በሰባቱ የጸሎት ጊዜያት የሚጸለዩት ጸሎቶች ምን ምን ናቸው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሰባቱ የጸሎት ጊዜያት ምን ይላል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 907

  • @heyabwoldu8512
    @heyabwoldu8512 4 ปีที่แล้ว +95

    በጣም ሂወትን የሚያድስ ኣጥንት የሚያለመልም ቃለ እግዚኣብሔር ነዉ የተመገብነዉ ደስ ያሰኘኝ ነገር ቢኖር ደግሞ እመብርሃን እመብዙሃን ድንግል ማርያምን " ወለላይቱ" እያሉ ያከብርዋታል እዉነትም ወለላይቱ እናታችን ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት በእዉነቱ ክቡር መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት ፈጣሪ ማህደረ ቸዋህዶ የሚለዉ እናም ብዙ ስብከቶች እከታተላለሁኝ መምህራችን ከ እርሶ ብዙ ነገር ተማርኩች የማላዉቀዉ እና ኣለማወቄ ምሳሳታቸዉ ስህተቶችን ካሁኑኑ ካወኩት ሰዓት ጀምሮ ኣተገብረዋለሁኝ እንደ እግዚኣብሔር ፈቃድ🙏🙏🙏

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen memir Egziabiher tsegahun yabzalot Amen

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +260

    በፀሎት አስቡኝ መምህራችን ወለተ ትንሳኤ ነኝ ከሳውዲ ሀገሬ ገብቼ ለንሰሐ የተዘጋጀሁ እንድሆን

    • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
      @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 ปีที่แล้ว +12

      እመብርኃን ታስብሽ እማ አሜን ያብቃን ምን ይሳነዋል

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +3

      እግዝያብሄር ያስብሽ እህቴ ይቅርታ ሳዉዲ ክፍት ነዉ እንዴ ለመምጣ ት የፈለገ ሰዉ ነበር ሳዉዲ ነኝ ስትዬ ልጠይቅሽ ብዬ ነዉ

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +5

      @@astekastek1000 ዝግ ነው ማምዬ አልተከፈተም ግን ይከፈታል እንደ ሁሉ ሀገር
      አሜን፫ ፈጣሪ አምላክ ሁላችንንም ያስበን

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +8

      @@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ አሜን፫ የኔ መልካም የእመብርሃን ልጅ እመብዙሃን ታሳስብልን ፀሎታችንን ከአንድ ልጇ ከእግዚአብሔር ዘንድ😭🙏

    • @yerufael9487
      @yerufael9487 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ተመስገንጌታሆይ አየዞሺ አግዚአብሔር ምን የሳንዋል

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ረዥም ያገልግሎት ዘመንን ከጤና ጋር ይስጥልን ።🙏🙏🙏

  • @yohinaweletyohines2013
    @yohinaweletyohines2013 4 ปีที่แล้ว +49

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን አኔስ በእንቅልፍ ደፍቶ ሊጥለኝ ነው 😢😭 ከእኔ የበረታቹህ አስቡኝ በፀሎታችህ ወለተ ዮሐንስ ደካማ እህታቹህ🤲😢😭

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl 13 วันที่ผ่านมา

    በፀሎታችሁ አሥቡኝ ሀገሬ ገብቼ ለንሠሀሞት ያብቃኝ🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @ብርቱኳንገዛኢየድንግልማር
    @ብርቱኳንገዛኢየድንግልማር 4 ปีที่แล้ว +77

    የተከበሩ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜና ጤና ያቆይልን የሰማነውን 30 60 100 ሰማያዊ ፍሬ ልንይዝ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ኣሜን። በፆሎታቹሁ ኣስቡን ኣባቶቼ በስደት ያለንም

  • @birararTIrukork
    @birararTIrukork 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምር በፀሎት አስቡኝ ሲበዛ ደካማነኝ ለፀሎት ስነሳ ይሰወራል ከዉስጢ ያለዉቃለት ይጠፍል ለፀሎት ሲቆሞ አስቡኝ አባቲ እድሚና ጢናይስ ጠወት አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
    @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ 4 ปีที่แล้ว +6

