረ ስቱን ብየው ብቻ በጣም እሚያመኝ የመጀመርያው ቀን ላናይ ነው እፍፍፍፍ

  • @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ
    @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን እህታችን እንኔ በጣም ጨንቆኝ ነበር ቀርቶብኝ ወር ከ15 ቀኑ ዛሬ ከች አለ ተመስገን

    • @Radiahmed
      @Radiahmed 5 ปีที่แล้ว

      የኔም እዳቺ ነው ግን አልመጣም

    • @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ
      @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      @@Radiahmed ይመጣል እህቴ ብቻ እንዳትጨነቂ ግርፋ በሻይ አርገሽ ጠጭበት

    • @Radiahmed
      @Radiahmed 5 ปีที่แล้ว +1

      @@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ በጣም ነው ነሚያመኝ እህት ከጊዜው ካለፈ አሁንማ ቆየ እናም ማሬ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ልዩ

    • @zuzunews7583
      @zuzunews7583 4 ปีที่แล้ว +2

      @@የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ ግርፋ ምድነው ማር?

    • @aliyaaabebe9949
      @aliyaaabebe9949 4 ปีที่แล้ว

      @@zuzunews7583 ቃራፋ ናው ማረ

  • @tirusaron2773
    @tirusaron2773 9 หลายเดือนก่อน

    Doctoria betam yamgal degmo yerega wes chgru mndnw

  • @ሳራየማራምልጅ
    @ሳራየማራምልጅ 4 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ከብርቴ በታች በጣም ያመኛን ምግብ ይዘጋኛ

  • @halenhalen8930
    @halenhalen8930 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን በጣም ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ በሚመጣብኝ ሰአት በጣም ነው የሚያምኝ እና የህመም መክላከያ መዳኒት ውስዳለሁ ጥሩ ነው ውይስ አይደለም ???መልሺልኝ እባክሽ

    • @ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
      @ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳች ነኝ ክኒን እወስዳለው ጉዳት አለው ወይስ

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 3 ปีที่แล้ว

    እረ እኔ ወላሂ አመቴ ከጀመረኝ ግን በመጣ ቁጥር የሰው ድምፅ ያስጠላኛል ወደላይ ይለኛል ያዞረኛል ህክምና ህጀ ነበር ውለጅ ነው ያሉኝ እኔ ባል የለኝም ለማግባት ዝግጁ አይደለሁም ሲመጣብኝ ከኒና እውጣለሁ የመጀመሪያ ቀን ሙቸ ነው ይምነሳው ከኒናው ግን ትንሽ ያስታግሰኛል ግን በጣም እየከሳሁ ነው ዶክተር መፍትሄ ካለሽ በፈጠረሽ አሁን ወሩንም አይጠብቅ እደኔ የሚሆን አለ ግን እህቶቸ መፍትሄ ካላቹህ ንገሪኝ😭😢🙏

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን. ዶክተር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
    @ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ታድያ ለህመሙ ምን እንጠቀም ህመሙ እዲያቆም ክኒን ስውጥ ደና እሆናለው ከኒናው ጉዳት ያደርሳል ወይስ እዴት ነው

  • @በመኖሬደስተኛነኝ
    @በመኖሬደስተኛነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር በጣም የማማክርሽ አለኝ ስልክሽን ብትሰጭም

    • @እናቴየመኖሬተስፍናት
      @እናቴየመኖሬተስፍናት 3 ปีที่แล้ว

      ረእኔምያመኛል
      ሀኪምቤትሥንትጊዜሄድኩኝ
      ምንምነገርየለሽ
      ሥታገቢይለቅሻልይሉኛል

  • @hiwethiwet8169
    @hiwethiwet8169 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል. ማር.አመሰግናለሁ. ስወድሽ. እህት

  • @mssalamsalam9159
    @mssalamsalam9159 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩነገር አስተምሩን።እወድሻለሁ።

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 4 ปีที่แล้ว +4

    ወር አበባ በ3 ወር አንድ ግዜ ይመጣል ችግሩ አላውቅም
    ምክንያቱም ያለው የሰው ቤት ስለ ሆኔ አልተመቸንም ወደ ሀክሞችጋ ለመሄድ አይመችም ደሞ ስመጣ ያሜኛል እባክሽ መለሽ??

    • @woynishetzarihun7122
      @woynishetzarihun7122 4 ปีที่แล้ว

      Enemi.3''4.wori.yikoyali.miknatuni.alwokumi.nigergn.banatishi.madami.beti.new.yalehuti..

