56ኛ ገጠመኝ ( በቴኳንዶ አስተማሪዋ ላይ የሰፈረው የራሔሎ መንፈስ እልህና መጨረሻው ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 474

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 ปีที่แล้ว +156

    እጅግ በጣም አሥተማሪ የሆነ የተዋህዶ ልጆች በዚህ ገጠመኝ ካልተቀየርን መቼም አንቀየር እሲ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ 😍

    • @milenahaile4912
      @milenahaile4912 4 ปีที่แล้ว +1

      Egziabher yimesgen kursu sle temelese ena Egziabher yirdash yene ehit.

    • @milenahaile4912
      @milenahaile4912 4 ปีที่แล้ว +1

      Memhir tesfayo edme yistilin meswaetu yekkefelik neh yigermal.

    • @tube4569
      @tube4569 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እህቴ

    • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
      @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ግን አስተማሪ ትምህርት ነው በተግባር ባዶ ነኝ

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው
      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @KedsteMurael-du8ox
    @KedsteMurael-du8ox 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ እውነት በጣም ይገርማል እህታችን ጀግና ነሽ😊

  • @alextakele
    @alextakele 4 ปีที่แล้ว +14

    ፻. Down Down ኢትዮጽያ የሚሉ በበዙበት በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት ጀግና እና የተዋህዶ ጠበቃ የሆነች እህት በማግኘታችን እግዚአብሔርን እናመስግን!
    ፪. ውድ እና እንቁ እህታችንን እመብረሀን ፣አቁራሪተ መአት ድንግል ማርያም አንችን ፣ የተፀነሰውን ልጅሽን እና ባለቤትሽን ወንድማችንን ከመራ ስጋ ከመከራ ነብስ ትጠብቃችሁ
    ፫. ልጅሽን ደግሞ በሰላም ተገላግለሽ ዜናውን የምንሰማ ያድርገን!

  • @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ
    @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +6

    ታድላ በቂርቆስ አባቴ እንኳን ፈወሰሸ 🙏 በጣም ቂርቆስ ተአምረኛ ነው ከሞት መግነዝ ፈቶ ፈውሶኛል ከልጅነቴ ጀምሬ በቤቱ አድጊ በሰደትም ላይ አልተወኝም ቂርቆሰዬ አባቴ እሱ ልዮ ነው 🙏🙏🙏

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ
    @የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ መምህር ስደት ስትሄዱ ነዉ እምነታቹን በደንብ የምታዉቁት ስትል የእዉነት በጣም ደስ ነዉ ያለኝ ምክንያቱም የቡዙዎቻችን መልስ አዎ ነዉ ምክንያቱም በሰደት እግዚአብሔር ከኛ ጋር እንዳለ በግልጽ የምናየዉ ነዉ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ 👏👏👏

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 ปีที่แล้ว +43

    አስተማሪ ገጠመኝ ነው።ይሄን ገጠመኝ ግን በፊልም" በእውነተኛ ታሪክ "ላይ የተመሠረተ ተብሎ ቢዘጋጅ እና ሁሉም ሠው እንዲያየው ቢደረግ መልካም ነው።በተረፈ ስለ ፍስለታ ጾም አጭር ትምህርት ብታቀርብ መልካም ነው።

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 4 ปีที่แล้ว +32

    _ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ እንቁ በርታልን ብዙ ተምሪያብሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን_ 💚💛♥

  • @ny8hh
    @ny8hh 4 ปีที่แล้ว +45

    በቤሩት እምትገኙ እህቶቻችን ሥላሴ ይጠብቃችሁ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፍ እሳት ይጠራችሁ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 ปีที่แล้ว

