ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ ግን ጥልዬ በይበልጥ ይመቸኛል ያዝናናኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
B❤
ምነው፡ ጥልዬ፡ ዝም፡ አለ? ደሞ፡ አታጨብጭብ፡ አትበሉት፡ እንደፈለገ፡ ይሁን። ቅንነቱንና፡ ሰታዙት፡ እሺ፡ ብሎ፡ መታዘዙን፡ ሳይ፡ ሁሌም፡ እደነቃለው። በተረፈ፡ ደሰ፡ ትላላቹ፡ ነጻነታቹ፡ እርሰበርሰ፡ ያላቹህን፡ ቅርበት፡ እ/ር፡ ከዚ፡ በላይ፡ ያብዛላቹ። ተባረኩ
አታሽቃብጡ ፕሮግራም መሪ እስካለ ድረስ የሱን ልፍለፋ ማን ያዳምጣል ለዛው ሁሉ ተማጧል
እግዚአብሔር ✅
ዜዶ ግን ሚገርም ነው ችሎታው
መልካም ሀሳብ ነው ሰውን ማገዝ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ❤❤❤❤ ተቋሙም ትልቅ የግንዛቤ ስራ በየ ወረዳው ሰዎችን ግንዛቤ እንድያገኙ ማስተማር አለበት የሚድያ ተደራሽነት ያስለሌለ
ዜዶ ዜዶ አላችሁ ሁሌም ማሸነፍ የለም እኮ ፍልፈልዬ ስወድህ የአራዳ ልጅ ደሞ ዛሬ የጥሌ ስርአቱ በዚሁ ቀጥል ጥሌ😂❤😅
ጥሌ ዛሬ መጦበታል 😂
የዛሬው በጣም አሪፍ ነው
ከምር ይሔ ፕሮግራም ደስ ይለ ኛል😅😅😅
ፍልፍሉን የሚያስበላው ዜዶ ነው!
የልጂቱ ዲምፃ ፊቅር ያስይዛል ሁሌ እየመጠች ትዝፈን አባ ተብ ።
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እኔ 😂ግን ጥሌ ና ማርቆስ በይበልጥ ❤😍
is program is best 😊😊😊😊
የነጥልየ እንግዳ እስማርት ነው👌🥰🥰🥰
ሀሀሀሀሀሀ ብዙ ሰው አለ በሉ እንግዲህ አንሄድም ውጭ ደቡ አፍሪካ አውሮፓ አንልም ደስ ብሎን ነገ 4 እዠ ልመጣነው እንዴት አይናቸውን እንደምትቀይሩ ማይ ነኝ 😻😻😻😻😻😻😻
ዜዶዶዶዶዶ በእውነት ምርጥ ሞዴል ለዘመኑ ዝርክርክ ወጣት በፋሽን ሰበብ የተጣበቀ የጌይ ሱሪ ለሚለብሱ።
ዜዶ ፍልፍሉ❤❤❤
programu arif new gn enante tekemtachihu doctora komech
ይህ ሚዲያ የአንድ ወገን ብቻ ነው! ይመቻችሁ!
Betam yemiyaznanagh program❤❤❤
ሁለቹም ታምራላቹ ዜዶ የሀገሬ ልጅ
ጥሌ በጣም ደስ ትላለህ ደምስ አድባር ነህ ፍልፍሉ ክብር ነው ቁራሌው የፕሮግራሙ ዉበት ነው እናመሰግናለን ።ኑሩልን ይመቻችሁ ባላችሁበት
Dr.amsale good job❤
የኔ ውዶች የምር በጉጉት እኮነው የምጠብቃችው የምር በርቱልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለእንግዳ ወንበር አሰሩ በተረፈዉ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ በርቱ
Yemedam Kimemoch Demrugn Abren Endeg Beterefe Balachhubet Selamachu Yebza
ግጥሙ ብቻ በቂ ነበር ዳንሱ😊
Invite Alexso one day as your weekly guest 😅😅😅
“ለቤት ሰሪዎች” የቤት ማስታወቂያው በጣም ያስፈራል ርዝመቱ በልክ ብታረጉት። ኢትዮጵያውያንን ልትጨርሱ ነው ወይ???
