EBS ጥፋቱን አመነ | ብዙ ኦርቶዶክሳውያንን ያስቆጣው የኢቢኤስ ፕሮግራም ቆርጦ አውጥቶታል ዮኒ ማኛ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል የቤተሰብ ጨዋታ ነፃነት ወርቅነህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 132

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 15 วันที่ผ่านมา +42

    EBS unsubscribe ማድረግ ነው ። ፀረ ኦርቶዶክስ ጣቢያ መሆኑን ብዙ አመላካች ነገር አሉት

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr 15 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @abayimulu5918
      @abayimulu5918 14 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 14 วันที่ผ่านมา

      በትክክልልልልልል ጸረ ኦርቶዶክስ ናቸውውውው አይሳካላቸውም እጂጂ

    • @adenmedhana9338
      @adenmedhana9338 14 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ : ነው : EBS owner ጳንጤዎች : ናቸው : ኔለን : ከነባለቤቶ : ሌሎችም : አሜሪካን : የሚኖሩ : ጎደኛሞች : ናቸው: Own : የሚያደርጉት : ለስራተኞች ማእተብ : ይከለክላሉ :

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 14 วันที่ผ่านมา +1

      Ensun kemetekawemu ledehaw yemiredut muslimu cerstyanun sayamaretu new gen yeastesasebachu tege meskel adrgew rasachewen yemishetu bezu ortdox hehetoche alu teru yemiserawen kemasaded ensun melsu weyenes sewen tenagero lemanager yehei telachun alcolachun sezorebachu erfet adergu awen yonase tengrhel belachu yazun lekekun
      Te

  • @Hitt-t6m
    @Hitt-t6m 15 วันที่ผ่านมา +19

    ጠያቂዉ ነፃነት ወርቅነህ ለቤተክርስቲያን ፍፁም ተቆርቋሪ የሆነ ኦርቶዶክስ ወንድማችን ነዉ 🙏 መወቀስ ካለበት ኢቢኤስ ቴሌቪዢን ነዉ። አደራ ስህተቱን ለቲቪዉ ነዉ እንጂ የነፂ ስህተት እንዳልሆነ እናስተዉል።

    • @triangel07
      @triangel07  14 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏❤️

    • @tayalemu9311
      @tayalemu9311 14 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ ይጠይቅ...!!!!!! አለበለዚያ ከነፃነት ወደ ባርነት ይጓዛል😅😅

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 15 วันที่ผ่านมา +16

    በጣም ይገሪማል ባለጌወች

  • @adonaisipu6949
    @adonaisipu6949 15 วันที่ผ่านมา +18

    ኢቢኤስ ባስቸኳይ ከአየር ላይ መውረድ አለበት፣ተደጋጋሚ ሀይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ላይ ጥሰቶች ሲፈፅም ታይቷልና መዘጋት ይኖርበታል!!

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 14 วันที่ผ่านมา

      Eni melew ke amet behal be steker bite cerstyan aykidem endi meder duryi tesebesbo yazun lekekun yekertan enqan matawrku ezb bezhi kefatachu new merite eyetenketekete bezu sew betorenet berhab kezam siyalfe beyebotaw eyesekeru sekar gitachw werershgu yenantew kefat new lezhi yadersachu

  • @weysewferede3939
    @weysewferede3939 15 วันที่ผ่านมา +10

    እውነት ነው ዮኒ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Berkue-u9t
    @Berkue-u9t 15 วันที่ผ่านมา +13

    EBS የሰይጣን አራማጅ ጣቢያ ነዉ

  • @markosshbre8299
    @markosshbre8299 14 วันที่ผ่านมา +10

    ሲጀመር ማተብ የደረጉ ጋዜጠኞችን ከሚያባርር ሚድያ ምን ይጠበቃል ሲጀመር ከቤተክርስትያን ውጪ የት ይሂዱ

  • @AbayneshAsfaw
    @AbayneshAsfaw 13 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክልን ዮኒ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 15 วันที่ผ่านมา +7

    ድሮም አላረኳቸውም፣ዮኒየ ጀግና።🎉🎉🎉

  • @EmuyeEthiopia
    @EmuyeEthiopia 13 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ወንድማችን የኔ ጀግና እናረጋለን

  • @FreaAngaw
    @FreaAngaw 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዮወኔ፣ጎበዝ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 14 วันที่ผ่านมา +5