    በጣምጀግናናት የእግዚአህቤርርታአምር እግዚአህቤር በሰላምያገላግላት እመብርሀን ከጐናትቁም

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስ ገን ጥሩ አስተማሪ ገ ጠመኝ ነው

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว +25

    እህታችን ቅርሳችንን ስላስመለስሽልን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን በጉጉት ነው እምጠብቀው ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው ከእንቅልፌ እድነቃ አድርገሀኛል እግዚአብሄር ይስጥልኝ በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @mebratgebru2318
      @mebratgebru2318 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህር ቃል ሂዎት ያሰማልን እኔም ስደት ከመጣሁ ነው ብዙ መፈሳዊ ትምህርት ያዎኩ ፈጣሪ እዳተ ያሉትን ያብዛልንፀጋውን ያብዛልህ ውድም

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
    @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ገጠመኝን ሁሉ እየሰማሁ ተሰቃየሁ ወንድ አይነጥላ አልብኝ እኔም እያሰቃየሁት ነው እሱም እያሰቃየኝ ነው ሁለታችንም ተነቃቃን አገሬ ብሆን ይሰናበትልኝ ነበር. በሰው አገር መሄናን አይቶ እያሰቃየኝ ነው እባክህ መምህር ፀልይልኝ ክርስቲያን የሆናችሁ ሁሉ ፀልዩልኝ የክርስትና ስሜ እህተ ማሪያም ነው ወገኖቸ

  • @siparamedia2885
    @siparamedia2885 4 ปีที่แล้ว +77

    መምህር ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ኮመንቴን ላይክ በማድረግ መምህር ለጥያቄዬ መልስ እንዲሰጡን እናድርግ
    1- ቡና ሀጢያት ነው ወይ?
    2- በፆም ቡና ይጠጣል ወይ?
    3- በሱባኤ ወቅት የበሰለ ጥሬ መብላት ይቻላል ወይ?
    4- መንፈስ ህመም ሆኖ ሲያስቸግረን በምን መልኩ እንዋጋው?
    መምህር መልስ ቢሰጡኝ በጣም ደስ ይለኛል እግዚያብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @አባይነሸዳምጣዉ
      @አባይነሸዳምጣዉ 4 ปีที่แล้ว +8

      መምህሄኖክ በሱባኤ ውስጥ ምን መብላት መጠጣት አለብን የሚለውን ከነ መጠነ አብሪርተው አስተምረዋል ወደቻናላቸውገብታችሁእዩ

    • @sitahisham9996
      @sitahisham9996 4 ปีที่แล้ว +4

      Sle buna drsane tsewon anbbi ehte buna krstiyan aytetam

    • @youhalayyouhalay6597
      @youhalayyouhalay6597 4 ปีที่แล้ว +4

      *ቡና ሀጤያት ነዉ ድርሣነ ፂወንላይ አንቢ ቡና ባጠቃላይ ባይጠጣ ተመራጭነዉ በሡባኤዉ ወቅት ለሚለዉ ይቻላል ግን የተዘፈዘፈቢሆን በፀሎት ዉሀ አሥፈላጊነዉ በጣም ይጣፍጣል የተዘፈዘፈ ተጠቀሚ መልካ እራኤልን አንበሺበት ዘፍዝፊዉ ጥሬዉን ሺብራ ወይም አቸር ሥለሡባኤ ያሥተማረዉ ከለ መምህር ሥሚዉ*

    • @youhalayyouhalay6597
      @youhalayyouhalay6597 4 ปีที่แล้ว +3

      th-cam.com/video/L6SIgZff5Tw/w-d-xo.html

    • @youhalayyouhalay6597
      @youhalayyouhalay6597 4 ปีที่แล้ว +3

      *ሊኩን ተጭነሺ ምን መጠበም እደምችይ ሥሚዉ*

  • @solomontse5700
    @solomontse5700 4 ปีที่แล้ว +70

    እባክህን በጭራሽ ድምፀ አድርገህ አታቅርብ።ይህ ሀይማኖታዊ እና መንፈሳዊ ነገር የሚተላለፈብት ቦታ ስለሆነ ካመኑ እንዲሁ ይመኑ።ሳያዬ የሚምኑ ብፁዓን ናቸው ።ዲ ያቆን ፍኖተ ማርያም

    • @ሉሌቲዩብ
      @ሉሌቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +8

      እናስተውል የሰውን ቅስም አትስበሩ ዝም ብላችሁ ተማሩ

    • @ውቤከረሜላቤላከረሜላ
      @ውቤከረሜላቤላከረሜላ 4 ปีที่แล้ว +3

      I will agree 100%True

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 4 ปีที่แล้ว

      By the way it's possible to change their voice pitch using special app so that anyone wouldn't able to recognize their voice for the sake of increasing our listener.

