Lifebouy ሳሙና ለፊት መታጠቢያነት አልተሰራም! Cosmetologist ራኒ ቤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 342

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy หลายเดือนก่อน +38

    ስለሳሙና ያወራችሁ እኮ ዕውነቷን ነው ።
    USA ይህን ሳሙና ፡ለቆዳ በጣም መጥፎ ስለሆነ እና ሌሎች ችግር የጤና ዕክል ስላለው ከሼልፍ ላይ አይገኝም ። አነጋገሯ መቀናጣት ስለመሰላቸው ፡ሰው አልተረዳትም ። ሳሙናውን በተመለከተ ዕውነት ነው ።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant หลายเดือนก่อน +1

      ውሽትትት Life boy soap Amazon eBay Walmart እና ሌላ ብዙ website ላይ ይሽጣል ለምን ትዋሻለህ/ሽ ...???

    • @zewduAsifaw-yf4uy
      @zewduAsifaw-yf4uy หลายเดือนก่อน +3

      @@AgewKemant መርዝም ቢሆን ፤ከዌብሳይት online market ላይ መግዛት ትችላለህ ። it is your responsibility የምትገዛውን ማወቅ ።
      Market shelf's ላይ ግን የሻጩ responsibility ነው ።
      ለዚህ ነው USA ክህዝብ market ላይ ያወረዱት ።
      ለሌላ ጥቅም ግን አለው ።

    • @Adme1244
      @Adme1244 หลายเดือนก่อน

      @@zewduAsifaw-yf4uyስለሳሙናው ከፈለጉ ይሄ አሪፍ ነው ተጠቀሙት ምናምን ይላሉ ሾጥ ያርጋቸው እንደሆን ለቆዳ ተስማሜ አይደለም ይላሉ እኔ ስለ ሳሙናው
      ሳይሆን ውሃ አተን ሳንታጠብ የምንውልበት የምናድርበት አለ ስለዚህ ድሃ የበዛባት ሃገር ተቀምጠን ስለ ሳሙና ባናውራ ጥሩ ነው ለፊታችን ለዊግ እያልን የምንመፃደቅበትን ምግብ በልተው ለማያድሩት ወገኖቻችን እጃችንን ብንዘርጋ ጥሩ ነው ።

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t หลายเดือนก่อน

      ጏደኛዋ ከሆንሽ ንገሪያት እኔም አሜሪካ ነው ያለሁት ካገርቤት እያስመጣሁ እጠቀማለሁ::
      "በላይፍ ቦይ ሳሙና አታጠቡ!" ማለትሽ አይደለም ስህተቱ! ስህቱቱ the way you said it 😡😡❌❌ "ለጏደኞቼ ነግሬ ተገረሙ!!!" ይህንን ያህል big deal ሆኖ? You are super stupid. Johnson baby ሳሙና ስንት ካሳ እንደከፈለ ታውቂያለሽ! እኔ ብዙ የፊት የተባሉ ሳሙና ተጠቅሜያለሁ lifeboy is the best for my skin. ለጏደኞችሽ ንገሪና ይሳቁብኝ:: አንቺ በቆዳ ውጤቶች እሻሻጭ ለሆኑ ሳይንቲስቶች victim ነሽ:: ከካምፖኒው ጋር ሲጣሉ እንደጆንሰን ሳሙና ካንሰር ያመጣል ሲሉሽ.... እኔ ግን ማንም አይፎግረኝም ቆዳ ቆዳ ነው መታጥርቤን እቀጥላለሁ:: ሳቂ! ደደብ! ባንቺ ቤትእኛን ማሸማቀቅሽ ነው::

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t หลายเดือนก่อน

      አሜሪካ ስለኖሩ ብቻ የእውቀት ጥግ የደረሱ አይምሰላችሁ:: I am in USA too. Lier

  • @ezedinabdu
    @ezedinabdu หลายเดือนก่อน +162

    ከቲክቶክ ነው ስበር የመጣሁት ጉዷን ልስማ ብየ 😁

    • @YonasAgilo
      @YonasAgilo หลายเดือนก่อน +4

      Me too😂

    • @YonasAgilo
      @YonasAgilo หลายเดือนก่อน +1

      Me too😂

    • @YonasAgilo
      @YonasAgilo หลายเดือนก่อน

      Me too😂

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej หลายเดือนก่อน +9

      ምን ጉድ አለባት ጠቃሚ ነገር የምትናገረው

    • @ezedinabdu
      @ezedinabdu หลายเดือนก่อน +5

      @@geniyearsemalej አወ እንዳሰብኩት አደለም Lifeboy ማስታወቂያው እራሱ ለፊት አይልም ላይፍ ቦይ ANTI BACTERIA ስለሆነ ለዛ አላማ እንጠቀመዋለን ለፊታችን ግን እራሱን የቻለ ሳሙና ምናምን እንጠቀም ነው ምትለው

