ማርቆስ እራሰበረሃ ነው ግን ከፊት ለፊቱ መላጣ አይደለም ! ዋሸው እንዴ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 19 วันที่ผ่านมา +15

    እዚህ የሚከታተሉ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሃገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤😊

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา +1

      ነገር ግን ፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድኩ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾😲
      * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ሰላማዊ እንደሚያደርግ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር በበርካታ አንቀፆቹ መስክሯል። 🤔

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 18 วันที่ผ่านมา +8

    እሰይይይይይ ጥሌ እንኳን ወደ ማስጨብጨቡ ተመለስክልን ያንተ አንዴ እስኪ አጨብጭቡ ምትላት ነገር የጨዋታው ድምቀት ነው አስጨብጭብ ደምስ ድምፃችንን ስለሰማክ እናመሰግናለን

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 18 วันที่ผ่านมา +7

    ከተመልካቾች መካከል የተራበ ያማረዉ ሰዉ ሊኖር ይችላል ምግብ ሰዉ አስቀምጦ መቅመመስ አይመቸኝም በተረፈ ፕሮግራሙ ቆንጆ ነዉ

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      መቀማመስ ✅

  • @semarya27
    @semarya27 19 วันที่ผ่านมา +8

    በቀጣይ ትንሳኤ ጎበናን እና ምስክር አወልን ጋብዙልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 18 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ጸበል ተጠመቅ ወንድሜ

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 16 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት ጥሌ ጥልቅ ጥልቅ ማለት ስትወድ ❤❤❤❤❤ስወድህ እኮ የዋህነትን

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 18 วันที่ผ่านมา +4

    አሀዱ ባንክን በሙዚቃው እንደኔ የተወሰወሰ😅

  • @አዲስመንዜ
    @አዲስመንዜ 18 วันที่ผ่านมา +13

    እቺ እቺ ከምትሉ A B C D ብላቹ ለዮ 😊😊😊😊😊

  • @AmenatEssa-ux9vj
    @AmenatEssa-ux9vj 18 วันที่ผ่านมา +3

    ፍልፍሉ የዋሸሁ እንዴ ድምቀት በተረፈ ሁላችሁንም ጎበዞች ናችሁ ኑሩልን😅

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 16 วันที่ผ่านมา +2

    Zola big respect & big love ❤️

  • @mequanintqese
    @mequanintqese 19 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ታዝናናኑኛላቹህ ደምስ አብስ ጥሌ?

  • @eshetuAbebe-zz2xj
    @eshetuAbebe-zz2xj 19 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬ አልተዘጋጃችሁም መሰለኝ ብዙም አልጣመንም።

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 18 วันที่ผ่านมา +3

    ዜዶ ከጥላሁን ጋር ይሁን የምትሉ

  • @halimahuseen-z3k
    @halimahuseen-z3k 19 วันที่ผ่านมา +4

    ያምስር ባቅላባ ባልችላው አላላም ፋታ ናው ምያራጉኝ ኮሜድያኞቹ 😅😅😅😅😅😅❤️❤️❤️❤️🫶🏼🫶🏼🫶🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌🏼👌🏼👌🏼

    • @ramizramdan8462
      @ramizramdan8462 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      የምስር ባቅላቫ በልቻለሁ አላለም ፧ ፈታ ነው የሚያደርጉኝ ኮሜድያኖቹ። ✅

    • @halimahuseen-z3k
      @halimahuseen-z3k 17 วันที่ผ่านมา

      @@TruthEz 🙄🙄😅😅😅🤣

  • @BirukMoges-d5o
    @BirukMoges-d5o 18 วันที่ผ่านมา +3

    በባዶ ሜዳ ጭብጨባ አይከብድም

  • @anchor0624
    @anchor0624 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፍልፍሉ አንተ ለማየት ስራ ፈታሁ ❤

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 18 วันที่ผ่านมา +5

    ጥላሁን እልፍነህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ብሶብሀል

  • @SameeraSami-bd6ob
    @SameeraSami-bd6ob 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኮሜድዎች ፈታ ነው እምታደርጉን ኑሩልን አቦ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 18 วันที่ผ่านมา +4