    • @netuhgubay7950
      @netuhgubay7950 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኔም በጣም ተቸግሬአለሁ እስከዛሬ አያመኝም ነበር አሁን ግን ሆዴን እያሳበጠ በጣም ተቸርኩ

  • @hikmaseid1093
    @hikmaseid1093 3 ปีที่แล้ว +1

    Àllhamdulilah eskahun tenaga nag Yeh barasu telk nagar new eski amasgnu🙏😊

  • @emebettolosa9496
    @emebettolosa9496 2 ปีที่แล้ว

    Betam tnx d.r

  • @terefechtmamayebetamiename8453
    @terefechtmamayebetamiename8453 3 ปีที่แล้ว

    uuufffff Wogebeni Betam Yamenal 15 Qeni Mulu Tutemi Betam Yamenal Befiti Endezi Ayamenm
    Sira Silebezabin Yihun Alaqim

  • @daliamakeupnail3318
    @daliamakeupnail3318 4 ปีที่แล้ว

    Selam yibzalsh ene betam new yemiyamegn rasen hula yemstbet gize ale mefeses jemro yemejemriyawechun 6-7 yemihonu seatochi bcha memot eskimegn Dre's yamegnal hikmna heje neber mewled endalebgn negerugn eskezaw gin uffffff stnete betam new miyastelagn

  • @eskuesku3150
    @eskuesku3150 4 ปีที่แล้ว +1

    ያመኛል ብቻ አይገልፀውም ከእምብርቴ በታች ወገቤ በየወሩ መምጫው ቀን ሲደርስ አሳቡ እራሱ ይገለኛል ዶክተርዬ እኔ ያለሁት በመዳኒት አይል ነው iburofen 400mg እና mefenamic acid 500mg ነው በየወሩ ሁለቱን ወስዳለው አንዱን ብቻ ከወሰድኩም እመሙ አይተወኝም ግን በጣም ፈራለሁ ወደፊት መዳኒቱ አይጎዳይም ወይ ብዬ😥

    • @Jxxnxkdkdndn
      @Jxxnxkdkdndn 4 ปีที่แล้ว

      በጣም በእውነት እባክሽ መፍቲሄውን ንገሪን ደኩተር

  • @miliatimo5466
    @miliatimo5466 3 ปีที่แล้ว

    Thank dokter xuru timirti nw😍😍🤩❣

  • @betitube12
    @betitube12 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ሲስተር

  • @frataefrata4144
    @frataefrata4144 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔን ጥያቄ አለኝ የወር አበባዬ ወሩን ጠብቆ አይመጣ በዛ ላይ በጣም ይፈሰኛል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @kichihailu9655
    @kichihailu9655 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr 😊 💓

  • @munachapi9293
    @munachapi9293 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ማስብ እራሱ አልፈልግም ገሎ ነው ሚመልሰኝ ጌታን እኔ ገና ሳምት ሲቀረው ነው የምግብ ፈላጎቴ ይጠፋል እራስ ምታት ሙሉ ሰውነቴ ነው ቁስል ሚሆነው ውይ

  • @ሀይማኖትአሥየ
    @ሀይማኖትአሥየ 4 ปีที่แล้ว

    እረ የቁርጠት ነገር ተውት አይነገር በስሀቱ አይመጣ ሲል ነው የሚያሳስበኝበተረፈ እናመሰግናለን

  • @reziqaahmad4499
    @reziqaahmad4499 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @zhfgh5578
    @zhfgh5578 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀርፈ ትምርት ነዉ

  • @جميلةعلي-ض1ط
    @جميلةعلي-ض1ط 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ አመሰግናለሁ እኔበጣምያመኛል የወር አብባዬ የመጣውን ይጀምረኛል ስሜቱ ከብርቴ በታች ይቆርጠኛል ታፋዬን ይመኛል ወገቤን ይቆራርጠኛል በዛ ላይ ልቤንይደክመኝና ወደዛውፌት እሰራለሁ ሰውም እስክስት ድረስግንወደዛውጫናጣቢያሄጄ አንድመርፌስወጋይተወኛል