  • @Kne-d9c
    @Kne-d9c หลายเดือนก่อน +26

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው video የምትቆራርጡ ሰዎች ግን ደህና ናችሁ ?ብዙ የሚጠቅም ነገር ተነስቶል ተመከሩ ተባረኩ❤❤

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h หลายเดือนก่อน +22

    በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ፤ face book ላይ Life boye Life boye ሲሉ ሰምቼ ነበር የመጣሁት

  • @Destavich
    @Destavich หลายเดือนก่อน +4

    She is humble, friendly and down to earth. 😊

  • @haregaman2129
    @haregaman2129 หลายเดือนก่อน +11

    Thank you for inviting her she is positive I like her explanation and recommendation

  • @Travel_Jabarti
    @Travel_Jabarti หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ፀሀይ ያወራሽው ነገር ተጋኗል ይስተካከል የኔ እህት

  • @entisar1314
    @entisar1314 หลายเดือนก่อน +31

    በላይፍ ቦይ የሚታጠቡት እኮ የሺህ አላህ ሙዲን ልጆች ናቸው እኛማ አጃክስም ጠሮብና😁😂

    • @haniefran7052
      @haniefran7052 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂ንገልኝ እኔማ የልብስ ሳሙና ነው የሚጠቀመው ፊቴግን waw ነው

    • @aer9i
      @aer9i หลายเดือนก่อน

      የኔማር ልክነሸ እደዚች ሰገጤነው የሚደነፍብን

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @edlawitlema1520
    @edlawitlema1520 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሰግናለን እንደዚ በአንድ ነገር ላይ በቂ እውቀት ያላቸው ሰዎችን ጋብዝ ደስ ብሎኛል ሳይሰለቸኝ አየሁት 🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @kidimulualem8905
    @kidimulualem8905 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያገኘነው እናመሰግናለን

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 หลายเดือนก่อน +4

    Raniye business minded nesh makeup asebsh sitgebibet demo chigiru series indehon aweksh such an amazing 👏

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 หลายเดือนก่อน +5

    Nowadays people are suffering from lack of vitamin d. So sun is very important!!! ፀሀይ በጣም አስፈላጊ ነው ለቪታሚን ዲ፡

  • @yemitekilu3692
    @yemitekilu3692 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ትክክል ነሽ በጣም የምትወደጂ ነሽ

  • @Marsilase
    @Marsilase หลายเดือนก่อน +4

    ሀሳባ አይከፋም ግን የሆነ ጉድለታችንን በሜካፕ ሽፍነን confidence እንዲኖረን እንደነገረችን በጉድለታችንም confidence እንዲኖረን ብትነግረን መልካም ነበር ነጮቹ love your imperfections ይላሉ ከነአባባሉ

  • @mahletmekuria1839
    @mahletmekuria1839 หลายเดือนก่อน +3

    Very informative. Thank you for sharing your knowledge.

  • @Kinde_Beke
    @Kinde_Beke หลายเดือนก่อน

    Now I come back..hearing the whole message is better than judging with tiktok tips......thank you Abi🥰🙏🙏

  • @fanatmeseret3199
    @fanatmeseret3199 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ምክር ተባረኩ ❤

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ምክሯ ጥሩ ነው ላያት የመጣሁት አጭር ቪዲዮዋን አይቼ ነው

  • @programmingcafe5882
    @programmingcafe5882 หลายเดือนก่อน +1

    In comparison to men, women's skin is softer and smoother. Men's skin might become rough and dry as a result of facial hair and weekly shaving. Male skin is thicker than female skin, as previously stated, giving it a different texture. As a show of masculinity, testosterone makes male skin tougher. just read before any public advice

  • @NewTrafford
    @NewTrafford หลายเดือนก่อน +1

    It is really good. But it’s better to ask her about her first before getting to her profession first. It’s better to have the idea about her first. Just a suggestion. Love your podcast 😊