    ነፍስና ስጋን የሚያለመልም ትምህርት አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንዎትን ታርዝምልን አባቴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት ነኝ

  • @MuQZMuQZBiRU
    @MuQZMuQZBiRU 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የሀገርና የህዝብን ሠላም የሚያሥቀድሙሥ መምህር

  • @dahabbahta265
    @dahabbahta265 4 ปีที่แล้ว +32

    ቀሲስ ሄናክ የርስዎ ተከታይ ነኘ ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልኘ የመቤተ አጣራርዎደስ ይላል ወለላይቱ ስትሉ ልቤን ደስ ይለኛል ከጀርመን

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እመብረሀን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሰባቱን የፀሎት ጊዜ ከስደት መልስ እንድንፀልይ መድሀኒያለም ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @kinidaheftigebressilase7019
    @kinidaheftigebressilase7019 2 ปีที่แล้ว +2

    በጸሎት አስቡን አባታችን ወለተማርያም እና ፍቅርተ ገብርኤል ወልደሐወርያ ገብረስላሤ አባታችን አስቡን በጸሎት

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ደስ ሲል ዛሬ ድምፅ በጣም ይሰማል ስለቃሉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መምህር አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

    • @serkalemgetaneh8580
      @serkalemgetaneh8580 4 ปีที่แล้ว

      Amen abatacheni kalheweti yasemlen

    • @lamesgenehyenigeta1023
      @lamesgenehyenigeta1023 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን።
      ይቅርታ አባታችን መልከዓ ሳልሲትን የትኛው ጸሎት መጽሐፍ ላይ ይገኛል

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @የማርያም-ኈ1ነ
    @የማርያም-ኈ1ነ 4 ปีที่แล้ว +10

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
    ቃለህይወት ያሰማልኝ ፡ ፡

  • @rabyagogo3060
    @rabyagogo3060 ปีที่แล้ว

    ቃለይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 4 ปีที่แล้ว +36

    ድስክ ላይክ የምታደርጉት ግን በሰላም ነው ወይ የሰይጣን ተገዥዎች ናችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባ

    • @melshealem6630
      @melshealem6630 4 ปีที่แล้ว +2

      የሰይጣን መንፈሰ ያለባቸው ናቸው

    • @yoditteklay2761
      @yoditteklay2761 2 ปีที่แล้ว

      Beseltach astawisn aba gziabiher ytebqet

  • @yilikalanteneh9651
    @yilikalanteneh9651 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህስ ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว +16

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕር፡ወለላይቱ፡እመቤት፡ሲሉ፡እንዴት፡ውስጤ፡ሐሴት፡እንደሚምላ፡መምሕር፡በፀሎትአስቡኝ፡እኀተማርያም፡በለው፡እንደው፡ከአሕዛብአገር፡ፈጣሪበሰላም፡ወደአገሬመልሶኝ፡የጦጦዋ፡ፀሐይ፡እማምላክ፡ወላዲተአምላክ፡እደጃ፡መጥቼ፡ፀበልተጠምቄ፡ቅባቅዱስ፡ተቀብቼ፡ከአጋንት፡እስራት፡እንድፈታ፡እመብርሐን፡ትርዳኝ፡

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር። በእውነቱ የዘላለም ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ እውቀትን መሻት አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ። አቤቱ እኔን አጢያጠኛ በፀሎቶት አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ። እግዚአብሔር አምላክ ለኛም አሰተዋይ ልቦናን ያድለን። አሜን (፫) ይቆየን(፫))

  • @WadeWade-ju8wg
    @WadeWade-ju8wg ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህዮት ያሳማልን አባታቺን 🙏ባታሎት አስቦኝ 🤲⛪️🤲

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነዉ በልባችን ፅላት ላይ ይሳልብን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot3025 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን አባታችን እርጁም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወላላይቱ እመቤታችን ከክፉነገር ትጠብቃችሁ