    • @aliamshan5408
      @aliamshan5408 7 หลายเดือนก่อน

      ዉድየ መርፌ አትወጊ እኔ በጣም ያመኝ ነበርና ሁሌ በወር በወር እወጋ ነበር ግን አሁላይ ስተወዉ እደት ማሠቃየት እደያዘኝ በዛላይ መርፌዉ ለመዉለድ ጥሩ አይደለም ብለዋል

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን 💚👍

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 ปีที่แล้ว

    ጓደኛዬ ነበረች ጎረቤታችን የምትሰራው ራሰዋን እስከ ምትስት ድረስ ነው የሚያማት አሁን ኢትዮጵያ ሂዳ ባል አግብታበት ነው የተዋት መጥታ የወር አበባዋ መጥጦባት ነበር እና አላመማትም በጣም ነው የገረመኝ መፍትሄው ባል ማግባት ነው አበቃ

    • @የራቢየራቢ888
      @የራቢየራቢ888 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶ በጠም ነወ የስቅሽ 💖በልማ አሁን ኬት የጌኛል በሶዊሀገር። ግን እኔን ወርአበበ በይኖሬኝም ሁሌም የሜኛል ምግቢሁለ የዘገኛል መለበይልኝ

  • @abdvl9989
    @abdvl9989 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ሢመጣ ያመኛል እራሤን ሁሉ አላቅም በጣም ያሥመልሠኛል ከንብረቴ በታች ያቃጥለኛል በሥደት ላይ በየወሩ መተኛት ከባዲ ሆኖብኛል

    • @ayshalslamislam368
      @ayshalslamislam368 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽበጣምከባድነዉስቃይአለዉ

    • @almaznegash3708
      @almaznegash3708 3 ปีที่แล้ว

      Thank u for your help God bless u. 👌👍

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 3 ปีที่แล้ว +5

    እርሱስ እንዳው መፈጠሬንም ያስመርርረኛል አረረረረረረ ውይይይ ሴትትትትስስስ😭😭😭😭😭😭

  • @maryemeseret1821
    @maryemeseret1821 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ አንድ ነገር ንገርኝ ማንስ ቲሪስሽኔ ተስተካክ ሎአይመጣ እናምን እንድሆን ብትነግ ሪኝ

  • @ልእልቲልእልቲ
    @ልእልቲልእልቲ 3 ปีที่แล้ว

    ደክተር፣እናመስገናለን።

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን እኔ በጣም ያመኛል ሊመጣ ሲል ቢያንስ10 ቀን ሲቀረኝ ሽንቴን ስሸና በጣም ያመኛል ምን ላድርግ??

  • @wubayehuaweke5145
    @wubayehuaweke5145 ปีที่แล้ว

    Be wer hulet gize new yemimetabign betam new yemiyamegn tesekayew ebakachu meftihewn yemitaku nigerugn

  • @zemzemamen-qr5ed
    @zemzemamen-qr5ed 20 วันที่ผ่านมา

    እኔም እንዳቺው ነኝ ወላ እራስሽን አጥፊ አጥፊ ነው የሚለኝ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶክተር❤❤❤ እረ እኔስ ገደለኝ😢

  • @lezahope9488
    @lezahope9488 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much!

  • @aminahussain2198
    @aminahussain2198 4 ปีที่แล้ว +1

    የ3አመት መድሀኒት አሥቀብሬ ነበር አገልግሎቱ አለቀ ምን ችግር ያመጣብኛል ?ተጨማሪም የወር አበባ አይመጣኝም

    • @toybaali3169
      @toybaali3169 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የወር አበባ ቆሻሻ ደም ነው ብዙ ጊዜ በውስጥሽ ባታሥቀምጭው ጥሩ ነው

    • @tigestbeletew8544
      @tigestbeletew8544 4 ปีที่แล้ว +1

      አሶጭው ጥሩ አይደለም

    • @ኡሙአማርበድርያ
      @ኡሙአማርበድርያ 3 ปีที่แล้ว

      አስወጭው ልክ ስታወጭው ቀኑን ጠብቆ ይመጣል

  • @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
    @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +2

    የጌታ ስራ ሁኖ እንጅ እኔነቴን እጠላለሁኝ ዉይይይይይይ ምጥ የዚህን ያህል የሚያም አይመስለኝም

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ውነሽን ነው

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 9 หลายเดือนก่อน

      ምጥማ ልጅሽ ተስፋ ነው ተሠቃየን የምር😢😢

  • @የድንግልልጅነኝያውምያማላ
    @የድንግልልጅነኝያውምያማላ 5 ปีที่แล้ว +16

    የኔማ እንደ እርጉዝ ያስመልሰኛል ህመሙማ እሱን ሳስብ ይጨቀኛል

    • @hiwethiwet8169
      @hiwethiwet8169 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @hdhe7392
      @hdhe7392 4 ปีที่แล้ว +2