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ፍልቅልቅ ❤ ይመችሽ ቆንጆ ምክር ነው የመከርሽን👍

  • @meskeremgebremskel4077
    @meskeremgebremskel4077 หลายเดือนก่อน +12

    She is so sweet 😊

  • @bizuyewamnuel
    @bizuyewamnuel หลายเดือนก่อน +6

    ራኒ ጎበዝ ሠው አክባሪ ባለሞያ ነሽ በርቺልን

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ናት ሀበሻ ሆዳችንን መሙላት እንጅ የፊታችን ለቆዳችን ምን እንደሚጠቅመን አናቅም ባቂትማ ምድረ ሴት የፈረስ ፅጉር እየተጠቀሙ ስንቶቹ ናቸው ፅጉራቸው ከዊግ ብዛት የተመላለጡት ንገረልኝ

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm หลายเดือนก่อน +2

    Ye Lejetua negeger ke tena antsar postive nw habesha yetewesenewen part korto post eyarege lela tergum endiz yaregale. She is smart. MULUN ADMETUAT

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነች እኮ ሙሉ ሀሳቧን ሳይሰሙ ዝም ብሎ ለአስተያየት መሮጥ አይከብድም

  • @gobenagobena1104
    @gobenagobena1104 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሰንስክሪን ያለችዉ 💯እዉነቷ ነዉ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej หลายเดือนก่อน +16

    ቀና ሤት ነች ራኒ ተባረኪ

  • @aidahassen4090
    @aidahassen4090 หลายเดือนก่อน +1

    It's good lesson Tanks a lot Ranibella ❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 หลายเดือนก่อน +1

    የልብስ ማጠብያ ሳሙና ለሰው ልጅ ቆዳ እጅግ መጥፎ ነው!!! የኔ ቆንጆ እባክሽ በደንብ አስተምሪን!!

  • @mekdesabadir7806
    @mekdesabadir7806 หลายเดือนก่อน +3

    I like her very much.

  • @meskeremtesfaye7567
    @meskeremtesfaye7567 หลายเดือนก่อน +1

    I like her advice, experience ...

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እንዴት እደወደድኩሽ ❤😂

  • @betinajoy7599
    @betinajoy7599 หลายเดือนก่อน +1

    As program host you should listen your guest. (Look 05:55-06:14min) At list please let her to speack and wait her unti she finished😐

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛ ነገር ነው እያስተማረችው ያለችው ምናጠፋች የቻለ አይጠቀምም

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs หลายเดือนก่อน +16

    ማሻ አላህ ስታዋራ በጣም ደስ ትላለች አላህ ይጨምርሽ ግን አህቴ እንደ አንድ ሙስሊም ሂጃብ ልበሽ ማለቴ ፀጉርሽን ሸፍኒ ቆንጆ ነሽ ግን የበለጠ ሂጃብ ብታርጊበት በጣዉ ዉብ ነሽ አብሺሪ በተረፈ አላህ ይጨምርልሽ የኔ እህት

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 หลายเดือนก่อน +1

      It's not your business let it for her self who are u she us not your wife

  • @abundantlyloved1899
    @abundantlyloved1899 หลายเดือนก่อน +9

    Very informative! She is Sweet and beautiful 🇪🇷🇨🇦

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu หลายเดือนก่อน +2

    እባክሽ! እምትለብሰው የላት አምትከናነበው አማራት። የሰው መልኩ መብላቱ

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 หลายเดือนก่อน +4

    Rani betam gomez sew akbar le customer yalat kibir le Fite yemekerechin yaderegechlgn fiten astekaklolgnal bezh agatami thank you lilat new yemifeligew❤❤❤❤

  • @FoziaAbdurahman-wz2hc
    @FoziaAbdurahman-wz2hc หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የምትል ሴት

  • @nurmulat1195
    @nurmulat1195 หลายเดือนก่อน +7

    እኔና ደጀኔ ብር እያለን ነበር Lifeboy, now we started using እንዶድ

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 หลายเดือนก่อน +1

    TIGI's Perspectiveን ጋብዛት 🙏

  • @mekbibabebe4351
    @mekbibabebe4351 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ነው መልካም ትምህርት አግኝተንበታል በርታ

  • @hiwotmasresha9822
    @hiwotmasresha9822 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ጠቃሚ ነገር አውርታ!!❤❤❤

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi หลายเดือนก่อน +10

    እኔ አለሁ አይደል ቅባት በዞረበት የሌለሁ ሻውር እወስዳለሁ አለቀ ከዚያ ውጭ ውዱ አደርጋለሁ በየ ሶላት ወቅቱ። ምናለ ሂጃብ ብትለብሽ ወሏሂ ስትይ በጣም ደስ ትያለሽ "ተፍኺሙ" ያ ሰላም!