    ሲጀመር ebc የሚባል ሚዲያ ክተበላሹ ቆዩ እነዚህ የመናፍቃን ደላሎች ናችው

  • @MelkameTigabu
    @MelkameTigabu 14 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት በጣም ነዉ የታዘብኳቸዉ ገና መስኪ ስትጠየቅ የመጀመሪያ ፕሮግራሙን እያየሁት ነበርና መልሷ ቤተክርስቲያን እያለች ስትመልስ መስኪ አገኘችዉ ስል ነበር መቸም ሌላ መልስ ይባላል ብየ ስላላሰብኩኝ ነፂ መልሱን ሲመልስ ግን በጣም ገርሞኝ ነበር።ይሔዉ መላ ኦርቶዶክስን ስሜታዊ አድርጎት አገኘሁት የሚገርም ነዉ ዮኒ እንደዛሬ ተመችተከኝ አታቅም እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @EmuyeEthiopia
    @EmuyeEthiopia 13 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን ጀግናው ወንድማችን

  • @Aneleyhunegnaw-j3n
    @Aneleyhunegnaw-j3n 14 วันที่ผ่านมา +4

    ዋው ዮኒማኛ እንደዛሬው ተመችተኸኝ አታውቅም

  • @fikaduhaile9383
    @fikaduhaile9383 15 วันที่ผ่านมา +8

    ሆሊውድ እንኳን እየጠፋ ነው ኢቢኤስም በዛ እይታ የጠዋት ጤዛ ነው። አይቀርም።

  • @Elsabeth-l6h
    @Elsabeth-l6h 14 วันที่ผ่านมา +2

    ኢቢኤሰ መዘጋት አለበት

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 15 วันที่ผ่านมา +6

    EBS ሚድያን እስከ አሁን ሰው አላወቀዉም
    አደገኛ የ ፕሮፖጋንዳ ተቋም ነው።አደገኛ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 15 วันที่ผ่านมา +9

    እነሱ የታወቁ መናፍቅ ናቸው
    እኔ ያኔ ድሮም ሰብስክራይብ አላደረኳቸውም ያረጋችሁ ግን ውጡ

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 14 วันที่ผ่านมา +6

    ቆይ ግን ለምንድነው unsbscrib ማናደርገው እንዴ ከነሱ ጋር ምን አዳረቀን ኤጭ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 15 วันที่ผ่านมา +7

    ኦርቶዶክሳውያን ከቤተክርስቲያን በላይ ምንም ነገር የለም ስለዚ የ ebs ቻናልን አንሰብክራይብና አንፎሎ በማድረግ የ tv ቻናላቸውንም ባለማየት እነዚህን ሀይማኖተቢሶች መቅጣት ያስፈልጋል ዳይ ቻሌንጁን እንቀላቀል የተዋህዶ ልጆች

  • @SelemoneBirmegiy
    @SelemoneBirmegiy 11 วันที่ผ่านมา +1

    Ebs በትከበሩ ይሻላል አንድ እህት ጰንጤዊች መሆናቹ ብቻ ከእምነታችን ከመጣቹ ህዝብን ባነር አሰርተን ማንኘውም ሰውእንዳይከታተሉ ማሰታወቄያ አንዳይተገበር እናደርገዋለን ተጠንቀቁ እረፋ እረፋ

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 15 วันที่ผ่านมา +8

    ጴንጤ ነኝ አን ሰብስክራይብ አደርጋለሁ

    • @Kasa-u1v
      @Kasa-u1v 14 วันที่ผ่านมา

      መናፉቅ ድሮም የሰይጣን ድርጅት ነዉ

  • @BirhaneNuri
    @BirhaneNuri 15 วันที่ผ่านมา +5

    በቃ ይህንን ቻናል ኦርቶዶክሳውያን ማየት የለብንም ሁላችንም ማቆም አለብን በቤተክርስትያን እንደምናሳልፍ በገና ዋዜማ የዕላፋት ዝማሬ ምስክራችን ነው ከመቶ ሺህ በላይ ሕዝብ የታደመበት ebs ወሬኞች እንዝላሎች ናቹ❤