    • @babys7570
      @babys7570 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @ethio4421
      @ethio4421 3 ปีที่แล้ว

      I agree with you!

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +35

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ የምለው ለዚህ ነው
    ሀገር እያለሁ በዘፈቀደ ነበር የምነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን
    እውነት ነው መምህር

  • @fikrteuae4834
    @fikrteuae4834 4 ปีที่แล้ว

    መምራችን ቃለህወት ያሰማልት በእውነት የሚያስተምር ትምርትነው

  • @መሰረትሃይሉወለተማርያም
    @መሰረትሃይሉወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +29

    እውነት ነው ስደት ጥሩ ትምህርት ቤት ነው እኔ ምንም የማላውቅ ከቱ ሆኜ ሳለ ግን ድንግል እናቴ ወደ ቤትዋ ጠርታ እንዳገለግላት አረገችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 4 ปีที่แล้ว

    እምባዬ እየፈስስ ነው የሚገርም ማስተማሪያ ትምህርት ነው ሁላችሁንም ባለታሪኳንም መምህራችንን ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ይጠብቃችሁ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን
    አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን🤲🏻

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እህታችን በሰላም እመብርሀን ትገላግላት መምህር ተስፋስላሴ አበራ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እገርማል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እኛም ሰምተን የምናስተውል ያድርገን

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 ปีที่แล้ว +38

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ፕሮግራምህ ሱስ ሆነብኝ በጉጉት ነው የምጠብቅህ
    እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ መላ ቤተሰብህ

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +17

    መምህራንችን በብዙ መልኩ ብዙ ነገር እየተማርን ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፈታዬ ማህፀን ቅድስ ሩፋኤል ይቅረብሽ

  • @helenbirhanu2945
    @helenbirhanu2945 4 ปีที่แล้ว +16

    በትክክል እውነት ነው መሰደዴ ለበጎ የሆነልኝ ለኔ ነው በመንፈሳዊ ሂወት እንድበረታ እግዚአብሔር በሂወቴ ብዙ ነገር አስተማረኝ ቀየረኝ እንደገና ፈርሸ ተሰራሁ በመምህር ግርማ ላይ አድሮ አምላክ አስተማረኝ

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 3 ปีที่แล้ว +1

    ይደንቃል እመቤታችን ለንስሀ ታብቃን መምህርም ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጸ5ጸ
    @ተመስገንአምላኬ-ጸ5ጸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋወትን ያብዛልን 👏👏❤️🌿

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ህይወት ይቀይራሉ ትምርቶችህ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ብርቅዬ እቁ የኦርቶዶክስ ልጅ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ስንቱን አባነነከው በእውነት የመምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬ እንዲነው እንጂ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መምህራችን

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን በጣም ምገረም ትምህርት ነዉ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን በተክርስቲያናችን ሰለ አከበርሸልን እግዚአብሔር ትዳርሸን ይባርክልሸ አሜን 👏

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚልነው በእውነት የእግዚአብሔር ስራ

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku3313 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalhoti yasemelgn memmeeher

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡መምህር፡ቃለህይወት፡ያሰማልኝ

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 4 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጇ በስላም ትገላግልሽ

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
    @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 ปีที่แล้ว +8

    እኳን ደህና መጣህ የኔ
    አባት ምን እደምል አላቅም
    ፀጋውን ያብዛልህ ፀዳለ ማርያም ብላቺሁ በፀሎት አስቡኚ 😭😭😭 ወደቀድሞ ሂወቴ እንዳልመለስ
    የመምህርን ትምህርት ከተከታተልኩ ጀምሮ እኩይ ተግባሬን ትቻለሁ ፀልዩልኚ 😭😭😭