ማርቆስ በጡረታ ይውጣ የምትሎ ፉጥ ፉጥ🤣🤣🤣
እናመሰግናለን ዋሸሁ እንዴቶች
❤❤❤❤❤❤❤ ደስትላላቹህ
😂😂😂😂😂😂ሢያሥመልሠኝ ከከከ
Wow ❤❤❤❤❤❤
ትመቻላችሁ ❤❤
Zedo nise brz
❤❤❤❤❤❤❤❤
Zedo ስታይል ቀይር ሰልችቶናል።
ሲጀመር አይመቸኝም
እኔም አይመቸኝም@@Emanu2018
አይገባህም
በዘር መቀጠር የሚለው ነው ያልተመቸህ
አንድ አጎቴ…
ዜዶ ምነው...ለፍልፍሉ ሰማው
ኧረ ድምፅ ምግብ ይዘጋል
አሌክስን አምጡልን
በዝህአመትህ እየፈጠናችሁነው ይመቻችሁ
አላሙዲን፡አያልክ፡በዚ፡ቲቪ፡ስንቴ፡ጠርተሀል፡ወርቁ፡ቢባል፡ምን፡ችግር፡አለው፡ጥሌ።
Ata wuuuuuuuu
Zdo filfilu yemilewun atikawem...filfilu mar ina tilen bedenb yawukachewal
የነጥሌእግዳበጣምጎበዝነዉመርማሪነዉ
tilea zare mn honheal debroheal
ውዶች ትመቻላቹ
Telahun ande achebchebulat 😂😂😂😂
ዜዶ አዲስ እስታይል ፈጠር ሁሌ አጎቴ አጎቴ ሰለቸን ቀይር ና
Zedo, please, don't let Fulfill lose point
Medene endy sew merenesh?😊😊😊😊😊😊😊😊😊
22 ደቂቃ ጨዋታው ሳይጀምር መንደርደሪያው ብቻ አዛገን እኮ, ኧረ ኮተት ቀንሱልን
የፍቅርአዲስን ዘፈን አበላሸሽባት ባፍንጫሽ እየዘፈንሽ
😂😂😂😂
ጥሌ ዛሬ ደብሮሃል አረ አጨብጭብ አሌክስን መልሱልን
ጥላሁን በ አሌክስ ይቀየር
ዜዶ ሙድህ አንድ ሆነ በቃ አይበላም
ጥሌ አታጨብጭብ ብላችሁት ይሄዉ ተዴብሮ መጣ😏
ግጥሙ ብቻውን በቂ ነበር ምንድነው ሚትረመሰመሰው ግጥሙን ውበቱን ነው ያሳጣው
ዜዶ ነው ፍልፍሉን የሚያስጠልጠው
አንዱለም ስማርት ነው: :
እኔ ዜዶ ነው እማይመቸኝ
ጥሌ እረፍት ያስፋልገዋል
Yefilfilu group be zdo mikiniyat nw zdo limd wused ke filfilu
አዎ ዜዶ ነው የሚያስበለው ፍልፍሉን
Ere yeza zedo agebabu aynefam askerut!!!!!
ጥሌ ተውት ያስጨብጭብ
Zedon keyrut
የጭብጨባ መአት
Filfilu malesun zado nw masebalak
ሱስ አለብሕ ወይ NaVER 😅 እንደ ጉድ ይዋሻል ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በሐገራችሑ በ ኢትዮጵያ 😅 First ETHIOPIA OUR MOM Country Thnkes ETHIOPIA ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በሐገራችሑ በድጋሚ እንደ ጉድ ይዋሻል ዋሽሑ እንዴ ?😅
ጥልዬ፡ ዝም፡ አለ? ደሞ፡ አታጨብጭብ፡ አትበሉት፡ እንደፈለገ፡ ይሁን plzzzz zzzzzzzzzzzzz yesu demeket chebechebawu new
ሁላቹም ዜዶ ላይ አቃቂር የምታወጡ ተበዱ
ጥሌ እረፍት አርግ ወይም ነቃ ብለህ ስራህን ስራ
ZEDO FELFELUN EYASBELAW NW..... ERE ZEDO NEKA BEL
እረ አበረታቱኝ በናታችሁ😢1ሺ አስቡኝ የኔ ማሮች❤
እሺ
እባካቹ ጥላሁንን በሌላ ሰው ቀይሩት
ምን ቆረጠህ ጥፍጥፍ 😠
😂😂አንድ እራሱን ያጠፉ ኮረኔልየአብይ ሰራዊት አለ 😂😂😂😂
ጥላሁን ሁሌ: እናቴ ትሙት: እንዬ ትሙት....አረ አይመጣዉም:: it's main stream media! Bro, stop swearing like that! ተመልካች ህጻናት በዉሸት መሀላ ችግር የለዉም እንዲሉ በሁለቱ እያስተማርክ ነዉ:: 30+ አመት እንደዚ እያስመሰልክ...shame on u! Finally, stop swearing with moms/family for wrongs!