    ክክክክክ ፍርናሹ እድሜ ቀጠለልህ

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ፍራሹ ✅

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 18 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይማርህ ከመዳሕኒቱ ያገናኝህ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 18 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ በጣም ታስቃላችው ውይ ደስ ስትሉ

  • @meaziethio991
    @meaziethio991 18 วันที่ผ่านมา +2

    መድሀኒአለም ምህረቱን ይላክለት

  • @neba1034
    @neba1034 18 วันที่ผ่านมา +6

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝

    • @BelalMarau
      @BelalMarau 18 วันที่ผ่านมา +1

      gudgwad geba

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      በፊደላት ይፃፍ ቋንቋችን፦
      @ በላልማራኡ
      ​@@BelalMarau

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 19 วันที่ผ่านมา +4

    እሁድቀንመሆኑነውጅኮ።ስንትሰውስራእንደሚፈታበናንተ

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 19 วันที่ผ่านมา +4

    ጥላሁን እባክህ አትገምት ግምትህ ሁሉ ስህተት 🤔🤔

    • @cocoaberaham627
      @cocoaberaham627 18 วันที่ผ่านมา

      የጥላሁን ግምት እኮ በጣም ነዉ የሚያዝናናዉ😂

  • @anchor0624
    @anchor0624 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጥልዬ እንደው ለኛ አይደለም ለራስ ወገብ ስትል ቁጭ ብድግ አልበዛብህም? you must save your energy for at night ከፍቅር ጋ😂

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 18 วันที่ผ่านมา +2

    ጥላሁ😂የሚባል ሰውዬ አዚ ቦታ ላይ መገኘት አልነበረበትም እነ ሰራዊት ያሉበት አካባቢ የሆነ ግራ የገባው ነገር። ደምሴ እዛ ጋ የተቀመጥከው ልትመራ ይመስለኛል ግን እነ እከሌ አስተያየት ሰጡ ብለህ እንዲፈነጭ ፈቀድክለት ፕሮግራሙን በእሱ ምክንያት እንዳላይ አታድርገ ባክህ

    • @anchor0624
      @anchor0624 16 วันที่ผ่านมา +1

      ደምረኝ

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 13 วันที่ผ่านมา

    Shigaw yaa aheya nw enda rakasabeny😂😂😂😂😂

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 18 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ማስጎምጀት። ዋውውውውውውውውው

  • @messarimessari1557
    @messarimessari1557 18 วันที่ผ่านมา

    Yemache Filfilu ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      👆🏾👆🏾👆🏾
      @መስሳሪ…፲፭፻፶፯

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 18 วันที่ผ่านมา +2

  • @AyoubTelha-sc6ld
    @AyoubTelha-sc6ld 18 วันที่ผ่านมา +1

    ያልተዘመረለት የእኔ ምርጥ ዞላ

  • @ENNMediaEthiopia
    @ENNMediaEthiopia 18 วันที่ผ่านมา +2

    ተው ተው 🙄🙄

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 18 วันที่ผ่านมา

    the best ketfo commericial.

  • @misbahabdala8295
    @misbahabdala8295 18 วันที่ผ่านมา

    ጥሌ እንድዚ ድፍን መቶብርሁኖሰቀመጥ ያምራል ቀጥልበት

  • @TesfaMulat-p8m
    @TesfaMulat-p8m 18 วันที่ผ่านมา

    Ebakachihu zedon aiwotulin

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን ይፃፍ በፊደሎቻችን፦
      @ ተስፋሙላት

  • @AmsaluAsfaw
    @AmsaluAsfaw 19 วันที่ผ่านมา +3

    alachiwu woy ye filifilu adinaqiwoch

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አምሳሉአስፋው

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 18 วันที่ผ่านมา

    Zedo classic

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 18 วันที่ผ่านมา +5

    እናቴ አርባ አመቷ ትላለች እንዴ?ስንት አመቷ ነው እሷ😅

    • @Shalom285
      @Shalom285 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 እሷ 39 ናት

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      እረ ፦ እናቴ ወደ ፶ (ሃምሳ) ዓመት እየተጠጋች ነው ያለችው። 36:44