      እንየም እና የኔ ደግሞ ሁሉንም ነገር ይሸተኛል ና እንዴ ያለባል የረገዛል ወይ የሚለበት ግዘኣለ

    • @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
      @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ወላሂ እኔም ነኝ እህል እራሡ መብላት አልችል ውሀ ብጠጣ እኮን ያስመልሰኛል ስለ ህመሙ ማውራት አልችልም ግን ብዙ ጊዜ ጎደኞች ያች የተለየ ነው ይሉኛል እና በጣም ነው እምፈራው ሌላ በሽታ እዳለብኝ እያልኩ

    • @ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ
      @ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ 4 ปีที่แล้ว

      እህህህህ እኔም

    • @መሬም-ቘ3ቐ
      @መሬም-ቘ3ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

      እህ እኔብቻ መስሎኚ ነበረ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 3 ปีที่แล้ว

    እሰከስት እድሜ መውለድይቻላል ጨቆኛኝ ስደትላይነኝ የመውለድጉጉት አለኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @maadinaksamaadinaksa860
    @maadinaksamaadinaksa860 3 ปีที่แล้ว

    ድክተር እኔ እርግዝ ነበርካ በሰባት ወር ከሆድ ውሰጥ ፀንሰ ሙትብኛ ከዝም ቀጥሎ ከዝም የወር አበባ አይመጣም አምሰት አመት ሆነኛ

    • @hananmuhammed9934
      @hananmuhammed9934 3 ปีที่แล้ว

      ሀኪም ቤት አልሄድሽም?

    • @maadinaksamaadinaksa860
      @maadinaksamaadinaksa860 3 ปีที่แล้ว

      ሀኪም ቤቴ ሄጅለሁ ምንም መፍትሔ የለኛም አንድየ የማህፃን አመልያ አድሪገለሁ ገን ይመጣል ብለውኛ ነበር መድህናትም ወሰጀ ነበር ገን ምንም አልመጣም

  • @ኢክራምናኝያራሱልወደጅ
    @ኢክራምናኝያራሱልወደጅ 4 ปีที่แล้ว

    በኔ ወያ ወረ አይመጠብኝም ምክኝቱ ምንድነው. እበኮን ይመልሲ

  • @dervemeteku193
    @dervemeteku193 4 ปีที่แล้ว

    Ena Masgenaln Dokter 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @ሙሉመንዝዳምጠው1
    @ሙሉመንዝዳምጠው1 4 ปีที่แล้ว

    አረ እኔ ካድየም ሁለትየ ይወርድብኛል ፂንሱ እቅስቃሴ የለውም አስወጪ ነው የሚሉኝ ምክንያቱን ንገሩኝ ብላችው ምንም ሊነግሪኝ አልቻሉም ሙሉ ምርመራ ወስጀ ኖርማል ነው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +3

    *እምየ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክጉንሽ ያድርግሻት ትጠብቅሽ ማርይ ቴክው !*

    • @haanihaani1517
      @haanihaani1517 4 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናል እህት

  • @sohammohamed2721
    @sohammohamed2721 4 ปีที่แล้ว +1

    በፊት በጣም ያመኝ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ። ከወለድኩ ቡሀላአ ምንም ህመም አይሰማኝ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so my lovely sis

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን፣እህቴ

  • @kebronmered1825
    @kebronmered1825 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ የመጥብኝ12 አመት ነዉ አሁን 22አመቴነዉ ግን በጣም ነዉ የሚያመኝ ደሞም በደብ አይፈሰኝም

  • @አላህወኪል-ሸ7ተ
    @አላህወኪል-ሸ7ተ 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር መዳኒትምሃንአያረገንምእደ ወልደንለማናቀዉ?ከስደትመልስየመጀመርያየእቅድልጅነዉ ያረብአላህ ያሣካልሽበሉኝእህትወቸ በጣምያመኛል የወርአበባየግን መዳኒትአልጠቀምም ልጅመዉለድስለምፈልግ😢😢😢😢