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ ግን ጥልዬ በይበልጥ ይመቸኛል ያዝናናኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
B❤
ምነው፡ ጥልዬ፡ ዝም፡ አለ? ደሞ፡ አታጨብጭብ፡ አትበሉት፡ እንደፈለገ፡ ይሁን። ቅንነቱንና፡ ሰታዙት፡ እሺ፡ ብሎ፡ መታዘዙን፡ ሳይ፡ ሁሌም፡ እደነቃለው። በተረፈ፡ ደሰ፡ ትላላቹ፡ ነጻነታቹ፡ እርሰበርሰ፡ ያላቹህን፡ ቅርበት፡ እ/ር፡ ከዚ፡ በላይ፡ ያብዛላቹ። ተባረኩ
አታሽቃብጡ ፕሮግራም መሪ እስካለ ድረስ የሱን ልፍለፋ ማን ያዳምጣል ለዛው ሁሉ ተማጧል
እግዚአብሔር ✅
ዜዶ ግን ሚገርም ነው ችሎታው
መልካም ሀሳብ ነው ሰውን ማገዝ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ❤❤❤❤ ተቋሙም ትልቅ የግንዛቤ ስራ በየ ወረዳው ሰዎችን ግንዛቤ እንድያገኙ ማስተማር አለበት የሚድያ ተደራሽነት ያስለሌለ
ዜዶ ዜዶ አላችሁ ሁሌም ማሸነፍ የለም እኮ ፍልፈልዬ ስወድህ የአራዳ ልጅ ደሞ ዛሬ የጥሌ ስርአቱ በዚሁ ቀጥል ጥሌ😂❤😅
ጥሌ ዛሬ መጦበታል 😂
የዛሬው በጣም አሪፍ ነው
ከምር ይሔ ፕሮግራም ደስ ይለ ኛል😅😅😅
ፍልፍሉን የሚያስበላው ዜዶ ነው!
የልጂቱ ዲምፃ ፊቅር ያስይዛል ሁሌ እየመጠች ትዝፈን አባ ተብ ።
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እኔ 😂ግን ጥሌ ና ማርቆስ በይበልጥ ❤😍
is program is best 😊😊😊😊
የነጥልየ እንግዳ እስማርት ነው👌🥰🥰🥰
ሀሀሀሀሀሀ ብዙ ሰው አለ በሉ እንግዲህ አንሄድም ውጭ ደቡ አፍሪካ አውሮፓ አንልም ደስ ብሎን
ነገ 4 እዠ ልመጣነው እንዴት አይናቸውን እንደምትቀይሩ ማይ ነኝ 😻😻😻😻😻😻😻
ዜዶዶዶዶዶ በእውነት ምርጥ ሞዴል ለዘመኑ ዝርክርክ ወጣት በፋሽን ሰበብ የተጣበቀ የጌይ ሱሪ ለሚለብሱ።
ዜዶ ፍልፍሉ❤❤❤
programu arif new gn enante tekemtachihu doctora komech
ይህ ሚዲያ የአንድ ወገን ብቻ ነው! ይመቻችሁ!
Betam yemiyaznanagh program❤❤❤
ሁለቹም ታምራላቹ ዜዶ የሀገሬ ልጅ
ጥሌ በጣም ደስ ትላለህ ደምስ አድባር ነህ ፍልፍሉ ክብር ነው ቁራሌው የፕሮግራሙ ዉበት ነው እናመሰግናለን ።ኑሩልን ይመቻችሁ ባላችሁበት
Dr.amsale good job❤
የኔ ውዶች የምር በጉጉት እኮነው የምጠብቃችው የምር በርቱልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለእንግዳ ወንበር አሰሩ በተረፈዉ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ በርቱ
Yemedam Kimemoch Demrugn Abren Endeg Beterefe Balachhubet Selamachu Yebza
ግጥሙ ብቻ በቂ ነበር ዳንሱ😊
Invite Alexso one day as your weekly guest 😅😅😅
“ለቤት ሰሪዎች” የቤት ማስታወቂያው በጣም ያስፈራል ርዝመቱ በልክ ብታረጉት። ኢትዮጵያውያንን ልትጨርሱ ነው ወይ???