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 17 วันที่ผ่านมา

      @@TruthEz አርባ ሀምሳ ነው ያለችው አንቺ ነሽ እንዴ ይቅርታ

    • @ethialtube1978
      @ethialtube1978 15 วันที่ผ่านมา

      42

  • @halimahuseen-z3k
    @halimahuseen-z3k 19 วันที่ผ่านมา +3

    አንዳኛ ናኝ ላይክ አርጉኝ 🥰🥰😅

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      አንደኛ ነኝ ፤ … ✅

    • @halimahuseen-z3k
      @halimahuseen-z3k 17 วันที่ผ่านมา

      @TruthEz 🙄🙄

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 18 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይማርህ አይዞህ ወንድሜ

  • @DemsSa-q2t
    @DemsSa-q2t 17 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ዜዶ እባክህ ዜዶ አታስበላን ፍልፍሉን ስመው ፈልፍሉ ይችላል ደምስ አድርስልኝ እሑድ እጠብቃለሁ

  • @ethialtube1978
    @ethialtube1978 15 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ልጅ ግን አጎቴ ካላለ

  • @Saed_kader
    @Saed_kader 19 วันที่ผ่านมา +1

    Hawassa mehon alebet 😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾✍🏿✍🏽
      @ሳ_ካ.

    • @Saed_kader
      @Saed_kader 17 วันที่ผ่านมา

      @TruthEz مرحبن

  • @SmilingCamel-wi4dy
    @SmilingCamel-wi4dy 19 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional 19 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤😂😂😂

  • @yekieyaenatarsema2126
    @yekieyaenatarsema2126 18 วันที่ผ่านมา

    Yaunu 😂😂btam yasekal Abo yemetatu

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ✍🏿✍🏽ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @የኬያእናትአርሰማ

  • @Shalom285
    @Shalom285 18 วันที่ผ่านมา +1

    እንቷ ናቸው ወይስ እሷ ናት 40 እምምም

  • @gjvbvh6856
    @gjvbvh6856 19 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belewtemesgan3991
    @belewtemesgan3991 17 วันที่ผ่านมา

    በፍልፍሉ አልስማማም የለም የምስር ባቅላባ ብሎ የለም
    ባቅላባ የራሱን የቻለ አሰራር አይነት አለው

  • @tahirtibesso4267
    @tahirtibesso4267 18 วันที่ผ่านมา +1

    Hello Nugusu selam new well come back

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ታሂርቲበስሶ፵፪፻፷፯

  • @halimahuseen-z3k
    @halimahuseen-z3k 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂

  • @messarimessari1557
    @messarimessari1557 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 19 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂 ere beka teli yachebecheb tewute atasakut

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ✍🏾✍🏽ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ተስፋየታደግ፲፭፻፺፬

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዜዶ ለፍልፍሉ እድል ስጠው መልሱ ካንተ በተሻለ እሱ እየመለሰው አንተ እያስበላሀው ነው በተረፈ ቀጥሉበት

  • @Say-2424
    @Say-2424 16 วันที่ผ่านมา

    ፍልፍሉ በፊት የነበረው ችሎታ የት እንደገባ አይታወቅም !!የምያወራው ቀልድ እንጨት እንጨት ይላል !ምናልባት የመዋእለ ህፃናት ልጆች ልያስቅ ይችላል !ፍልፍሉ ራስህን ፈትሽ ።

    • @chernet2831
      @chernet2831 16 วันที่ผ่านมา

      ጤነኛ አትመስለኝ ይኽን የጻፍክ ሰዉ😂😂😂

    • @Say-2424
      @Say-2424 16 วันที่ผ่านมา

      @chernet2831 አንተም የኬጂ መዋእለ ህፃናት አባል መሆን አለብህ!በተረፈ በፃፍኩት ሃሳብ አሳማኝ ሃሳብ ስጥ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 19 วันที่ผ่านมา +2

    አረዘዶተው እፈርጭራሽየቀድሞ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 18 วันที่ผ่านมา +2

    የ ተመልካችን ሆድ አስጮሀቹት እኮ

  • @MeskermBiset
    @MeskermBiset 12 วันที่ผ่านมา

    ደምሴ ማውራት አይቻልም እያልክ እንደ ወረኛ አታሳቃቸው ብዙዎቹ ዝግጅቱን ያያሉ በዛ ላይ እንደማያወሩ የጠራቸው ይናገራል እሱን ነገር በልክ አድርገው ከተናገርክ ደሞ አንዴ በቂ ነው የማይሰማ ልጅ ይመስል መደጋገም ይደብራል