    • @wintabisrat6082
      @wintabisrat6082 หลายเดือนก่อน +1

      Allah ywefk atfredu

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi หลายเดือนก่อน

      @@wintabisrat6082 መቸ ፈረድኩ

  • @hanuyanuse3940
    @hanuyanuse3940 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ በርቺ ይቅናሽ ❤😂

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast  หลายเดือนก่อน +64

    ቆይታዉን እንዴት አገኛችሁት?

    • @KaluMulualem
      @KaluMulualem หลายเดือนก่อน +2

      ቆንጆ ነበር😊

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi หลายเดือนก่อน

      @@Gulichapodcast ጥሩ ነው ግን ትንሽ ቅባቱ ...በውሃ ታጥበን የምንወጣ ነን አብዝሃኞቻችን ያው ይሁን። አሪፍ ነበር አዩ ሀሳብህ ይመቸኛል

    • @teferamelse5289
      @teferamelse5289 หลายเดือนก่อน +1

      ትንሽ ድምጽ አንሷል❤❤❤

    • @hanuyanuse3940
      @hanuyanuse3940 หลายเดือนก่อน +1

      ቆንጆ ነበር። በጣም ብልህ በጣም ጎበዝ የታወራዉ የምታዉቅ ነህ በርታ።😊

    • @Gospel-0
      @Gospel-0 หลายเดือนก่อน +1

      Madmet lay ashashelehal gen ahunem adamach lemehon yebelete moker stay blessed

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ ኢትዮጵያውያን ላይፍ ቦይ 555 ሞራ ሳሙና እየተጥቀምን ነው ያደግነው አረብ ሲጀመ ፀሀያቹ ከባድ ስለሆነ የምትወጡት ለሊት ነው ስለከበደሽ ይሆናል ኢትዮጵያ የምትኖሪው

  • @sultanzakir5231
    @sultanzakir5231 หลายเดือนก่อน +3

    የምታወራውን ነገር ለመቀበል ፕሮፌሺኗ ይነገረን በዚህ ዙሪያ ያጠናችው ነገር ካለ?

    • @yodittemesgen8451
      @yodittemesgen8451 หลายเดือนก่อน +1

      This days you don't have to be professional as long as you read and write it is in your hand to search and find out what is good or bad about all thing

  • @NejwaZeynu
    @NejwaZeynu หลายเดือนก่อน +2

    It's very nice
    Tensh sound

  • @zola_man
    @zola_man หลายเดือนก่อน +3

    ላይፍ ቦይ እንዴት ቆጥቤ እንደምጠቅም ብታይ ቀልደኛ😅

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 หลายเดือนก่อน

    Thanks both ❤

  • @SofiaAdem-gh3jr
    @SofiaAdem-gh3jr หลายเดือนก่อน +1

    It was good ❤

  • @hlinahadush4404
    @hlinahadush4404 หลายเดือนก่อน +1

    What about vitamin D?????

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነች ውዷ

  • @Ethio-Aesthetic
    @Ethio-Aesthetic หลายเดือนก่อน +1

    💯💯💯💯💯 agree with her on this and I highly emphasis the use if SPF all the time and in every age/gender. Trust me I am qualified L4 Aesthetician in the UK. You will thank me later. 😊

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub หลายเดือนก่อน

    You will have Vitamin D shortage. We need to get a sun for few min.

  • @helenadugna6335
    @helenadugna6335 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ቫይታሚን ዲ እንዴት ይደረግ

  • @SolomonMehari-rf5vc
    @SolomonMehari-rf5vc หลายเดือนก่อน +1

    ብታጪ ንሮ በኣጃክስ ትታጠቢ ነበር ሆዳችን እንዴት እንሙላው ነው የጠፋብን እንጂ ፊታችን መታጠብ ኣልጠፋንም

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ሴት ውበቷ ንግግሯ ጋ ደስይላል ❤🎉❤

  • @elsabetabebe
    @elsabetabebe หลายเดือนก่อน +6

    She is beautiful and sweet😘 አብነት ግን እይታህ ቆንጆ ነው 👌

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 หลายเดือนก่อน

    እኛ አገር እኮ ሜካፑን እንጠቀም ቢባል እንኳን ያለው ፎርጅድ እና ቆዳን የሚጎዳ ነው ለዚህስ ምን መልስ አለሽ?