  • @manahile.melese7158
    @manahile.melese7158 4 ปีที่แล้ว +5

    በፀሎትወ አስቡን አባታችን ወለተ እየሱስ

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 4 ปีที่แล้ว

      በፀሎት አሰብን ሁለት ክደን አባታችን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alemayhugetnet7643
    @alemayhugetnet7643 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    አባት እስኪ
    ተበልቶና ሳይበላ የሚፀለዩ ፀሎቶችን ለይተው ቢያስተምሩን
    በፀሎትዎ ያስቡን አባታችን

    • @tigisttareke8034
      @tigisttareke8034 4 ปีที่แล้ว

      Kali hiyewoten yasemalen bewunet

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 3 ปีที่แล้ว

      አኔምአልገባይእህት።ካወቅሽእስኪ

    • @BetelhemBekele-yp5ln
      @BetelhemBekele-yp5ln ปีที่แล้ว

      እህቴ ብንችል ሁሉም ሳይበላ ቢፀለይ የተሻለ ነው ሆኖም ግን እንደ ቤ/ንናች ስርዓት ከቅዳሴ ፀሎት ውጪ ተበልቶ ሳይበላ የሚፀለይ ፀሎት የለም

    • @YanuBayena
      @YanuBayena 5 หลายเดือนก่อน

      ጠዋት,ከ3 ሰአት በፊት መብላት አይፈቀድም ያማለት የለሊቱን 6 ሰአት ወይም 9 ሰአት እስከ የጠዋቱ 3 ሰአት ፀሎት በኋላ ነው የምትበይው ማለት ያው ጥግብ ብሎ መላት አይቻልም ከበረታሽ ደሞ በአርምሞ በቀን 1ብቻ በሶ እየበላሽ መፀለይ የማውቀው አካፈልኩሽ በተሻለ ደሞ አባቶችን ጠይቂ

  • @Sweetsweet5240
    @Sweetsweet5240 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃለሔይወት ያሠማልን አባታችን

  • @hit2579
    @hit2579 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜና ጤና ያቆይልን

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu3882 4 ปีที่แล้ว +28

    ሁላችንም በስዴት ያለን ያላችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን አባቶቻችን በጸሎት አስቡን ⛪🙏🙏🙏😭

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 ปีที่แล้ว

    እድይስጥልንበፀጋያቆይልን
    መምህርህ❤❤❤💠

  • @amsalemamo9132
    @amsalemamo9132 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አባቴ በጣም ምክርን ያዘለ መልክት እና ትምህርት ነው አብሶ ለእኛ በምድረ በዳ ለበስባሽ ስጋ ለተሰደድን ክርስትያናች የስም ክርስትያኖች ነን የስጋ አይባልም እና እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ለበጎ ነው አባቴ በፀሎትዋት ያስቡን

  • @amaamm-c9r
    @amaamm-c9r 6 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና እየተመኘሁ በስደተ ያለን በጣም በጭንቀት ያለን ብዙ ነን እና በፀለት አትርሳን ወለተ አሟንኤል ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል እመቤቴ ለአገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ከልጅሽ ጋር ትጥብቅልን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ
    @የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ሰላም ፍቅር ከሙሉ መ ቤተሰቦችዎን ይስጥዎት ያገልግሎዎትን ዘመን ይባርክልን የተከበሩ እንቅ የተዋህዶ ልጅ

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእውነት ቃለ ህይዉት ያሰማልንጥያቀ አለኝ መፂሃፍ ማናገኛችሁ እኛ እንደት እንሆን በስልክ ፅሎት አይቻልም ተብሎሃል

  • @የስላሴወዳጅነኝ2121
    @የስላሴወዳጅነኝ2121 4 ปีที่แล้ว +5

    Xአውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እናመሠግናለን

  • @ጅሳማሪያምቆለኛው
    @ጅሳማሪያምቆለኛው 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማለን ዓሜን።

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 4 ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ ወደ ሃገራችንብ በስላም እንዴ መልስን በፀሎት አስብን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ኡሙባርኮት
    @ኡሙባርኮት 4 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ያክብርልኝ ስፈልገው የነበር ትምህርትነው

