አደገኛ አጥንት ጎጂ የሆኑ 5 የምግብ አይነቶች(ተጠንቀቁ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • አደገኛ አጥንት ጎጂ የሆኑ 5 የምግብ አይነቶች(ተጠንቀቁ)

ความคิดเห็น • 256

  • @Fritatube
    @Fritatube  5 ปีที่แล้ว +63

    ሰላም የተወደዳችሁ የ youtube ቤተሰባቼ !!!እንዴት ናችሁ? በያላችሁበት መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንላችሁ!!! በዛሬው ቪድዮ ለማንሳት የሞከርኩት አጥንታችን ላይ ጉዳት የሚያመጡ የምግብ አይነቶችን ነው!!ለጥንቃቄ ይረዳናል ብዬ አስባለሁ!!!ቪድዮውን ከወደዳችሁት like አድርጉ!!! ለቤተሰብ ለጓደኞቻችሁ share አድርጉ!!! በተረፈ መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እምለው ወተት ሲጠጣ ጀርባዬን ያመኛል ወተት ከአላጣጣሁ አያመኝም

    • @Fritatube
      @Fritatube  5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሚሚዬ !!ጀርባሽ ምኑ ጋር? ሰውነትሽ ላይ የተለይ ሽፍታ ወይም የቆዳ ለውጥ አለሽ?

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      @@Fritatube አዎ ሸፍታ አለ የሕመም ሰሜት የሚሰማኝ ከማጂረት ዝቅ ብሎ በጣም ያመኛል ከውስጥ በጣም ይቀጥላል

    • @Fritatube
      @Fritatube  5 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚዬ ይህ ነገር lactose አለርጂ ሊሆን ይችላል!!መጀመሪያ lactose free የሆነ ወተት ግዢና ለውጥ ካለው ሞክሪው!!ምንም ለውጥ ካላየሽ ደግሞ ህክምና ቦታ ላይ ብትታይው ጥሩ ነው!!!አይዞሽ ደግሞ!

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      @@Fritatube እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @kalkidaaida5522
    @kalkidaaida5522 5 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ነገር ነው አመሰግናለው እህት
    እኔ በጣም ነው ጣፋጭ የምወደው

  • @الحمداللهالكلحال-ظ9ل
    @الحمداللهالكلحال-ظ9ل 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አመሰግናለሁ ፍሬ ጠቃሚ ምክር ነው ያቀረብሽው ጨው ብዙም አይደለሁም ጣፍጭ ደሞ የሆነ ሰአት ላይ አምጪ አምጪ ይለኛል እንጂ አልሀምዱሊላህ በርቺ

    • @11223h_v
      @11223h_v 5 ปีที่แล้ว

      ጣፋጭ አምጪ አምጪ እሚልሽ ኣንቺ እራስሽ ጣፋጭ ሁነሽ ?!
      ይገርማል ተጨማሪ ጣፋጭ ካስፈለገሽ "

    • @الحمداللهالكلحال-ظ9ل
      @الحمداللهالكلحال-ظ9ل 5 ปีที่แล้ว +1

      @@11223h_v ክክክክክ የውነቴን ነው

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 5 ปีที่แล้ว +7

    Thank you so much for Good information.

  • @HayatAhmedMuhammed
    @HayatAhmedMuhammed ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
    @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 ปีที่แล้ว +10

    አትክልትነገሮችንከተመገብን እቅልፍከተኛን ውሀከጠጣን ሰውነታችን ከበሽታቶሎአይጠቃንም ወተትና ማር ጥቁርአዝሙድ ጥሩው ነው

  • @mulumaru6918
    @mulumaru6918 5 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ስለትምህርቱ ጥሩነው

  • @tesfaneshteferatesfu3228
    @tesfaneshteferatesfu3228 4 ปีที่แล้ว

    Ish tebareki gin and neger laschegersh legibe beshita minxeneqiqewu mindinewu

  • @melakubekeleadane4259
    @melakubekeleadane4259 5 ปีที่แล้ว

    Frita thanks.!!!