  • @fikereseb
    @fikereseb หลายเดือนก่อน

    አድራሻሽ የት ነው አስቀምጭልን እባክሽ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk หลายเดือนก่อน

    በልቃጣ አትጃጃይ እዛው ተግማሚ እኛ ኢቶ ላይ ላይፍ ወይ ሀብታቤት ነው የሚገኘው የለም ድሀነን ግን ሀገራችን ንፊሱ ከሁሉም ይበልጣል

  • @Kidistmesfin-r6k
    @Kidistmesfin-r6k หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ተክል ነሽ በርቺ

  • @fikereseb
    @fikereseb หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ተምሬበታለሁ ደሞ አማርኛዋ እንዴት ነው ሚጣፍጠው .

  • @FasikaAriga
    @FasikaAriga หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @habeshaharmoney2218
    @habeshaharmoney2218 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነች!

  • @solomonkidane794
    @solomonkidane794 หลายเดือนก่อน +1

    No more make-up! ...Please promot natural beautification methods.

  • @desalegndenekew7852
    @desalegndenekew7852 หลายเดือนก่อน

    ኢዲተርህ ግን?

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ หลายเดือนก่อน +6

    አች ተወልደሸ ያደግሸበት አገረ ሸቶ ያበዛሎ እጂ ፊታቸዉን ሻወረ ሲወሰዱ ነው የሚታጠቡት

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz หลายเดือนก่อน

      አቦ ርሜሽ ይርዘም የአጀቴን ነው የተናገርሽው

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz หลายเดือนก่อน

      አቦ ርሜሽ ይርዘም የአጀቴን ነው የተናገርሽው

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j หลายเดือนก่อน

      ትክክል ሳይታጠቡ ሽቶ መቀባት ነው እሚያቁት

  • @Adme1244
    @Adme1244 หลายเดือนก่อน +2

    አያቶችሺ በእዶድ እንደሚታጠቡ አልነገሩሽም ወይ
    እኛ ቁርስ በልተን ምሳ የማንበላ ድሃ
    ነን ልጄ ዝም ብለን ካዳመጥናችሁ ሌላም እንስማለን

  • @RozinaNgus
    @RozinaNgus หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 หลายเดือนก่อน

    ይችን ሴት መሰማት አለብኜ ብየ ነው የመጣሁት ጉድ ነው ላይፈ ቦይ ሳሙና በአርብ ሀገር ሁኜም አይ ገዛልኜ ማዳም ግን ትጠቀመዋላች ግን እኔ ቆዳየ ይወደዋን ሌላ ነገር ከተጠቀምኩ ብግር ይወጣብኛን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน

    ምን ብላ ነው _FB
    እና ቲክቶክ ላይ ስለ ሳሙና ስታውራ

  • @sewdamuhammed4146
    @sewdamuhammed4146 หลายเดือนก่อน

    Live boy yegarmeshal ba indod entatabalan

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM หลายเดือนก่อน +5

    ጫሀይ 😂❤❤❤ yene konjo

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh หลายเดือนก่อน +1

    Setameri❤❤❤

  • @abonamedia
    @abonamedia หลายเดือนก่อน

    ያንቺ ግፍስ በዛ እህቴ።

  • @KidistArega
    @KidistArega หลายเดือนก่อน

    Keset ga sayik ekenalew pleace❤

  • @KidistTabor
    @KidistTabor หลายเดือนก่อน

    Nice one 👍

  • @Melaku-ws9us
    @Melaku-ws9us หลายเดือนก่อน

    what is sun screen,tell me honestly

    • @senaitkebede5194
      @senaitkebede5194 หลายเดือนก่อน

      who is melaku,tell me honestly

    • @Melaku-ws9us
      @Melaku-ws9us หลายเดือนก่อน

      @@senaitkebede5194 the one who don't know sun screen

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us หลายเดือนก่อน +1

    ላይፍ ቦይ እኮ እንዴት ውድ መሰለሽ

    • @eyeruskenaw6077
      @eyeruskenaw6077 หลายเดือนก่อน

      How much Ethiopian birre

  • @yodittemesgen8451
    @yodittemesgen8451 หลายเดือนก่อน

    MashAllah you so beautiful

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 หลายเดือนก่อน +2

    መልኳም አነጋገሯም በእውነት ደስስስስ ይላል።።😍😍😍

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ኢንሰታግራም ላይ እኮ አቃታለሁ ግን ተቀየረችብኝ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic หลายเดือนก่อน