  • @daniRas-nn7cp
    @daniRas-nn7cp 18 วันที่ผ่านมา

    haaaaaaaaaaaaaaaaaaaa Be Rigore aye filfelu

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዳኒራስ-ኤንኤን ፯ ሲፒ

  • @MimiMeeting
    @MimiMeeting 18 วันที่ผ่านมา

    Sewer. .aryam. yedted le

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp 10 วันที่ผ่านมา

    እባክህ እባክህ ዜዶ ፍልፍሉን አትንቀፈው አተ እውነትና ውሸት አትለይም ፍልፍሉን ደግፍ

  • @Jossi371
    @Jossi371 14 วันที่ผ่านมา

    Zado😂😂😂😂

  • @dkbdtyt17776
    @dkbdtyt17776 17 วันที่ผ่านมา

    ዋሸሁ እንዴ ጣእም እያጣ ነው! የምሥር ባቅላባ የሚባል የለም! ዋሸሁ እንዴ ለእኔ የሚመስለኝ ያጋጠማቸውን እውነተኛ አዲስ ነገር ወይም የተጋነነ ውሸት የሆነ ፕሮግራም ማቅረብ ነው የሚመስለኝ። በሚዲያ ላይ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች አዝናኝ፣ አስተማሪና መረጃ (ኢንፎርሜሽን) ለታዳሚው ማስተላልፍ ይመስለኛል። ከነበረው አዝናኝነት አታውጡት። በሌሎች ቋንቋዎች ሌሎች ሚዲያ ተመሳሳይ ባይሆንም አዝናኝ ፐሮገራም ያዘጋጁ ያቅርቡ።

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 14 วันที่ผ่านมา

    አታፍርም እንዴ እሳ ስንት አመታ ነው እናታ አርባ?

  • @adamyonas2516
    @adamyonas2516 18 วันที่ผ่านมา

    ኩሩምባ ጥቅል ጉመን

  • @BorenBedassa_1_1_1
    @BorenBedassa_1_1_1 17 วันที่ผ่านมา

    Demis becibceba gedelachew

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ቦረንበዳስሳ ፩፻፲፩

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 19 วันที่ผ่านมา +2

    Zedo ke filfilu bota mekeyer albet mekenyatom filfilu yemelewen ayesemam bizo gez yasebelawal

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ተስፋየ ታደግ ፲፭፻፺፬

  • @michealhagos1905
    @michealhagos1905 8 วันที่ผ่านมา

    Yektfo baklaba belchalew

  • @brukdaniel9911
    @brukdaniel9911 18 วันที่ผ่านมา

    gin demse ante bayamih temelkach ejun yamewal chibcheba

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ ብሩክዳኒኤል፺፱፻፲፩

    • @brukdaniel9911
      @brukdaniel9911 17 วันที่ผ่านมา +1

      @TruthEz እሺ

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 18 วันที่ผ่านมา +1

    ይድረስ ለአባይ ቲቪ እባካችሁ የሚላችሁን ስሙ ጥላሁን አሸዉ ለመጡ እንግዶች የሚሰጠዉ ማናቸዉም የሚበላ ማንኛዉ ካንዲ ቼኮሌት ....... Ex date ማን አረጋግጣል የተጋበዝ እንግዳ ክብርነቱ ይግባን ወደ አፍ የሚገባ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በፍፁም መሰጠት የለበትም ፕሮግራም ካለቀ በኃላ ቢፈልግ ዶሮ ወጥ ፈትፍቶ ያጉርሳቸዉ ተመልካች የሚያየዉን እናንተ ላታዩ ትችላላችሁ እንደ ትልቅ ሚድያነቱ ጥንቃቄ የግድ ነዉ ::

  • @serkalemaregademise5058
    @serkalemaregademise5058 18 วันที่ผ่านมา

    ERE TEW ZEDO FILFLUN SIMAW GN EYASIBELAHEN EKO NW

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ሰርካለምአረጋደሚሰ፭…

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