እኔ እና እናቴ እኩል ወልደን እናቴ የኔን ልጅ እኔ የእናቴን ልጅ አጥብተን አሳድገናል /ዋሸው እንዴ///

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @DhjfJ-l5e
    @DhjfJ-l5e 3 หลายเดือนก่อน +13

    ይህን እምታነቡ በሙሉ ተበልቶ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጣቹህ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lovebahrain-uh3rc
    @lovebahrain-uh3rc 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጥልዬ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ🎉

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጥሌ የጨዋታው ድምቀት ረጅም እድሜ😅

  • @M_jemal7545
    @M_jemal7545 2 หลายเดือนก่อน

    በአባይ ቲቪ ላይ ያለ ቀልድና ጨብጨባ ደረት የለውም፡ እናንተ ያጨበጨባቹት እኔ እጄ ያሳክከኛል፡

  • @aminatbintadem8
    @aminatbintadem8 3 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው በተለይ ጥሌ እና ፍልፉሉ በጣም የዚህ ፕሮግራም ድምቀቶች ናችሁ ❤❤❤❤

  • @addis43058
    @addis43058 3 หลายเดือนก่อน +7

    የጥሌን ማአቀብ ይነሳ ማጨብጨብ ልዩ ምልክቱ ነው እኔ በጣም ይመቸኛል ባትጋፉት ጥሩ ነው

    • @ዜድየአላህባህሪያ
      @ዜድየአላህባህሪያ 3 หลายเดือนก่อน

      ደምስ ነው ጥሌ ላይ አባገነን የኦነበት ፍትህ ለጥሌ አታግተው ያስጨብጭብበት

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሚሚዬ ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኞል ❤❤❤❤❤❤

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 3 หลายเดือนก่อน +5

    # ጥላሁን እልፍነህ
    እንኳን ለ65 ተኝ አመትህ አደረሰህ
    እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fikre-p5q
    @Fikre-p5q 3 หลายเดือนก่อน +10

    የምር በጣም ነው የምትመቹኝ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ሁሌ

  • @Abush-v4z
    @Abush-v4z 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስልኳን ስላገኘው ደስ ብሎኛል ቴንኪው ደምስ❤😂

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ብለሀል ፍልፍሉ፤እኛ ለቅሶ የመድረስ ባህላችን፤ማጽናናት ሳይሆን ሃዘንን ማባባስ ይመስላል፤ለማጽናናት ብንሞክር።ዋሸሁ አንዴ በጣም ደስ ትላላችሁ፤ተመልካቹንም ታስደስታላችሁ፤ታዝናናላችሁ፤ኑሩልን።

  • @eyuelua5331
    @eyuelua5331 2 หลายเดือนก่อน +5

    አረ የሚስቀውን ድምፅ አጥፉት ሲያስጠላ!!!!!!🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 3 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመቻቹ እሥታንዳፕ ኮሜዲ አይዶልና ቁም ነገር ያዘል ፕሮግራም ነውና በዚሁ ቀጥሉበት በኮመንት በላይክም በማየት ከናንተው ነን❤❤❤❤❤❤❤❤ ጥሌ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShakiraYenatuleji
    @ShakiraYenatuleji 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ድምፅ በጣም ገራሚ ድምፅ ነዉ ያለሽ ሚሚየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ክበሪልኝ እማዬ
    አባይ ቲቪ እና ኩሮወች እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤

  • @HussenHusseno99
    @HussenHusseno99 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከምር ጥሌ ለሰው ያለው አክብሮት በጣም ይገርማል ደምስ እባክህን በህዝብ ፊት አመስግንልን
    ተመልካቾችን የሚያከብር ድንቅ አርቲስት እንወድሃለን

  • @Deziafrica
    @Deziafrica 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሌ እንኳን ተወለድክልን የኔ የዋሃህ፤በብዙሃን ዘንድ ተወዳጅ ነህ፤ትንሽ ግን እንደኔ ቸኮል ትላለህና አስተካክል፥ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው መሰለኝ፥በተረፈ ክፉ ይጠየፍህ፤//

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ጥላሁን እልፍነህ ፍልፍሉ ጥያቄ ሲጠይቅ ግራ እሚገባው ነገር

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለጥልሽእንኳንተወለድክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከሁሉ የሚመቸኝ ጥልዬ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @abegebre8888
    @abegebre8888 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለመጋሎ💚💛❤️👋

  • @andimix3800
    @andimix3800 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከጀርባ ያስገባችሁት የሳቅ ማጀቢያ በጣም የሚያስጠላ እና የሚሰለች ነው

  • @abrahamabebe8105
    @abrahamabebe8105 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍልፍሉ የፀጉር ቆራጩን ቁርጥ ነው የሚቆረጠው

  • @seifu-ON-EBS
    @seifu-ON-EBS 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለድክ ጥሌ እንወድሀለን ደሞ ጎረቤትክ ነበርኩ የዛሬን አያርግ እና

