ለሰው-የተዘጋጀ-ገሀነም-የለም/አለም-የተሰራችው-በቃል-ነው/ደሞዝ-ጎሽሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @somehow21
    @somehow21 10 หลายเดือนก่อน +20

    ይህን ሰው የሚሰማው እንጂ የሚያዳምጠው አላገኘም።

    • @antenehtesfaye2246
      @antenehtesfaye2246 10 หลายเดือนก่อน +1

      መፅሀፍቶቹን አምብበህለታል

    • @somehow21
      @somehow21 10 หลายเดือนก่อน

      @@antenehtesfaye2246 በሚገባ ዪቱብ ላይም የሱንinteview በሙሉ አይቻለሁ ብዙ ነገሮችን በተለየ መንገድ እንዳይ ረድቶኛል

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 9 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እዲሜን ከጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምንድነው ማጀቢያ ሙዚቃ የሰውዬውን ድምፅ መስማት አልቻልንም😢

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 10 หลายเดือนก่อน +7

    በሚማርክ አንደበት እውቀትን መተንተን ለጥቂቶች ብቻ የተሰጠ ችሎታ ነውከነዚህ ጥቂቶች አንደኛው ደሞዝ ጎሽሜ ነው እነመሰግናለን😅😅

  • @rahel6046
    @rahel6046 9 หลายเดือนก่อน

    ደሞዜ በጣም ድንቅና ውድ ሰው ተሰቶታል ስጦታው እፍስ ተደርጎ ከላይ ከመድሐኒያለም

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @belshkaasnake
    @belshkaasnake 6 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 10 หลายเดือนก่อน +1

    Many are called few are chosen ❤❤Madematem besamyi Egzeabeheri sefekideline new❤Isaiah 43:8 They have ayes but can’t see❤❤❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 10 หลายเดือนก่อน +1

    I agree 🙏Ewente seglexi hulu mawerte huno tegangwalihi ❤❤anointing of the devil 👿

  • @SamuelGetachew-fi5oo
    @SamuelGetachew-fi5oo 9 หลายเดือนก่อน +1

    አምላክ ሰውን ሲፈጥር ዘላሉማዊነትን በውስጡ አኑሯል ስለዚ መኖርን እንጂ ሞትን አይፈልግም ሞት ተፈጥሯችን አይደለም

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wawwww Asdenaqi persption i wonder this guy a lot.. Am not that much undrstand amharic cause am from Asmera but i lave it gobez neh

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 9 หลายเดือนก่อน

    20:20 mint 🔕 there's no golal silence if they're is any goal, The goal is the silence .

  • @saday1261
    @saday1261 9 หลายเดือนก่อน +3

    ፍልስፍና ነው ክርስትና

    • @nebechacha1534
      @nebechacha1534 6 หลายเดือนก่อน

      ኑፋቄ ነው።

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 9 หลายเดือนก่อน

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 9 หลายเดือนก่อน

    አቶ ደሞዝ ከድምጽ እሠከ አገላለጽ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ይገባቸዎል እላለሁ በግሌ ግን እኛ ሀበሻ ማጣጣል ልምዳችን ነዉ ሙህሩችን, ሞት የለም ማለት ስጋ ብቻ ነዉ የሚሞተዉ,😊😊😊

  • @getahunmendis3376
    @getahunmendis3376 9 หลายเดือนก่อน

    ደመወዜ ምርጡ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 10 หลายเดือนก่อน

    Gubu 😮kelali new😮The dragon blows fire 🔥tangle them by the spirit of distraction 🤘

  • @SamuelGetachew-fi5oo
    @SamuelGetachew-fi5oo 9 หลายเดือนก่อน

    መክብብ3:11

  • @AbaynehTamene
    @AbaynehTamene 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ አርጉልኝና ኢትዮጵያም ውስጥ ይሁን አለም ላይ ካሉት አማኞች እንደ ወንድማችን ደሞዝ ጎሽሜ እውነተኛ አማኝ አለ ለማለት እቸገራለው ስለ እውነት ።አላማዊ ህይወት ውስ እየኖረ እንደሱ ያለው ስብእና የለም። 3ኛ ኪዳን መጻፉን ስፈልገው እንደተመኘሁት ሁለቱንም 16ንም መጽሐፍ አገኘዋቸው ።እግዚአብሔር እንዳነበው ስለፈቀደልኝ አምብቤ ባልረዳውም መጽሐፉ አጀብ ያስብላል ።3ኛውን ኪዳን ጨርሼዋለው ፤16ን አሁን ላይ ተያይዤዋለው ድንቅ ሰው ደሞዜ እንዳልከውም ኢትዮጵያ ተንሳኤ ውስጥ መሆናችንን ተረድቻለሁ ።

  • @SamuelGetachew-fi5oo
    @SamuelGetachew-fi5oo 9 หลายเดือนก่อน

    ለዘላለም ማቃጠል የአምላክ ባህሪ አይደለም አምላክ ፍቅር ነው ሲኦልም በጋሀነም ተጣለ ይላል ሲኦል ህልውና ያለው አካል አይደለም እንዴት ይቃጠላል

  • @azitilahun6994
    @azitilahun6994 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድሽን አላወቅሽም
    ገሃነም እውነት ነው

    • @soliyan
      @soliyan 9 หลายเดือนก่อน

      አለ ካልክ ትገባበታለህ 😂

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 9 หลายเดือนก่อน +1

    የመሀይም አለም ። መሀይም ፈላስፋ ሲሆን። ሞኝነትን ምረጥ። መሀይም መፅሀፍ የሚፅፍበት ሀገር ሆነች ኢትዮጵያ?

    • @rahel6046
      @rahel6046 9 หลายเดือนก่อน +1

      መሐይምኮ ሙህራንን አያቃቸውም ።አብብ ማበብ ሙሉሰው ያደርጋል ሲባል አልሰማህም ካላነበብክ ካላዳመጥክ የመሐይም ቁጮ መሆንህ ነው

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃውን በጣም ይረብሻል

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዓለም በቃል እንደተሰራች እንዴት አወቅህ? ይህን ካወቅህበት ቦታ ገሀነም መኖሩን ታገኛለህ። ገሀነም መኖር አይደለም፣ እጅግ አለች። ይህን አውቀህ ለእግዚአብሔር ብትታዘዝ መልካም ነው። ትዕቢተኛ አትሁን እራስህንም አትጉዳ።

    • @exodus134
      @exodus134 9 หลายเดือนก่อน

      🤔

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 10 หลายเดือนก่อน +3

    ገሀነብ የለም ብለህ እንደፈለክ ዝለል እሺ

    • @somehow21
      @somehow21 10 หลายเดือนก่อน

      ገሃነም መሬት ራሷ ነች። የሰው transcend ያደርጋል እንጂ አይሞትም

    • @ayelebeyene7856
      @ayelebeyene7856 10 หลายเดือนก่อน +1

      እጅግ በጣም ጥሩ መልስ ነው።

  • @user-kg7yr8wz1g
    @user-kg7yr8wz1g 9 หลายเดือนก่อน +1

    እብድ እብድ እየሰበሰባችሁ በህዝብ ትጫወታላችሁ

    • @yigremachewkefelegnwegdere2613
      @yigremachewkefelegnwegdere2613 9 หลายเดือนก่อน +1

      መረዳት ስለቸገረህ ይመስለኛል ወደ ስድቡ የሄድከው። አስተዉል ስድብ ከአምላክ እንዳልሆነ