Demoz listening to you is a book by it self !! to read and understand your book also needs a good reader ! Sorry i didn’t read it because am not a good reader God bless you for playing your role on Ethiopian literature .
It's really an honor to listen to you!!! What a writer! I admire his honesty and his views on such kind of books but so worried that everyone of us doesn't accept when it comes to us personally and who will buy and read it 🤔? I swear that I will buy such nice book. For ebs directors please do your best that the interviews with guests should be taken care of yoni and Biriktawit/Abreham.....just not tsegenet. She couldn't learn being respectful for the interviewers or the guest.....such a poor character she has.
እባካችሁ እባካችሁ ሁል ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰው ጋብዙልን፤ ሰው ካጣችሁ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ደጋግማችሁ ጋብዟቸው!!! ደሞዝን ምን ቃላት ሊገልጸው ይቻላል!? በጣም ነው ምወደው ብቻ!!!!
አንድምታ የሚል ዩቲዩብ የራሱ የደሞዜ ቻናል ስለሆነ ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታታይ እይታዎችን ያገኛሉ። እኛም በደሞዜ እዉቀት እንለምልም ። ብዙ እዉቀት ደሞዜ ዉስጥ ተቀብሮ እንዳይቀር እናበረታታዉ። እኛም እናትርፍ። ለሌሎችም እናካፍል።
10Q yefelekutin tenagerikilign.
th-cam.com/video/eZJqi_-EMro/w-d-xo.html
Open the link it has two parts, another important interview of this guy.
ደመወዝ ገራሚ ሰው!
ብዙ ጊዜ ሰማሁህ... ባለኝ ትንሽ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ንግግሮችህን ልረዳ ሞከርኩ.. በተለይ ሁለት ክፍል ያለውን Ethiopian wisdom የተባለዉን ክፍል ከ youtube አግኝቼ ሰማሁ! ትንሽ ባወቅሁ ቁጥር መረዳትህ ጥልቅ እንደሆነ ገባኝ ::
"እግዚአብሔር ካልሰጠው በቀር ማንም ምንም አይኖረውም : ፀጋውን ያብዛልህ ደራሲ ወይም አርቲስት (ብቻ አይደለህም አንተ )...
You are so close to the TRUTH!
The man is not a philosopher or just a writer, he is one of the true witnesses of TRUTH. ላለው ይጨመርለታልና አምላክ ጥበብ ከዕውቀት ጨምሮ ደግሞ ደጋግሞ ይወለድ። አሜን።
በእውነት ባለ እራእይ ትልቅሰው ነው የጋበዛችሁት አድናቂው ነኝ በውስጡ ብዙ ሚስጥር አለ ትልቅ ባለፀጋ ነው በእኔ እይታ እንደውም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ከሚ ያበስሩት ውስጥ አንዱ መሆን አለበት ብዬ እገምታለሁኝ ለደሞዝ እድሜና ፀጋ ብዙ ከሱ ተማርኩኝ ገናም እማራለሁኝ
ደሞዝ የልደታ ልጅ ተባረክ ወንድማችን ፈጣሪ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ።
Wow! በብርሃን የነቃ ሰው እይታ ነው! ያገኘህ የሰማይ ጥበብ ይብዛልህ ወንድማችን!