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kanataffara6588
    @kanataffara6588 4 ปีที่แล้ว

    በስማም እግዚአብሔር ልብ ሚነካ እኔ ስሰማ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ መምህራችን በጣም አስተማሪ ነው

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላኬ ሆይ እኔ ሃጢያተኛዋን ልጅህ ጀሮየን ወደመልካም ነገር ስላዘነበልክልኝ እናመሰግናለን መምህራችን ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ደካማዋ እህታችሁ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
    @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልጅቷ እግዚአብሔር ይስጣት

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እህታችን ጀግና ጎበዝ በቤቱ ያፅናሽ

  • @abrhamasnakew6843
    @abrhamasnakew6843 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር በርታ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 ปีที่แล้ว +18

    *መምህር አወ በሥዴት በጣም ትማርበታለክም ትጠፋበታለክም ዋናዉ የሠዉየዉ ፍላጎት ነዉ ለተጠቀመበት ሥዴት ገዳም ነዉ ለተማረበት እኔ እደዛነዉ የምለዉ መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ*

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

      *ፀሀይ ሰላም ነሽ ቤሩት እንዴት ነው ስልክሽ ጠፍቶብኝ ነበር ባጋጣሚ እዚህ ላይ አየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን አፀደ ማርያም ነኝ ታውቂያለሽ*

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራች በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @harakatrak7222
    @harakatrak7222 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አረ ተማሪ የሀ ደመ አለ ከት ነው መመህርበጣምእናመሰግናለን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ..... ድንቅ ታሪክ ነው... ወደመንፈሳዊነት የመጣችበት መንገድ ደስ ይላል ባለቤቷ ለመለወጧ ያደረገው አስተዋጾ ከፍ ያለ ነው፡ ፡ የቤተክርስቲያናችንን ቅርስ እና ታሪክ እንዳይጠፋ መስዋዕት የከፈለችበት ሁኔታ አስደናቂ ተዓምር ነው ፡፡ እህታችን እግዚአብሄር የዘመንሽን ቁጥር ይሙላው!

  • @rahwateklay4604
    @rahwateklay4604 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህርዬ እንኩዋን ደህና መጣህልን በጣም የሚገርም ውስጥን የሚነካ ታሪክ ነው የነገርከን አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት አሁንም ባለችበት ጠባቂ መልአክ አይለያት ድንግል ማርያም ትጠብቃት በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራችው ህይወቱዋ ያማረና የጣፈጠ ይሁንላት !
    ላንተም መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ይጠብቅልን ድንግል ማርያም ልጆችህን ታሳድግልህ ትዳርህን ትባርክልህ ቅዱስ ሚካኤል በጥባቆቱ ይጠብቅህ በርታልን !!!

  • @betelhemtewelde7257
    @betelhemtewelde7257 4 ปีที่แล้ว

    Amen Betam yes yemil new begdamu yehonew sesma Betam enbaye new yewrdelka Enkuan Lezi Abkash Ehitachen memhirachen kalhiwet yasemalen bedmena betena yetbklen Amen Amen

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ይን ሁሉ ላደረገ መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ሜላትየሜላትማርያና
    @ሜላትየሜላትማርያና 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እጅግ ግርም ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @ወለተሚካኤልየማርያምልጂ
    @ወለተሚካኤልየማርያምልጂ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ነው ከልቦ ሴት ናት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን እናመሰግናለን የእውነት ፍፃሜያቸው ይመር የህፃን ቄርቆስ ተአምር ይገርማል ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር ከተሰደድኩ በሗላ ነው መንፈሳዊ ህይወት የገባኝ ስለፀሎት ሀይል ከአባታችን ከመምህር ግርማ ነው ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏የዛሬው ገጠመኝ ተአምር ነው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እህታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏 መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው አብዝተህ እንድታስተምረን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @seblekebebew514
    @seblekebebew514 4 ปีที่แล้ว +2