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว

      Qalhiwat yasamalin abatachin edimena xen yisixilin

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜ ያስጥልን

  • @አሜንአሜንአሜን-ቐ2ቸ
    @አሜንአሜንአሜን-ቐ2ቸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታች ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @ብሌንማርYouTube
    @ብሌንማርYouTube 4 ปีที่แล้ว +17

    አባታችን ቃልሂወት ይሰማልን አባቴ በፀሎት ይሰቡኘ ፍቅርተ ሰላሴነኘ ብልወ ከሰድት
    መልስ ልንሰሀ እንዲበኝ ዱባይ ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Kal heyweten yasmalen mameher

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnn kalhiwot yasemalin memerachin betam yemifaligaw nebar xegawun yabzalot 🙏🙏🙏

  • @DgjgSghh
    @DgjgSghh 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን ቃልሂወት ይስማልን አባቴ በፀሉት ይስቡኝ ፍቅርተ ማሪም ብልው ክስድት መልስ ልንስሀ እዲበቃኝ

  • @luwamdesta6896
    @luwamdesta6896 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሰለ ፆሎት አላውቅም አሁንን እጀምራለው እናተም በፆሎታቹ አሱቡን 🙏🙏⛪️⛪️⛪️💕

  • @sirakgebrehiwot4929
    @sirakgebrehiwot4929 4 ปีที่แล้ว

    ክቡር አባታችቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @welelafisihaye1907
    @welelafisihaye1907 4 ปีที่แล้ว +5

    Betam Enamesegenalen Memehir Betam Maweke Sefalegawe Yenebera Genezaibe New

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 ปีที่แล้ว +27

    አባ ጥያቄ ልጠይቆት እኔ ስራ ስለማይመቸኝ ጠዋት 1፦2 ሰአት ነው ፀሎት የማደርሰው እናም መዝሙረ ዳዊት የነገህ የረፋዱ ከቀኑ 6 ሰአት ከሰአት የ9 ሰአቱን የሰርክ 11 መዝሙረ ዳዊት እደግማለሁኝ የሁሉም በአንዴ ነው ማደርሰው ችግር ይኖረዋል ወይ መምህር

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 4 ปีที่แล้ว +26

      እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይድረሰኝ እና ችግር የለውም የውስጥሽን እግዚአብሔር ነው የሚያቀው !!! እንድ አንድ አባቶች እንደሚያስተምሩት ከሆነ ችግር የለውም!!!
      እንዳንድ ሰው ሆነ ብሎ ሰአቱን አለማዊውና መንፈሳዊ ነገር በጋራ ለማካሄድ ብለው የ7ቱ ሰአታት ፀሎት በአንዴ ያነበብና ከዛ ወደ አለማዊው ፊልምና ሙዚጋን ለማየት ይጥራሉ እና አንቺ በስራ ምክንያት ነው እንጂ ሆነ ብለሽ ካልሆነ ምንም ማለት አይደለም በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ ለኔም ለደካማው እህትሽ ወለተ ኢየሱስ ብለሽ አስቢኝ አመሰግናለሁ !!!!

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 3 ปีที่แล้ว

      ተበልቶየሚፀለይና።ሳይበላየሚፀለይ።ፀሎትምንድነው

  • @bazayih1230
    @bazayih1230 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይሂወትያሰማልንበረከቶወይደረብንአሜን።አሜንአሜን

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว +5

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      A men 3🇧🇯🇧🇯🇧🇯👍👍👍🙏🙏🙏Amen🌹Amen🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱👍👍👍

  • @supertalentsara9099
    @supertalentsara9099 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች በውነት

  • @lidiyamitiku9617
    @lidiyamitiku9617 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kelemwaeticha2996
    @kelemwaeticha2996 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወለተጊዮርጊሰ

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አስበኝ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @khalilcell8560
    @khalilcell8560 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቀለይህት ያሰማልን ማህምራችን

  • @azeb8400
    @azeb8400 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባቻን በፀሎቻችሁ አስቡኝ እሕት ወድሞቼ እሕተማርያም

