ከስፖርት በኋላ ምን፣እንዴት ልመገብ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @Kaleab330
    @Kaleab330 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሹ ብሮ በመጀመሪያ ምስጋናለማቅረብ እፈልጋለው በመቀጠል ጥያቄ አለኝ ትራይሰፕስ ስሰራ እኩል አይሰማኝም በዳንፕልም እሰራለው ግን እኩል አይሰማኝም ብመልስልኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ እና ደሞ ስለ ባቄላ ብሰራልን ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏

  • @AbukiHsmzaa
    @AbukiHsmzaa 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ashu bro betam amesegnalew hulem kante gar negn

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ጀግና ወንድም በጣም እናመሠግናለን እውነት ለእኔ በጣሞ ወሳኝ ነገረ ነው የቀረብከው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

    • @ashuviews
      @ashuviews  6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @Masresha-c1w
    @Masresha-c1w 6 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ሰለmacro calculater ቪዲዮ ስራልን

  • @heni345
    @heni345 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችሽ አሹዬ🙏🙏🙏

    • @ashuviews
      @ashuviews  6 หลายเดือนก่อน

      ሄና ምርጥ

  • @AbderezakJilalu
    @AbderezakJilalu 6 หลายเดือนก่อน

    አሹዬ አሪፍ አቀራረብ ነው ኑሪልኝ

  • @HenokDrop-jb4ko
    @HenokDrop-jb4ko 6 หลายเดือนก่อน

    ኣሪፍ ነው ኣሹየ በርታልን❤❤❤

  • @ChalewyohannesCj
    @ChalewyohannesCj 6 หลายเดือนก่อน

    Ashuye mert tnx bro 🥰🥰

  • @mamaabuweled1898
    @mamaabuweled1898 6 หลายเดือนก่อน +1

    VPN አብሩለት ቤተሰብ ።እናመሰግናለን

  • @hlinaabeba2272
    @hlinaabeba2272 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሹ ዳቦ እሩዝ መኮረኒ ፓስታ ቶሎ ተፈጭተው ኢነርጂ የሚሆኑ ከሆነ የማያወፍሩ ካርቦ ሀይድሬት ናቸው ማለት ነው?

    • @ashuviews
      @ashuviews  6 หลายเดือนก่อน

      ስብ ማለት እኮ በአንዴ ከፍተኛ ኢነርጂ ሰውነታችን ውስጥ ሲከሰት የሚፈጠር ነው

  • @AbderezakJilalu
    @AbderezakJilalu 6 หลายเดือนก่อน

    ባለፈው ጥያቄ ፅፌልሻለሁ አላየሽውም እንዴ ሀቢቢ

  • @ÅmåñuelTesfaye-i3n
    @ÅmåñuelTesfaye-i3n 6 หลายเดือนก่อน

    አሹ ግሉ ፕላስ ብጠቀም ጉዳት አለው ወይ

  • @RobelShiferaw-z7s
    @RobelShiferaw-z7s 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ymechsh man

    • @ashuviews
      @ashuviews  6 หลายเดือนก่อน

      ሮባ ምርጥ ሰው

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ቤተሰብ weight gain ወይም የውፍረት መጨመርያ METHA ZONE TABLET እንክብል መድኃኒት ብንጠቀመው side effect ካለው ሹክ ብትለን አማራጭ ካለው በዛው

  • @yosefweyni
    @yosefweyni 6 หลายเดือนก่อน

    አሹ በቴሌግራም ልኬልህ አልመለስክልኝም ፕሮግራም ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ

  • @henoktadesse2131
    @henoktadesse2131 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hello ashu አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይሄ ሞባይል የሚንለው ጡምቻ አልመጣም ብሎኛል ስብ ግን የለኝም ምን ይሻላል ከቻልክ ቶሎ መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @ashuviews
      @ashuviews  6 หลายเดือนก่อน

      ኦብሊክ ለማለት ነው?ሞባይል እኮ ስብ ነው

    • @henoktadesse2131
      @henoktadesse2131 6 หลายเดือนก่อน

      @@ashuviewsኦኦኦ ነው እንዴ አዎ የጎን ጡምቻ ከፓክ ቀጥለው ወዴ ብሊታችን የሚሄደው እሱ እያስቸገረኝ ነው ምን ይሻላል

  • @NahomDemissie
    @NahomDemissie 6 หลายเดือนก่อน

    15አመቴ ነዉ ቁመቴን እንዴት ልጨምር HGH method?1 59 ነኝ እባክህን

  • @yafmas7216
    @yafmas7216 6 หลายเดือนก่อน

    Ashu testisoya wede 42 gram protein alew tkm alew sle su sraln plsssss

    • @TechEthioOfficial
      @TechEthioOfficial 6 หลายเดือนก่อน

      Atbla...testestron level betam yawerdal

  • @kaludesalegn175
    @kaludesalegn175 6 หลายเดือนก่อน

    Yabede newu😅ashuye

  • @NurusenAmiru
    @NurusenAmiru 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzizaTahir-mo7hs
    @AzizaTahir-mo7hs 6 หลายเดือนก่อน

    😂🎉🎉😂🎉😂❤

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥዬ ነው VPN

  • @Ibfitness-1
    @Ibfitness-1 6 หลายเดือนก่อน

    Ashuye bertalgne yemteserachew videowoch astemari nw ..tenkreh seraln…kegoneh negne