ነጭ ነጯን ይልካል ይኽው እንደ መምህር ዘመዴነ በደመወዝ ጎሽሜ! 🙏💚💛❤️🙏
በምን ልግለፅህ መምህር በእውነት ነብስ ያለህ (ቤተ-መፅሐፍት ) ወ መዘክር ነህ እምነትን ከፍልስፍና እውቀትንም ጭምር ይቅርታ የፈጠረህ እያለ ባንተ ተመሰጥኩ የሰጠህ እሱ አልፋና ዖሜጋ እያለ ይገባሀል ስለ መረጠህ ይትባረክ አምላከ አበዊነ
th-cam.com/video/eZJqi_-EMro/w-d-xo.html
በትክክል እኔም በዚህ ሰው ሀሳብ ተገዛሁ. Listen the link above too
Just the way you look and your presence has a spirit of influence! Keep it up you are unique
በጥልቀት እንዳስብ ከሚያደርጉኝ ሰዎች ውስጥ አንዱ ደመወዝ ነህ ክብረት ይስጥልን🙏
th-cam.com/video/eZJqi_-EMro/w-d-xo.html
Exactly, he is so close to Truth. Watch the link above too
ደሞዝ ጎሽሜ እጅግ የምወደው ወንድሜ ያውም የእንድ መንደር፣ሰፍር፣አብሬው በእንድ ቤት ጥላ ስር የኖርን ምርጥ የምስራቋ አሰበ ተፈሪ ልጅ ነው ይቅርታ ስፍር እና መንደሩን ልከፍል ሳይሆን እጅግ ቅርብ ወንድሜ መሆኑን ለምግለጽ ብቻ እንደሆነ ተረዱልኝ ደሞዝ እማያልቅ ባህር የሆነ እውቀት ያለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ደሞዝ በየቀኑ የማያነበው የማያገላብጠው ምጽሀፍ የለም አንድም ቀን ግን እንደአዋቂ አክት ሲያደርግ አታየውም ደሞዝ ከትልቁ ጋር ትልቅ ከትንሹ ጋር ትንሽ ሆኖ አፍህን አስከፍቶ ሲያወራልህ ወሎ ቢያድር አይሰለችህም ደሞዝ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሰቅሎ የተመረቀ ምንልታዘዝ ተከታታይ ድራማን በመጻፍ እና በማዘጋጀት ዮቶጵያ እና በናት መንገድ የተሰኘውን ፊልም ከ ዋጄ ጋር የሰራ 3ኛው ኪዳን ድንቅ የሆነ መጽሀፍን ያበረከተ ድንቅ ወጣት ነው የሱን ስራዎች ዩቲዩብ ላይ ተመልከቱ ትወዱታላችሁ
አይተናዋል ወደነዋል
ፀጊና ዮኒ ወዴት ገቡ ብዬ ነበር ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ደሞዝ ዋው ቃላት አጣሁልክ በጣም የሞድክ የማደንቅህ ደራሲ ነህ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ
አቦ ደሞዝ ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ሲያወራ ፀጉሬ ነው የሚቆመው...ቢያዳምጡት የማይሰለች ድንቅ ሰው ነው።
What a question what an answer! ኢትዬጵያዬ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አብዢልን!
ደሞዚዬ አንደኛ ኢትዬጲያን በዚህ መልኳ እንያት እባካቹ ኢትዬጲያንዊያን ፍቅር የሆንክ ሰው ሀገሬ አንደኛ ነት አንባሳ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
ይህን ሰው ሳየው የሆነ ነገር ይሰማኝ ታሪኩን ለማወቅ ሀገርን ለማወቅ ለትውልድ የሆነ እሻራ ማስቀመጥ የሚያስፍልግ ጠንካራ የኢትዮጽያ ይህን እና ሚካኤል ሚልዮን ለኔ ትልቅ ቦታ አባቸው
ደሞዝዬዬዬ በጣም የምንወድክ ውድ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ልጅ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
I was asking my self የት ነው የማቀው ስል " ምን ልታዘዝ " ድራማ ላይ ዶክተር ሆነህ አንድ part ላይ ሰርተህ ነብር. ዳግም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል. በጣም ትገርማለህ እውቀትህ ልዩ ነው. በቀሪው ዘመኔ በሀገሬ ስኖር ሁሌ ማግኘት ከምፈልጋቸ ሰዎች አንዱ ነህ. ተባረክ!
ምን ልታዘዝ የራሱ ደርሰት ነው bro
ዮቶጲያ እና በእናት መንገድ የሚሉ ምርጥ ፊልሞችም አሉት በጣም ታላቅ ሰው ነው
It's only me that thinks this guy is graceful and gifted.