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y 14 วันที่ผ่านมา +4

    ድሮምኮ Ebs የመናፍቅ ነው የማይረባ ድርጅት ነው

  • @MusieMusiti
    @MusieMusiti 14 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ በዓላትን በቤተክርስቲያን ጊዜያችን እንድናሳልፍ የአእላፋት ዝማሬ የተደረገበት የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ጥሩ ምሳሌ ነው።
    ከእንግዲህ የማንም ሚዲያ መተረቻ መሆን አይገባንም።

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዮኒን አልደግፍም አሁን ግን ትክክል ነው ያለው E B S የአጋንንት ሚድያ

  • @mamushabitew
    @mamushabitew 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሌላ ቀላል ነገሮች ላይ ይቅርታ ሲጠይቅ የኖረ ኦርቶዶክስ ሲሆን ፀጥ ፀጥ

  • @JosiKidus
    @JosiKidus 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ መናደድህ ልክ ነው የ ኢቢ ኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ኦርቶዶክስ ጠል ነው ። ነፃነት ወርቅነህ ግን የጥያቄውም የመልሱም ባለቤት አይደለም ። ስለዚህ ነፃነት ወርቅነህን አትውቀሱት ።

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 14 วันที่ผ่านมา +2

    EBS የአጋንንት ጉዳይ ማስፈፅምያ ሚድያ ነው

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቢኤስን እንደ ካሊፎርኒያ ያንደው

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 15 วันที่ผ่านมา +2

    ይበለው ኦርቶዶክሳውያን ወረተኛ ሆነዋል በምን ሞራላችን ነው ሚዲውን የምንተቸው

  • @mekonnentekayu4086
    @mekonnentekayu4086 15 วันที่ผ่านมา +3

    ጤና የላቸውም እኮ 😂😂😂

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 12 วันที่ผ่านมา +1

    ebs ኢሉሚናቲ ነው የመናፍቅ ቁራጭ

  • @KidistTeklu
    @KidistTeklu 14 วันที่ผ่านมา +2

    50 ሰዋች ተጠየቁ ቤተክርስቲያን ብለው አልመለሱም በቃ

    • @Aneleyhunegnaw-j3n
      @Aneleyhunegnaw-j3n 14 วันที่ผ่านมา

      እነኛ 50ሰዎች ከሐይማኖቱ ውጭ ናቸው? የቤዓሉ ባለቤቶች ደግሞ መልሱን ጠንቅቀው ያውቁታል።

  • @mahletgebremedhinmahlet8936
    @mahletgebremedhinmahlet8936 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዮኒ❤❤

  • @johnterefe
    @johnterefe 14 วันที่ผ่านมา +1

    ከንቱ የሆነ ጣብያ ነው እመኑኝ ሁሉም የእጁን ያገኛሉ

  • @MenaHodeye
    @MenaHodeye 14 วันที่ผ่านมา +1

    እሚገርም ጣብያ ይጠየቅልን

  • @MsPinke-u4r
    @MsPinke-u4r 13 วันที่ผ่านมา +2

    EBC[6666666666666666666]

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 13 วันที่ผ่านมา +1

      100=%

  • @Reta-m4y
    @Reta-m4y 14 วันที่ผ่านมา +1

    YONI ANBESSAWWW

  • @SaharSa-p4r
    @SaharSa-p4r 15 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የገርምኝ የነሱ ትክክለኛ መልስ ምን ናብር

  • @DesalegnFenta-e6x
    @DesalegnFenta-e6x 14 วันที่ผ่านมา

    ሲገርም ፕሮግራሙን ቀጥ ብዬ አይቸ ይህን የማላስተውሰው ነገርስ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 14 วันที่ผ่านมา +1

    EBS እኮ ፔንጤዎች ናቸው ሁሉም!!!

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 14 วันที่ผ่านมา

    Yoni 👂👂👂❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አማራውይቷ
    @አማራውይቷ 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ebs 666 ናቸው