    She’s cute ☺️

  • @Menar4573
    @Menar4573 หลายเดือนก่อน

    Gobez arif new raniye❤❤❤❤

  • @qedamihuleqal3608
    @qedamihuleqal3608 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ቪድዮውን ሳታዩ ለቲክቶክ ምትቆራርጡት ሰዎች ግን ተዛዘብን🤔

  • @Gelila67
    @Gelila67 หลายเดือนก่อน

    እንስታግራም ላይ አይበቃኝም ሀገር ሁሉ እኔን መየት አልባት ብላሽ ጉልቻ ላይ መጣሽ ዋቸው ጉድ 🤔

  • @seadaali-r4n
    @seadaali-r4n หลายเดือนก่อน +2

    Ante mawrat enji interview madreg lay gobz aydelkem

    • @onelove9263
      @onelove9263 หลายเดือนก่อน

      Interview ena podcast yelyayal

  • @kiya9587
    @kiya9587 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አለበት ስለአደገችበት አገር ብትናገር እነሱ አሉ አይደል በፀጉር ሻፖ ገላቸውንም ፊታቸውን የሚታጠቡ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 หลายเดือนก่อน

    Inem roche metahu gudwan lemayet bismillah abet were

  • @Anna-dy1to
    @Anna-dy1to หลายเดือนก่อน +23

    እንደ ባለሞያ ሳያት ነገሮችን በእውቀት(በትምርት) ሳይሆን ለመሸጥ እና social media ላይ በምታየው ነው መልሷ ሁሉ።

    • @tessemamizer9907
      @tessemamizer9907 หลายเดือนก่อน +2

      አየ ሀበሻ ለሁሉም ነገር ተመቃኝታቹህ ትወጡታላቹህ .በጣም ይጠቅማቹሀል በደንብ ስሙት

    • @habtamufekadu2139
      @habtamufekadu2139 หลายเดือนก่อน +2

      በቅርብ አውቃታለሁ ራኒን በሳል ቅን እና እውቀቱም ስላላት ነው respect her

    • @AbebaAbayneh-e6h
      @AbebaAbayneh-e6h หลายเดือนก่อน

      እሺ doctor 😂😂😂😂እንደመንደር ባለሙያ አስተያየቶት ልክ ነው Dr complex

    • @yodittemesgen8451
      @yodittemesgen8451 หลายเดือนก่อน

      If you have knowledge check all she teach on google if you know how to write and read then come to her answer.

    • @sosinayoni
      @sosinayoni หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @HaniGuade
    @HaniGuade หลายเดือนก่อน

    አንድነት ግን ፕሮግራምህ አሪፍ ሳለ ሆኖ ,ነገር ግን የሚመጡ እንግዶችህን አውርተው እስኪ ጨርሱ አታደርጋቸውም ,ምክንያቱም አንድ ጥያቄ ትጠይቅና እሱን እየመለሱ በመሀል ትገባለክ ሀሳባቸው ይሰረቃል ኢንተርቢው ብዙ ሳይገባን ያልቃል ትንሽ እነሱ ሲያወሩ አዳመጠክ እስከመጨረሻ ከዛ መልስ ስጥ !!!

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i หลายเดือนก่อน

    Facebook ላይ አይቻት ነዉ የማጣዉት ያነሳችሁ ሀሳቢ ትክክል ነዉ ግን የአገላሌፅ ችግር አለባት

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 หลายเดือนก่อน

    ኢንስታግራም ነው የማቃት ኮንቲንቶችን በጣም ወዳቸዋለሁ እየቆራረጣችሁ ነገር አታራግብ

  • @Tsigereda-dh4vl
    @Tsigereda-dh4vl หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ጥፋት የለባትም ሙያዋ የሚያዛትን ነው የገለፀችው።

  • @mekdesgaredew-t6p
    @mekdesgaredew-t6p หลายเดือนก่อน

    ፀሐይ የማያገኝሽ ከሆነ ቫይታሚን ዲ እጥረት አለብሽ ማለት ነው

  • @Aminaworqi
    @Aminaworqi หลายเดือนก่อน

    Aqerarebih sirat yalew new des yemil sibena aleh.