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay 2 หลายเดือนก่อน

    Tilshe happy birthday 🎂 🥳 🎉 congratulations enkwan teweldk mertu yarada lij keulum yemtbelt nek lesew yalk keber antena markos tilk nachu 👏 🙀 edeme yestik amen 🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Ethiopia ተጋገዙ አጣርታችሑ የሚታገዘውን ዋሽሑ እንዴ 😅 ለወገን ደራሽ ወገን ነው ።

  • @SurayaEyase-h9u
    @SurayaEyase-h9u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ehud medresu makew benate new enaten lemayet yesakea mnchochi swedachihu edmea teana ystachihu ❤❤❤ agerachinn selam yadrgln ke Qtar new yeraya kobo lji neghi

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሽልማት ቢዘጋጅ ፉክክሩ የበለጠ ይሆናል፡፡

  • @Orange06909
    @Orange06909 3 หลายเดือนก่อน

    ጥልዩ እንኳን 64 ዓመት ልደትህ በስላም አደረስህ::

  • @TizazuTekeste-j7w
    @TizazuTekeste-j7w 2 หลายเดือนก่อน

    አባይ ቲቪ ከተጀመረ ጀምሮ የመድረክ ለውጥ የዲኮር ለውጥ የለም

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሌ እንኳን ተወለድክ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 2 หลายเดือนก่อน

    አረባክህ ማርቆስ ትሬዲንግ አይባልም 😂በዚህ ሁኔታ ምን አይነት እንግሊዝኛ እንዳወራህ መገመት አይከብድም 😂

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጠ4ጸ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጠ4ጸ 2 หลายเดือนก่อน

    ማን መከራቹ ምርጥ ሆናቸዋል

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 3 หลายเดือนก่อน

    ማጨብጨብ፡ያቆመበት፡ነው😆😆😆ጥሌ፡እንኳን፡አደረሠሕ።

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርቆሰ በጣም ይመቻኛል ወጥ በወጥ ሆንን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ስደተኛውነኝ-ሰ1ቨ
    @ስደተኛውነኝ-ሰ1ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ጥሌ ወደነፈሰበት የፕሮግራሙ ድምቀት❤❤❤❤

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 3 หลายเดือนก่อน +2

    መዝናናት በዓባይ ቲቪ በዋሸሁ እንዴ !

  • @Tesfaye3089
    @Tesfaye3089 2 หลายเดือนก่อน

    ፍልፍሉ ላስተዋለው የሚገርም ሰው ነው

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዜዶ አልፎ አልፎ ፍልፍሉን ሰማው በጣም የመሰማት ችግር አለብህ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 3 หลายเดือนก่อน

    እህታችንን እንርዳ

  • @Whuaaa
    @Whuaaa 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሌ ጥሩ ሰው ነህ ነገርግን ችሎታ ላለውም ለሌለውም ምታሽቃብጠው ነገር ብዙ ሰው እያስደበረ ነው እረፍ🚨

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 2 หลายเดือนก่อน

    Tila HBD long live

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 2 หลายเดือนก่อน

    Fifteen 😂😂😂😂😂not fifte😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 markos 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ እንኳን ተወለድክ _ መልካም ልደት ብያለሁ ፥ ሌላው እነዚህን ዘፋኞች በፍጹም አላውቃቸውም ፥መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ዘፋኝና ችግር ሞልቶዋል @

    • @shuniikedir8831
      @shuniikedir8831 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂አረ ጉድ

  • @eliasbayelegn7472
    @eliasbayelegn7472 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tilahun gn lehukum ashkabeteh aykebedhm .. Filfilu gn luv u man🙏

  • @jemalabdu6875
    @jemalabdu6875 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ሩቅ ያሉ ሰዎችን በስልክ ለማቅርብ አታመቻቹም ደምስ የኔ ሳቂታ ደግሞ ምላስህን ብቅ የምታደርጋት ነገር ደግሞ እንዴጥሌ ጭብጨባ ለምን ታወጣለህ ብለዉ አድማ እንዳያደርጉብህ አዬር እዬሳብኩ ነዉ በላቸዉ በተረፈ ማርቆስን አዋጡና አወፍሩት ካልቻላቹ የስጋ ጓፈንድሚ ክፈቱለት እናዋጣለን ግን ደምስ ካሰብክበት ከንተ አያልፍም ሳዬዉ ያሳዝነኛል ለዉድድር የሚሮጡ ዉሾችን ነዉ የሚመስልኝ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለዉ እኔ የሰፈር ቀልዴኛዉ እና አሽሟጣጩ ሁሌ ባገኛቹሁ እያል እመኛለዉ ዴምሱካ ይህን የምታዩ ሰብስኩካ አድርጓቸዉ

    • @amelanayir7981
      @amelanayir7981 2 หลายเดือนก่อน

      Anten endyakerbhe new 😂😂😂😂😂

  • @migolove2075
    @migolove2075 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለይኩኝ❤

  • @TatyMan
    @TatyMan 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፕሮግራም የበለጠ ተወዳጅ እንዲሆን ጥላሁንን በሌላ ሰው ቀይሩት

  • @M_jemal7545
    @M_jemal7545 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ባለ ካሜራ ቴዲን ኣሳየን