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much it's a helpful information also your explanation is so perfect and clear thanks again

  • @genetassefa5994
    @genetassefa5994 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የነገርሽን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹

    • @hadiyaomer3166
      @hadiyaomer3166 5 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግንሃለሁ ፍርዬ
      ጠቃሚ መረጃ ነው።

  • @edenwilliams8731
    @edenwilliams8731 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for your advice but as I am studying I have naver hears about coffee so please before your advice do some search other wise it ok

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 10 หลายเดือนก่อน

    ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @fikiryashenfalTube
    @fikiryashenfalTube 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን ተባረኪ

  • @selamyegetalig788
    @selamyegetalig788 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም አመሰግንሻለሁ እውነት ነው ሁሉም የተናገርሽው በርቺ ጎበዝ አጥንቴ ሳስቷል ተብያለሁ እናም እባክሽ ምን እንድመገብ ትመክሪኛለሽ ላለመወፈር ምግብ እፈራለሁ

    • @11223h_v
      @11223h_v 5 ปีที่แล้ว +1

      ላለመወፈር ዝም ብለሽ ለሽሽሽሽ ኣትበይ !
      ስትተኚ ተንቀሳቀሽ ተውረግረጊ ያኔ በእንትን ይወጣል ይቃጠላል ያልጋ እስፖርት ቀላል እንዳይመስልሽ ለሽሽሽሽ ማለት አ ቁሚ

    • @selamyegetalig788
      @selamyegetalig788 5 ปีที่แล้ว

      @@11223h_v እረረረረረረረ እሱ ወደፊት ነው አሁን ለግዜው ብቻዬን ነኝ አገሬ ስገባ ነው

  • @TrueLife9
    @TrueLife9 3 ปีที่แล้ว

    በርችልን አሪፍ መረጃ ነው

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 5 ปีที่แล้ว +6

    Thank you so much for your idea

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 ปีที่แล้ว

    thank you so mach for youare idea

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 5 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo thank u teru tmehret new. Berchi

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት ባባይ

  • @yosuffarah9304
    @yosuffarah9304 5 ปีที่แล้ว

    Thanks. Doctor

  • @fafitube1258
    @fafitube1258 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ካልሺየም እጥረት እንደለብን አንዴት ማወቅ እንችላለን

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 5 ปีที่แล้ว

    በጣምአመሰግናለው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +1

    Informative video!

    • @medinamohammedtube4231
      @medinamohammedtube4231 5 ปีที่แล้ว

      ፕሮፍይልሺ /ልህ እንግሊዘኛ እንማር ይላል የመማሪያ ግሩፕ ካለ አብረን እንማር እስኪ ቁጥርሺን ላኪልኝ በኢሞ እንድንግባባ👍👍👏👏🌷🌷

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናአመሰግናአለን

  • @asekalugebru969
    @asekalugebru969 5 ปีที่แล้ว

    Batam enameseginalen marye

  • @iil6202
    @iil6202 5 ปีที่แล้ว

    Thank you Love

  • @michaelmichael4677
    @michaelmichael4677 5 ปีที่แล้ว +1

    Merci beaucoup

  • @bitbit9243
    @bitbit9243 5 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ ነገነው እናመሰግናለን 💚👍

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ለመረጃው

  • @temamyadeta2644
    @temamyadeta2644 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
    @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን !

  • @መዳሃኒትወርቁመዳኒት
    @መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @kertatawatady9501
    @kertatawatady9501 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you betam coffn silemwed be ken 3 cap hulu tetalew lelawun normal albezam oh shaym 3 cup beken tetalew kemugb ybel enzi lay atekuralew

  • @joannamarievillalobos8109
    @joannamarievillalobos8109 5 ปีที่แล้ว

    Thank u dear ur blessed

  • @0911709680
    @0911709680 5 ปีที่แล้ว +1

    thanks Frita
    keeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeep on!

  • @fyxucucutdyfucuf1776
    @fyxucucutdyfucuf1776 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ምክር ❤️👍!

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 5 ปีที่แล้ว +2

    ግራ የሚጋባ ነገር ነው ማለቴ ካፌይን በአንድ በኩል ቡና መጠጣት ጥሩ ነው ክብደት ይቀንሳል እድሜ ይጨምራል ይባላል አንች ደግሞ እጥንት ያሳሳል የትኛው ይታመን በአመጋገብ ጉዳይ የሚመጡ መረጃዎች ሁል ግዜ እርስበርሱ ይጋጫል ከስኳርና ለስላሳ መጠጦች ውጭ ያሉትን ለማለት ነው

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      Abraham efrem betami!! yetisawuni enimeni?!

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 5 ปีที่แล้ว

    Question, How many gram of coffee found in one cup (70 ml) ?
    Thank you so much for your relevant info !