ፐ እሚገርም ትንታኒ የነስሩ ምልክት ሁሌም አይገባኝም ነበር አመሰግናለሁ አገራችንን ሰላም ይርግልን
I can't wait to get the book
ደሞዝ እንዴ አባቴ የምአያው ሁሉ ነገር አባቴን ነው የምያስተውሰው ስለዝህ ፈቀዱ ሆኖ ወደ ሀገር ቤት ከተመለስኩ የመጀመሪያ ስራ አንተን መግኘት ነው ደግሞ ወደሀለሁ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤💔💔💔
በጣም ደስ የምል ስው እና አስተማሪ ነው
የሚገርሙ ፋላስፋ ነው። ይመችህ ኢትዪጵያ የእናንተ አይነት ሰዎች ትፈልጋለች
th-cam.com/video/eZJqi_-EMro/w-d-xo.html
ደሞዝዬ ስወድህ እካ i wish ስታውራ ቁጭ ብዬ ሁሌ ብሰማህ ❤❤❤ እስኪ መፅሐፉን ፈርመህ ላክልኝ በማርያም -🙌
God bless you Derasi Demoze!!!!
ክብር ይስጥልን
I was wondering, the way you inspired me!!!
Demoz listening to you is a book by it self !! to read and understand your book also needs a good reader ! Sorry i didn’t read it because am not a good reader God bless you for playing your role on Ethiopian literature .
ቀኑን ሙሉ ቢያወራ የማይሰለች ልጅ:: ይባርክህ
አቦ ተባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መፃፍህን እፈልጋለሁ
ደሞዝ ጎሽሜ በጣም የማደንቀው ሰው ነው ሀሳቡ የሚገርም ነው እይታው ድንቅ ነው ። እባካችሁ ስልኩን የምታቁ ተባበሩኝ?
አንበሳ ወንድማችን ደመወዝ በርታልን።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሳለሁ የወንጌልን ምስጢር ሹክ ብለው ነፍስያየን ካነቁት ጥቂት ባልንጀሮቼ መሃከል የአሰበ ተፈሪው ኮከብ ደሞዝ ጎሽሜ ነው።
esti antem shuk yalehin lene shuk bel satchemir satkenis
Genius ❤one love brother & bless you!!!
A very dedicated,knowledgeable and cool guy. Your book is too tough to understand so we need to pray to understand.
የአይሁድ ዓለም !!!!
thanks demoz!!!!
እናመሰግናለን
የሁላችንም መምህር።
ልዩ ሰው ተባረክ
እጅግ የሚደንቅ ስያሜ ነው። ሶስተኛውን ኪዳን ማን ይባል ይሆን (ብሉይ፣ አዲስ፣ 3ኛው?)
Wow God is great
Betam yemwedew yemakebrew edme na tena ystk tebarek
EBS 1M subscribers 😳 congratulations
ባንተ ላይ አምላክ አላማ አለው
OMG 😳 ልሰማው ሚፈልገው ሰው
ፀጊ በመደመም ነው ያዳመጥሽው።ነገርግን የደሜ አመላለስ የተወሰኑትን ጥያቄዎች መልስ ያልተመለሱ እያስመሰለብሽ መመለሱ ግር እንዳለሽ አሰተዋልኩ።እኔም መልስ እየጠበኩ መልሶ ሲጨርስ ተደነኩኝ።ፀጊ ዮኒ አክባሪያችሁ ነኘ።
Brilliant
ደሞዝ አውነትም ደሞወዝ 😍
ኤጭ ለምንድነው ያሳጠራችሁት? በናታችሁ ደግማችሁ አቅርቡት:: ለዚህች ዳር ይዜ መቆሜ
ኢትዮጲያዊነት በደሞዝ ጎሽሜ ቀለም አብዝታ ያሸበረቀች ናት።
ኧረ!! ሦሥተኛው ሆነ 16ኛው ያነበበ እንደኔ ይህን ሰው ከመውደድም በላይ ነው።
ደሞዝ ስምህ ይገልጻል።
ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ
ምርጥ ሰው (እንግዳ) ከምርጥ ፕሮግራም ጋ!