    አዎ በጣም ልክ ነህ መምህር መንፈሳዊ ህይወት ያወኩት ካገሬ ስወጣ ነው። ሲጨንቀኝ ወደ ፈጣሪዬ ቀና አልኩ ፈጣሪየም መለሰልኝ አረጋጋኝ። ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

  • @selameabebe2461
    @selameabebe2461 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል አሰተማር ነው እህታችን ቅርፃችን ሰሌሰመለሺ ፈጣር ይባርክሺ

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግላት ። እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን እሜን አሜን.።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว +3

    እህታችን ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ። ቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃው አይለይሽ። ክቡር ቅርሳችንን ስላስመለስሽልን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @fnamabi2117
    @fnamabi2117 2 ปีที่แล้ว

    መልኣክ ኣየገባ ነበር ስትል እንዴት እንባዬ እንደ መጣ! ኡፍፍፍፍፍ። እግዚኣብሔር ድንቅ ነው! የእግዚኣብሔር መልኣክ ለሁላችን ባለንበት ይጠብቀን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫

  • @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ደስ የሚል ገጠመኝነው ሐይላችን እግዚአብሔር ነው💒🙏🙏🙏

  • @nigattesfaye9221
    @nigattesfaye9221 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጠም አስገረም ነው መምህር እኔ በጠም ተምሬበተለው ማንናቴን እግዚአብሔር ጸጋን የብዘልህ መምህር ተስፋዬ ።

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 4 ปีที่แล้ว

    Egzihabher ymesgen wendmachin Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher wendmachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ተሰፋዬ

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ⛪️🌍⛪️🌍⛪️🌍⛪️🌹🌷🌼🌼🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏🌹🌷🌷🌼

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 ปีที่แล้ว

    እዴንቹ። የተዋእዶልጆች። በእውነት። ሚገርምነው። ገጠመኝነው። የሚአሰተምር። የተምአርነበልቦንአች። ያስአድርብን። እትአችንም። ድግል። በሰልአም። ትፍትአሸ። መምር። እድሜዘመኖይርዘምልኝኝኝኝ

  • @nigatuachenef680
    @nigatuachenef680 4 ปีที่แล้ว

    የምር ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 2 ปีที่แล้ว

    እፁብነው መ ምህር በእውነት ቃለሂወትያሰማልን!!!

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
    @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይሰጥህ ባተ ትምህርት ሰንትነገር አሰቸዉላሌዉ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 4 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለህታችን በሰላም ትገላግላት

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 ปีที่แล้ว +6

    እህታችን እግዚያብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ መምህር ሆሊውድን የማስንቅ ልብ አጠልጣይ ሆኖ ለነፍስም ለስጋም የሚጠቅም ትምርት ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ፀጋው

  • @እኔኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
    @እኔኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ደግሞ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
    @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋስላሴ እግዚአብሄር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለወት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥክ እመብርሀን ድንግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሸ እህቴ መልካም ነገር አደረግሸ የተባረከ ልጅ ይሰጥሸ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ መምህረ ሥለ እማምላክ ሥለ እምየ ማሬያም ብለህ በፀሎት አሰበኝ ወለተ መዲህን ሥደት በጣም አስተምሮኝ ለዉጦኝ ገሥፃኝ መከሮኝ አስተምሮኝ ነበረ ነገረ ግን ቀን ተለሊት ዳቢሎስ እያገሳ ነዉ ጀግና ሆንኩ ሥል ሰዉ ሆንኩ ስል በረታሁ ተመሥገን ሥል መልሶ ይፈትነኛል

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምራችን 👏
    ወይኔ እዴት ተመስጬ እደሰማሁት😢

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ ቅዱስ ሚካኤል ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ።

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ነገር ነው ለማመን የሚከብድ ነገር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @tigistababu8141
    @tigistababu8141 4 ปีที่แล้ว

    Amen kal heyewet yasemalen teru temehert new lanetem egezehabeher tegawen yabezaleh