  • @HabeshaDocumentary
    @HabeshaDocumentary 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁልጊዜ ለምታደርሽን መረጃ ከልብ አድርጌ አመሰግናለሁ። እኔም አንቺ በሰጠሽኝ ሞራል ቻናል ከፍቼ እስካሁን 84 ሰብስክራይበሮችን አግኝቻለው። አመሰግናለው!!!

  • @nejmudinyassin8244
    @nejmudinyassin8244 5 ปีที่แล้ว

    Thank you FRITA

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 5 ปีที่แล้ว

    Tank you

  • @bayanbeen8489
    @bayanbeen8489 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ናፍቀሽኝ ነበር ድምፅሽን ስለሰማሁ ዴስ ብሎኛል

  • @tegisgenet8907
    @tegisgenet8907 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for shearing good advice!

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅሺ አንድኛ ብጥም ያምራል

  • @terekehalemu6691
    @terekehalemu6691 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @rhema1115
    @rhema1115 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @kadistkadist6444
    @kadistkadist6444 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ
    @ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ 5 ปีที่แล้ว

    inameseginalen Sisu

  • @حياةجمال-ن6ي
    @حياةجمال-ن6ي 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አህት

  • @estherlove78
    @estherlove78 5 ปีที่แล้ว

    enameseginalen egzabher yi tabikish

  • @gfrt5993
    @gfrt5993 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 ปีที่แล้ว

    Konjo new sis🙏🙏🙏❤❤❤👍👍

  • @indeshatingu5497
    @indeshatingu5497 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much sis ❤😘👏

  • @bellabella4670
    @bellabella4670 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless u

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว

    ስለመረጃው እናመስግናለን ፍርዬ።

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
    @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጨው አታብዙ ትክክል ነሺ

    • @susutube8147
      @susutube8147 5 ปีที่แล้ว

      አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ውዶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋቹሀለው

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ ማር ሰላም ይብዝልልሽ

  • @tabamomad6354
    @tabamomad6354 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ሊዲያየማርያም
    @ሊዲያየማርያም 5 ปีที่แล้ว

    Thank you konjo please wefrten ymkense nger ngernge

    • @lalaeio1171
      @lalaeio1171 5 ปีที่แล้ว

      Seqarena chew makome New .

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የነገርሽን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 5 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን በርቺ

  • @abebinacooking
    @abebinacooking 5 ปีที่แล้ว

    Thank you good to know!

  • @kalkidandagne7938
    @kalkidandagne7938 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen!

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዩ ሰላም ፕሮግራምሽን በጣም ነው እምከታአተለው እባክሽ እኔ ድርቀት አለብኝ ግን ችግሪ ምን እደሆነ አላቃም ጎሮሮዩ ላይ ያበጥር ነገር አለ ብዙ ግዜ ሀኪም አይቶኛል ግን ምእንም የለብሽም አለኝ ።እህቴ አሁን ውደጆሮዪ ውደ ትካሻዩ ይሰማኛል። በጣም ነው አይነምድር እምቸገረው። እባክሽ እርጅኝ እህቴ።

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ለአንገትሽ ቅብዓቅዱስ ተቀብይ ጥዋት በአደረ ሆድሽ ለሶስት ቀን ገላሽን ታጥበሽ
      ለሆድሽ የቅዳሴ ፀበል ጠጪ
      ከተገኘ የወንቅሼት ገዳም ፀበል ብታገኝ ጥሩ ነው ልጄ ለሶስት አመት ሆድድርቀት ነበረበት የጀርመን ሃኩም ያላገኘው በሶስት ቀን በፀበል ተሻለው ሃኪሞች እስከሚደነቁ ድረስ

    • @salemtegen8077
      @salemtegen8077 5 ปีที่แล้ว

      Tinbet Ethiopia ሰላም እህቴ ጉሮሮዬ ላልሺው ሌላ ዶክተር ቀይሪ ከአንዱ ዶክተር አንዱ ይሻላል ድርቀት ላልሺው Vegetable ተመገቢ ሆድ ያለሰልሳል

    • @Mina-wn5ip
      @Mina-wn5ip 5 ปีที่แล้ว

      Thyroid lihon yichilal tayiw

  • @makiyaahmed7119
    @makiyaahmed7119 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen

  • @rumishshiferaw4101
    @rumishshiferaw4101 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 ปีที่แล้ว

    Turu makar new Thanks

  • @baida7479
    @baida7479 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @misrakbelay1081
    @misrakbelay1081 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you mar 🙏🙏