ማርቆስ በጡረታ ይውጣ የምትሎ ፉጥ ፉጥ🤣🤣🤣
እናመሰግናለን ዋሸሁ እንዴቶች
❤❤❤❤❤❤❤ ደስትላላቹህ
😂😂😂😂😂😂ሢያሥመልሠኝ ከከከ
Wow ❤❤❤❤❤❤
ትመቻላችሁ ❤❤
Zedo nise brz
❤❤❤❤❤❤❤❤
Zedo ስታይል ቀይር ሰልችቶናል።
ሲጀመር አይመቸኝም
እኔም አይመቸኝም@@Emanu2018
አይገባህም
በዘር መቀጠር የሚለው ነው ያልተመቸህ
አንድ አጎቴ…
ዜዶ ምነው...ለፍልፍሉ ሰማው
ኧረ ድምፅ ምግብ ይዘጋል
አሌክስን አምጡልን
በዝህአመትህ እየፈጠናችሁነው ይመቻችሁ
አላሙዲን፡አያልክ፡በዚ፡ቲቪ፡ስንቴ፡ጠርተሀል፡ወርቁ፡ቢባል፡ምን፡ችግር፡አለው፡ጥሌ።
Ata wuuuuuuuu
Zdo filfilu yemilewun atikawem...filfilu mar ina tilen bedenb yawukachewal
የነጥሌእግዳበጣምጎበዝነዉመርማሪነዉ
tilea zare mn honheal debroheal
ውዶች ትመቻላቹ
Telahun ande achebchebulat 😂😂😂😂
ዜዶ አዲስ እስታይል ፈጠር ሁሌ አጎቴ አጎቴ ሰለቸን ቀይር ና
Zedo, please, don't let Fulfill lose point
Medene endy sew merenesh?😊😊😊😊😊😊😊😊😊
22 ደቂቃ ጨዋታው ሳይጀምር መንደርደሪያው ብቻ አዛገን እኮ,
ኧረ ኮተት ቀንሱልን
የፍቅርአዲስን ዘፈን አበላሸሽባት ባፍንጫሽ እየዘፈንሽ
😂😂😂😂
ጥሌ ዛሬ ደብሮሃል አረ አጨብጭብ
አሌክስን መልሱልን
ጥላሁን በ አሌክስ ይቀየር
ዜዶ ሙድህ አንድ ሆነ በቃ አይበላም
ጥሌ አታጨብጭብ ብላችሁት ይሄዉ ተዴብሮ መጣ😏
ግጥሙ ብቻውን በቂ ነበር ምንድነው ሚትረመሰመሰው ግጥሙን ውበቱን ነው ያሳጣው
ዜዶ ነው ፍልፍሉን የሚያስጠልጠው
አንዱለም ስማርት ነው: :
እኔ ዜዶ ነው እማይመቸኝ
ጥሌ እረፍት ያስፋልገዋል
Yefilfilu group be zdo mikiniyat nw zdo limd wused ke filfilu
አዎ ዜዶ ነው የሚያስበለው ፍልፍሉን
Ere yeza zedo agebabu aynefam askerut!!!!!
ጥሌ ተውት ያስጨብጭብ
Zedon keyrut
የጭብጨባ መአት
Filfilu malesun zado nw masebalak
ሱስ አለብሕ ወይ NaVER 😅 እንደ ጉድ ይዋሻል ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በሐገራችሑ በ ኢትዮጵያ 😅 First ETHIOPIA OUR MOM Country Thnkes ETHIOPIA ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በሐገራችሑ በድጋሚ እንደ ጉድ ይዋሻል ዋሽሑ እንዴ ?😅
ጥልዬ፡ ዝም፡ አለ? ደሞ፡ አታጨብጭብ፡ አትበሉት፡ እንደፈለገ፡ ይሁን plzzzz zzzzzzzzzzzzz yesu demeket chebechebawu new
ሁላቹም ዜዶ ላይ አቃቂር የምታወጡ ተበዱ
ጥሌ እረፍት አርግ ወይም ነቃ ብለህ ስራህን ስራ
ZEDO FELFELUN EYASBELAW NW..... ERE ZEDO NEKA BEL
እረ አበረታቱኝ በናታችሁ😢1ሺ አስቡኝ የኔ ማሮች❤
እሺ
እባካቹ ጥላሁንን በሌላ ሰው ቀይሩት
ምን ቆረጠህ ጥፍጥፍ 😠
😂😂አንድ እራሱን ያጠፉ ኮረኔል
የአብይ ሰራዊት አለ 😂😂😂😂