  • @GiovanniCeresa-i2e
    @GiovanniCeresa-i2e 13 วันที่ผ่านมา

    EBS report enadeg👌

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዱሮም ክዳት ነው የፈፀሙት

  • @YohannesTibebuBelew
    @YohannesTibebuBelew 14 วันที่ผ่านมา +2

    666

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 14 วันที่ผ่านมา

    ሀና ለቃ የወጣችው መስቀል አውጪ ተብላ ነው ቦይኮት ኢቢኤስን

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 14 วันที่ผ่านมา

    ምን ማት ነው ቤተክርስቲያን ካልተሄደ የት ይኬዳል

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 10 วันที่ผ่านมา

    EBS አያደለም መልሰ የሚሰጠዉ የተሰበሰበዉ ስዉ ነዉ USA እንደዛ ነዉ መልሱ ከጠሰቢያዉ ሳይሆን ከሰዉ ነዉ

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 14 วันที่ผ่านมา

    ምነው አካበዳችሁ ሁሉን ነገር ከሀይማኖት ጋር አገናኛየችሁት

  • @MesayG-u6r
    @MesayG-u6r 11 วันที่ผ่านมา

    Ebs I follow madireg new ayixewimim

  • @WorkuAssefa-p9b
    @WorkuAssefa-p9b 14 วันที่ผ่านมา

    Magnawu great idea

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 14 วันที่ผ่านมา

    ebs...Shame on you❗☝❗❗ምነው ?ነፃነት ባርነት ውስጥ ገባህ😂ሻአቢያ.....ሕዝቡ መልሱን ይሰጣል💪

  • @KidistTeklu
    @KidistTeklu 14 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ደግሞ አበዛችሁት ኮሽ ባለቁጥር ማገናዘብ ያቅታችኋል።

  • @AbdiYabelo
    @AbdiYabelo 14 วันที่ผ่านมา

    ሀበሻ ሁሉ ሚፈራውን ደፍሮ መሸጥ ከጀመረ ቆየ .....እንፍራ እንመለስ

  • @AllQua-o1w
    @AllQua-o1w 14 วันที่ผ่านมา

    Incilalen biminet qeldi yelem

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 14 วันที่ผ่านมา

    መጋኛዉ ነፃነት ምን ያርግህ የተዘጋጀለትን ነዉ ያቀረበዉ በራሱ ሀሳብ ማስለወጥ እንደማይችል የመረዳት አቅም ሳይኖህ ነዉ እንዴ የምንተፋተፈዉ ?

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 14 วันที่ผ่านมา

    ዳይ ጀምሩ !

  • @mareshetaleme3876
    @mareshetaleme3876 15 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @YATx-l2y
    @YATx-l2y 15 วันที่ผ่านมา

    መልስ ቢሆንም, መጀመሪያ ከተዘረዘሩ መልሶች ከሌለ, ኮምፒተሩ ሽ ነው የሚያደርገው!

  • @habtamhana
    @habtamhana 13 วันที่ผ่านมา

    Awo bedebi new yemiyaramiduti

  • @SileshiMammo-jy4rv
    @SileshiMammo-jy4rv 14 วันที่ผ่านมา

    Ye EBS media tabiya beyifa nervous yikrta meteyek alebet?

  • @benben3820
    @benben3820 14 วันที่ผ่านมา

    እደነፃነት ሆዳም የለም

  • @MesfinGatenet-k1y
    @MesfinGatenet-k1y 13 วันที่ผ่านมา

    Yune.yebusete.tabya.yelumenante.tabya.keteve.awerdutte.

  • @EphrameLeul
    @EphrameLeul 15 วันที่ผ่านมา

    Asfiti binor ymeles neber mn tadergewaleh

  • @mareshetaleme3876
    @mareshetaleme3876 15 วันที่ผ่านมา

    👂👂👂👂👈

  • @yednekachewdado-up2qu
    @yednekachewdado-up2qu 15 วันที่ผ่านมา

    ለምድነው ሲጠሩ ወደዛ የሚሔዱት

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew 13 วันที่ผ่านมา

    Unsubscribe EBS

  • @HuleAsrat
    @HuleAsrat 13 วันที่ผ่านมา

    enem ebs n eqawomalhu

  • @TadeseMarse
    @TadeseMarse 15 วันที่ผ่านมา

    yikirta yiteyek kalhone waa

  • @NesriyaKedir-y9w
    @NesriyaKedir-y9w 15 วันที่ผ่านมา

    Ware albhi tawrlih enda ymlta lije

  • @chaltuhingabu3274
    @chaltuhingabu3274 15 วันที่ผ่านมา

    heci abezachiwut yededebinet tig. gideta hulum orto mehow alebet inde? iski poloticachihun titachihu kirstosin bicha amliku.