Wow
💯🙏🙏🙏
Demoz! I love this man 🤔gin agebtwal?🙄
You made me smile. Please visit his personal you tube channel. I myself is in love with his voice and view. 🤫ANDIMTA you tube🙏
@@alemwassiekids2395 okay thanks 🙏
ዋዋ እኔ ብቻ በፊልም ይመስለኝ ነበረ አርቲስት ማለት እንተና ዘአማኒኤል ናቹ አርቲስት እባካቹ ከራቁት መሄዴ በዘለለ እባካቹ ታሪክ ስሩ
ዮኒ ፀጉር ቁርጥ ተመችቶኛል
Ebakachu degmachu akrbuln ethiopia endezi aynatu yasfelgatal
እስለምና ከማንም ከምንም የፀዳ ኢስላም(ሰላም)ነው አደም ሲፈጠር የነበረ እስከ ምድር ፍፃሜ የሚኖር
እስልምና ግብዝና አይመስልህም ብሮ። ከመጽሃፍ ቅዱስ ሃሳቦች ወስዶ ከእ/ር ቀጥታ የወረደ ነው ማለት።
ስለ ንስር ሲያወራ የተናደዳችሁ አብኖች አይዙኣችሁ
አንበሳውም የኛ ነው😁
I don’t think you understood his point.
@@Nathanael-17 እኔ እንኳን በደንብ ገብቶኛል ብያለው ንስር ሲነካባቸው የሚያማቸው ስላሉ ነው።
ያልገባኝ ከመሰለህም ለመማር ዝግጁ ነኝ አስረዳኝ።
እረ መጻኀፍቴችህን ለማግኘ አልቻልንም ከየት እናግኝ
መጽሐፍቶቹን በጃዕፈር መደብር( ሜክሲኮ- ኮሜርስ ጃርባ ኖክ ማደያ ጎን) ታገኛቸዋለህ
@@solmoon88 በጣም ነበር ስፈልግ የነበረው አመሰግናለኑ
It's really an honor to listen to you!!! What a writer! I admire his honesty and his views on such kind of books but so worried that everyone of us doesn't accept when it comes to us personally and who will buy and read it 🤔? I swear that I will buy such nice book. For ebs directors please do your best that the interviews with guests should be taken care of yoni and Biriktawit/Abreham.....just not tsegenet. She couldn't learn being respectful for the interviewers or the guest.....such a poor character she has.
th-cam.com/video/eZJqi_-EMro/w-d-xo.html
U may be interested in his another interview... Amazing wisdom! Its has two parts ✌️
እስልምና 80% እና ከዛ በላይ ያልከው አልተመችም እንጅ ምርጥ ፈላስፋ ነክ
eski hullachinim ewnet enawra yalew ngr minm algebanim
I am really sad for him because the audience including the hosts, no one understands him. He is trying everything to make his point.
መፅሃፉ ትንሽ ለመረዳት ይከብዳል
Betikikil alemin tereditehewal ayhudoche alemin eyamesuwat eyegezuwat new
JER U.S.A LEM ..United Stata Amrica milew erasu ezih yetewesde nw
gazetegnochu le demoz atmetnum please anbbachu teyku
Mirte ethiyopiayawi derase
ye hageritu wosagn sew.
Where can we get his book, in US?
th-cam.com/video/eZJqi_-EMro/w-d-xo.html
Am in US, Having same question.
But I got more ideas from the link above.... He's so close to TRUTH!
Wey swedhe safakreh
✅ MUU’SENNA = LEBENET ✅
ኣስተካክል ኣቭራሃም ኣይደለም እባቱ ታራህ ነው በምስል ሥርዓት እየሠራ ሲሼጥ የነብር አብርሃም ግን ምስሎቹን ስቭርቭር ነው ያደረገለት
እኮ መጀመሪያ ሲሸጥ ነበር ከዛ በኋላ ነው ሰባብሮት አገር የሸሸው ።
ኣይይ ኣንድ ግዜ ምንአልባት ኣባቱ ልኮት እንጂ ለዘመናት ኣለሼጠም
አንበሳ
ትልቅ ሰው
በፍቃደኝነት ሰብስራይብ አድርጉኝ🙏🏻🙏🏻subscribe
Ye ethiopia tensae medresun endene westu yemenegrew man new??
ትለያለህ
አሁንም እውቀት አይንጠፍብህ የምትገርም ነህ።
ውድ የኢትዮጱያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛላችሁ በያላችሁበት አገራችንን ሰላም ያድርግልን የምትሉ በላይክ ሰብስራይብ አድርጉኝ በፍቃደኝነት ወድ ያገሬ ልጆች
th-cam.com/video/xcG8FOcIab8/w-d-xo.html
ye hageritu wosagn sew.