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እውነት መሆኑን ማመን እስኪያቅተኝ ድርስ ነው አዳምጨ የጨርስኩት እህታችን እንኳን ቅርሳችን አስመለሺልን ተባርኪልኝ!!! አቤት የእግዚአብሔር ስራ ግን እጂጉን ይገርማል! ኦ! አምላኬ የፈቅርኛዋ እሳን መለወጥ ትዕግስተኛነቱ መጨርሻላይ መጋባታቸው በጣም ደስስስ ይላል! መምህር እኔኮ ባለታሪኮቹን የት ነው እምታገኛቸው እሱ ብቻ አይበቃም መጨርሻቸውም በመንፈሳዊ ሂወት ሲለወጡ ነው እምንሰማው ይገርማል! መምህሬ ክበርልኝ ክፉ አይንካብን🙏🌷🌷🌷 እመብርሐን ትቅርብሺ እህታለም በሰላም ሁለት ሁነሺ ለመስማት ያብቃን🙏

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ♥️

  • @ቲጂኢትዮጵያ-ጸ4ቘ
    @ቲጂኢትዮጵያ-ጸ4ቘ 4 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ታሪክ ነው የመንፈሳዊ ታሪክ መጨረሻው ያምራል ለሁለቱ ጥንዶች መልካም የትዳር ዘመን እመኛለሁ። ሃገራችን ኢትዮጵያም ያለችበትን ሁኔታ በምናቤ እንድስል እና እንድገነዘብ የማላውቀውንም ነገር እንዳውቅ አድርጎኛል። ቅርሳችንም ተቆፍሮ ካልተቀበረ አሁን ባለበት ሁኔታ አስቸጋሪ ነው። ትልቅ ምስጋና ለመምህራችን።

  • @alemwale7980
    @alemwale7980 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው መምህር ብዞቻችብ በስደት ነው ሀይማኖታችን የገባን እኔ አገሬ ሳለሁ ያሳለፍኩትን ሳስበው ስደቴን ወደድኩት ፈጣሪ በስደት አስተማረኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ ነው

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +3

    22ሰው dislike ምንድነው ጤና የላችሁም እንደ ወገን እንተሳሰብ እንጂ ገጠመኙን ግን ሰምታችኁታል እንደ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ሁሉም ነገር የሚናፍቀው ከሀገር ሲወጡ ነው ብዙ ነገር የሚቀየረው በሰው ሀገር ብዙ ነገር ነው የሚጋጥመው ጥሩም መጥፎ ነገር በተለይ በሀይማኖት በኩል መምህር ስለ ሁሉ ነገር እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን በጣምነዉ ማመሰግነዉ ብዙ ተምሬበታለዉ ፡ለህታችንም እመቤቴ ትቅረባት።

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ልክነክ ሃረብ ሃገር ባልመጣ ኖሮ እኔ በሃጢያት እደተጨማለኩ እሞት ነበር ስደት ለበጎ ሆኖልኛል ስደት ባይመቸኝም ሃይማኖቴን አምላኬን አግቼበታለሁ 💚

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ አምላክ ይባርክልህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦች ይጠብቅ ምመህር ስለመናፍት ከአባታችን ከመምህር መክራት ግርማ ወንድሙ በስደት አገር ሆኜ ብዙ አውቂያለው እጅግ የበለጠ ተማርኩ በዚህ እዉነተኛ ታሪክ ስለመናፍስት አሳውቀእኛል እግዚሐብሄር ይጠብቅ አሜን

    • @girmahaile855
      @girmahaile855 4 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ፊደሉ ተቋርጦብኝ ነው በጣም የበለጠ ከአንተ ተማርከኝ እግዚሐብሄር ይጠብቅ አሜን

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
    @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል እግዝኣብሔር ያክብርልን መምህራችን

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemsgen sel hulume neger Betam Desss yelale

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እህታችን አንችንውደቤቱየመለሰ አምላክ የኝንምልብይመልስልን
    በእድሜ ጤና እግዝአብሕርይጠብቅልን እህታቸን