  • @HiwotTesfa-k5s
    @HiwotTesfa-k5s 3 หลายเดือนก่อน

    Ywent...lebochi💑👈🖤🖤

  • @Hessen-s1o
    @Hessen-s1o 2 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ግን ወደት ገባ

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 2 หลายเดือนก่อน

    ጥላሁን የምትባል ሰውዬ መማዝ ከዚህ ልቀቀ በናትህ አሌክሶ ይመስ

  • @neba1034
    @neba1034 3 หลายเดือนก่อน

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝

  • @c0smic_st4rzz
    @c0smic_st4rzz 3 หลายเดือนก่อน

    Happy B day tiliye

  • @TesfaMulat-p8m
    @TesfaMulat-p8m 3 หลายเดือนก่อน

    Zedo ebakih filifilun atasibelaw

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 3 หลายเดือนก่อน

    nahome cool music new

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 2 หลายเดือนก่อน

    Tile is trying to be more friendly and struggling to have smooth and funny r/ship with Mark but Mark is trying not to have...😢😢😢

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 3 หลายเดือนก่อน

    ድምፅሽ ዉይ ጉሮሮሽ ላይ የተሰራ ነው

  • @sama115
    @sama115 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @aschalewWerku-k1q
    @aschalewWerku-k1q 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tsela tseru lewts lay ne kekbla selwtsa des belognal berta

  • @Bini_eye
    @Bini_eye 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባካችሁ የምታስገቡት የሳቅ ድምፅ በጣም ይደብራል። ከፕሮግራሙ ጋር ጭራሽ አይሄድም። በጣም ይረብሻ። የጨዋታውን ወዝ ያሳጣል። አሁን ሳቁ ብሎ ማዘዝ ነው ሚመስለኝ።

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ጥሌ ችኮላው ኳስ በመሬት ጥሌ

  • @OrthodoxYene
    @OrthodoxYene 2 หลายเดือนก่อน +2

    😡😡😡 ለሁለተኛ ጊዜ በኦርቶዶክስ መዝሙር ዜማ ቀለዳቹ .. ጥላሁን እልፍነህ ያደረከው ነገር ደስ አይልም.. ትክክልም አይደለም.. 😡😡😡

  • @SolomonYosef-j8e
    @SolomonYosef-j8e 2 หลายเดือนก่อน

    Yemigerm mirt program new gin demo endalachu teseminet demo sile ethiopiawinet ena sile abro menor ena silehagerachin hunetam awru kemender astesaseb hizbu endiwetam balachu agatami sirubet beterefe enwedihachuhalen

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 3 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ አአአአአአ

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሌክስ ከሃገር ወጣ እንዴ ??
    እንግዳ ኣርግችሁት ኣቅርቡት

  • @birhanegebre2990
    @birhanegebre2990 2 หลายเดือนก่อน

    እረ እኔን አቅርብኝ ስንት የሙከራ ህይወት አለኝ

  • @user-lf4eh9ny2xv
    @user-lf4eh9ny2xv 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @genetzeray6985
    @genetzeray6985 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gemechu_Niguse
    @Gemechu_Niguse 2 หลายเดือนก่อน

    selam la Abay tv ina la washew indee betasboch
    zare andi ba andi lamesginachu nw ba qidimiya lazi yabeqan igazibiher yimesgn
    1. Bereket/filfilu/: baxm tigermegnalek sew indeet comedy wayim qeld ayeliqibetm betely irasik lay yamitiqildew yimechegnal
    baxm yemadenqik dinq ya hagerachin comedyn neh ideeme yisxik.
    2. xilahun /korentii/. yante yileyal yamir ka komedyk belay sibi'ank yigermagnal indeet saw yiheen yahil la saw yazinal yewasi yihonal
    unet ilihalew yihee sixota kemanim ayidelm ka kirstos nw ina berta indeime ina xena yisxiki.
    3.qoraliyoo: ante dagimo ya ximir moyaa balabet andegna neh . ba damoze bicha laminor hulu misalneh ideme yisxik
    4.zedo shebelaw: yante ima laqisok irasu comedy nw ya hawasa birqiye wandimachin
    5. damise: yale ante yihee pirogram ayamir nabr dimqet neh induwm alex baxm iwedew nabr . dagimo latechagerut zare hayimanot satayu indii reduu silasebachu silaregachu fexarii yibarkachu.
    abay tv thank baxm ineziin ya hagerachin dimiqet yahonut comedy hule indinayachew silee feqedikilgn
    ba akal ayichachu alwukim gn ba gegnachu baxm dasyilegn nabr gn moyaye comedy ayidelm gn ande qen ba akal inigenagnalen biyee tesfa aregalew.
    baxm amesginalew la hulachum idimee ka xena yisxachu lijochachun fexarii yasdigilachu

  • @ALiHamiye-cl4mq
    @ALiHamiye-cl4mq 3 หลายเดือนก่อน

    • @ALiHamiye-cl4mq
      @ALiHamiye-cl4mq 3 หลายเดือนก่อน

      🎉teleun happy birthday