  • @liya7521
    @liya7521 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜን ያድልልን በእርሶ ትምህርት ተለውጠናል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen ka hiwot yasemalen
    Amen

  • @Saada1111Saadaw-jk2eg
    @Saada1111Saadaw-jk2eg 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሔወትን ይሰማልን

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንካን ደናመጡ አባየበፅለትአስቡኝ ወለተማርያምነኝ

  • @WerkeFkadu
    @WerkeFkadu ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ሩሃማ
    @ሩሃማ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን እናመሠግናለን
    ወለተ ስላሴ ብላቺሁ በፀሎታቺሁ አስቡኝ

  • @monaeyayu7505
    @monaeyayu7505 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @meseretwowwwnega1175
    @meseretwowwwnega1175 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin abate

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maryamenate8799
    @maryamenate8799 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠሜልን አባታቺን ዕድሜና ጸጋውን ያድሎት

  • @mentameraba
    @mentameraba 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የከበ

  • @teshometedyene9614
    @teshometedyene9614 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mahi-xi1vi
    @mahi-xi1vi 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በአውነት አግዚአብሄር ይሄ ትውልድ አንዳይጠፋ ምሁርና ቅድስ አርጎ አንትዎን ፈጥሮልናል አንዴት ደስስ ይላል አኔ ሰምቼ አልጠግብዎትም ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ምሁር በቃ አጥንትን ሰንጥቆ የሚገባ የአግዚአብሄርና የቅድሳን ትምህርት!!!!(ጸልዩልኝ አባቴ) የሰማሁትን ሁሉ የጸሎትና የሱባኤ የጾም ሴት አንዲያደርገኝ!!! መምህር ጽጌረዳ ነኝ ያውቁኛል ኢትዮጵያ ስመጣ የኛ( የነብስ አባት) አንዲሆኑን መርጠንዎታል አግዚአብሄር ፍቃድ ይሁን አሜን።

  • @wubmazatubes5489
    @wubmazatubes5489 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ረዴትና በረከትን ከድሜና ጤና ጋር ያድልልን!

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤❤❤⛪⛪⛪

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 2 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን እግዚኣብሔር እድመና ጥና ይስጥልን

  • @አስቴረአስቴረ
    @አስቴረአስቴረ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በፀሎት ያስብኝ
    ወለተ ሀና

  • @senaytabera5468
    @senaytabera5468 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራች እድሜ ከጤና ይሰጣቹ

  • @አስካለማርያም-ዠ6ቸ
    @አስካለማርያም-ዠ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስብኝ አስካለ ማርያም

  • @ተመስገንኣምላኬ-ቈ7ወ
    @ተመስገንኣምላኬ-ቈ7ወ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያስማልን ክቡር ኣባታችን

  • @yohanisdebebe9563
    @yohanisdebebe9563 2 ปีที่แล้ว

    ምሕራችን እድሜና ጤና ያድልልን በጣም በጣም እናመሠግናለን

  • @atsedeshukur8511
    @atsedeshukur8511 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የእርሶ ትምህርት እየተከታተልኩኝ ብዙ ለውጥ አገኘሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አፀደ ማሪያም በፀሎት ያስቡኝ

    • @ጸጋሥላሴ
      @ጸጋሥላሴ 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zainbaa7758
    @zainbaa7758 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @selammehamedselammehamed5145
    @selammehamedselammehamed5145 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @alemalem2113
    @alemalem2113 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በጸሎትዎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @fufy467
    @fufy467 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን

  • @belayneshabel902
    @belayneshabel902 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @Joory-h2w
    @Joory-h2w ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በርክት ያስማል በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @HenokeMitku
    @HenokeMitku 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ

  • @bdkdkjsjdkk5774
    @bdkdkjsjdkk5774 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tekiaweldeab9854
    @tekiaweldeab9854 ปีที่แล้ว

    ቃል፡ሂወት፡ያስማልን፡

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይብዛ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ። በፀሎት አይርሱን ተነስቸ እፀልያለሁ እልና ምንም ከእንቅልፍ መነሳት አልቻልኩም ። እግዚአብሔር ይገስፅልኝ አይርሱኝ

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