  • @befikaduhabtemariam2083
    @befikaduhabtemariam2083 5 ปีที่แล้ว

    May God Bless you too

  • @ሀዩነኝየባሌናፍቂስደተኛዋ
    @ሀዩነኝየባሌናፍቂስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @emueyabiy44
    @emueyabiy44 5 ปีที่แล้ว

    tnxxx Frrrry Yena konjooo

  • @hirutzewga6281
    @hirutzewga6281 5 ปีที่แล้ว

    Tanks

  • @haimemasarate5217
    @haimemasarate5217 5 ปีที่แล้ว

    Lane teru marejanaw yeseteshegn betam megetatemawochen yamegnal bena demo betan naw mabezaw tafacim edazihu degat kazi yetenesa yihonal betam ateten yemamegn

  • @fkrtali8449
    @fkrtali8449 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ሻይ እና ቡና አበዛለሁ እናም እግሬ ሁልጊዜ ያመኛል በተለይ ጉልበቴ

  • @ZedoBushe-p7b
    @ZedoBushe-p7b 9 หลายเดือนก่อน

  • @hurmajan3786
    @hurmajan3786 5 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ነው

  • @yali5048
    @yali5048 5 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen,yene,

    • @kibromteklay6037
      @kibromteklay6037 5 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን፡ የተፈጥሮ ማር ሲበዛስ ጉዳት ኣለው ወይ ? ኣመሰግናለሁኝ

  • @azeb2809
    @azeb2809 5 ปีที่แล้ว

    Tebareky

  • @mhalogic3158
    @mhalogic3158 5 ปีที่แล้ว

    ሹክረን

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል እናመሰግናለን

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 5 ปีที่แล้ว

    Inameseginalen important 👌

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 5 ปีที่แล้ว

    Thank u frita

  • @smartmuuz3950
    @smartmuuz3950 5 ปีที่แล้ว

    Amesegnalo betam tekami mkr new

  • @mekonnengebrehiwot9220
    @mekonnengebrehiwot9220 2 ปีที่แล้ว

    ማለት ነው የሚል ሀረግ ብታስወግጂ

  • @argobba213
    @argobba213 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰገናለን ውዴ

  • @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
    @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ካፊን ስለጋ ነው የምውለው

  • @yodityemariyamlijnegn3838
    @yodityemariyamlijnegn3838 5 ปีที่แล้ว

    Arife new Enameseginalen

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tdf803
    @tdf803 5 ปีที่แล้ว +1

    sista betam enamsegnalen gn ene ahun ye iron etret alek alugn ena ahun medanit eyewsedku nw just eski yagezahl emtign iron food endet metkam endalebegn agichen pleas betam iron low belojal sista

    • @Fritatube
      @Fritatube  5 ปีที่แล้ว +2

      አለማችን ላይ በጣም ብዙ ሰው የ iron እጥረት አለበት ስለዚህ ብዙ አትጨነቂ መዳኒትሽን በአግባቡ ከወሰድሽ እና የተወሰነ የአመጋገብ ስርአትሽን ከቀየርሽ በአጭር ግዜ ውስጥ iron levelሽ ይስተካከላል!!ብትውስጂ ጥሩ ነው ብዬ የማስበው የምግብ አይነቶች ቀይ ስጋ(በመጠን)፣የዱባ ፍሬ፣ጠቆር ያሉ አረንጓዴ አትክልቶች (ብሮኮሊ፣ስፒናች፣ኬል፣የሀበሻ ጎመን)፣ድፍን ምስር፣ሳልሞን አሳ፣ጥቁር ቸኮሌት የመሳሰሉትን መመገብ ጥሩ iron እንድናገኝ ያግዘናል!!

    • @hhhghhhh8859
      @hhhghhhh8859 5 ปีที่แล้ว

      deezy_jr_xo weezy ወ

    • @tdf803
      @tdf803 5 ปีที่แล้ว

      betam amsegnalew sista e/r yestelign !!!!

  • @yaredasmare3000
    @yaredasmare3000 4 ปีที่แล้ว

    Arif astemar merejanew berch

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 5 ปีที่แล้ว +6

    አንድ ሰው በቀን ስንት ግራም ስኳር መውሰድ አለበት?
    አንድ ሰው በቀን ስንት ኩባያ ሻይና ብና ቢጠጣ ይፈቀዳል ይሄን መልሽልኝ እማ?አደራ ማማየ

  • @ዛይድሓፍቲቲጂ
    @ዛይድሓፍቲቲጂ 5 ปีที่แล้ว

    tnxs more swettt