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 4 ปีที่แล้ว

      እኔየሆነ፣መድሀኒት ከጊዜወድህ፣እውጣለሁ፣ሴትዬየም፣ትወጣለች፣😭😭😭

    • @አላህወኪል-ሸ7ተ
      @አላህወኪል-ሸ7ተ 4 ปีที่แล้ว

      @@Zአልወድቅባይታጋይ ምድነዉመድሃኒቱ እህት እኔአልጠቀምም አንድቀንተኝቸ ሣለቅስእዉላለሁ ይለቀኛል ሙቅዉሃነዉ እምጠቀመዉ መድሀኒት በጣም እፈራለሁ

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 ปีที่แล้ว

    ምስጋናዬ ከልብ ነው ዶክተርዬ የቁርጠት ነገር አያድርስ ነው

  • @የራቢየራቢ888
    @የራቢየራቢ888 3 ปีที่แล้ว

    ምን መድራግ አለቢኝ አራ በአሏህ ንገሩኝ

  • @አላህውኪል-ተ4ሠ
    @አላህውኪል-ተ4ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ እኔ የወር አበባ ልመጣ ሳምት ሲቀረው ጡቴን ያመኛል ምን ማርግ አለብኝ 🙏🙏🙏💋👈

  • @tube-dg2un
    @tube-dg2un 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር. እኔ. በሴስት ወር. አንደየ ይመጣል. ሲመጣም. ሁለት ቀን ብቻ. ትንሽ ፈሶ. ይሄዳል. እስኪ ንገሪኝ. ገና ቤተሰብ እየሄንከሽ ነው. መልሽልኝ.

  • @TadeYerga
    @TadeYerga 5 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትያለሽ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን እህት

  • @AlemneshiTube
    @AlemneshiTube หลายเดือนก่อน

    አረ እኔበጣምነዉ የሚያመኝ ምግብ ሢሸተኝ ያመኛል የጠጣሁት ዉሀ ይወጣል panadol ሥዉጥ ተመልሦ ነዉ የሚወጣዉ ብቻ ሤትነቴን አሥከሚያሥጠላኝ ድረሥ😢😢😢

  • @negnselemte4891
    @negnselemte4891 3 ปีที่แล้ว

    በግል ላገኝሽ እፈልግ ነበር እንዴት ላግኝሽ እንዳው ውለታሽን ባልከፍልሽም ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ መገኛሽን ስጭኝ

  • @ሠአድ-ኸ7ፐ
    @ሠአድ-ኸ7ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ እኔም በጣም ያመኛል ግን እኔ ገና ስጀምር ጀምሮ ያልሻቸው ምልክቶች ሁሉ ይሰሙኛል ግን እመሙ በጣም ማሀፄኔን በጣም ያመኛል ግን ብዙ ጊዜ የወር አበባ ባላይም ማሀፄኔን በጣም ያመኛል አዳድ ጊዜ መተኛት ሁሉይከለክለኛል ግን ሀኪም ሂጄ እደፈለጉ ይሉኛል እጥፍ አጀት ጨጓራ ምናምን እያሉ መዳኒት አስታቅፈው ለማይሻለኝ ነገር ብሬንም ጨርሼ እመለሳለሁ

    • @t2y3g2gtttq5
      @t2y3g2gtttq5 4 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት እኔም ያመኛል

    • @ሠአድ-ኸ7ፐ
      @ሠአድ-ኸ7ፐ 4 ปีที่แล้ว

      @@t2y3g2gtttq5 እኔኮ የምር ደሞ ለፔሬድ ይሉኛል ግን እኔ የምሆነውን እነሱ አልቀመሱትም በቃ ሲጀምረኝ ጀምሮ አለሁ አለሁ ብቻ አልሀም ዱሊላ

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 9 หลายเดือนก่อน

      ያልተያዘ ግልግል ያቃል አሉ የሚያቅያቀዋል

  • @የራቢየራቢ888
    @የራቢየራቢ888 3 ปีที่แล้ว

    ወዶቼ እስክ መልሱልኝ እኔን የወርአበበ በይኖራ ግዜ ሁሌም የሜኛል

  • @መክያሰብሥብ
    @መክያሰብሥብ 4 ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽን እንደትነው እማገኘው

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ
    @ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ 4 ปีที่แล้ว

    ከመጣ እሰከ ሁለት ቀን በፈተና ነው። የማልፈዉ ወገቤን ያመኛል ሆደን ይቆርጠኛል ኡፍፍፍፍፍፍ ያረብ

    • @aliamshan5408
      @aliamshan5408 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር