#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025
  • Follow us on our Socials
    Kendil Media - / @kendilmedia
    Kendil አውደምህረት - / @kendil_awudemihret
    Kendil Shorts - / @kendilshorts
    Deacon Zemari Kedametsega Yohanis mezmur channel - / @kedametsegaofficial
    Tiktok - / kendilmedia
    facebook - / kendil.media
    Contact us using - +251 97 313 5923 +251 95 569 2023 +251 95 567 5524
    #kendilmedia #kendilawudemihret #kendilshorts #kedametsega #kedametsegayohanis #deaconkedametsega #mezmur #orthodox #orthodoxmezmur #ፍትሐነገስት #ልማድእናክርስትና #ጨዋታለሕይወት #ጉዞዎቼ #የምስጋናማዕድ #ethiopian #ethiopia #church #orthodoxchurch #ethiopianyoutubers

ความคิดเห็น • 355

  • @AbiMatty
    @AbiMatty 2 วันที่ผ่านมา +78

    መቼም ቀንዲል ሚዲያ እኔን አፍርሶ እየሰራኝ ነው ብል ማጋነን አይሆንም ክብር ለቀዳሚ ፀጋ እና ለመጋቢ ምትኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም የልደት በዐል::

    • @ZewudeZewude-no8pm
      @ZewudeZewude-no8pm 2 วันที่ผ่านมา +3

      እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልን።መላይትንያሰማልንአሜን

    • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
      @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 วันที่ผ่านมา +5

      ኧረ እኔንም እዳዲስ ወደ ክርስትናዬ ነው እድመጣ ያደረገኝ አቤት ያለፈውን ግዜዬን ሳስብ ለካ ክርስቲያን አልነበርኩም በእውነት እድሜ ከጤና ይስጣቸው

  • @wudealemu-bk6kd
    @wudealemu-bk6kd 3 วันที่ผ่านมา +107

    ይህ ቻናል ደስ የሚል ነው ጨፋሪ ነበርኩ አሁን ግን ትክለኛውን መንገድ ተከትያለው ብዙ ነገር አወኩ እናመስግናለን ታድያ ሼር ላይክ ስብስክራይብ ያረኩ አትለፌ የተስማማ ላይክ ያረገኝ ፡ደስ ስል እኮ

    • @Messi21Yerayawa
      @Messi21Yerayawa 3 วันที่ผ่านมา +12

      @wudealemu-bk6kd ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 2 วันที่ผ่านมา +4

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Biza-b6h
      @Biza-b6h 2 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን 😊

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 2 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔርይመስገን

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 2 วันที่ผ่านมา +18

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ መምህሮቼ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 2 วันที่ผ่านมา +26

    የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለጌታችን የመድኃኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 2 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን🎉🎉

    • @MeseretTemesegen-i7y
      @MeseretTemesegen-i7y วันที่ผ่านมา

      @እናቴ ኪዳነ ምሕረት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ነው የሚባል።

  • @galmam-p4f
    @galmam-p4f วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለመድሃኔታችን እየሱስ ክርስቱስ ዋዜማ በአል አደረሰን ❤❤❤እናመሰግናለን መምህራችን

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 3 วันที่ผ่านมา +18

    በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @LileTufa
    @LileTufa วันที่ผ่านมา +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ለስደተኞቹ እድሜና ጤና ሰቶንከስደት መልሶ በመቅደሱ ቆመን አስቀድሰንከስጋ ወደሙ ተቀብለን በዓሉን እንድናከብር የእግዚአብሔር ፍፁም ፍቃዱ ይሁንልን

  • @HabtambelayBelay
    @HabtambelayBelay 3 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ደና መጣችሁልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምሮቻችን ለሁላችሁም እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳቹ አደረሰን 🙏

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 2 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነቱ እኔ ሁልጊዜም የቤተክርስቲያን ልዕልና ያስደንቀኛል በቃ ጥንቅቅ ብላ ያለቀች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት የቤተክርስቲያናችን ዕንቁ መምህር ምትኩ አበራ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይዎትን ያሰማልን!!! ምዕመናን ስርዓተ ቤተክርስቲያን በእጅጉ ያስፈልገናል!!!

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 3 วันที่ผ่านมา +9

    ❤❤❤❤❤ደስስስ ስትሉ. እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Inneyee
    @Inneyee 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen ameen ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሑ አደረሰን 🥰

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን 🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን ሰምተን ለመጠቀም ያበቃን !!!

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ วันที่ผ่านมา +1

    መጋቢ መምህር ምትኩ
    ለወንድማችን የመፈሳዊ ፍሮግራሞችን
    ለዓለም እንዲዳረስ ስለደከማችሁ
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን
    በድሜ በፀጋ ይባርክልን
    በረከታችሁ ትደርብን ይባርኩኝ
    ገብረ ሥላሴ ነኝ

  • @GetahunHailu-x6p
    @GetahunHailu-x6p 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር በጊዜው ነው የሚሆነው ይህች ድንቅ ሃይማኖትን ለራሷ ምእመንና ለአህዛብ የሚገለጥበትን ሰዎች እግዚአብሔር አስነስቷል መጠቀም ከቻልን እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 3 วันที่ผ่านมา +3

    "ሕፃን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሠጥቶናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል" ኢሳ. 6:9
    "እግዚአብሔር ይመስገን መምህር /ወድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🌹🌹 አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን :ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር :ለብረሃነ ልደቱ በሰላም ያድርሰን🙏✝️

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን አንደባትህ ይለምልም❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንአደርሳቹአደርሳንመምእርቃልይወትያሰማልንአሜንአሜንእኛምለአገሬቺን
    እንዲያበቀንፀልዩልንበሀልንእዲናከቢር❤❤❤❤

  • @MtPl-nz4nj
    @MtPl-nz4nj 3 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እነመሰገነለን❤❤❤

  • @tirsitsahleantero317
    @tirsitsahleantero317 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሂወት ያሠማልን በእውነቱ እፁብ ድንቅ ት/ት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MokeDad
    @MokeDad 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ በእውነት መምህራችን እድሜ ከሙሉ ጤናው ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን ❤❤❤

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እንካአን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን በእውነት በብርሀነ ልደቱ የሃገራችን ኢትዮጵያ ብርሀን ያርግልን የምንድንበት ወደ ቤቱ የምንመለስበት ያርግልን
    አለማወቃችን ጠፍተናል

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hamziyawoldemichael9788
    @hamziyawoldemichael9788 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንደት አመሻችሁ እንቁ መምህሮቻችን የክርስቶስ ፍቅርና ሰላም አይለያችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MogesGudeta-q5t
    @MogesGudeta-q5t 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን. ለብረሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረስን ❤

  • @አፀድማርያም-ረ8ለ
    @አፀድማርያም-ረ8ለ 2 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን መልካም በአል የሆነልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን የታመሙትን የማርልን ንጹ ልብን ይፍጠርልን መድኃኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አደረሰን አደራሳችሁው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና በእድሜ ያቆይልን በኡወነት ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድተውኛል ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏❤️

  • @HelaHela-z3y
    @HelaHela-z3y 3 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንዲህም ወንድማችን ዳቆን ገዳሚ ፀጋ ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናልን

  • @taneasamea8722
    @taneasamea8722 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @GfHf-x7v
    @GfHf-x7v วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ቃል እይወት ያሰማልን መምህር እነመሰገነለን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🙏🙏

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማምራችን ቃለ ይወት ያሰማል የጌታችን ለብርሃነ ልደቱ እንካን አደረሳችሁ እንኳን አብረን አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 2 วันที่ผ่านมา +3

    Enkane aderesewote memheratgne kale heywete yasemalegne 🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኳን ደህና መጣችሁልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ቀዲል ሚድያ እዳዲስ እሰራን ነው ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን ክበሩልን

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደርሳችሁ ቤትሠብ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤
    እድሜ ይሰጥልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 3 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት የአሠማልን ❤
    ድንቅ ግንዛቤ የሚሠጥ ❤ የሚያስታውቅ ❤ የሚመክር❤ሚስጥርን የሚገልጽ❤ ነው
    ረዥም እድሜ ከጤና ለመምህራቻን🙏😍

  • @TsehaineshFessehaie
    @TsehaineshFessehaie 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ክቡር መምህሮቻችን
    ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም ኣደረሰን።
    መልካም በዓል ያድርግልን ኣሜን።

  • @SarhSarh-g2v
    @SarhSarh-g2v 3 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን (3)ቃለህይወት ያሠማልን አባቶች እናመሠግናለን የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalenatAbe-r7d
    @SalenatAbe-r7d 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Tsedale21
    @Tsedale21 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️ ወይ ጉድ እኔ የገና ዛፍ ሲባል ገና አሁን ማወቄ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😔🥺

  • @ይህምያልፋል
    @ይህምያልፋል 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መምህራኖቻችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ደስ እያለኝ የማየው የነብስ ምግብ

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እንኳን አብሮ አደረሰን ለጌታች መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል፡፡

  • @ensratube
    @ensratube 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤

  • @ዶንኪ
    @ዶንኪ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይሴጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ወድማችን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ አዘጋጆችም ሁላቹህንም እናመሰግናለን በርቱልን ❤

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕለቱ ነው ያዳመጥኩት መልካም በዓለ ልደት ያድርግላቹ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @SalamMuhammad-n2e
    @SalamMuhammad-n2e 2 วันที่ผ่านมา +1

    በውነቱ ቃለ ሒወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃል ሕይወት ያሠማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድረብን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን ወንድማችን አንተንም እመብርሃን እድሜና ጤና ታድልልን አሜን

  • @ሔርሞን-ቀ
    @ሔርሞን-ቀ 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የህይወትን ቃለ በረከቱን ያሰማልን በእውነት ግልፅ የሁነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤❤

  • @azikaazikaazika
    @azikaazikaazika วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሔር ይመስገን እንክዋን አብሩ አደረሰን አሜን አደረሳቹ ❤❤❤❤

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 วันที่ผ่านมา

    ትለያላችሁ እኮ እንኳን አብሮ አደአሰን ቃለህይወት ያሰማችሁ❤❤❤ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን❤❤❤

  • @MeremfredeTeshome
    @MeremfredeTeshome 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለህወትን ያሰማልን
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @esvza5004
    @esvza5004 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሠማልን መምህራችን🙏🌹🌹🌹

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ኦሪቶዶክሳዊያን በሙሉ ለጌታችን መድኃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ባዓለ ልደት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር ምትኩ ያገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን በእውነቱ🙏❤

  • @emebetdessie-hz4ec
    @emebetdessie-hz4ec วันที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሊቀ ዲያቆን ❤❤❤

  • @SamsunA06-c1r
    @SamsunA06-c1r วันที่ผ่านมา

    ክብር ለ ድንግል ለጅ......❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 እንካን አብሮ አደረሰን......2017 የገና ....ለ ክርስቶስ ልደት........❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፥መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!።

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልንመምህራችን እግዚአብሔር በቅድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ በያላችሁበት እግዚረብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MeseretTemesegen-i7y
    @MeseretTemesegen-i7y วันที่ผ่านมา

    እሺ ቀዳሜ ጸጋ መምህር ጌታችን መድሃኒታችን ብለው አምላካችን የሚለውን አይተው አይዝለሉ
    ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ነው የሚባል።
    ያበርታችሁ።

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዉነቱ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው

  • @rahelmekonnen2037
    @rahelmekonnen2037 2 วันที่ผ่านมา

    በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማችሁ።

  • @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ
    @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ሁልጊዜም ቀዳሚ አንድርምጃ ቀንድል ሚድያ❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእወነት እጅግ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤

  • @ZemenayMelashatwork
    @ZemenayMelashatwork 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ይሰማል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እኛ ሰደተኞችንም ወደ ሀገራችን በሰላም ተመልሰን ለማክበር ያብቃን😊😊❤❤🎉

  • @AddisTaye-f5o
    @AddisTaye-f5o 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @GcGc-h2j
    @GcGc-h2j 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳቺሁ መልካም ብአል ይሁንልን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ
    @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለእናተ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን የሰላም አምላክ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @yodiyanshaseged5723
    @yodiyanshaseged5723 2 วันที่ผ่านมา +1

    Memihir hoy sile siel yasitemarutn adamichalehu yene tiyake sielat siyareju betegebiw tinikake makatel new yemil timihirt temireyalehu erso min yilugnal basilisk kidusan sielatin masikemetis hatiyat new ebakiwon yimelisulign

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርም ዲያቆን ፀጋ እንኳን በሰላም መጣቹህልን
    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርልን በርቱልን ከእናንተ በጣም ብዙ ተምረናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TyHg-p4x
    @TyHg-p4x 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት እግዚ አብሔር ይመስገን ቃለህ ይወት ያሰማልን እንኳን አን አብሮ አደረሰን መ ምህራችን እንዲሁም ወንድማችን በእውነት በ ብርሀ ነልደቱየሃ ገራችንኢ ትዮጵያብር ሀን ያርግልንየም ንድንበት ወደቤቱ የምን መለስበት ያርግልን አለ ማወቃ ችን ጠፍተናል ❤❤🙏🙏🙏

  • @SelamZnashi
    @SelamZnashi 2 วันที่ผ่านมา +1

    bewnet memhrochachin kale hywet yasemaln slemsetun tmhrt betam bzu eyetemarku new ena begla 🙏🙏🙏🙏

  • @HiwotBekele-k2n
    @HiwotBekele-k2n วันที่ผ่านมา

    ,ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሁል ግዜ እየተማርን ነው ሁል ግዚ ላተ ጤናውን እንዴስጥህ ፀሎቴ መምህር። ቀንዲል እናመስግናለን

  • @Mebri19
    @Mebri19 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳቹ የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @dagimtadesse4177
    @dagimtadesse4177 2 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበርቱ ለውጥ ይመጣል ብዙ ነብስ ይድናል በዚህ ፕሮግራም

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልንን እኮን አደርሳቺሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዩቺ ቅመሞቼ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጠን ባገራቺን በወዛቺን ተደስተን የምንኖር ያርገንን❤❤❤

  • @woinshetgirma709
    @woinshetgirma709 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 วันที่ผ่านมา +3

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 2 วันที่ผ่านมา

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew วันที่ผ่านมา

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🎉🎉❤❤❤

  • @AdenaEthio
    @AdenaEthio 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @HabtamEthiopia
    @HabtamEthiopia 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 วันที่ผ่านมา

    🔺️ORTHODOX and PROUD
    ቃለ ህይወት ያሰማልን👏

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 2 วันที่ผ่านมา

    Amen enkuan abro aderesene❤ ቀንዲሎች እናመሰግናለን❤ በጣም

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @Tsedale21
    @Tsedale21 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህሮቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን በአካባቢያችሁ ቤተክርስቲያን ያለ የምታስቀድሱ የምትቆርቡ ታድላችኋል በረከታችሁ ይደርብን 🤲✝️ለእኛ ለስደተኞች ፀሎታችሁ አይለየን💙

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዲያቆን እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ 🌹🌹🌹🌹
    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእዉነት

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mitaye-pw6bc
    @mitaye-pw6bc 2 วันที่ผ่านมา

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ቃልወትን ያሰማልን

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን ቃለሂወት አሠማልን