  • @MihretGetahun-l6w
    @MihretGetahun-l6w 14 วันที่ผ่านมา

    ምነው ኦርቶዶክሶች ቅቤ ይቆላልን አላችሁ ጭምልቅ አላችሁሳ 😡

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 14 วันที่ผ่านมา

    Ebs Unsubscribe

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዝም በል ጅላጅል።50 ሰው ተጠየቀ አለቀ።ከርከሮ ሰው ሲጠበስ የት ነበረክ።

    • @tewodrosgetnet9277
      @tewodrosgetnet9277 14 วันที่ผ่านมา

      አንተ እራስ ዝም በል እሽ ጅላጅል ዥልጥ የራሳችን ጉዳይ ለራሳችን ተወው እሽ

  • @BerhaneDechasa
    @BerhaneDechasa 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ክርስቶስ ከዘለዓለም በፊት የነበረ ዘለዓለማዊ ህያው አምላክ ዐልፋና ኦሜጋ ነው የምታከብሩት ልደት የናምሩድን ልደት ነው መጽሀፍ ቅዱስን በመንፈስ መርምሩ

    • @getasildebasu
      @getasildebasu 15 วันที่ผ่านมา

      ሚስጥረ ስጋዌን በደንብ ተማር ወንድሜ።እኛ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ብለን ነው የምናምነው።

    • @zeleketeklue2483
      @zeleketeklue2483 15 วันที่ผ่านมา

      የሰው ዝምብ

    • @BerhaneDechasa
      @BerhaneDechasa 15 วันที่ผ่านมา

      የተሰወረ ምንም ሚስጥር የለም በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እየሱስ እርሱ እራሱ አብ ነው

    • @getasildebasu
      @getasildebasu 15 วันที่ผ่านมา

      @@BerhaneDechasa እስኪ ከመፅሀፍ ቅዱስ ኢየሱስ ማለት አብ ነው የሚለውን አሳየኝ

    • @BerhaneDechasa
      @BerhaneDechasa 15 วันที่ผ่านมา

      ከመጀመሪያው የተናገረው አርሱ እንደነበር በመፅሀፉ ተፅፏል ግባና አንብብ

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 14 วันที่ผ่านมา

    ኣትቸኩሉ ኣብዛኛው የኢቢ ኤስ ሰራራተኞች ኦርቶዶክሶች ናቸው 😮

  • @meharifekade2437
    @meharifekade2437 15 วันที่ผ่านมา +2

    አስመሣይ ሁላ እዉነት አንተ ቤተ ክርስቲያን ሄደህ ታከብራለህ ጭፈራ ቤት እንጂ

    • @nuale23
      @nuale23 14 วันที่ผ่านมา

      ጴንጤዎችን ከሆነ ትክክል ነው 👍

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 14 วันที่ผ่านมา

    ማገናዘብ ያቃተው. ጎረምሳ መሆን መልካም አይደለም ውሃ ቀጠነ አያስፈልግም

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 14 วันที่ผ่านมา

    ገናን ከቤተክርሰቲያን መነጠል ሰትሉ አታፍሩም አይደለም ካምፓኒዉ ይቅርታ ሚጠይቀዉ ለምን ሰራተኞቹን ሰለጋበዘ የሚከፍላቸዉ እሱነዉ የሰበሰባቸዉም ይሄዉ ሚዲያነዉ ምነዉ እንደዚህ ኩኩሉ አላችሁ ምድረ ደነዞች ምቀኞች ወሮበሎች መአተኞች እኛ ሳብሰክራይ እናደርጋለን።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 14 วันที่ผ่านมา

      Sera fete nachw sijemer yonase yemibalew rasu sera yelewemen ye youtube turetga new keduryi men yetebekal

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 14 วันที่ผ่านมา

    ቦይ ኮት ቦይ ኮት ሁሌ ኢቢኤስም አይታረምም ኢቢስ የሚመለከተው በብዛት ኦርቶዶከሰሶች ናችሁ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 14 วันที่ผ่านมา

      Mejemerya Amharic metafen lemed kezam temar kezam awera weym tafe manm tera sew eyemeta yehenen yemiyakel derjet endi menager aykebedem duryi wela endehenante aynetun yezo new ETHIOPIA LEZHI YABEKACHWAT DEHENETUN BESHETAWEN YEHEW MEHATUN AMETACHU